#azitube

  Рет қаралды 82,298

Azi Tube

Azi Tube

3 жыл бұрын

**********************Welcome to Azi Tube ***************
Azi tube is the official KZbin Channel of Ethiopian Actress Aziza Ahmed.
****************Follow Us ************************
Facebook Page: Aziza Ahmed
Twitter:
Instagram: official_azizaahmed
Check Out :
-አገሬ ጨዋታ (Agere Chewata)
-and other Entertainment Videos
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Azi Tube

Пікірлер: 190
@Aziza_Ahmed
@Aziza_Ahmed 3 жыл бұрын
Ishacpejman.com ላይ የመረጡትን ሰአት ሲገዙ Azitube የሚለውን ኮድ ካስገቡ 10% ቅናሽ ያገኛሉ
@justinludlow9709
@justinludlow9709 3 жыл бұрын
Yemetetkemiwen Teff betnegrin, endezi konjo enjera endat endewetalsh btasayn , ye American enjera,chemistry honbn pls
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
አዚቲ ማርያምን የምወዶሽ በምክንያት ነዉ ግን ሌሎች አርቲስቶችን ሳይ ከነሡ መደመርሽ ያናድደኛል
@toyba9930
@toyba9930 3 жыл бұрын
ከካሜራ ጀርባ ይቅበሩሽ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 3 жыл бұрын
ምን ያህል ለኢትዪጵያዊነት ባህልሽ እና ለቋንቋሽ እንደምትጨነቄ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ። በርቺልኝ ወገኔ የድንግል ልጅ የምታስቢው ሁሉ ይሙላልሽ አሜን🙏
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 жыл бұрын
እናቶን አይተህ አግባ ይባላል እኮ ልጅሽ በራሱ ጎበዝ ናት ትንሿ ተመልካች ጎበዝ ናቸው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ አችም ኑሪላት
@seada3533
@seada3533 3 жыл бұрын
የኔ መልካም በቃ እወድሻለሁ የሚወዳትብቻ ላይክ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
This message is for Azity little daughter. Yene kongo I always did like, subscribe and share. God bless you.
@teddyminasse508
@teddyminasse508 3 жыл бұрын
አዚዬ እሚገርም ስራ ነው። የኔ ጎበዝ በርቺልኝ
@user-gm3mo8lk8y
@user-gm3mo8lk8y 3 жыл бұрын
የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም አዝናኝና አስተማሪ ናቸው በርችልን።
@bethelehematamir2848
@bethelehematamir2848 3 жыл бұрын
አዚዛዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ አገርሽን ባህልሽን ቋንቋሽን ለማስተዋወቅ የምታደርጊው ከትህትና ከፍቅር ጋር ያለሽ ሁሉሉ በጣምምምም ደስ ይላል ተባረኪልኝ ትዳርሽ ይባረክ ልጆችሽንም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ ዘርሽ ይባረክልኝ የኔ ቆንጆ ሞያው ደሞ ተይኝ ግን እዚህ ጋር ሴት ልጅ ወደ ኩሽና ወይም ማእድ ቤት ስትገባ የፀጉር ሻሽ አስተሳሰሩ ግን ልክ አይደለም 25% ታስሮ 75% ፈፅሞ አልታሰረም ስለዚህ በስነስረአቱ እርጅም ፀጉር ቢኖራችሁም በደንብ ስብስብ አድርጋችሁ እሰሩ በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ ድስ ይላል በርቺ / በርቱ
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 3 жыл бұрын
ስርአትሸ ብቻ ይበቃል ደስ የምትሉ ማሮች ልጆችሸን እግዚአብሔር ይጠብቅልሸ እድግ ይበሉ
@user-yh3bb3gu8z
@user-yh3bb3gu8z 3 жыл бұрын
ልጂሽ ጉበዝ ናት ትልቆ ታግዝሽ አለይ ዋው
@user-vc4jv9eb1l
@user-vc4jv9eb1l 3 жыл бұрын
አዚዛዬ የኔ ልዕልት ስወድሽ እሙጷጷጷጷ ለሀገርሽ እና ለባህልሽ ያለሽ ክብርና ፍቅር በጣም ይለያል ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-lg3ow9uw2j
@user-lg3ow9uw2j 3 жыл бұрын
አዚዛዬ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ጀግና አግርሽን ያገርሽን ባህል የምታስተዋውቂ ጀግና ነሽ ለኔ
@henokerassa7656
@henokerassa7656 3 жыл бұрын
አዚዬ መልካም ሰው ስወድሽ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@selammessele
@selammessele 3 жыл бұрын
Azzizay yetnkari mesaliy ewnatin New gubez set nashi😍😍😍
@abebawelde885
@abebawelde885 3 жыл бұрын
U doing good job and I try to support you r show every time
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 3 жыл бұрын
Azizaye thank you God Bless your sweet home
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 3 жыл бұрын
Azuy sewdesh eko egzabher lijochishin yasadigilish❤❤❤❤😍😍
@user-hx4zg3wn1c
@user-hx4zg3wn1c 3 жыл бұрын
ውይ አዚዛ አህመድ እርጋታት በጣም ነው እምወድሽ እድሜና ጤና ከእነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ❤❤
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
ባለሚያ ነሽ ደስ ይላል በርቺ እህቴ ልጆችሽ ባለቤትሽን አችንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@Dior768
@Dior768 3 жыл бұрын
We are proud of you አጊዛ፡ & good luck.
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጆች ሽን ባለቤት ሽንረጂም እድሜይስጣችሁ
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
አዚዛዬ ሥወድሽ ቤተሠብ ሆኛለሁ በርቺ
@SofiaHassenSofiaHasse
@SofiaHassenSofiaHasse 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ልጆችሽንም ፈጣሪ ጠብቆ ያሳድግልሽ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ናቸው የምንወዳቸውና የምናከብራቸው አርቲስቶቻችንን ስትጋብዢ በኢኒስታ ግራም ላይ አሳውቂን ምክንያቱም ፕሮግራምሽን ወድያውኑ ማየት እንድንችል እንዲቀርቡ የምትፈልጉትን እንግዳ ካልሽን መደጋገም አይሁንብኝ ና በጣም ከይቅርታ ጋር አርቲስት ቃልኪዳን ጥበቡን(ቃልዬን) እባክሽ በርቺልን አዚ እንወድሻለን እናከብርሻለን ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን
@godisgood2672
@godisgood2672 3 жыл бұрын
Beautiful family God bless you!
@haymimulugeta662
@haymimulugeta662 3 жыл бұрын
አዚ አሪፍ ነው ለየት ባለ ነገር ነው የመጣሺው መግቢያ ላይ የተጠቀምሺው ባህላዊ ደሰይላል💚💛❤️
@user-kn8vw8uq3f
@user-kn8vw8uq3f 3 жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሺ ለእኔ ውድድድ ነው የማደርግሽ አዚዛ አላህ እሱ ከለሽበት ይጠብቅህ ምርጥ ሴት ነሺና ልጅችሽንም አላህ ያሳድግልሽ
@user-qm5rt6cm4w
@user-qm5rt6cm4w 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምሽን ያብዛልሽ እስከ መላ ቤተሰቦችሽ
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 жыл бұрын
በርች ጥሩ ስራ ነው ጎበዝ ሳብስክራይብ አርገልሻለው ተቀላቅየለሁ
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 3 жыл бұрын
Very nice keep it up.💚💛❤
@selamselamawit8343
@selamselamawit8343 3 жыл бұрын
Aziza.konjjo.gobez.balemuya.nesh.adenekush.tijjiyen.ena.shewitn.betam.new.yemwedachew.ngerilgn.bedenb.selamm.beyilgn.adera.eshi.azizaye.tebareki
@tsedeygashaw4426
@tsedeygashaw4426 3 жыл бұрын
Best mom and daughter 👏👏
@user-gm3mo8lk8y
@user-gm3mo8lk8y 3 жыл бұрын
አዚቲ ቆንጆ ስወድሽ እንኳን አደረሰሽ ለብርሐነ ጥምቀቱ
@haweyesarg563
@haweyesarg563 3 жыл бұрын
Wow azi konjo 👌
@melianstylecoaching
@melianstylecoaching 3 жыл бұрын
Great job! My lovely sister, I miss your delicious food that you used to cook for us😋
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ቻናሌን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ውዶችየ ስለመልካምነታችሁ እግዚያብሄር ያክብርልኝ🙏
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ከነ ልጆችሸ ይጠብቅሸ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ውዴ❤❤❤❤❤አዚ የምወድሽ የኔ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
You are so cute and hard worker appreciate ❤️👏🤙💪🏽
@tigyedengillej6222
@tigyedengillej6222 3 жыл бұрын
Wowww mirt balemohuwa nesh ❤❤❤❤❤💞
@queenb127
@queenb127 3 жыл бұрын
Great working mom👏🏽👏🏽👏🏽💖❗️❗️❗️
@genetkassa7761
@genetkassa7761 3 жыл бұрын
Good job Azi I like it keep going from Canada 👏👏👏💯
@yase6167
@yase6167 3 жыл бұрын
አዙዬ ስወድሽ በርች😍😍😍
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 жыл бұрын
በርች ጥሩነው
@vipqatar7973
@vipqatar7973 3 жыл бұрын
ቤተሠብ,ሆኛለው,አዚቲ
@habendenbel4329
@habendenbel4329 3 жыл бұрын
Azzya yna konjo❤❤ balmuya
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
U r blessed ❤️❤️❤️❤️
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
Azizya I love u so much everything is good
@marmalata332
@marmalata332 3 жыл бұрын
Yeah this is our daily life.
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 3 жыл бұрын
Azei konjo I like everything especially you coffee tea and sugar pot
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 3 жыл бұрын
የኔ ኮንጆ አሪፍ ፕሮግራም ነው
@hiwotgetaneh9473
@hiwotgetaneh9473 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል
@kwkk6984
@kwkk6984 3 жыл бұрын
Betam gobez nesh aziy
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 3 жыл бұрын
Ur kid she is adorable n responsible wow dont put alot of pressure on Her thoug let her b a kid on her golden age..aziz
@tsionberhanuadmassu4557
@tsionberhanuadmassu4557 3 жыл бұрын
I think she does it out of interest and trust me her growing like this will help her very much on her future, it will make her strong and responsible .. it is good this kind of behavior grows with you I'm sure also she lets her have... her own fun
@gebrielmanore9213
@gebrielmanore9213 3 жыл бұрын
Aziye betam des yilel barch.inam degimo maar yehonu lijochishin e/r yitebkachehu
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
U r beautiful mame God bless you and u r families
@metasebiyatate2865
@metasebiyatate2865 3 жыл бұрын
Aziye yeni konjo betam new yemwedshi
@hanagirma5679
@hanagirma5679 3 жыл бұрын
Azi comeraw terat yelawem wayem editing teru ayemaselagem terat yalawm yehane besetekakel betam aref yemeselegale
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አዚዝ
@titishahabeshawit489
@titishahabeshawit489 3 жыл бұрын
Aziti yene konjo betam new mwodishi tenkriln
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
አዚዬ ምንም የምትጨምሪእ ነገር የለም ጥንቅቅ ትንሽ ባለሙያ ተባረኪ
@zedtamamzedtamam9069
@zedtamamzedtamam9069 2 жыл бұрын
Aziye selam nesh
@mekdesgebremichael7252
@mekdesgebremichael7252 3 жыл бұрын
Egzabher ytbkachu
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
አዚዬ እኔም ልጆች አሉኝ አረብ ሀገር ነኝ. ልጆቼ ጉደኞቼ አማካሪዎቼ ናቸው ልጆቼን እና አንቺን እያመሳሰልኩ. ይባረኩልሽ አልኩ
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 3 жыл бұрын
please show us the enjera prosses
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Ай бұрын
ቆንጆ እንጀራ ነው እንጀራ መጋገር በአገረ አሜሪካ ከባድ ነው ቆንጆ ባለሞይ ነሽ እንዴት እንደጋገርሽው በነገርሺን 😳✌️
@seblegidey2499
@seblegidey2499 2 жыл бұрын
አዚ ቆንጆ የኔ ደርባባ በርቺ
@alemayewmitku2157
@alemayewmitku2157 3 жыл бұрын
Yene konjo sitamiru berchilgn
@user-kn3rf6fo9j
@user-kn3rf6fo9j 3 жыл бұрын
የኔ ማር ምጥ ኢትዮጵያን
@trunigussie7471
@trunigussie7471 3 жыл бұрын
አዚዝዬ በጣም ነው የምወድሽ
@meskishawul2275
@meskishawul2275 3 жыл бұрын
አዚቲ በጣም ጎብዝ ንሸ
@user-qm5rt6cm4w
@user-qm5rt6cm4w 3 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Yamral 💖
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
አዚ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-qr1xf9ne8p
@user-qr1xf9ne8p 3 жыл бұрын
የኔ ደረባባ ሰወድሸ😍😍😍
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
አዚቲ ቆንጆ 😘
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Sewedsh eko beakalem akeshalew tsbaye senaiy wub❤️❤️❤️🌹👈babye adega Sera setagez wow yenewochum endeh adergew lemayt yabekagn
@azezakelala8864
@azezakelala8864 3 жыл бұрын
Aze mar
@tianastyle2139
@tianastyle2139 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ የሙያዬ ፍቅር ፣የሃገሬ ፍቅር ቅብርጥሴ እያሉ ልጆቻቸውን ትዳራቸውን ጥለው ለሚሄዱት ትልቅ ትምህርት ነው :: የትም ሆኖ ህልምን ማሳካት ይቻላል
@sohadarw4894
@sohadarw4894 3 жыл бұрын
Foodlike👍
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
I like your studios; But make your title Bigger when you write & don't put # hashtag on title, if you want people to see your Title! Put the # on Description box hope it helps you
@user-nc9ws1mq9d
@user-nc9ws1mq9d 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ውድድድድድ
@eyerusalemgetachew1829
@eyerusalemgetachew1829 3 жыл бұрын
Azi betam nw yemwedsh
@tube7688
@tube7688 3 жыл бұрын
sewdshhhh!😍👌❤
@user-cz3yc8he4f
@user-cz3yc8he4f 3 жыл бұрын
ስታምሩ 💋💋💋
@selam3735
@selam3735 3 жыл бұрын
Gobez nesh betam
@addisalemalemu9748
@addisalemalemu9748 3 жыл бұрын
Tafachiye konjo
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
Good job
@aemubelay46
@aemubelay46 3 жыл бұрын
ብጣም ደስ ትላላቹህ
@areefaamara9312
@areefaamara9312 3 жыл бұрын
ስወድሽ
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
Wow አዚዛዬ በጣም ድካም እለሁ በርቺ ማሬ ቤተስብ እንሁን ድምርኝ ።
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
አዚዘዬ ሰወድሸ እኮ ❤
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 3 жыл бұрын
አይ አዚዛየ አሜሪካንማ ቀልድ የለም የቤቱም የውጪውም የኛው ነው ልመጂው
@user-cg1uc5wc6r
@user-cg1uc5wc6r 3 жыл бұрын
አዚዛዬ እንዴት እንደምወድሽ
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 3 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ ባለሙያ ልጅሽም እንዳቼ ቅመም ናት እድሜ ጤና ከነመላዉ ቤተስብሽ ይስጥሽ ውድድድ
@fatmahaulolo1934
@fatmahaulolo1934 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@halimoibrahimhassan-lg3gg
@halimoibrahimhassan-lg3gg Жыл бұрын
❤❤
@yanokonjo1773
@yanokonjo1773 3 жыл бұрын
አዙትዬ ቤትሽ ገባሁ
@kunairift5161
@kunairift5161 3 жыл бұрын
Betam des yelele gin hulim habesha lebes lebeshie ebakeshe
@qaws4438
@qaws4438 3 жыл бұрын
ጡሩ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
ቻናሌን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ውዶችየ ስለመልካምነታችሁ እግዚያብሄር ያክብርልኝ🙏❤️
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
ስለ’ሷ -  'አቤት! የአርቲስቷ ግቢ'
14:35
EBC PROGRAMS
Рет қаралды 49 М.
POV Anxiety became a dad, but... | Inside Out
0:34
Future Fun
Рет қаралды 9 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 6 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,1 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 10 МЛН