ስለ’ሷ - 'አቤት! የአርቲስቷ ግቢ'

  Рет қаралды 41,350

EBC PROGRAMS

EBC PROGRAMS

15 күн бұрын

ስለ’ሷ - 'አቤት! የአርቲስቷ ግቢ'

Пікірлер: 60
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 12 күн бұрын
ከምትወጅው ተፈጥሮ ጋር እድሜ ጨምሮ እግዚአብሔር ያቆይሽ እህቴ! በጣም ነው ነፍሴ ሀሴት ያደረገችው።የተፈጥሮ ወዳጅና አድናቂ ነኝ።እጅሽ ይባርክ።
@munakasim4411
@munakasim4411 13 күн бұрын
እኝህን ትልቅ እናት የጥበብ ሰው ባለሞያም ባለውለታም አቅርባቹህ ምናለበት የሙዚቃውን ክላሲካል ብተውት ወይም ብቀንሱት ድምፁ እንዴት እንደሚረብሽ 😢
@Nolawieneye
@Nolawieneye 13 күн бұрын
እናትህን ቲክታክ ክፈትላትና እያንዳንዱን እጽዋት ምን እንደሆነ እንዴት እንደሚያድግ የሚፈልገውን እንክብካቤ ብትፖስት ለሌላው ትምህርት ነው ለእርሷም ገቢ:: እንዲህ ያሉ ሰዎችን ፈልጎ ማውጣት ብዙ ጥቅም አለው:: እርሷ የምትነበብ መጽሐፍ ነች:: ታሪኳን በጥያቄና መልስ አድርገህ ብትፖስተው እርግጠኛ ነኝ ብዙ ታተርፋላችሁ:: እኛም እንጠቀማለን::
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 10 күн бұрын
Yeah, well said!
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 12 күн бұрын
Amazing lady we really need her to teach the new generation she need bigger place + for the children more dolls with Ethiopian culture 🙏🏽 💚💛❤️💗
@meseretbahiru5380
@meseretbahiru5380 13 күн бұрын
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው 🙏
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 13 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ሴት የኔ ውድ
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 13 күн бұрын
You are a good example for the younger generation Gid bless
@benai5241
@benai5241 10 күн бұрын
Menbi good to see you after long time 🎉 ከድሮ ጀምሮ በጣም ታታሪና ጎበዝ አርቲስት ናት
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 13 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛዋም ዬህቺን አርቲስት በማቅረብሽ ልትመሰገኚ ዬገባል
@user-cm1xj5fq3e
@user-cm1xj5fq3e 12 күн бұрын
ትንሿ ኢትዮጵያን ነው ያየሁት ። ከቤተመንግስትና ከአርቲስቷ ጊቢ የመጕብኘት ምርጫ ቢሰጠኝ የአርቲስቷን ጊቢ ም መርጥ ይመስለኛል።
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 7 күн бұрын
እያስጎበኘች ገቢ መፍጠር ትችላለች
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 12 күн бұрын
አቤት በየቤቱ ስንት ጀግኖች ተደብቀዋል! opportunity በማጣት ብዙ ታላት ችሎታ ያላቸው ስወች ተደብቀው ቀርተዋ! በርቱ
@sabayaie2110
@sabayaie2110 Күн бұрын
መንበረ ስለ የሁሽ ደስ ብሎኛል የረዥም ዓመት ጓደኛና የዋቢ ሸበሌ ሱቅ የበለጠ በአንቺ ስራዎች ነበር የሚታወቀው
@KoniBk-js9ql
@KoniBk-js9ql 12 күн бұрын
ሰላም መንበረ ከረጅም ጊዜ በሁላ አየሁሽ በጣም ደስ አለኝ ስራዎችሽ ድንቅ ናቸው ።
@samsom1388
@samsom1388 12 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጠዋት
@user-tu2ti9wp1i
@user-tu2ti9wp1i 12 күн бұрын
ቦታዋ የት ነዉ መጎብኘት ከተቻለ
@Anumma572
@Anumma572 12 күн бұрын
ተባረኪ ቦታ እንድታገኚ ፈጣሪ ይርዳሽ
@aberalemma
@aberalemma 13 күн бұрын
የሚያስድንቅ ተሰጥኦና የተፈጥሮ ፍቅርን አየን ። በርቺ ። መጥቼም ልጎበኝሽ እፈልጋለሁ ። የት አካባቢ ነው ያለሽው?
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 10 күн бұрын
Ewinet new, enem mehed efeligalehu!
@EtenashFeyisa-uh4xt
@EtenashFeyisa-uh4xt Күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wosenegetaneh7711
@wosenegetaneh7711 3 күн бұрын
Strong Mother 💯
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 13 күн бұрын
KZbin ቢከፈትላት እና ያላትን ለህዝብ ብታሳይ ታሪክም አላት እና በዩትዩብ እናያታለን ብለን ተስፋ አለን
@Addisnews-iq6hc
@Addisnews-iq6hc 13 күн бұрын
እባክሽ የት አድራሻዋን ማግኘት ይቻላል?
@selamademsung5995
@selamademsung5995 19 сағат бұрын
በጣም ያማራል❤❤
@TigistTigist-kh5ji
@TigistTigist-kh5ji 11 күн бұрын
❤❤❤እንዴት የሚገርም ነው ረጅም እድሜ ጤና እመኛለሁ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 8 күн бұрын
በዚህ ዘመን ቤታችሁን በአደባባይ ማሳየት በጣም አስጊ ነው በአሁኑ ስአት ኢትዮጵያ ውስጥ ነፍስ ጡር ሴት ገለው የቤት እቃ የሚዘርፉበት ሀገር ነው
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 13 күн бұрын
What a pretty home #EnchantingGarden ✨✨✨ you are so blessed Art & Nature gifted you a creative streak to turn them into a sight of Beauty 😍😍😍
@meseretww
@meseretww 11 күн бұрын
መምበረ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እሚገርም ነው ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ❤መሰረት ወንድአፍራሽ::
@user-er5pe5gc9q
@user-er5pe5gc9q 12 күн бұрын
Thunb up, so beautiful Menbiye, I can't believe you did it! Respect❤
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by 12 күн бұрын
Enme metche begobeghute. Betam yameral. Ejote ybarke❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yonashagos1157
@yonashagos1157 12 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ሞዴል የምትሆን ብርቱ ሴት ናት።
@forest5675
@forest5675 12 күн бұрын
Wow ደስ ይላል ለዕውቀት ብታካፍይን ብታስተሚሪን ተባረኪ።
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 8 күн бұрын
ይህቺ ጥንብ ጋላ አዳነች እንዳታፈርስው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 20 сағат бұрын
I wish Ethiopian government gives her land❤
@SoloTess-ww1rs
@SoloTess-ww1rs 13 күн бұрын
Egzeabehre edemashene yarezemawu endete matadale nawu beawunate im so happy to see yagrea lege i wish you a long life
@enanuayano3969
@enanuayano3969 8 күн бұрын
መንቢ ጎበዝ መሆንሽ በአለም ይታወቅ ውድ እህቴ አድናቂሽ ነኝ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 13 күн бұрын
ኡፍፍ.. ምንአለ ሙዚቃውን ብትቀንሱት?? እኒህን የመሰሉ ባለሙያ አቅርባችሁልን እንዴት አድርግን ቁምነገሩን እናዳምጥ? ኤዲያ!
@tedamy1698
@tedamy1698 11 күн бұрын
ሰሞኑን የመኖሪያ ግቢአቸውን በዕፅዋት እጅግ ያሳመሩት ሰው ቪዲዮ ቲቪ ላይ ባልተመቸኝ ቦታ ላይ ሆኜ ትንሽ ዓይቼው ነበር፣ እስቲ ልቀቁልን?
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 11 күн бұрын
ጀግኒት
@eveali6794
@eveali6794 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 12 күн бұрын
Betam jegna set
@dcghetto
@dcghetto 7 күн бұрын
Menbere lijeneten astaweshigne 5 butterfly 🦋 be 5 cents seneshetelishe yesefer lijoch tesebesen bewerefa kezan ice cream teshetu neber bezaw santim melsen engezalen ke 35 amet befeit 45,44 kebele seferen astaweshigne dereje gudetanem bemayete betam des blognal father and mothern betam astawesachewalew egziyabher edmena tena yestishe
@user-fc5bh2jm9j
@user-fc5bh2jm9j 13 күн бұрын
she is a class ,tadila
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 12 күн бұрын
ያች የተርገመች አዳነች አበቤ እንዳታፈርስባት እንዳትቀማት እግዚአብሔር ይጠብቃት🙏🏿
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 11 күн бұрын
Minew. Adanechi. higawi. Bota. Taferisalechi. Ende. kinatamochi .
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 8 күн бұрын
እኔም እሱን ነው የፈራሁት በዝህን ስአት ስዎች ቤታቸውን ባያሳዩ ይመርጣል
@hanaeshetu2714
@hanaeshetu2714 13 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯
@lemlemdema567
@lemlemdema567 12 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍
@seashenafi8213
@seashenafi8213 13 күн бұрын
Waw wedfit kelge gar semta enmtalen lege vtam Kunst twedalch adnakisch nen❤❤😂❤
@thomaskibret7453
@thomaskibret7453 12 күн бұрын
It’s a great job and amazing, further this how to find her , please leave her contact details. Stay blessing
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 12 күн бұрын
እንዴት የምትድነቀ ሴት ናት
@seashenafi8213
@seashenafi8213 13 күн бұрын
Hulum Art new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lydiemarsaud209
@lydiemarsaud209 2 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤩😍🙏
@maazawoldemicheal
@maazawoldemicheal 7 күн бұрын
gaztnawa lerseshe yemtawre new yemtmseyw . gemseshe betame yerbshal
@tegestejade2671
@tegestejade2671 11 күн бұрын
❤️💚💛❤️😍😍😍🤗🥰🥰🥰
@samuelberhanu-ot2ot
@samuelberhanu-ot2ot 10 күн бұрын
ይሄም ከኮሪደር ልማት አያመልጥም ፣ ፈረሰ በዚሁ ቻናል የጠብቁን
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Kate Brush
Рет қаралды 27 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 69 М.
ዘናጯ ዲፕሎማት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን
25:39
Fana Television
Рет қаралды 32 М.
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42