በ12 መላዕክት ከገነት አፈር አምጥተው የተመሰረተ ቦታውን የረገጠ ሲኦልን አያያትም ! | የታምርና የፈውስ ቦታዎች ገፀ ገዳማት

  Рет қаралды 13,306

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ

6 ай бұрын

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereel...
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereel...

Пікірлер: 74
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 Ай бұрын
የጻድቁ_አባቶታችን በረከት ረዲኤታቸው እንዲሁም አማላጅነታቸው አይለያየን::
@user-wz5yo7up5u
@user-wz5yo7up5u 5 ай бұрын
በስማአብ አስደናቂ ታምር ነው ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ለቅዱሳን አግዚአብሔር በቅዱሳን ላይ አድሮ ድንቅ ታምር ነው የሚሠራ ከስደት መልሶ ለደጃቸው ለመረገጥ ያብቃኝ 💚💛❤️💒✝️🕯️🕯️🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@hamiddino7826
@hamiddino7826 5 ай бұрын
እግዛብሔር ሰራው እፁብ ድንቅ ነው አይመረመርም ለደጁ ያብቃን🥰🥰🥰🥰
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 ай бұрын
እጹብ ድንቅ የአምላክ ስራ እማማ ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት ምድራዊው ገነት ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን 😢😢😢የአባቶቻችን በረከት ይፈርብን 😢😢😢😢
@Maria_Henock
@Maria_Henock 5 ай бұрын
ይህን ድንቅ ታምር አዳምጥ ዘንድ የፈቀደ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን።
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለበረከቱ ለደጁ ያብቃን ለሀገራችንም እግዚአብሔር ይራራልን ይህን ዘመን ይሻርልን መልካሙን ያድለን አሜን
@manycell9813
@manycell9813 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ከሰደት መልሶ የተቀደሱ የተባረኩ ቅዱሳን ያሉባት ሀገራችንን ለመርገጥ ያብቃን
@ironman6973
@ironman6973 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ፈቃድህ ይሁንና ለደጅህ አብቃኝ
@lemlemdemissie7186
@lemlemdemissie7186 5 ай бұрын
እኔ በጣም ያመኛል ለበረከቱ ተሳታፊ አድርጎኝ ለቤቱ ቢያበቃኝ ደስ ይለኛል ጅሮዬን አሞኝ ሆስቢታል ቀጠሮ አለኝ ሰምኑ ሚዲያዉን መከታተል ጀምሬ አርብ እለት ነዉ ማየት የጀመርኩትእስከአሁን ድርስ አለማወቄን በጣም ቢገርመኝም አሁን ግን ታምራቶችን እየሰማሁ እገኛለሁእየሰማሁ በጣም አመመኝ ቅዳሜ ሌሊት 6 /20 ደቂቃ ላይ ተነስቼ ስእለ አድኖ አለ እቤቴ በኩባያ ዉሃ ቀዳሁና የበርሜሉ ቅዱስ አንተ ማርኝ ብዬ ጠ ጣሁት ስጠ ዉ የቤተ ክርስቲያን እጣንእጣን አለኝ ከዛ በሃ እንቅልፍ ተኛሁ ቤቱ ብሄድ እድናለሁ እርግጠኛ ነኝለቤቱ ያብቃሽ ብላቹ ፀልዩልነኝ እባካቹ
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 5 ай бұрын
እህቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዛ ለተቀደሰ ስፍራ ያብቃሽ ጨርሶ ይማርሽ
@alshaibani8594
@alshaibani8594 5 ай бұрын
ውዴ እሱ ለቤቱ ያብቃሽ እናትዬ አይዞሽ ትድኚያለሽ እና ሀገር ውስጥ ከሆንሽ ሂጂ ውዴ ሆስፒታል እንዳትሆጂ እሱ ያድንሻል እሺ እመኚ እንደሚያድንሽ እመቤቴ ማርያም ትዳብስሽ🥰🥰🥰🥰
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃሽ ሰማእቱ ይማርሽ
@jay-jay7567
@jay-jay7567 5 ай бұрын
አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማርሽ
@BouzaDagne
@BouzaDagne 5 ай бұрын
እመብርሀን ትማርሽ
@sam16sammy23
@sam16sammy23 5 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው ብልዋል ጠቢቡ ሰለሞን ለእኛም በሐፂያታችንና በተለያየ ነገር የተሸፈነብንን አንስቶልን የነዚህን ድንቅ መንፈሳዊ ቦታዎች ለመስማት,ለማየትና በቦታው ደርሰን ለመባረክ ያብቃን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 5 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ለደጁ ያብቃን!
@user-ev7ek8im6q
@user-ev7ek8im6q 5 ай бұрын
አቤቱጌታሆይ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፈቃዱይሑን
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን በርከት ይደርብን በርከታቸው አይለየን የቅዱሳን አባቶችን
@mekonenig1331
@mekonenig1331 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀቤቱ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፍቃድ ይሁን ና ለደጅህ ያብቃኝ እናመስግን አለን አማን አማን አማን።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 5 ай бұрын
ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን። አነጋገርህ እራሱ እንደውሀ ይፈሳል ታድለህ። ልዑል እግዚአብሔር እኛንም ለማየት ያብቃን።
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 5 ай бұрын
በእውነት ይደንቃል እፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን ይድረሰኝ እኛንም ለደጁ ያብቃን በእውነት መታደል ነው
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 5 ай бұрын
ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤ሰይፈ ስላሴ❤ብላችሑ በፀሎታችሑ አስቡኝ💒💒💒
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 5 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜንየመላይክት፣የፃድቃን፣የሰማይታትበረከታቸው፣ረዴታቸው፣ይደርብን፣ለወንድሞቻችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ለደጃቸው፣ያብቃን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 5 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን
@fantualemu1747
@fantualemu1747 5 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤❤❤
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 5 ай бұрын
ፈቃዱ ይሁንና ለደጁ ያብቃን❤❤
@user-tk6xp8tp7b
@user-tk6xp8tp7b 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አቤቱ ፍቃድ ይሁንና ለደጅህ አብቃን
@BouzaDagne
@BouzaDagne 5 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ይሕወትን ያሠማልን ❤ቀጣይ በጣም ያጓጓል የቁዱሳንን ታሪክ መስማት
@saramalatha9286
@saramalatha9286 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሳማልን
@samrawitmengistu5037
@samrawitmengistu5037 5 ай бұрын
አንቲ መልካም ሰው ብዙ ገዳማቶችን ከነሙሉ ማብራሪያ እየሰጠኸን እያብራራህ እያስተማርከን ብዙ ገዳማትን እንዳይ እንዳውቅ የረዳኸኝ ወንድሜ, ከነ አንለይ ዘማሪ ዳዊት ጋር ስላየሁህ ደስብሎኛል አሁንም በርታልን
@fandsha386
@fandsha386 5 ай бұрын
አንትየ የኔ መልካም ወንድም ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድማለም እኛንም ለደጁ ያብቃን
@lidacall9142
@lidacall9142 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@emebetbogale2925
@emebetbogale2925 5 ай бұрын
እባካችሁ ጉዞ ቢዘጋጅ መድሐኒያለም ለነዚሕ ቦታ ያብቃን አሜን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 5 ай бұрын
amen egzabher ymesgion ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ አብቃኝ🤲✝️💚💛❤
@momjon5485
@momjon5485 2 ай бұрын
ሰለ ኣወነ ሃደራ ትንሽ ለጨምር ሜፍትሄ ሰራይ (ከመተት እሰራት ) የሚፈታ መፅሓፍ አለ የሚደገም የ አይነጥላ የሚደገም መፅሓፍም አለ እናም ደሞ እምነትም የሚሰጥ ኣለ እምነቱ የትኛውቦታ አብሮህ ማድረግ ይቻላል ምክንያቱ ከመተት እሰራት በመፍታት ይታወቃል መተት ቢደረግብህ ኣይሰራም ሰለዚ እምነቱ ቤት ውሰጥ ይቀበራል ፣ ይንጠለጠላል፣ በርሳላይ መያዝ ይቻላል ምክንያቱም እምነቱ ለመተቱ ያመክነዋል አይሰራም
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 ай бұрын
Amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine amine ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rowcellel209
@rowcellel209 5 ай бұрын
ዕፁብ ድንቅ ነው
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰራው ከአእምሮ በላይ ነው
@emuyilma1048
@emuyilma1048 5 ай бұрын
እመብርሃን ፈቅደሽ ለደጁአብቂኝ
@Yordi_melese
@Yordi_melese 5 ай бұрын
እህት ወንድሞቼ ሰውነቴን እንደ እሳት እያቃጠለኝ 4 ዓመት ሙሉ እያመመኝ በሽታው ሀኪም ቤት አልታወቀም እና አሁን ተስፋ ቆርጬ ነው ያለሁት ፀበል ወይም እምነት ካልችሁ 🙏ሰማዕቱ ለደጁ እስክያበቃኝ ድረስ
@user-bq8pu3ko7y
@user-bq8pu3ko7y 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@JosephBelay-uq6om
@JosephBelay-uq6om 5 ай бұрын
Yihenn hulu bereket yizen yesewu awure mehonachin yasaznegnal!
@MedhanieBerhane-io8lu
@MedhanieBerhane-io8lu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tinsaetube1899
@tinsaetube1899 5 ай бұрын
ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል ሥጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጠጣ የዘላለም ሕይወት የለውም ተብሎ በቅዱሱ መፅሐፍ ተፅፏል" ሰው ንሰሐ ሳይገባ ሳይቆርብ ቦታውን ስለረገጠ ብቻ ሲኦልን አያይም የሚለው ከወንጌሉ ጋር አይጋጭም?በትህትና መልሱልኝ
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 5 ай бұрын
መምህር እኔ የደብረ ዳሞው ገዳም በገመድ የሚወጡበት ሁሌ ያስደምመኛል የልዑል ቸርነቱ❤ ገመዱ እየተቀየረ ነው? ወይስ ሁሌም እሱ ነው? የአለም ሁሉ ህዝብ ሲወጣ ሲገባበት አይበጠስም? የምታውቁ አሣውቁኝ በማርያም "የአምላኬ ስራው ድንቅና ግርምት ነው!!" አምናለሁ🙏
@lijjalemyared
@lijjalemyared 5 ай бұрын
አንቴ አውቀዋለሁ ድንቅ ልጅ
@user-hl8iw7ye8n
@user-hl8iw7ye8n 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-jl2wh1gv6w
@user-jl2wh1gv6w 5 ай бұрын
ቦታው ድ
@user-ls7su5ib1k
@user-ls7su5ib1k 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mnaatyobi1395
@mnaatyobi1395 5 ай бұрын
አቤት አምላኬ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 5 ай бұрын
YeEgzabher sira. Etsub dink new. Slezih ledeju yabkan.
@sifen5
@sifen5 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 5 ай бұрын
ወንድሞቼ፣ስልክ፣ቁጥር፣ብትፁፍልን፣ከይቅርታ፣ጋር
@HewanTaye
@HewanTaye 5 ай бұрын
Length ybikage
@user-jl2wh1gv6w
@user-jl2wh1gv6w 5 ай бұрын
ቦታው የት ነው
@getnetreda676
@getnetreda676 5 ай бұрын
Boraw yet newe?
@user-ed6ee9fo9o
@user-ed6ee9fo9o 5 ай бұрын
ወይ ጉድ coverun አይቼ እንዴት ጓጉቼ እንደገባው ገዳሙን ለማየት ብልጥ ናቹ ሰው እንዲገባ የምታረጉት ነገር ግን
@tewodrosgashaw6020
@tewodrosgashaw6020 5 ай бұрын
እረ የት ነው ቦታዉ የሚገኝው?
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 5 ай бұрын
ጎንደር ውስጥ ነው እኔም አላቀውም ግን ከነሱ መረጃ መውሰድ ይቻላል አለ ብዙ ቪድወ ላይ ሁሌም ይናገራሉ
@HabasiKarita
@HabasiKarita 5 ай бұрын
yt nwu wndim
@tzm6910
@tzm6910 5 ай бұрын
ሰው በዚህ ልክ እንዲህ ይጃጃላል ! ኧረ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹሕ ። 12ሺሕ መላእክት የመሰረቱት ? ስራፈት ሌቦች ።
@Jokercom1990
@Jokercom1990 5 ай бұрын
ውሸት ብቻ እዉነት በኢትዮጵያ ፈውስ ካለ ስለምን ይሄ ሁሉ ሰው ያልቃል መረገም ስለሆነ ነው እንጂ መጀመርያ ከሀጥያት ውጡ ፈውስ፣ድነት፣ለውጥ፣እድገት ፣አድነት እንዲኖራቹ ከፈለጋቹ ሀገሪቱ ከሌላው አለም እኩል ትሁን የምትሉ ከሆነ መጀመርያ ከጥንቁልና ውጡ እናተ ከጥንት ጀምሮ እስካሁን ሴጣን በማምለክ ነው ያላቹት የናተ አስተምሮ ሁለት እምነት እንዲኖር ነው ያረገው አስመሳይ ናቹ እውነት ለመናገር በአለማችን ላይ ካሉ ሀግራቶች ሁሉ ፈጣሪን በማርከስ ደረጃ እንደ ኢትዮጵያ የለም በአለም ላይ ላለ ችግር ሁሉ ተጠያቂ እናተ ናቹ ቡዳ፣አስጠንቃይ፣ጠንቃይ፣ዘረኛ፣ክፉ፣አስመሳይ፣ውሸታም፣ይሄ ሁሉ ያሁኑ ትውልድ መገለጫ ነው ይሄን ካላቆማቹ 1000000 አመት አሁን ባላቹበት ትቀጥላላቹ እውነት እውነት እላቹሀለው
@meserettadege9387
@meserettadege9387 5 ай бұрын
Lib yesteh men yebalal 😅hulem berasachen sideres new yemigeban
@sam16sammy23
@sam16sammy23 5 ай бұрын
ማነህ joker እንደአንተ አይነቱ የአዕምሮ ስንኩልነት ላጋጠመው መልስ ስለማያጡ ትክክለኛው ቻነል ላይ ነው ያለኽው ከመደወልህ በፊት ለምስክርነት ከተለቀቁት አንድ ሁለቱን ፀጥ ባለ ቦታ ላይ ጋለል ብለህ ተመልከታቸው ታዲያ የምታያቸው ድንቅ የልዑል እግዚአብሔርን ፈውሰ ድህነትን, ምህረትና መባረክን አሜሪካ, G7 ወይም G20 የሚባሉ ሀገራት ላይ አይደለም እምዬ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ነው!!!
@kasootube21.6mery.Love.
@kasootube21.6mery.Love. 5 ай бұрын
የሰዉ ቤት መቶ መሠደብ አይከብድም ምን አገባ ከልተመችህ አለመያት ነዉ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ የዲያቢሎስ ልጆች ማን አለ እንደኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን ከነሙሉ ክብሩ የምታመልከው ልቦና ይስጣችሁ እንደ እናንተ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ንፂሂቱ ቅድስቲቱ ለሆዷ አታድርም ቤታችን ሰማያዊ ነው ኦርተዶክሳዊያን እርር በል ዲያቢሎስ ለዘላለም
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 44 МЛН
የሙታን መንፈስ ምልክቶች ሥራ ላይ ያስተኛኛል Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
20:23
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 25 М.
Крика помощи 😢
0:51
Ишутин богат душой
Рет қаралды 3 МЛН
Скулбойчик
0:15
NIK
Рет қаралды 2,7 МЛН
变身! #小丑#shorts
0:16
好人小丑
Рет қаралды 7 МЛН