በ19 ጉድጓድ የግድቡን ውሃ ግማሽ የሚሆን ነዳጅ ተገኘ በኢትዮጵያ ነዳጅ የሞላባቸው 5 ቦታዎች

  Рет қаралды 75,264

Tilet - ጥለት

Tilet - ጥለት

Күн бұрын

ስለኢትዮጵያ የነዳጅ ማውጣት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
Petroleum, Oil, and Gas in Ethiopia History of Exploration የሚለውን ይመልከቱ
allaboutethio....

Пікірлер: 118
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Ай бұрын
እኛ የቸገረን ለዘረኝነት መዳኒት ነዉ
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 7 күн бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ አትዮጵያዬ
@selomiewakjira
@selomiewakjira 12 күн бұрын
Peaceful ✌️ ❤for 💙 Ethiopia 🇪🇹 🙏🏻 ✨️ 💖 ❤️
@A-ic7sw
@A-ic7sw 2 ай бұрын
የኛ ድህነታችን ጦርነትናዘረኝነት እንጂ ነዳጅ ማጣት እደለም
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 2 ай бұрын
እኛ አሁን የናፈቀውን ከነዳጅም በላይ ሰለም ነው ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ይስጠን።
@SitinaSitina-c2x
@SitinaSitina-c2x 15 күн бұрын
አላህ ይርዳህ ብዙ ትሰራለህ ጠላቶችህን እግርና እጃቸውን ይያዝልህ አሚንአላህ ያዲክማቸው አብይማሻአላህአላህ ከጎንህ ይሁን
@BezuBati
@BezuBati 2 ай бұрын
Egziabeher Ethiopian Yebark!!!
@AsefawKebede-d3v
@AsefawKebede-d3v 2 ай бұрын
ወሬ ምን ይሠራል በተግባር ሲታይ ነው።
@Tamna-oh7fe
@Tamna-oh7fe 2 ай бұрын
I'm very happy am from Ethiopian ❤❤❤
@ERMY-1972
@ERMY-1972 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከነጭ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ነፃ የምንወጣበት ስዓት ደርሷል
@bekeleayele5614
@bekeleayele5614 2 ай бұрын
አገሬ ለምለሟ አንድነት ፍቅር መተሳሰብና መተባበርን አምጥተን ዓለምን እንደምንቀድም አልጠራጠርም።።
@birtukanSeid-t9h
@birtukanSeid-t9h 2 ай бұрын
መላው ኢትዮጵያዊያን የሚጠቀሙበት እንጅ የተወሰኑ ግለሰቦች የሚበለፅጉበት እንዳይሆን በፈጣሪ አደራችሁን የሚመለከታችሁ የኑሮ ውድነትና የመብራት ችግር በጣም በዝቷል ይህን በመጠኑም ቢሆን ሚቀርፍ ይመስለኛል ለአገሩ ተቆርቃሪ ይብዛልን የህዝብ ችግር እንደራሱ ሚያስብ ሰራተኛ ይብዛልን ሰው ፓራላል ሳይሆን ኔጌቲፍ ነው ሚራመድ
@GebreAdmasu-ki6no
@GebreAdmasu-ki6no 17 күн бұрын
I am an Ethiopian who from biggining of oil wells and completely supervised the AGOCO of Libya . I was in Harrge eeyne when Mobil found oil
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !"!!
@محمدمحمود-م7ر6ع
@محمدمحمود-م7ر6ع 2 ай бұрын
አልሀምዱልላይ ፈጣሪ ይመስገን
@brahanugetuassefa5453
@brahanugetuassefa5453 2 ай бұрын
ማን ወደ ሀብት ማማ መውጣት ይጠላል ችግሩ መሪ ጠፋ እንጂ ፣ የሚገርመው ይህ የነዳጅ ጉዳይ እንቆቅልሽ የሚሆነው ለምን ይሆን ? ግምቴ ጋዜጠኛው እንዳለው ቁርጠኛ መሪ የማጣታችን ምክንያት ይሆን እንዴ ብዬ አምናለሁ፣ ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሄው ምንድን ነው ብዬ ሳስብ የደረስኩበት ድምዳሜ ብሄራዊ መግባባቱ የተባበሩት መንግስታት ያስቀመጣቸው መስፈርቶች ን መሰረት ተከትለን ገለልተኛ አካላትና ታዛቢ የውጭ መንግስታቶች ባሉበት በአጠቃላይ በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ በሰላማዊም ሆነ ፣ ነፍጥ ያነገቡትንም ያካተተ ብሄራዊ ምክክር በአስቸኳይ እንዲካሄድ ተደርጐ የህዝብን ይሁንታ ያረጋገጠ ¡ ህገ ህዝብ ! (ህገ መንግስት) ተቀርፆ እንደ ሩዋንዳ በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ሀገራዊ ራዕይ ያላቸው ጠንካራና ምራቅ የዋጡ ጐበዝ መሪዎች ከአክሳሪው ጠባብ አUዳዊ ብሄርተኝነት የፀድ እውነተኛ የሀገሪቱ ምሁሮች ወደ ስልጣን መተው ሲያስተዳድሩ ብቻ ነው ። ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 25 күн бұрын
@@brahanugetuassefa5453 ኢትዮጵያ እንደኣሁኑ ኣይነት መሪ ኣግኝታ ኣታውቅም።ይህ መሪ ኢትዮጵያን በኣጭሮ ጊዜ ሊለውጥ የሚችል መሆኑን የተሰዱት ጠላቶቻችን ናቸው።ልብ በል፣ ይሕ ሰው ኦሮሞ ነው። ከኣማራውም ከትግሬውም በላይ የሚበጠብጡት የኦሮሞ ሸኔዎች ናቸው ለምን ይመስለሓል ቀጥሎ የትግራዮቹ ይዋጉታል የኣማራዎቹም እንደዚያው።ከሁሉም ጀርባ ግን ግብፅ ኣለ። የነሱ ኣላማ ደግሞ ሐገራቸውን የሚያፈርሰው የኣማራና የኦሮሞ ጦርነት ነው ብለው ስለገመገሙ ነው። ኣብይ 10 ኣመት የሠላም ጊዜ ቢያገኝ መሠረታዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ይኖራል።ከጥላቻ ወጥቶ ማየት ያስፈልጋል።
@XristoforosMoskofidis
@XristoforosMoskofidis 2 ай бұрын
It is wonderful that every thing becomes together beautiful. The prime minister Dr Abiy is a great leader. Prosperity of Ethiopia is real. ❤
@TerefeNegera
@TerefeNegera 16 күн бұрын
It is good ,l am hapy!
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 3 ай бұрын
ምን ያስጎመጁናል ያውጡና ያንበሽብሹና።
@AMANOKabeto
@AMANOKabeto 3 ай бұрын
አላሁ አክበር
@naolnaol744naol9
@naolnaol744naol9 2 ай бұрын
Please yanadajun Nagar batawaraw das yilanyal
@temesegenlalaro7281
@temesegenlalaro7281 21 күн бұрын
በመዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞንም የድፍድፍ ነዳጅ አለን ግን በመንግስት ተረስተናል፤ ባንዳዎችና ሴረኞች እያፋጁን ነው ።
@yusufkassahun
@yusufkassahun Ай бұрын
በአብይ ዘመን መልካም መልካም ዜና ብቻ እየሠማን ነው ደግሞም በተግባርም እያየን ነው አሏህ አኽያችንን ይጠብቅልን እሱ ምርጥ እትዮጽያዊ ነው
@BothBoth-c6w
@BothBoth-c6w 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሀፍታም ምድር ናት ሰላም ለኢትዮጵያ
@yifrutamirat5522
@yifrutamirat5522 14 күн бұрын
እንደወቅቱ ፓስተሮች ልብን ማሞቅ ብቻ በዛብን፣ በማንተማመንባቸው መሪዎች ፣ ስለነዳጅ ማውራት አይገባኝም ።
@SilasAdeFiche
@SilasAdeFiche 4 күн бұрын
መቼ ይሁን ከበረከቱ የምንቋደሰዉ? 5:26
@userasd5115
@userasd5115 2 ай бұрын
አላህሠላምያምጣልንያርቢ😢😢,በጠአም
@antish340
@antish340 16 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው እኛ እርስ በርስ በመበላላት የአለምን ሪከርድ ከመስበር ውጭ ሰርተን ለመለወጥ ገና ብዙ ብዙ ይቀረናል።
@amrelad
@amrelad Ай бұрын
Masha allha
@tegegnhaile
@tegegnhaile 2 ай бұрын
Tanks
@TeddyTeddy-tm3le
@TeddyTeddy-tm3le 2 ай бұрын
Thanks god,just use it.dont talk about it.peace&love to ethiopia.bless ethiopian pepole. &the generation.poverty will disappear,when we stand together.stop the negative ideas each other.love make us great.union make us strong. The country pepole look each othe like brothr &sister,that is the only way give us sucess,we are not enemies.dont listen the devil.we can make it in jesus name.bless ethiopia,more&more.
@veronicamobile7662
@veronicamobile7662 Ай бұрын
Tewuna atishgilun
@NitroEthiopia
@NitroEthiopia 13 күн бұрын
የሞተ ፕሮፓጋንዳ ። ፋኖ ግፋ 🚀🔥🚀🔥💪💣💥
@AbrahamTeferi-im9xz
@AbrahamTeferi-im9xz 2 ай бұрын
A country gifted with precious natural minerals called poor makes me sick. Ethiopia seated above all kinds of natural minerals from the most precious mineral uranium to the fresh drinking water..My country Ethiopia isn't poor. Ethiopia will be great again. May God save Ethiopia from danger.
@foadnasir216
@foadnasir216 11 күн бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፈለች
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 2 ай бұрын
Ethiopia is very rich by nature but not by mgt. B/C of luck of management we are poor.
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 Ай бұрын
እርስ በርስ የሚባላ ሕዝብ እንዳላትስ የውቁ ይሆን?
@zeki2122
@zeki2122 Ай бұрын
Is that, if it is real we will have powerful country,
@tewodrostsegaye-q8m
@tewodrostsegaye-q8m Ай бұрын
ሊነጋ ሲል ይጨልማል
@biskut6932
@biskut6932 14 күн бұрын
ፈረንጆች ምን አሉ ኢትዮጵያን በባንዳ እንበትን ባይወራ ጥሩ ነው ይበታትኑናል ያባሉናል እግዚአቦሔር ይርዳን ሀብት መቼ አጣን ከመስራት ጦርነት መረጡል እኔ ብቻ የሚል ትውልድ ሰለተፈጠረ ነው
@GebreAdmasu-ki6no
@GebreAdmasu-ki6no 3 ай бұрын
A very good news and I was in ogaden working for desert locust control 1960 at the age of 19 and lucky enough to see the oil wells tried by mobiel and the camp they left even their cloths hanging on string and nobody was allowed near the mobil camp. The unbelivable rumor is difficult to comperhand it is because the ministry of mining was informed that soil from Ethiopia was sent abroad for testing and the ministry was upset rven though this was a necessary step by mobil. If you have difficulty in believing Iunderstand because I did not but truly this was the reason
@yohanneskassaye834
@yohanneskassaye834 12 күн бұрын
ውሃውም ተገድቦ ባመነጨው የኤሌክትሪክ ሐይል ዜጎቿ ላይ የታሪፍ መጨመር የመብራት መቆራረጥ አበዛብን እንጂ .....
@አሊያ
@አሊያ 2 ай бұрын
ወሎ ራሱ ወቶ መቸ አወጣችሁት
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
ፕሮፓጋንዳው ፈጀን እኮ መቼነዉ ይሄ ነዳጅ ወጥቶ ከአለም ህዝብ እኩል የምንኖረው ከልጅነቴ ጀምሮ ነው ስሰማዉ ያረጀሁት ነዳጅ እንዳለን የታወቀነዉ ግን ወሬ ብቻ ነው ሲወጣ ቀስቅሰኝ እንጂ አሁን አልሰማም የመንግሥት ካድሬዎች ወሬ ይመስላል ወሎ ላይ ከመሬት በላይ እየፈሰሰ ነው የኦጋዴን ተወዉ ለመጀመሪያ ሌላ ቦታ ያለው ይዉጣና አይነጥላዉ ይገፈፍለት እና ከዛ ሁሉም ይወጣል ግን በሀገራችን ባለሀብቶች እና በሀገር ባለሙያዎች ካልወጣ እንደ አረብ ተጎታች ነው የሚያደርጉህ ፈረንጅ መሰሪነዉ አስታዉቀዉም የጭቃ እሾህ ናቸው በራስ መተማመን በደንብ ያስፈልጋል ጀምሩ በቃ።
@Hailu-g9b
@Hailu-g9b 10 күн бұрын
Yet new yalew ?wendime?
@SehaleKiros
@SehaleKiros 2 ай бұрын
Desyilal selamum nedagunm ewnetunim metesasebunim yisten tesfayalew mengist new ena hulunm zega lehageruna lerasum yasib hulunim fetariyachin yasakaw
@BelacjewwmariamHaile
@BelacjewwmariamHaile 2 ай бұрын
Amen Belachew W/M.
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 2 ай бұрын
Selam lagerachen
@MelakuFantaye
@MelakuFantaye 2 ай бұрын
ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ በህልማችን ቅቤ ልታጠጣን ሞክረህ የአባይ ግድቡንያህላል አልክ ውሸታችሁስ መቸ ነው የሚያልቀው??ጥያቄ ነው::
@TayeKetema-jn4tt
@TayeKetema-jn4tt 3 ай бұрын
እግዘቤህር ብሎ ሊን ናደጅ ተጋኝቶ ሰው እንሆን።
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 Ай бұрын
ከዚሕ መንግስት በላይ ሰርቶ የሚያሰራ መንግስት ኣይመጣም እውነቱን ከተናገርን።
@asratgutema3066
@asratgutema3066 15 күн бұрын
Egna behonew balehonew telatoch benegrun were nekat bemanes yehon wyi gedelshent yehon balawekem ageraachenen Wed huwala azuret eygotetenat new leloch keg a eykedmun new
@tsehaygenetu8857
@tsehaygenetu8857 2 ай бұрын
ምነው ሰላም በዝቶልን ዘርኝነት ጠፍቶ በቅጡ በኖርን
@namusshariif2670
@namusshariif2670 2 ай бұрын
The OGADEN Gas belongs to OGADEN people. Ogaden is a colony and demanding for emancipation, When Ogaden is free the Ethiopians can trade and easly buy the treasure of Ogaden.
@EnyewBegashaw-jr2cc
@EnyewBegashaw-jr2cc 2 ай бұрын
ታድያ ምስሉ ላይ የምናየው ነዳጁን ያገኘው ነዉ ወይስ ድፍድፍ ነው
@DareBeyena
@DareBeyena 3 ай бұрын
Kezi befit yaluti meriwochi ethiopiaya wedefiti endatiramedi adiriguwal hizib le hizibi mahal andu yebelay andu ye betachi adirigow ithiophiyan waga asikefiluwL abso astewochi ahun yatarik eyebeqa nwu
@SehaleKiros
@SehaleKiros 2 ай бұрын
Hakin anizilelat letiru madinek legodelem bemenegager yihun Torinet bealemachin behulumal Hak binorgin minimtornet ayinorm hakuyehenew nedag manim alawetam enastewil tirugimirnew
@rahanarahana1077
@rahanarahana1077 2 ай бұрын
ዱቄት በአመድ ይስቃል ዱቄትና አመድ ከለሩ አንድ ስለሆነ ጣእሙ ተቀምሶ ብቻ ነው ሚለያዩ anyway ለማለት የፈለኩት እስኪ ምናልባት እውነትም ኑሮ ለሚስኪ ነው ማህበረሰብ በጠቀመው
@sarayayi6928
@sarayayi6928 29 күн бұрын
💚💛❤💚💛❤
@SitinaSitina-c2x
@SitinaSitina-c2x 15 күн бұрын
አንተ ሰራ ሌላው ያውራ ያውራ መሰራት የማይወዲ ይተቻል ሰለማይቺል
@girummulugeta6362
@girummulugeta6362 3 ай бұрын
በአንተ ቤት መንግሥትን ማሣጣትህ ነው። መሀይም።
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 2 ай бұрын
ከተባለኮ ቆየ ምን እንዳዲስ ታወራለህ ድህነትን ለመዋጋት ይቆረጠ አቋምና አንድነት አጣንጂ ሃብት መች አጣን የሴራ ሃገር
@alemayehudemissie3598
@alemayehudemissie3598 16 күн бұрын
40 አመት ሙሉ ሰማነዉ አምላክ ካላለ አይሆንም
@tsegashetmekuria2751
@tsegashetmekuria2751 10 күн бұрын
መለስ በዘመኑ አባይን ገድቦ በኢትዮጵያ ታሪክ የማይረሣው ታአምር ሠርቷል እሡም አባይን በመገደብ ነው፡፡ አብይ ደግሞ ሞት አይቀርምና ነዳጅ አውጥቶ ታአምር ሠርቶ ለዘላለም ታሪክ ሠርቶ ማለፍ አለበት፡፡ ፈጣሪ ይርዳን፡፡
@DeregeRufe
@DeregeRufe Ай бұрын
መለፍለፉ ምን አስፈለገው ?
@teshomenegassa2531
@teshomenegassa2531 2 ай бұрын
don't say Debrezeit!!!
@Kiya-zw2hz
@Kiya-zw2hz 2 ай бұрын
አብይካለ ገና ብዙ እናያለን
@KalebTurkey
@KalebTurkey 2 ай бұрын
Ebkchu tefakren enbla
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 3 ай бұрын
If you don't appreciate Dr AbiyAhmed who will be???.
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@MuaazHusen-mh7nm
@MuaazHusen-mh7nm 10 күн бұрын
Wanaif
@andayaman4097
@andayaman4097 2 ай бұрын
ጣልያን 5 ኣመታት የፋቃትስ ኣይታሰብም? ለምንድነዉ ምድረ ዉሸት የምትሆኑና ከዉሸትስ ምን ሚገኝ ሳንቲም ኣለ?
@fekadegebrehiwot2347
@fekadegebrehiwot2347 2 ай бұрын
74
@ANDAMLAKJ
@ANDAMLAKJ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamsganayle3362
@tamsganayle3362 2 ай бұрын
አይ ሰንት አመት ሰማን
@HailuEshetu-s8d
@HailuEshetu-s8d 2 ай бұрын
ነዳጅ ብዙ ጊዜ ተገኘ ይባላል ወሬው ሠልችቶናል
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 2 ай бұрын
ላማለኝበሰማይአሊቡዋንምአላይ የኢትዮጵያነዳጅ እቁልልጬ ቢባልእኩዋን ለደሀው ጠብአይልም ቱባ ነጋዴና ቱባ ባለስልጣን እምጥስምጥያረጉታል
@Matiwos-r5t
@Matiwos-r5t 2 ай бұрын
ያረጀ ፈሬ
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 2 ай бұрын
ንቦች የሚያልቁት ማር በሞሉተበት ግዜ ነው እንድንጋደል በር ባትከፍቱ ይበጃል
@demekechgonfa
@demekechgonfa 2 ай бұрын
Exactly👌 that's my idea too lots of country who has oil they've lost of problems so better not to dig the oil right now since we have to many problems but we will get one day in God time be patient 🤔🤔God bless Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 ай бұрын
ታድያ በችጋር ብተዣልቅ ይሻልሀል ?ደንቆሮ አትሁን ።
@demekechgonfa
@demekechgonfa 2 ай бұрын
@@Ya-rm4qp i guess you're the one who's deaf not me🤣🤣
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d Ай бұрын
መጀመሪያ ሰላም እንሁን።ታወቂ ሆነን መቸ ሰላም ሰጠን።ተገኝ አልተገኝ ምን ዋጋ አለው።
@sadasada6552
@sadasada6552 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Asdf123-d2u
@Asdf123-d2u 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤allah yrdash hgarachn alako kanchgar yhn amen dhnt baqan aw bhywat yl saw bazh nagar yyal allako kalbe nw dhnat baqan hgarchnn ardat allah hgarchnn aman salam adrglan amen ethiopia hlem tadgalan salam thnlan abshry hgare abyn asjamran andchrsnw ndjchnnm jamran anchrsalan aythosh hger ethiopia allako hgarachnn salam ydrgalan amen yrab hgare adglan qadamilan salam hnlan salamsh ybzh amma ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 2 ай бұрын
እባክህ የግድቡን ባር ግማሺ ብለህ አትናገር በግድዱ ሙሉ ያለውንዉሀ ብለህ አውራ የመናገር ልምድ የለህም እባክህ ይህ 85ብሄር ብሄረሰብ ተባልቶ እድያልቅ የፈለክ ይመስለኛል 3ብሄሮች ትግሬ አማራ ኦሮሞ ነቃን ብለው የደምመፋሰስ እንደ እድገት የመገዳደል ውድድሩን ለማስፋት ባታወራ ይሻለናል
@SitinaSitina-c2x
@SitinaSitina-c2x 15 күн бұрын
መጀመርያጪንቅላታችሁን አፂድ ብዛት አሜርካ ያላቹ
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
አቤት የዉሸት ጥግ። ስንት ዘመን ይሆን የዚ የነዳሽ ህልም የሚያበቃዉ።
@አሊያ
@አሊያ 2 ай бұрын
ኢቶቢ መግስት አላዴላትም ልጆቾ የዴም ነጋዴ ናቸው ስራ አይወዱም ግዲያጂ
@AliBira-g5d
@AliBira-g5d Күн бұрын
🇪🇹🫶❤
@WXY7007
@WXY7007 2 ай бұрын
ደብራዜይት አይበልም ብሾፍቱ ይበለል
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Ай бұрын
ወሬ ብቻ ባለፈው ሰውየው ነዳጅ ማውጣት ጀምረናል ብሎ ነበር
@mohammedabdellah6789
@mohammedabdellah6789 2 ай бұрын
ላም አለኝ በሰማይ ፥ ወተቷንም አላይ :: ሆነ እንጂ
@TizaluTerefe-zw4uq
@TizaluTerefe-zw4uq 19 күн бұрын
ጠጡት ብለህ ንገራቸዉ....
@Rabira-b6x
@Rabira-b6x 2 ай бұрын
ክዕክጽጥ
@NATIDEBRUYNE
@NATIDEBRUYNE 19 күн бұрын
አታቃጥሩ የሌለን አታውራ የናትህ እምስ ውስጥ ያለ ፈሳሽ ከነደደ ሌላ ፈጠራ ሊሆን ይችላል
@Keyru-z6f
@Keyru-z6f 2 ай бұрын
አቦ አታወክብ እርግጠኘ ነገር አውረ
@Abnezer_YT
@Abnezer_YT 3 ай бұрын
ጉድጓድ ግባ
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 2 ай бұрын
ወናፍ ፕሮፓጋንዲስት
@belayabera2448
@belayabera2448 2 ай бұрын
ሕልም ላይ ነህ
@abdunuri7464
@abdunuri7464 2 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ብቻ ያሳየከን የት ነው ጎንደር ነው ጎጃም?😂😂😂😂ይብላይ ጨርሶ ለሚያየው ግን ነዳጁ የሙስሊም ኢትዮጵያን መሬት ላይ ነው ኦጋዴን ማለትክ አይቀርም😂😂😂ሱማሌ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን 😂😂😂😂
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa 2 ай бұрын
ዜናህ ጥሩ ሆኖ ሣለ ኃላ ቀር የጎሣ ፖለቲካ ካልቀረ የምትለዋ አባባል ጥሩ አይደለችም ከአሁን በኋላ በተአምር የንጉሱ ዓይነት አገዛዝ አንድ ቋንቋ አንድ ልሙጡ ባንዲራ አንድ እምነት ዘመን ያለፈበት ኋላ ቀር የአንድ ብሔር አማርኛ ተናጋሪ የበላይነት አይሠራም ሁሉም እምነቱን ባህሉን ቋንቋውን ጠብቆ አንድ ጠንካራ ፌዴራላዊ ኢትዮጵያን መመሥረት ይቻላል ይሔን እውነታ የማይቀበሉ ናቸው አገር እየበጠበጡ ያሉት አማርኛ ተናጋሪዎች ናቸው በውሸት ትርክት አማራ በየቦታው ታረደ ተፈናቀለ ጊዜው ዛሬ ነው ገናናነታችን የሚመለሰው ጨቋኝነታችን ማለታቸው ነው እንጂ ከ50 በላይ ብሔር ብሔረሠቦችን ያቀፈው ደቡብ ኢትዮጵያ ዛሬ ሠላም ነው በተአምር ኢትዮጵያ ውስጥ የአንድ ብሔር የበላይነት አይሠራም የአማራ ብሐረሰብ የዘመናት የበላይነት የብሔር ጭቆና የስማ በለውን ዘመን አሸቀንጥሮ የጣለው የአብይ ብልፅግና አይደለም የትግራዋይ የኦሮሞ ወዘተ የበላይነትም አይሠራም ማን ይሙት አሁን ያለው የፌዴራል አወቃቀር የጎሣ ፖለቲካ ነው በሕግ ይታገድ ቢባል ማን ይቀበላል ኦሮሞ ተግሬ ኣፋር ሲዳማ ሶማሊ ወላይታ ጋምቤላ ወዘተ አሁን የሥራ እና የትምህርት የሆነውን ቋንቋችሁን አስወግዳችሁ በአ ማ ርኛ ተኩ ቢባል ኢትዮጵያ በርካታ ትናንሽ ቦታ ትበታተናለች እንጂ ይሔ ትውልድ በጭራሽ አይቀበልም የፋኖ ሩጫም መነሻችን አማራ ግባችን ኢትዮጵያ እያለ የሚጮኸው በቀጥታ ለሥልጣን ጥመኝነት ነው ጥቂት የአማራው ፅንፈኛ ዲያስፖራዎች ብሔር ብሔረሠብ የሚባለውን እኩልነት አይቀበሉትም ቋንቋን የፈጠረ ኢትዮጵያን የፈጠረ የመራ ወራሪን የተዋጋ በቃ የእነሡ አማርኛ ተናጋሪው ቢቻ እና ቢቻ ነው ይላሉ አንዳንዴማ ሱሪ ማስታጠቅ እንጀራ መብላት ያስተማርነው እኛ ነን ይላሉ ፈፅሞ የብሔር ብሔረሠቦች አመጋገብም ሆነ አለባበስ እንዳለ አይረዱም ታዲያ እነዚህ እውሮች እያሉ እንዴት የጎሣ ፖለቲካ ይወገዳል በመጀመሪያ መከባበር መቀባበል ይቀድማል እኔ አውቅልሃለሁ በጭራሽ አይሠራም
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
እሱን የሚወስነዉ ጌታ እግዚአብሔር እነጂ ስጋ ለበስ ፈራሽና በስባሹ የሰዉ ልጅ አይደለም። ገዳይም ሁሌ እንደገደለ አይቀጥልም።ትእቢት ለወያኔም እንዳልበጁ የቅርብ ትዝታችን ነዉ። ለማንኛዉም ዕድሜ ሰጥቶን የክርስቶስን መምጫ ተዘጋጅተን እንጠብቅ። የሚጠቅመን እሱ ነዉና!!!
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 3 ай бұрын
ውሸታችሁ አቅለሸለሸን በሦማሌ ቤንዝን ተገኘ አሁን ደም ወርቅ አምሥት አመት ጣላን የገዛው ኦኔን ነዉ ውሸታችሁ አያልቅጣላን ሥለገዛህኮነው ፓፒሥ ካሣችሥ መርካቶ ቦሌ ፒያሣ የሚል የጣላን ሥም የምትጠቀሙቴ ረግጦ ገዝታችሀል
@gebretsadik-cv1ir
@gebretsadik-cv1ir 2 ай бұрын
በኢትዮጵያ በርካታ ጋዜጠኞች ኣይቻለሁ ኣንተን የመሰለ ዋሾ ግን ፈፅሞ ኣልታየም ከ19 ጉድጉዶች ያንተ ሽንት ቤት ይሆናል
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 3 ай бұрын
Wera bicha esiti awititi
@شمسعلي-ص6ز
@شمسعلي-ص6ز 3 ай бұрын
እንዲ እያሉ መንግስትን እድሜያቸውን ያራዝሙብን ሁሌ ነዳጅ ተገኘ ነው ያውጡታ
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 37 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 18 МЛН
ማታ ማታ ነብር ወደ ዋሻው ይመጣል ግን ሰው አይነካም
24:05
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 283 М.
መስከረም24/2017 አዳዲስ መረጃዎች ጎጃም
Nuhamen12 ኑሃሚን
Рет қаралды 522