ማታ ማታ ነብር ወደ ዋሻው ይመጣል ግን ሰው አይነካም

  Рет қаралды 136,232

AddisWalta ENTERTAINMENT

AddisWalta ENTERTAINMENT

Күн бұрын

Пікірлер: 439
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 7 ай бұрын
የት ናቸው ? በዘየርናቸዉ ? የገዳም አባቶችና የመሻይኾችን ቦታ መጎብኝምነኛ ያስደስታል ። ለህፃንና ሽማግሌ እንጂኮ ሀገር ይጠፋ ነበር ፈጣሪ ለነሱ ብሎ ነዉ ጨርሰን ያልጠፋን በሀገራችን ፍቅር ያምጣልን ።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
ስልጤ ክልል ነው
@yelewimastaweshamedia5792
@yelewimastaweshamedia5792 7 ай бұрын
letasetonokiyi new
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 6 ай бұрын
በማናውቀው ጉዳይ አስተያየት መስጠትና መዳፈር ቢቀር ዝም ማለትም ትልቅ እውቀት ነው ሱብሃንአላህ ማለቱ ብቻ በቂ ነው
@zenatrished2058
@zenatrished2058 7 ай бұрын
ላኢላህኢለአሏህ ዋህደሁ ላ ሸሪክለሁ ላሀዉላ ወላ ቅወተል ኢላ ቢላህ አልዐልዪ አዚም
@mohammedassen4449
@mohammedassen4449 7 ай бұрын
የአላህን ሥም እያነሡ አሻርኩ አይባልም እሣቸዉ ዋሻዉን መሥጅድ እና ዱአ መርግያ ቦታ ፀጥ ያለ እና ከአላማዊ ሂወት ከግርግር ከሀሜት መጥፎ ነገር ከማየት በዱኒያ ቢዚ ከመሆነ የመርጡት ቦታ እንጅ ሽርክ አደለም እንደዉም እዚህ እየኖሩ አዉሬ አለመተናኳሉ አለመታመማቸዉ ብርዱ እድሜቸዉ አላህ እዚህ ደርሥ አላህ ማቆየቱ ተአምራቱ አልታያችሁ ብሎ ሌላ ትቀባጥራላችሁ አሥተያየት ሠጭወች ግን ማንሣት የነበርባችሁ እዚህ ፀጥ ያለ ከኖሩ አይቀር አለማዊ ሂወት ከተዉ አይቀር ምን አለ ልጆችን ቤቀሩ እዚሁ እየመጡ ልጆች ለድኑ ተተኪ ቢሠሩ የሚል አሥተያየት አለኝ ማሸ አላህ ብያለዉ ለአቅራቢወቹም እርጅም እድሜ ይሥጣችሁ እሥላም ሁሌ አንድ ነዉ ወሀ ብያ ምናምን የምትሉ አቁሙ እርፋ አላህ ሁላችንም ይወፈቀን ፋዘር የሄን ቀሪ እድሜወን እና ግዜወን ለትዉልድ ድን እና ኢልም እንድቀራ ተባበሩን አላህ ሥለወፈቀዉት ኢማኑን እና እድሜዉን ቀጥ ያለዉን የአላህን መንገድ አሥተምሩበት አላህ ይጠብቀወት
@Ekram-xq6nb
@Ekram-xq6nb 7 ай бұрын
Betkkl Allah yichemrllh
@MengsteababrhaSbhatu
@MengsteababrhaSbhatu 7 ай бұрын
ዓለምን መነኖው ከስርቆት ኸ ሃሜት ኸ የዓለም ራቕሊን ያ ድናችዋል ፒ ፒ iyayum
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 7 ай бұрын
አወ በጣም ከጎጃም ነኝ ከሳቸው ብንማር ደስተኛ ነኝ ወጣቶች ም ተማሪዎች መሆን አለብን
@SaraKedir-o1v
@SaraKedir-o1v 7 ай бұрын
በጣም ደከምክ እውቀትህን ለራስህ
@THEWORLD-TRUTH
@THEWORLD-TRUTH 6 ай бұрын
eshi mohammed mineyeserunew yemitedaderut sibalu lemin mels atu ?? 😏
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 7 ай бұрын
እኛ ያላየነው ያልሠማነው ከዚህች ሐገር ውስጥ በጣም አስደናቂ ነገሮች አሉ
@zainabyzz
@zainabyzz 7 ай бұрын
ባይናቹህ እያያቹህ ድራማ ነው የምትሉ ሰወች ግን ጤነኛ ናቹህ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህን የያዘ ምንም አይሆንም አላህ እድሜና ጤና ይሰጦህ አባት ሰብሃንአላህ በጣም ይህ ቦታ ቢያዝ የአለም ቱሪሰት ይጎበኝ ነበር
@tadelekebede3534
@tadelekebede3534 7 ай бұрын
በእግር ይህዳሉወይ?ምንስ ስሪተው ይዉላሉ
@me_212
@me_212 7 ай бұрын
ብዙ ሰዎች ከ እስልምና ጋር ሰታጋጩት ተምልክቻለው... ሺርክ ነዉ የምትሉ የቱ ጋር ነዉ ያሻረኩት??????ታሪኩን አለማመን ይቻላል ነገርግን ምንም ሺርክ የለዉም.... አስተያየት ሲሰጥ በእውቀት ላይ የተመሮከዘ መሆን አለበት.
@AshrekaNuri24
@AshrekaNuri24 Ай бұрын
ለወሃብያ ድንቁርና ሽርክ ያልሆነ ነገር ምን አለ?
@ዶናት-ኈ1ቘ
@ዶናት-ኈ1ቘ 7 ай бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 ለጋዜጠኛው
@daliyaberahi3654
@daliyaberahi3654 7 ай бұрын
😂 ወይ ጉድ አስታግፋሩላ እኚ ሰዉዬ ምን ሆነዋል
@Meki129
@Meki129 7 ай бұрын
😂 አስተግፍሩላህ የምገርምኮ ነው
@KasimTallalah
@KasimTallalah 4 ай бұрын
ሱብሐነላህ ከ32 አመት ቡሓላ አላህ አሳየኝ? እኔ ህፃን ሆኜ ከሰፈሩ ራቅ ወዳለ መስጂድ ቤተሰቦቸን አስፈቅደው ይወስዱኝ ነበር በድቅድቅ ጭለማ ወላሂ በጣም የሚገርመው ምንም አይፈሩም ነበር መቸሞ የማልረሳው መሰጂዱ ዉስጥ ተኝተን ወደ መስጂዱ ብርሃን እንድያስገባ የተከፈተ ቀዳዳ ነበር በዛ ቀዳዳ የሆነ ነገር ሲገባ አይ ነበር ሱበሓነላህ ደሞ ያኔ እንደዚህ አለረጁም ነበር በጣም የሚያምሩ ጎልማሳ ነበሩ አብዛኛውን ጊዛቸዉን ሐይቅ ነበር የሚያሰልፉት ዝዋይ ሐይቅ ከከተማው ወጣ ብሎ ህዝባዊ ኑሮ አከባቢ ነበር የሚኖሩት ወደ 3 አመት ኖረዋል ከዛን ቡሓላ ነው ወደ ሐራሸይጣን የሄዱት ኢንሻአላህ አንድ ቀን እዘይራቸዋለው
@FerhaAhmed-gt8dm
@FerhaAhmed-gt8dm 7 ай бұрын
አድሬሻቸዉን በታሳዉቁን ደሰ ይለናል ! ሰዉ ለማወቅ ይጥራል እንጂ ለመሳደብ አይጣደፍም ! መሀይሞችን ማስረዳት እጅግ ያደክማል ! አላህ ከዚህ በላይ ብዙ ነገር አለዉ ! ነገር ግን በትንሹ ለማስተንተን አእምሮዉ የዛገን መሀይምን ምንም ማለት አንችልም ! መሆን ከባድ
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 7 ай бұрын
ጠንቋይ ናቸው ሚስቶቻቸው ሲያሳዝኑ 😢 እራሳቸውን በብዙ ነው የሚጠሩት
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 7 ай бұрын
ወሀብያ ተረጋጋ
@AsterAster-f6j
@AsterAster-f6j 7 ай бұрын
Asetenkulehal maelt neaw. Bemean awek.
@birtukan310
@birtukan310 7 ай бұрын
ወይኔ ጠቆይ ምኑነው የሜሳዝነው ፍጣሪዪ
@SeidMahmud-u1v
@SeidMahmud-u1v 7 ай бұрын
ታመህ ከሆነ ሂድና ታከም
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 7 ай бұрын
ለጥንቆላ የሚሄድ ሰው ነው ጠንቋይን የሚያውቀው😂
@fifiikonjo6712
@fifiikonjo6712 6 ай бұрын
ግን ነውር ነው ባዶ እጅ ሰው ቤት አይከድም😂
@Mohammed2023-w2x
@Mohammed2023-w2x 6 ай бұрын
እኔየሚገርመኝ የኮሜንታቶሮቹ ማሻአላህ የምቱሉት በርግጥ ሠውየው የሠማውንነው የሚያወራው የናተ ማሻአላህማለታችሁ
@shafiredi977
@shafiredi977 6 ай бұрын
በኢስላም በሀዲስ በቁራን የማይታወቅ መረጃ የሌለው ነው፡፡
@atube7214
@atube7214 6 ай бұрын
ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ራጁኡን ነፍሴ ሆይ ኢተቂሏህ ግን የምር ኮሜንተሮች ማሻ አሏህ የምትሉ ጤነኛ ናችሁ????? አሏህ የህድና በስ
@HdjdDjdjdj-qc8tl
@HdjdDjdjdj-qc8tl 6 ай бұрын
Lenante hidaya.yistachihu.kechachata.gelel.blo.alahn.mhret.meteyek.mn.chigr.alew.beraf.zgto.sew.kemamat.bcha.mekemet.ayishalm.ende.hemet.kuranu😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@abumohamed7324
@abumohamed7324 7 ай бұрын
ዋሻው የተፈጠረው ኑርሁሴን ሳይወለዱ ጅንም ሰውም ሳይፈጠር በፊት ነው
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 7 ай бұрын
ወሀብያያያያያ ተረጋጋጋጋ የአብዱልወሀብ ጫጩት
@AbelSeid-q7l
@AbelSeid-q7l 7 ай бұрын
Exact tenkway nachew
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 7 ай бұрын
ተውጂ አልሀሙዱሊላ አተየምትለውን እዛው እራሰህ ተከተለው​@@EmanAbdurezak-li1lb
@Merem-ht7by
@Merem-ht7by 7 ай бұрын
አንተ ጅል እውር ደቆሮ ለባችሁ የደረቀ አህባሽ ከምድር ላይ አላህ ጥፍፍትት ያርጌችሁ​@@EmanAbdurezak-li1lb
@KahaaBaba
@KahaaBaba 7 ай бұрын
ይህእስልምናንአይወክልም አናተአህባሾችም።አተወክሉም አላህከናተይጠብቀን
@AschalewDamtew
@AschalewDamtew 7 ай бұрын
አባካችሁ ትልቅአባትናቸው አድራሻቸው ትከከለኛ ቦታቸውን ብታሳውቁኝ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 7 ай бұрын
ለማስጠንቆል ነው😂😂😂😂😂
@عبدالرزاقحبيبعيس
@عبدالرزاقحبيبعيس 7 ай бұрын
ለምንድን ነው እኛ እኛ የምለው ሼባው ኤሄ ድርጊት ከዲን አል ኢስላም ጋር ምንም አይገናኝ
@ishq5495
@ishq5495 7 ай бұрын
ወሀብያ ተረጋጋ
@TahaMohammed978
@TahaMohammed978 7 ай бұрын
ውሀ ይብላህ
@ishq5495
@ishq5495 7 ай бұрын
@@TahaMohammed978 ያንተን ስድብ ከቅንጣትም አልቆጥረውም እንደውም ወሃቢ እስተሳሰብ ምን ያህል ያልተረጋጋ በብስጭት የተሞላ በስድብ የፈላ መሆኑን ስላረጋገጥክ አመሰግናለሁ. መልስ ስታጣ ወደ ስድብ … ስድብ የወሃቢ ፊርማ ነው የምንለው በምክንያት ነው.. በአስተሳሰብ ሲሸነፉ ወ ደ ስድብ ወጤት የለውም. አሁንም ተረጋጋ ወሃቢ
@SaloSiko-h5e
@SaloSiko-h5e 6 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ሁሉም አሏህ በሻውና በቀደረለት ሂወት ነውየሚኖረው ያቀውይ ያሚቲን አላህ የሻውን በፈለገበት ቦታ ያኖራል ለተመልካችግን አረቀን ካላሰብን ይገርመናል ሱብሀን አላህ
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 7 ай бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ በስላሴ ስም ሰውየው ግን ሙስሊምም አይመስልም ወንድማችን ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች ሲያጋጥምህ ማማተብህን አትዘንጋ ደሞ ከጨበጠም አይለቅምዲ ምን ጉድ ነው
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 7 ай бұрын
እወነት ነው እስልምና ከዚህ የፀዳ ነው
@TewabeBegashaw
@TewabeBegashaw 7 ай бұрын
አረ ወዴት እየሄድን ነው ልጁ እሽ ብሎ ቢያድርላቸውምን ሊፈጠር እንደሚችል አስቡት ከባድ ነው
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 7 ай бұрын
እውነትሽን ነው እህታችን እኞን አይወክልም
@SaadaMohaa
@SaadaMohaa 7 ай бұрын
qete
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 7 ай бұрын
ذ3ጊዜ ኮመንት መብቴ ነዉ አስለቀሱኝ ኑራሁሰይን ክርስቲያን ሙስሊም አላሉም ለሚጠራቸው የሚደርሱ አሏህ ፈቅዶላቸዉ / ኸልቁን/ህዝቡን/ ለመርዳት
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 7 ай бұрын
ክክክክ
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 7 ай бұрын
ክክክክ
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 7 ай бұрын
ፈጥሪ መሰለሸ እንድ ድናሸን ተማሪ
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 7 ай бұрын
@@HalimaAhmed-w8w ለኔ ናቸው
@JustLogin-i9p
@JustLogin-i9p 15 күн бұрын
Alahumerham hagisni seydul arifeen
@Zinetmenur
@Zinetmenur 6 ай бұрын
ማሻአላህ እድሜያቸው ያርዝመው
@MuhammadUsuleyiman
@MuhammadUsuleyiman 7 ай бұрын
መቼም ህዝበችንን ዬሚቀነዉ ስድብ እና ትችት ብቻ ነዉ፡፡
@HdjdDjdjdj-qc8tl
@HdjdDjdjdj-qc8tl 6 ай бұрын
Sew.yesewn wnjel.metreg.new.sraw.enesuko.ber.zegtew.schefru.new.yemiwlut.weyi.sitetu.afer.yitetuna
@feydukedir
@feydukedir 7 ай бұрын
ይህ ቦታ ከእስልምና ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም።።።።። ይህ ቦታም ሆነ ይህን መሰል ሌሎች ቦታዎች ሞልተው ተርፈው ሊሆን ይችላል፣ ከእስልምና ጋር የሚያገናኛቸው 0% ፐርሰንት እንኳን የለም። ይህ ቦታ ብዙ ሽርኮች የሚሰሩበት ቦታ ነው። ((አላህ ሱበሀነቱ ወተዓላን)) የሚታመፅበት ቦታ ነው። ይህ ቦታ ከእስልምና ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም።።።።።
@UmarAli-iq9bv
@UmarAli-iq9bv 7 ай бұрын
ቆይ ሀቢቢ ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው?????
@kebe326
@kebe326 7 ай бұрын
ደደብ ስለሆንክ ነው
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله 7 ай бұрын
ሺርክ ማለት ሌላነገር ከአላህ ጋራ ሌላነገርማምለክነው የሰውልጀምሆን ጂንም አላህን በብቸኝነት እድናመልክነውየተፈጠርነው የሰውዬዉ እየትናገረያለወ ሁሉሺርክነወ።።
@ሜላያንሜላያን
@ሜላያንሜላያን 7 ай бұрын
ሰልጤ ዞን የተፈጥሮ ስጦታዎቹ ይገርማሉ
@feydukedir
@feydukedir 7 ай бұрын
​@@UmarAli-iq9bvእስልምና የሚመራው በአላህ ቃል በቁረዓን በነብያችን በነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሱና እንጂ በሬ ወለደ በሚል ተረት ተረት ጫት ቃሚዎች አይደለም። ይህ ሰው እያወራ ያለውን በደንብ ካልሰማህ ደግመህ ስማው፣ ይህ ቦታ ድፍን ተራራ ነበር ለባሪያው ለድሬ ሼህ ሁሴን ነው አላህ የሰራው ከዚህም ከዚያም ቆርሶ ዝቅ አደረገው ውስጡ ትልቅ ድንጋይ ነበር ዞርበል ከዚህ አለው ወጣ ምናምን ምናም መሰል ተረት ተረት ፣፣፣ የትኛው የቁራን አያ ላይ ነው ስለ ሼህ ሁሴንና ስለዚህ ቦታ የተነገረው??? አልያም የትኛው የነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሀዲስ ላይ የተነገረው??? በእስልምና የሚሰራ ስራ ሁሉ መረጃና ማስረጃ ደሊል አለው። ያለ ማስረጃ የሚሰራ ስራ ሁሉ ቢደዓ ነው፣ ቢደዓ ደግሞ ወደ ጥመት ይመራል፣ የጥመት መጨረሻው እሳት ነው።።።።
@kedijamohammed4937
@kedijamohammed4937 7 ай бұрын
ሱብሃን አሏህ የአሏህ ስራ አጂብ ነዉ
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 7 ай бұрын
እኔ ከሌ አላልኩም በድፍን ሺሊላ የሀቨሻ አዉሊያ الله اكبر
@amaamm2154
@amaamm2154 7 ай бұрын
እስኢከአስርጂኝ መሳደብ አልፈልግምስሜትሽን ትቆጣጠሪከሆነ አውሊያማለትምንድንነው?
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 6 ай бұрын
allha build for you guus
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 5 ай бұрын
የአሏህ ዐልዮች እንደዚህ ናቸዉ ማሻአላህ
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 6 ай бұрын
wherevtge located
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 6 ай бұрын
ከዚህ ኖሮ ዋሻ ይሻላቸዋል😓😓😓
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 6 ай бұрын
😀
@ከፈንኪስየለዉም
@ከፈንኪስየለዉም 3 ай бұрын
እሰዉ ጋ ከመኖር ወንጀል ከመሰብሰብ ወላሂ መታደል ነዉ አላህ አጂብ ነዉ ስራዉ
@sarasami6129
@sarasami6129 7 ай бұрын
ደስ እሚሉ አባት❤❤❤❤
@mohammedassen4449
@mohammedassen4449 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ ጎበዝ ናችሁ
@abuabdirohman6344
@abuabdirohman6344 7 ай бұрын
ትክክለኛ የኢስላም አስተምሮት ያለበትን ነገር አይዘግቡም ባእድ አምልኮ የሚሰራበትን አካባቢ ግን ይዘግቡታል ኢስላም ከባእድ አምልኮት ጋር ግንኙነት ያለው ለማስመሰል
@ishq5495
@ishq5495 7 ай бұрын
ወሀብያ ተረጋጋ
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 7 ай бұрын
እኔም ታዝቢያለው
@jundujemal3944
@jundujemal3944 7 ай бұрын
አብዱራህማን የሚባሉ አብዛኛው ስም የያዙ ልክ የሸይጧን ስም ነው የያዛችሁት ጠማማ ዋህብያዎች
@Chufe-u2t
@Chufe-u2t 3 ай бұрын
ዕድሜ ይስጣቸው
@MusaAbdiMusa-b9l
@MusaAbdiMusa-b9l 7 ай бұрын
Mashalhe
@KedrrKebede
@KedrrKebede 7 ай бұрын
ከእስልምና ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር የለም
@Abedirehem
@Abedirehem 6 ай бұрын
ተው ባክህ
@crstianorolando7549
@crstianorolando7549 2 ай бұрын
በክርስቲያን መንነው ዋሻ ውስጥ ይኖራሉ
@crstianorolando7549
@crstianorolando7549 2 ай бұрын
እንዳንተ ከተማ ያውደልድሉ
@mahbobah3779
@mahbobah3779 7 ай бұрын
ماشاالله تبارك الله الله يحفظه
@HayatFentaw-b4e
@HayatFentaw-b4e 6 ай бұрын
አላህ እድሜ ይጨምርላቸው ማሻ አላህ
@fikadu8675
@fikadu8675 7 ай бұрын
አሏህ እነዚህን የመሰሉ መሻይኮችን እንደወደደ እኛንም ከሚወደዱ ምርጦች ያድረገን አሚን።
@feydukedir
@feydukedir 7 ай бұрын
እኛ ሙስሊሞች የምንመራው ((በአላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ቃል በቁረዓን፣ በነብዩ ((ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም)) ሀዲስና ሱናቸውን በመከተል ብቻ ነው። እዲህ አይነት ተረት ተረት እስልምና ውስጥ ቦታ የላቸውም።።።። ይህ ሰው የሚያወራው ተራ ተረት ተረት ነው። ጫካና ደን ነበር ለሸህ ሁሴን ሲል አላህ እንዲከፈት አዘዘው ምናምን እያለ በሬ ወለደ እያለ ይዋሻል። ይህ ቦታ አደገኛ የሆነ የሽርክ ቦታ ነው። ይህ ቦታ ከእስልምና ጋር የሚያገናኝ ምንም ነገር የለውም። ሆዳቸው ለመሙላትና ሰዎች እንዲያመልኩዋቸው ሰዎችን ለማታለል የሚወራ ተረት ተረት ነው። እኛ ሙስሊሞች የምንመራው ((በአላህ ሱብሀነቱ ወተዓላ)) ቃል በቁረዓን፣ በነብዩ ((ሙሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም)) ሀዲስና ሱናቸውን በመከተል ብቻ ነው። እዲህ አይነት ተረት ተረት እስልምና ውስጥ ቦታ የላቸውም።።።።
@KahaaBaba
@KahaaBaba 7 ай бұрын
አላህ።ይወደዳቸውአይወደዳቸውየትአየሽ አስታግፊሪላ😢😢
@Meki129
@Meki129 7 ай бұрын
በትክክል 👍 ​@@feydukedir
@Meki129
@Meki129 7 ай бұрын
​@user-b ሱብሃን አላህ 👍 z4lu2lx1u
@foursisters3582
@foursisters3582 7 ай бұрын
🤔አኡዙቢሏህ
@ishq5495
@ishq5495 7 ай бұрын
ወሀብያ ተረጋጋ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 7 ай бұрын
ስንት እስልምናን የሚያስተምር ነገር እያለ በትልቅ ሚዲያ እስልምናን የማይወክሉ ኮተታሞችን ያቀርቡልናል .እንዴት ????? ጭንቅላቱ የሚሰራ ሰው እንዴት እንዲህ ሆኖ ይኖራል ??? በኢስላም ምነና የለም ወይም ለብቻህ ተከልልለህ እኔን አምለከኝ የሚል አሰተምሆሮት የለም ሰው ለማጥመም አትልፋ ውጣ ሸከና ሁሴን ምናምን እያልክ አትቀላቅል እሳቸው ጥሩም መጥፎም ሰርተው ሊሆን ይችላል ሂሳባቸው ከአላህ ጋር ነው !!! በዚህ ዘመን ስራህ ከኢስላም አስተምህሮት ውጪ ነው old men ወደ አላህ ተመለሰ !!!
@ishq5495
@ishq5495 7 ай бұрын
ወሀብያ ተረጋጋ
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 7 ай бұрын
ሲጀመር ሰውየው የሚመራው ሰይጣን ነው እየተጫወተበት ያለው ። እንድህ አይነት አስተምህሮ እስልምናን አይወክልም ።እንድህ አይነት መጥፎ እምነትና አስተሳሰብ የሚረጩ ሰዎችን ወደ ሚድያ ባታመጡ መልካም ነው። እጅግ በጣም ከባድ ወንጀል ነው በእስልምና እምነት አንፃር ሲታይ ሰውየው እየሰራ ያለው።
@SaadaMohaa
@SaadaMohaa 7 ай бұрын
este ehte negrene menseralwe alle ehe sweye balhe alhe maltwe newe tefate eswe kefelge bezekere yemenorwe sewocene
@JustLogin-i9p
@JustLogin-i9p 15 күн бұрын
Eshi shieku yhene bikoter wenjelk tezerzro ayalkm, aymrokn gesis mejemeriya
@fatumemariyam8174
@fatumemariyam8174 7 ай бұрын
Mashala alahe yafizachehu
@MuhamedNurye-r2e
@MuhamedNurye-r2e Ай бұрын
7:37
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 7 ай бұрын
እርግጥ ነው ቦታው የተፈጥሮ ስለሆነ ያምራል ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ ዋልታዎች ታሳፍራላችሁ የሃይማኖት አባት ብላችሁ ጠንቋይ ታቀርባላችሁ?
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 7 ай бұрын
ጠንቋይን የሚያውቀው ያው ሊያስጠነቁል የሚሄድ ነው 😂😂😂
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 7 ай бұрын
አላህ ይስጡር 118 አመት 😮 ማረጀት የለም😅
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 7 ай бұрын
Subhanallah
@Ms-rn5gn
@Ms-rn5gn 6 ай бұрын
"ኑር ሁሴን ከዚ ጉርጓድ ተነስተው ውሰጥ ለውስጥ ባሌ ደረሱ" እና "ዋሻው ለኑር ሀሴን ተብሎ ተፈጠረ" የተባለው ከእልስምና ቦታ ዬለውም። ነገር ግን የግል ታሪካቸው የሚስደንቅ ነው ። ጋዜጠኞችና የቅበት ከተማ ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ለሰራቹት ስራ አመሰግናችኋለሁ ። በርቱ!
@zekariyasfikadu4670
@zekariyasfikadu4670 7 ай бұрын
ሽርክ ሌላ ይሄ ሌላ
@THEWORLD-TRUTH
@THEWORLD-TRUTH 6 ай бұрын
allah whashawn yefeterew le sheh hussen new eyale kezih weda shirk min yihunlh ??? allahn atferam sewyew keyet amtto new yihen hulu yemizebarkew ??
@GHg-ip9dk
@GHg-ip9dk 6 ай бұрын
ሱብሐን፣አላሕ❤🎉❤ አሚን ሀገሩን
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በፍፁም እንዲህ አያደርግም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
ማለት 😂😂😂😂
@ከፈንኪስየለዉም
@ከፈንኪስየለዉም 3 ай бұрын
እና እየሱስ መሰለሺ ወይስ አባትሺ መሰለሺ
@zahraougera
@zahraougera 7 ай бұрын
አኡዙቢላ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያሳዝናሉ
@SirajUdDin-ws4bw
@SirajUdDin-ws4bw 7 ай бұрын
Lab
@hamedkader4979
@hamedkader4979 7 ай бұрын
በዋሻ የሚኖር የሀይማኖት አባት ሳይሆን የሽርክ አባት ነው አረ ኤሄን ሼባ ምከሩት ኑር ሁሴን ይዞክ ይጥፋ በአላህ አታሻርክ ከጫካው ዉጣና ወደ ተውበት ተመለስ እብድ
@JustLogin-i9p
@JustLogin-i9p 15 күн бұрын
Metobet endante lkk yemiyaderg kehone biker yshalal le afk leket ynurk ayatk yhonalu
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 7 ай бұрын
ምስኪን ኡቀት የሌላውን ህዝብ አጀጅሉት
@yinagerAyalew
@yinagerAyalew 2 ай бұрын
ፈጣሬ ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ
@abekm4063
@abekm4063 7 ай бұрын
118 yrs old? Counting day and night separately. Kkk
@umumedinatube7097
@umumedinatube7097 7 ай бұрын
ውድ ወዳጆች ይህ ኣባት የሚያወራው ታሪክ ምንምየተጨበጨ መረጃ የለውም ሰውየው የራሱ ፈጠራነው የሚያወራው
@Rahma04a
@Rahma04a 7 ай бұрын
ምን መረጃ አለህ
@mukemilmamo
@mukemilmamo 7 ай бұрын
እሄ ሼባ ድሞ የዛሬ 7አመት የሚያወራውን ወሬ ዛሬም ያወራል ወይ ቱቱቱቱ😂😅😂😅
@ishq5495
@ishq5495 7 ай бұрын
ወሀብያ ተረጋጋ
@IdrisSeidd
@IdrisSeidd 7 ай бұрын
mashallh
@zekariyasfikadu4670
@zekariyasfikadu4670 7 ай бұрын
የት አካባቢ ነው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
ስልጤ ክልል ነው
@Mensur-ir8ur
@Mensur-ir8ur 7 ай бұрын
ይሄ ሰው በምንም ታአምር ወሊይ የሚባል አይነት ሰው አይደለም ኢስላም ከስብህ ብላ በከሰብከው ጎጆ ቀልሰህ ኑር ዘርህን አብዛ የሚል አስተምህሮ ያለው ዲን ነው ባህታዊነትን አያበረታታም ሲጀመር ማን ሆኖ ነው እሱ እኛ እያለ ሚኮፈሰው አንድ ሷሊህ ያአላህ ባሪያ እራሱን በዚህ መጠን አይነፋፋም ስለዛ ይህ ሰው አይነፋም ሽርክ ታጭቆ የሚኖር ሰው ነው
@ሽልሖ
@ሽልሖ 7 ай бұрын
ጭውታ ይወዳሉ ልጁ ጋ እንዴት እንደ ተጫወቱ ስውን ይወዳሉ ስለ ሌላው ነገር ግን ኣላህወእለም
@RehinayouTube
@RehinayouTube 7 ай бұрын
Mashalah❤❤❤❤❤alah,yatadh
@عبيرالبطاينه
@عبيرالبطاينه 2 ай бұрын
ሱብሀነላህ አስታግፊላ
@abuyeabbas5689
@abuyeabbas5689 6 ай бұрын
why is lucky they are
@uberman3345
@uberman3345 5 ай бұрын
Very interesting man? 118 years old? I seriously question that and beyond!
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 7 ай бұрын
በስመስላሴ ያገርማል የሱስራ ግን ማተቡን አልበጠሱም ልብብላችሁ እዩት ፂሙን ነው እያሻሹ ወደሳቸው አገጪ የሚሹት ለምን እደዛ እዳረጉ ፈጣሪ ይወቀው እና ኮሜት ስሰጡ ወገኖቼ ጠቋያነው የምትሉ ሌላም የምትሉ አላችሁ አትበሉ በግምት መናገር ሀፂያት / ወነጀልነው የፈጣሪን ድቅቦታ ከአለት ላያ የምትወርደውን ውሀ ገራሚነው ቦታው በራሱ ድቅ ነው አጃያብ የሚስብልነው
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 7 ай бұрын
ሀበሻ ተአምርናት የበቁ ሰዎች አሉ ቄስም ሸህም መስለው ይዘዉ የሚሄዱ ወደ ገነት እና ግን ለመጤዎች ጴኔጤና ዉሀቢ አክራሪ እስላም አይነገርም መጠቀም ስለማይችሉ ራሳቸውን ነብይናፅድቅ ብለዉ የሰይጣንን ኩራት ስለተላበሱ አያገባንም ።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
​@@SamsungGalaxy-o6mውሃ ይብላክ
@THEWORLD-TRUTH
@THEWORLD-TRUTH 6 ай бұрын
@@SamsungGalaxy-o6m 😂😂😂😂 ay kafir kehad
@almalm1555
@almalm1555 6 ай бұрын
የሆነ ነገር ይዝችሁ ብትሄድ ብርቱካን እንኳን
@Mohammed2023-w2x
@Mohammed2023-w2x 6 ай бұрын
እኳን ኑርሁሤንና አባታችን አደም አልተፈጠሩም እምድር ስትፈጠር
@MusaAbdiMusa-b9l
@MusaAbdiMusa-b9l 7 ай бұрын
አላህን ሊገዙ ወደ ዋሻዉ ገቡ
@meemjjo677
@meemjjo677 6 ай бұрын
Interesting make up drama Ethiopian every one dancing how ever you like enjoy it . just free independent gunta and gunta Land God will God bless weyaney tigray TPLF TDF 💪💪💪
@befairbalance7507
@befairbalance7507 6 ай бұрын
It's dangerous, the land could be slide any time and berries himself this gentleman
@HadraHadra-e9u
@HadraHadra-e9u 7 ай бұрын
የሽርክመናሀሪያ
@MusaAbdiMusa-b9l
@MusaAbdiMusa-b9l 7 ай бұрын
የት አገር ነዉ
@HasnHeif
@HasnHeif 6 ай бұрын
ስልጤ ዞን ቅበት
@gebeyehuworku189
@gebeyehuworku189 7 ай бұрын
Allahe protected him from all evil did. more than 810,300 minutes or 37 years , one can't believe it
@DelinaAmanuel-j6m
@DelinaAmanuel-j6m 6 ай бұрын
Wow😮
@huda._.010
@huda._.010 7 ай бұрын
እኝህ ሰውዬ የሀይማኖት አባት አይደሉም አላህ ማንንም ጫካውስጥ ኑሩ ብሎ አያዝም እሳቸው ሼኸናሁሴንን አምላኪ ና ከባጅ ሙሽሪክ ናቸው የሚያወሩት ሁሉ ከቁርአንና ከሀዲስ ውጪ የሆነና ማስረጃ የሌለው ነው
@ishq5495
@ishq5495 7 ай бұрын
ወሀብያ ተረጋጋ
@mudesirjemal9472
@mudesirjemal9472 7 ай бұрын
ሰዎች አትጃጃሉ ይህ ዋሻ ከእስልምና ሚያገናኘው ነገር የለም
@LES..Saliha2940
@LES..Saliha2940 7 ай бұрын
እስኪ ንገርልኝ ከሰሙክ
@ishq5495
@ishq5495 7 ай бұрын
ወሀብያ ተረጋጋ
@JustLogin-i9p
@JustLogin-i9p 15 күн бұрын
Aykeflubet sew des yalewn ymen, antem techebach mereja yelekm
@PeaceWorld-wn2gm
@PeaceWorld-wn2gm 7 ай бұрын
የምትቃወሙ ሰዎች ምን አገባችሁ ለሳቸው ተመችቶዋቸው ከኖሩ
@Zeyneb-r9t
@Zeyneb-r9t 7 ай бұрын
አኡዙቢላህይህየሙስሊምተግባርአይደለምዋሻውእሽየሰውየውአነጋገርግን ኢኒአላማላተረውነእያለነዉ
@SururSurur-xc6zv
@SururSurur-xc6zv 6 ай бұрын
🎉አለህ ወዳ እውነኘው ይምረክ በእርጅና መጀጀል
@huda._.010
@huda._.010 7 ай бұрын
አኡዙቢላህ እኚ ሰውዬ በጤም ሙሽሪክ ናቸው ከጂኖች ጋር ነው ማኖሩት ሼኸና ሁሴን ሰውናቸው ሞተዋል አለቀ
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p 7 ай бұрын
የሽማግሌ ፋኖ መሆን አለበት😅። ቁጩ ነገር..መጨረሻ የሌሌው የዘመኑ የአገራችን ሰዎች ድራማ። ሥራ ፈት ሁላ
@endalewhaile1169
@endalewhaile1169 7 ай бұрын
እኛ ነው የሚሉት ውስጣቸው ስንት.....ይኖሩ ይሆን ?
@qwertyuiop23916
@qwertyuiop23916 7 ай бұрын
አማርኛ አችይም
@abduyima
@abduyima 6 ай бұрын
Sejmer achberbare bihone ketama nwe yemiqemtew abate ayasgbame yesweiywe sira andi
@teferamohammed6036
@teferamohammed6036 7 ай бұрын
Ere allah yidreslewot yihe tnkulna new
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 7 ай бұрын
የአሏህ ተአምር ነው
@AishaBinthassen
@AishaBinthassen 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤mashallah
@wdfda3874
@wdfda3874 7 ай бұрын
ክክክ
@GeletuGirma-cx9fq
@GeletuGirma-cx9fq 7 ай бұрын
Tonkayi yimeselegnal Sira sayinor chaka wust siraw yifrese🙄
@leteberhansamuel84
@leteberhansamuel84 7 ай бұрын
Dድራማ ነው የሚመስለው ሲጀመር ዋሻ የሚኖረው መናኝእንጂ አለማዊአይሆንም .: ረቢለአለም ከሚሉ ፍብሪካ የሚሉ ድራማው ተውት
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
እና እዛ እኮነው ያሚኖራው ።
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 5 ай бұрын
ሃረ ሽይታን ቦታዉ ሲም ሰውየዉም ጦንቃይ
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 7 ай бұрын
ኑውር ነው እንደ ትልቅ ሰው ሰው አይሆንም እዴ😮
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 7 ай бұрын
ምን አገባችሁ
@Abureyan1
@Abureyan1 6 ай бұрын
እችን ኮሜት የምታነቡ አላህ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤ ደምሩኒ ፕሮፍይሌን ተከትላችሁ😢
@MasikerFiqadu-wx8iu
@MasikerFiqadu-wx8iu 7 ай бұрын
Ortodokisin lememisel yemidereg tiretinew filmi new mechem ewunet tariku ayidelem
@umumuhamed2198
@umumuhamed2198 7 ай бұрын
Lemin tebilo ortodoxn mehon yemiyasefeligew menew ene hulu yegna
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 6 ай бұрын
ግን ሁለትሚሰት ባይኖራቸው ጥሩነበር ለመጸለይ ጥሩነበር ሴቶቹሰ በጤናነው ከሳቸውጋር የሚኖሩት
@YoutherForeignPrivate
@YoutherForeignPrivate 6 ай бұрын
Edeme yestachoo❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
ውብ የሆነ ቦታ ነው❤
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 4,8 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 31 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН
በእድሜ ትንሹ ባለሀብት - ክፍል 1
24:11
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 202 М.
ሰው ሁኑ!!
8:42
Tesfaye Mamo
Рет қаралды 15 М.
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
"ኩንስንስ" በላይነሽ አመዴ |የእሁድ ሰበዞች
26:28
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 11 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 4,8 МЛН