በ200 ሺ ብር ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! በወር እስከ 40 ሺ ትርፍ !|business idea | Ethiopia |Gebeya |small business

  Рет қаралды 19,029

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 27
@Adem-ty5yg
@Adem-ty5yg 8 ай бұрын
ለመረጃው እናመሰግናለን የትርፍ አሰራሩ ግን ልክ አይደለም፡፡ ሲጀመር በ 1 ወር የቤት ኪራይ ክፍያ መጀመር አይቻልም ሁለተኛ ወርሃዊ ወጪ ከመብራት ከሰራተኛና ከኪራይ ሌላ የሚሽጡት እቃዎች መተካት አለባቸው ስለዚህ በሂሳቡ ላይ እነሱንም ማካተት ያስፈልጋል፡፡ በተረፈ በርቱ
@alazarfenti
@alazarfenti 8 ай бұрын
ሲቀጥል በማንኛው ነዳጅእና መብራት ነው የሚሰራው😬😬😬
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 8 ай бұрын
ወሬ ብቻ ናቸው ልክ ነሽ አይደለም በኮፒ ማሽን በትልቅ ቢዝነስ ጀምረው አልተሳካላቸው
@BESTRONG544
@BESTRONG544 8 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ገበያ ሚድያ የምር ምን ልስራ ብየ ብዙ ግዜ እወዛገባለሁ ግን ወደገበያ ሚድያ ገብየ የፈለኩትን ስራ መምረጥ እችላለሁ ያዉም እስከ ገቢና ወጭ እስከ መክፈቻችን ስለምትናገሩ ከልብ ከልብ ሺኩረን አላህ ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቻ ረፍት ለስደተኞች ከሚወዱት በሚወዱት ሀገር መኖርን አላህ ያድለን ሰላም ለእምየ 🇪🇹
@sisgalan1089
@sisgalan1089 8 ай бұрын
ዛሬ ደሞ ዜና ተተኟ በጣም እየዋሸሽ ነው ተይ እጂ በመጀመሪያ ጫላዬ እናመሠግናለን ግን አሁን ደሞ በጣም ጠፍተካል ሚዲያክን በታበላሸዉ ቆጆ ነው አተም እየገባክ እንደበፊት የምሠራዉን ነገር ብታካፍለን ቆጆ ነዉ ተወዳጁ ወንዱማችን ጋዜጠኛዋ ልበላት ትንሽ ከእወነት የራቀ ነገሮችን ባታወራ ቆጆ ነው ለምን መሠለክ በፊት አተን ጠንቅቀን ሥለምናዉቅክ በ1 ወር 40 ሺብር ትርፍ አለ ትላለች እዴ ኑሮ በናረበት ጊዜ ሥለዚ ሚዲያክን ለጥሩና እወነትን በተመለከት አካፍሉን ከይቅርታ ጋ?
@meseretd3805
@meseretd3805 8 ай бұрын
አንደኛ ኮማች ነኝ ሰምቼ እመለሳለው
@Abdu-zz
@Abdu-zz 8 ай бұрын
እኔ ሀገሬ ገብቼ መኪና ገዝቼ መስራት እፈልጋለሁ በመኪና ዙሪያ ያለውን ገቢ ብታማክሩን 🙏
@missemebaite1994
@missemebaite1994 8 ай бұрын
ገበያ ሚድያ ትለያላችሁ ስለምታቀርቡልን እውነተኛ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን💚💛❤️😍😍😍🥰🥰🥰
@user-hv7wk7uj3c
@user-hv7wk7uj3c 7 ай бұрын
ማብራት የለለብት አለማብራት የሚሰራ ልቀቁልን
@dagnachewworkalemahu7010
@dagnachewworkalemahu7010 7 ай бұрын
ቤቱ ኪራይ ራሱ ከ40 ሺህ በላይ ነው! ታዲያ ትርፉ የት ነው?
@ሰኒም
@ሰኒም 8 ай бұрын
እናመስግናለን
@user-st1ki8wv8p
@user-st1ki8wv8p 8 ай бұрын
የእህም መውቃ ማሽን እስት ብር እናገኛልን ግልፅ አርጉልን። እኔ ከስደት ተመልሽ ልስሪ ንገሩኝ እባካቹ እምሰራው ጠፍቶብኛል
@challinggadissa9947
@challinggadissa9947 8 ай бұрын
True for business thanks ❤❤❤
@ErzikuMehadi-ub4dy
@ErzikuMehadi-ub4dy 8 ай бұрын
የእረፍት ቀን አልተቀነሰም እሁድ በተረፈ መረጃችሁ ሀሪፍ ነው ትርፍ ባይጋነን ንግድ ላይ እንደየቦታው እንደየጊዜው ኪሳራም አለ ስለዚህ በፐርሰንት መጠነኛ የትርፍ አሰራር ይህን እላለሁ በርቱ
@rahealraheal1881
@rahealraheal1881 8 ай бұрын
የመኪና ኣይነት ዕቃዎች ( ዘይቶች ) መሸጫ ለመክፈት እስከ ስንት ይበቃል ብታቀርቡልን ከቻላቹ?
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 8 ай бұрын
እነመስግነለን ❤🎉
@sewmehone1736
@sewmehone1736 8 ай бұрын
ስለካፌ እና የማሽኑን ዋጋ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 8 ай бұрын
Enamesegnalen
@lovelovertube507
@lovelovertube507 8 ай бұрын
Thanks for info
@seaditube7799
@seaditube7799 8 ай бұрын
የ ጣውላ መሰንጠቂያ ማሽን አስጎብኙን
@selaamselam5928
@selaamselam5928 8 ай бұрын
ኸረረረ ቦታውን ብቻ መፈለግ ነው የቀረኝ
@Amanshow-lr4em1nd2u
@Amanshow-lr4em1nd2u 8 ай бұрын
Yamifalgawo sira nabar fatry bifakid
@user-ue1mn9wr8q
@user-ue1mn9wr8q 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@AskaleWeldesimion-kx2hh
@AskaleWeldesimion-kx2hh 8 ай бұрын
እናንተን ኮንታክት ማድረግ እፈልጋለሁ
@user-uk8mn8mh4c
@user-uk8mn8mh4c 8 ай бұрын
ውሸት
@aynagirma3593
@aynagirma3593 8 ай бұрын
Enamesegnalen
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 27 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 27 МЛН
ዳንቻ ሳሙና እና ዲተርጀንት ፋብሪካ #
20:40
Ethiopian Enterprise Development
Рет қаралды 18 М.
Ethiopia: news today | የህትመት ስራ ማሽኖች ገበያ
8:10