ከ50ሺ-300ሺ ብር ብቻ ላላችሁ ትርፋማ ስራ! ይሞክሩት | business idea | Ethiopia | Gebeya

  Рет қаралды 151,495

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 478
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ምርጥ 5 የስራ አማራጮች፣ኢትዮጵያ ውስጥ ብሰሩ አትራፊ የሆኑ ምርጥ 5 ቢዝነሶች kzbin.info/www/bejne/a5ukg3dvhMyipNk
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥህ ሥልክህን ሥጠኝ ጫላዬ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Жыл бұрын
ሥለምንህ ሥልክህን
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Жыл бұрын
@@gebeyamedia አረ ጫላዬ ወንድሜ ሥልኩ አልታዬኝም ፃፍልኝ👏
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
አረ ሁሉም ቪዲዮ ላይ አለ
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Жыл бұрын
ቅንነትህ ግልፅነትህ የሚገርም ነው ወዳጂ እንኳን የማይመክረውን የማያሳየውን የእውቀትህን ያክል በግልፅ መክረህናል እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ ከነቤተሰብህና ከስራ ባልደረቦችህ ጋር።
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ Жыл бұрын
እውነት ብለሀል ነገር ግን ማን ያግዘናል ቤተሰብ የሆነ ነገር ስሩልኝ ስትላቸው ችግር ያወራሉ ፈጣሪ ቀልብ ይስጣቸው
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
እውነት ነው
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ የቤተሰብ ነገር ሆድ ይፍጀው ባለኝ ብር ለትርፍ አንድ ቦታ ግዙልኝ ብል የተናገሩኝን እኔነኝ የማውቀው
@m.4582
@m.4582 Жыл бұрын
@@sus2475 ውነትሽን ነው. ጫላ ፈቃደኛ ቢሆን ቢገዛልን. ደስ ይለኝ ነበር. ታማኝ ሰው ከተገኘ. ባዳ ይሻላል ከዘመድ. ዘመድማ. ሞልቷት ተርፏት. እያሉ ትችታቸውም አያስቀምጥ.
@nejatwondimu
@nejatwondimu Жыл бұрын
ቤተሰብ ብር ላኩ ብቻ ማለት እንጂ እንደዚህ ቁም ነገር ለማድረግ አይገኙም ተይኝ እስኪ 😢😔
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ Жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@AndualemMy-zl6ik
@AndualemMy-zl6ik Жыл бұрын
ጫልዬ የዘመናችን ጀግና እውነተኛ የሰዎች ጓደኛ እንዳንተ አይነት ሰው ነው ሚያስፈልገን እናመሰግናለን በርታ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
ገበያ ሚድያወች ለምትሰጡን መረጃ ና መነቃቃት እስካሁን ድረስ ለስደተኛች በቋሚነት ስለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን በተለይ ጫላ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Жыл бұрын
እስኪ አባቴን አመስግኑልኝ ወላሂ ቃል የለኝም የገዛልኝ ቤት 450 ሺነው ለነውም ከሚሴ አሁን ከ1 በላይ ነው ቦታ ብቻ ክፍል ሀገር 250 ሺ ቤት ገዛልኝ ከዛ ያንን ቤት 350 ተሸጦ ሌላ 2 ቦታ ገዛልኝ አሁን ቦተውን ብሸጠው 1 ነጥብ ያወጣልኛል ስደት ላለነው ሰው ያስፈልጋል አባቢየ ኑርልኝ❤
@jemalbekaris5077
@jemalbekaris5077 7 ай бұрын
Wow emigerm abat
@jemalbekaris5077
@jemalbekaris5077 7 ай бұрын
Emigerm abat new
@Alam-gm3pm
@Alam-gm3pm 25 күн бұрын
እድለኛ ነሽ😢
@WinneWin
@WinneWin 22 күн бұрын
ማሻአላአላህያቆይልሽእኔመስራታቸዉቀርቶብኝእናትናአባቴበሂወትቆይተዉእንዳገኛቸዉዱአአርጉልኝታመዉብኛልቤተሠቦቸ።
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
እውነት ብለሃል እኔ ሁለት ቦታ ገዝቻለው ብር ባንክ አላስቀመጥኩም ከስድስት ስመለስ አንዱን ሽጬ ስራ ልሰራ ነዉ በጣም እናመሰግናለን🙏
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
እውነት ደግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ ለገባው በብር እማይገኝ ምክር ነው እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክህ
@jemalgeleta-bk8hm
@jemalgeleta-bk8hm Жыл бұрын
አይ አተ ልጂ ተባረክ ማንን ላማክር ለማን ልተፍሰው ያሉ ሰንቶችን የሀሳብ ምጭ መሆንክ መታደል ነው በርታ እናመሰግ ና ለን
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
ጨላዬ ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነዉ የክልል ከተሞች ላይ ቦታ እየገዙ መልሰው እያተረፉ እየሸጡ ሚኒባስ የገዙ አሉ ባአሁኑ ሰአት ቦታ ጥሩ ቢዝነስ ነው። አያከስር አይበላሽ ልፋት የለው።
@SarahSarah-oh6pz
@SarahSarah-oh6pz Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የምል ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ጫልዬ ሁሌም ለኛ ጥሩ ነገር ነው የምታስብልን ተባረክ እድሜና ጤናውን ከነቤተሰብህ ይስጥህ
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Жыл бұрын
ወንድም.ጫላ.ምርጥ.መከሪነክ.ከአላህ.በታች.ተስፋ.ስትሰጠን.ድካማችን.ይጠፋል.🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@birukgidey8805
@birukgidey8805 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንድማች ቦታ መግዛት በጣም ትርፍ በስደት ያላቹሁ እህቶቼ ቦታ ወይ ቤት ግዙ ብራቹሁ ባክቤት አታስቀምጡ ስለ መልካም ምክርህ እናመስግናለን ወንድማችን
@diborakoyshagodana
@diborakoyshagodana 23 сағат бұрын
በጣም ባንተ የምክር ሰው ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረኪልኝ የስድስት አመት ያንተ የተገታ ነኝ ብዙ ነገር እውቀት አግኝቼበታለሁ ስቀጥል ደግሞ አሁን ስራ ማስራት ይፈልጋለሁ ጨምሮ በዛ ምክንያት ነው ብሩ በእንግዳዬ ማስቀመጥ የመረጥኩት ❤️🥰🥰 በዚህ ሐሳብ ላይ ምን ትለኛለህ ጌታ ይባረክ እስቲ መልስልኝ ወይም
@workujudges3199
@workujudges3199 Жыл бұрын
ጫላ በጣም እናመሰግናለን 🙏 እስቲ ከ500,000-1,000,000 ምን እንስራ?
@dagnachewgezahegn2797
@dagnachewgezahegn2797 Жыл бұрын
እኔ በእንደዚያ ዓይነት ሥራ 100% አትርፌያለሁ ።
@medilove1921
@medilove1921 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አልሃምዱሊላህ እኔም ስደት ላይነኝ ግን ሁለት ቦታ ገዝቸ ሁለቱም ቦታ ቤት ሰርቸበታለሁ አላህ መልካም ባልና ጤና ይስጥሽ በሉኝ ለኔ ቢጤም መልካሙን ነገር ሁሉ እመኛለሁ
@ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን
@ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን 2 ай бұрын
ተዲለሻል
@wtke6571
@wtke6571 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው እኔማ ጭንቅ ብሎኝ ነበር አሁን ዳይ ወደ ስራ ሶስት መቶ ሺህ አለችኝ ገላገልከኝ ተባረክ
@faizatube7404
@faizatube7404 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምክሪ በጣም በጠም ጥሩ ነው ከልብ እናመሰግናለን🇪🇹 ሀገራችንን☝ አላህ ሰላም ያርግልን💝💞
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Жыл бұрын
ተሥፋዬን አለመለምከዉ እግዚአብሔር ይሥጥህ እኔም ብዙ ብር የለኝም እግዚአብሔር ያዉቃል እኔም አገሬ መሥራት ነዉ የምፈልገዉ የገጠር ልጅ ነኝ
@ገብረመድህንካልኣዩ
@ገብረመድህንካልኣዩ 7 ай бұрын
እኔም
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
ተባረክ ጫላ ወድማችን ያንተ ምክሮች ህ አይጠገቡም
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 Жыл бұрын
ትክክል ነው ተባረክ እኔ 110ሺ የተገዛው ቦታ በሁለት ወር 2መቶ ገባ ግን አልሸጥነውም
@merhawitendale4973
@merhawitendale4973 Жыл бұрын
Yet akebabi new
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 Жыл бұрын
@@merhawitendale4973 kocha
@TeshaleLema-km9bu
@TeshaleLema-km9bu Ай бұрын
ወንድሜ ምክርህ በጠም ደስ ብሎኛል ሀንድ ነገር ገዝቴን ብናስቀምጥ እጋወጥ ብሎ በላስልጣን ይዘርፋሌዉ ይላል እና ምን ጋራንት አለን እስት ጠቁመን ።
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ወንድም አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ነው ይህ ምክር ለኔ እኛ ባለንበት በ3 መቶ ህገውጥ እንጅ ህጋዊ የለም ሌላ ስራም ሰውን ስናማክር በጣም ያካብዳሉ ወላሂ ብር እያለ ግን ምን መስራት እንዳለብን ግራ ገብቶናል እስካሁን
@ፋጢማብንትሰይድ
@ፋጢማብንትሰይድ Жыл бұрын
እስኪ ደሮ እርባታ ሞክሪ
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ጫላዬ በጣም ቅን እና ደግ ሠው ነህ በርታ ወንድማችን
@ksakaa7267
@ksakaa7267 Жыл бұрын
ትክክለኛ ለተቸገሩ ኢትዮጲያኖች ደራሺ ምርጥ ወገን
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እንደዚህ የሚጠቅመን ምክርና መረጃ ያስፈልገናል🙏🙏🙏
@toybaendris4051
@toybaendris4051 Жыл бұрын
ሠህ ወላ ንግግርህ ሁሉ 100%ምቹና ግልፅ የሆነ ነዉ:: ይመችህ መልካምነት ለራስ ነዉ
@khankpk8346
@khankpk8346 Жыл бұрын
በእውነት ምክርህ በጣም ነው የወደድኩት ገጠሬ ነኝ ምክርህም ትክክክል ነው እናመሰግናለን
@የኔማርያምቤተአማኑኤል
@የኔማርያምቤተአማኑኤል Жыл бұрын
እንተ በጣም ድንቅ ሰው ነህ እንደዚህ የሚመክር ሰው አላየሁም በርታ እግዚአብሄር ይስጥልን
@zenatmohammed7476
@zenatmohammed7476 Жыл бұрын
አላህይጨምርልክ
@zenatmohammed7476
@zenatmohammed7476 Жыл бұрын
አሁንየለምዎድሜ
@zenatmohammed7476
@zenatmohammed7476 Жыл бұрын
ህግዎጥእራሱአንድሚሌየንገብቷል
@imblessed5731
@imblessed5731 Жыл бұрын
ጫላዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ነህ ለሠዎች ሁሉ መልካም መካሬ ነህ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️ እኔ አሁን ገጠር ቦታ ለመግዛት እያሠብኩ ነበር እባክህ እኔ ከ አዲስ አበባ ወጥቼ አላውቅም የምታውቃቸውን የገጠር ቦታዎች ጠቁመኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@delltaopt5960
@delltaopt5960 Жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ስለ ምክርህደ እኛን ትንሽ ገንዘብ እንደምንም ቆጥበን የያዝነውን ለማግኘት የቸገረን ገዝተን የምንሸጠውና የምናተርፍበት ሳይሆን ገዝተን የምንሰራበት ነው። ለምሳሌ ዶሮ የምናረባበት። አንተ እንደምትለው ቦታ ማግኘት ቀላል አይደለም።
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Жыл бұрын
Chalaya..betam...tiru...mikir....new
@LubabahMohammed
@LubabahMohammed Ай бұрын
እዉነትህን ነው ወንዲም ሽኩረን ኢሻአላህ አገሬ ስገባ እሰራበታለሁ
@diborakoyshagodana
@diborakoyshagodana 23 сағат бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ነው የምወድክ እግዚአብሄር ይባረክ ስቀጥል ደግሞ ሲራብ ብናስጀምርም ብራችን ላባችን ከሚጠፋ ብለን ጊዜ በሁለት ወንድሞቼ በታላቆች የተከለው ዋና ታላቂ መሬቱን ገዝቼ የመጣሁትን ብሩን ስጥ ብዬ የመጣሁትን ብርን ግማሽ ወርብሩ ከልክሎኛል አንድ አመትካ 6 ወር ብሩን ከልክሎኛል በዛ ተነስቼ 2014 ላይ ወደ ኢትዮጵያ ሄጄ መሬቱን ገዝቼ መጥተው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በዛ መሬት ላይ መቶ ሀያ ቅጠልን ቤቱን ሰርቻለሁ ነገር ግን አልጨረስኩም እግዚአብሔር ይረዳኛል
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
በታ ወይም ቤት ገዛለው ብዬ ስደት ወጥቼ ሳልገዛ 7 አመት ሞላኝ የራሴ የሆነ ሰው በማጣቴ ከልብ እናመሰግናለን❤🙏
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ዛሬም እኮ አልረፈደም ትችያለሽ፡ ዋናው ጤና ይኑርሽ፡ ጨካኝ መሆን ያስፈልጋል፡ ራስሽን አብዝተሽ ውደጂ
@saramohmad2042
@saramohmad2042 Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ 12 አመት የለፋሁበት ቤት አፈረሱብኝ አሁን ተስፋ ቆርጬ በዜሮ አገር ልገባ ነው እስቲ መቶዋን ይዤ ኢሄን አማራጭ ልጠቀም
@dagmawisurafel2286
@dagmawisurafel2286 Жыл бұрын
Dewyelegn
@mahletgetnet6598
@mahletgetnet6598 Жыл бұрын
Ayzoshe yena mar contact me
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
*Hirut lemanem atedewuyi! Genzebeshin mejemeria Bank askemtesh, lek Chala endemekeresh, kes belesh yemetefelguwun, be erasesh Seri! Ke Sew tetenkeki! Leba beztuwal!! Yezerfushal! Genzeb alegn beleshim le manem atengeri! Wendochim be feker endayatalelush ena endayezerfush! Tetenkeki! Hulunem be erasesh Seriw! Korat honesh!
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
ትክክል እረ መኪናስ ወደዛ ይህው ድጋሜ እንድሰደድ አድርጎኛል ወጨ ብቻ ቅጣቱስ ውይ መሮኛል በውጤት አልባነቱ
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
ወንድሜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥ ይቺን አሳብ ከፍለንም አናገኝም እውነት ነው እኛ ስደተኞች አብዛኛውን እድሜችንን የምጨርሳው እቤት እቃ ምንምን እያልን እድሜችንን እንገድለዋለን
@emuseidtube9781
@emuseidtube9781 Жыл бұрын
እውነት ጫላ አላህ ይስጥህ መረጃህ ተስፋ ትሰጠናለህ ያተን መረጃ ሳይ ሀገር የመግባት ፍላጎቴ ይጨምራል እናመሰግናለን ተስፋችንን አጨለሙት ኑሮ ውድነው እያሉ
@mulubelay4925
@mulubelay4925 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን መልካም ሰው ነህ ተባረክ
@chomama2124
@chomama2124 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ግን ትንሽ ግር ያለኝ ገጠር ላይ መሬት ሆነ ቤት ሳይት ፕላን ማግኝት ያሰቸግራል የገበሬ የይዞታ ነው ያለው በምን መልክ ብንገዛ ጥሩ ይሆናል
@amranbedru2564
@amranbedru2564 Жыл бұрын
በ 1000,000 ብር ምን አይነት ሥራ መጀመር ይቻላል ወደ አየር ጤና ዓለም ባንክ አካባቢ አዲስ አበባ
@kebebushteferi1080
@kebebushteferi1080 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ሀሳቦችን ስለምታካፍለን ምስጋናዬ ትልቅ ነው ።
@HanaHana-kq1zn
@HanaHana-kq1zn Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንደማችን መካራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ኧረ ወንድሜ ብዙ የስራ አይድያ አለኝ ግን ሰው የለም ከማጋ ብር ብቻ እውቀት ብቻ ያለ ሰው ምንም ነው እኔ ስራ በፍጹም አልመርጥም ገላያየን እስካላቆሸሸና እግዚአብሔር ካልበደለ በስተቀር ስራ አልንቅም ነበር
@adeydirama8925
@adeydirama8925 Жыл бұрын
ኧረ እማ እኔም እንዳንቺው ነኝ እባክሽ አዋሪኝ
@ሀዩሰለምቴዋ
@ሀዩሰለምቴዋ Жыл бұрын
@@adeydirama8925 እኔም ስራ እወዳለሁ መቀመጥ አልወድም እኔጋ እንስራ ጋይስ ሀገር ልገባ ሁለት ወር ቀረኝ ግን ኮምቦልቻ ነዉ መኖሪያዬ
@sew971
@sew971 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
*Marta, ke Sew tetenkeki! Mejemeria be erefet gizesh hedesh, hulunem eyiw temariw! Yemetefelgiwun acher, Short Course temehert temari! Le mesale, Tsegur Mesrat, Chef megeb mesrat, lellam ye Eij Tebeboch temarina, eraseshin azegaji! Kezia be erasesh Business/Suk tekefechalesh! Temehertunem/ Training selewesedesh, manem ayataleleshim! Ke Sew gar ateseri! Yezerfushal! Tetenkeki!
@thereality657
@thereality657 Жыл бұрын
I really appreciated this channel. You are playing a significant role in creating awareness for the young generation and for those who have an interest in investing at small scales. Thank you I will reach you soon.
@handeabo-berhanuhunsore7945
@handeabo-berhanuhunsore7945 Жыл бұрын
Thanks my brother your are true good advices. Thanks .
@NesanitAgezwe
@NesanitAgezwe 7 ай бұрын
እናመሰግ ናለን
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 Жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድማችን እናመሰግናለን
@wesenMesfen
@wesenMesfen 4 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው አመሰግናለው
@ማንእደናት-ፈ2ለ
@ማንእደናት-ፈ2ለ Жыл бұрын
ማሽአላህ ወዲም ልክነህ እናመሰግናለን
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክህ በጣም ደሰእሜል ምክረ ነው እናመሰግናለን
@melkamum
@melkamum Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ጠቃሚ ምክርና ጥቆማ ነው በርታ፣ እንተ የሚዲያ አጠቃቀሙ ገብቶሃል!
@saramohmad2042
@saramohmad2042 Жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ተስፋ ቆርጬ ከሞት ነው የመለስከኝ😥😥 12 አመት የለፋሁበትን ቤት አፈረሱብኝ
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 13 күн бұрын
Ayzushe❤❤❤wede
@betydereje3479
@betydereje3479 Жыл бұрын
ጫላዬ በጣም እናመሰግናለን🙏 በርታልን👏
@merondamesa
@merondamesa Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጫላ ባገኝክ ደስ ይለኛል 🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
አረ በፈጠራቹ ገጠር ወዴት ? እኔ ግራ ግብት ብሎኛል ህይወቴ ውኃ ቅዳ ውኃ መልስ ሆነዋል ግን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ጤና እና ዕድሜ ስለሰጠኝ 🤲
@Abrisho2844
@Abrisho2844 4 ай бұрын
Oh bro wanaw tena new
@suleymanymer9678
@suleymanymer9678 Жыл бұрын
ሃሳብ ህ ጥሩነው ተባረክ ኣንተ ካለህ ሥኬት ተሞክሮ የራሥህ ተሞክሮ የሠሪህውን ያገኘ ውን ዉጤት በቪድዮ በመረጃ ብታሣየን የበለጠ ጥሩመረጃ ብዪ ሥላሠብኪነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
መረጃ ለመስጠት ግዴታ እኔ የሰራሁትን ብቻ መሆን አለበት?
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
Thank you ሀሪፍ ሀሳብ ነዉ 👍👍❤❤
@abdurehman2
@abdurehman2 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ!!
@gfvdg2209
@gfvdg2209 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ
@abayeysuf9194
@abayeysuf9194 Жыл бұрын
ገንዘቡ ስላለ ብቻ ቀጥታ ወደ ስራዉ መግባት እንዴት ታየዋለህ
@ishorkishork2779
@ishorkishork2779 Жыл бұрын
ሶስት አመትባክአሠቀምጨነበር ምን እንደሚሰራበት ግራ ተጋብቼ ነበር ከልበ ምሰግና አለሁ እግዚአብሄር ባለበት ይጠብቅ
@ፅናት-ወ5ፐ
@ፅናት-ወ5ፐ Жыл бұрын
ሰላም ጫላ እስከ 4መቶ ሺ ብር ድረስ ጅምር አፓርታማና እሪል እስቴት ከዝተን ከ3እሰከ4ወር አቆይተን ለመሸጥና ማትረፍ የምንችለው መረጃ ካለህ ስራልን አመሰግናለሁ
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜችን 👍👍👍👍👍👍🙏
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
ጫላየ እናመሰግናለን በጣም ወድምዋ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ጫላየ እንኳን ደና መጣህ በአሁን ሰአትኮ ግን ክፋለሀገርም በሰላሳሽ በአምሳሽ ጭራሽ የለም አሁን በነጥብ ነው ሁሉም
@ፋኖአማራኢትዮጵያ
@ፋኖአማራኢትዮጵያ Жыл бұрын
ጫላ ወንድማችን የሱፐርማርኬት ስራ ለመክፈት ምን ያህል ካፒታል ያስፈልጋል?ከቻልክ መረጃ ብትሰጠኝ Thank you
@Hindiya-tl2pe
@Hindiya-tl2pe Ай бұрын
እኔ ሀገር ልገባ ነው 3,000ድርሀም አለኝ ኢፖክሲ የእጅ ስራ ችግኝ ማፍላት ይህንን ሁሉ ልስራ አስቤ ነበር እቤት ግን አለኝ የቤት እቃም የለኝም ስርቼ ውጤታማ ስሆን የቤት እቃ አሟላለሁ ብዬ አቀድኩ ኢፖክሲ 30,000 ብር ለእጅ ስራ 20,000ብር ለችግኝ ማፍያ 10,000ብዬ መደብኩ ኢንሻ አላህ ዱባይ ነው ያከሁት የአበባ ዘሮችን ከዱባይ ይዤ ብገባ ብዬ አስብኩ ቅርብ ቀን ኢትዮጵያ ነኝ ኢንሻ አላህ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 ай бұрын
ትክክልየኔወድም እዳንተአይነቶችን ያብዛልን ጀግና
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ Жыл бұрын
ጫልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ከልብ እናመሰግናለን ከሁሉም ባልደረቦችህ ጋር
@ሳራሳራ-ወ6ጰ
@ሳራሳራ-ወ6ጰ Жыл бұрын
ልክ ነህ ወንድማችን እኔም ቦታ ገዝቸ ነበር እናም ቤት ሰራሁ አሁን ልሽጥብል እጥፍ ትርፍ አገኛለሁ !!
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
ሰው ያስፈልጋል እኔ አሁን ሁለት አመት ልኪው ያው እነደዛው ነው ብሩ
@ሳራሳራ-ወ6ጰ
@ሳራሳራ-ወ6ጰ Жыл бұрын
@@aaegrnshnea1331እኔም ለረፍት ገብቸ ነው የገዛሁት ሰው የገዛልኝ ቦታ ነበር ግን 4 ሆነን እግዛብለዉ 2 ታችን ከፍለን 2 ሳይከፍሉ ጭራሽ የጡልን ሰውች መጥፎናቸው ይላሉ ግብቸ ሳጣራ ግን ግማሽ ብር ከፈለው ቤት እየሰሩ ነው የጣሉት ሙሉን ክፈሉ ሴባሉ ነገ ዛሬ እያሉ ዝም ብለው በኛበስደተኞች ብር ሌተረፍ ነበር ሀገር ስገባ ደነገጡ ሳያው ነገሩን አበለሻሽተውታል ከቤተሰብ ጋር መቀያየም አፈለኩም እጀመሩ ይጨርሱት ብየ ሌላ ቦታ ገዛሁ ቤት ሰራሁ
@ሳራሳራ-ወ6ጰ
@ሳራሳራ-ወ6ጰ Жыл бұрын
@@aaegrnshnea1331 ማለት ሰው እድ ራስ ላይሆንችላል
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Жыл бұрын
@@ሳራሳራ-ወ6ጰ እራሰሽ ከሆነማ ጥሩ እኔ ግን ልኬው ቤተሰብ ነው አሰቀምጦት ነው ያለ ብሩን ምንም ሳያረግ እሄው ሁለት አመቱ
@rawdaa4606
@rawdaa4606 Жыл бұрын
ምርጥ ምክር እናመሰግናለን በአሁኑ ጊዜ ግን በ50000ብር መሬት አለ ? ለቀጣይ ስለመሬት ዋጋ ቪድዮ ስራልን
@ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ
@ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ 2 ай бұрын
ትክክል ብለሀል እደዉ ስደተኞች እንጠቀምበት
@kibromabadizeray4907
@kibromabadizeray4907 Жыл бұрын
ቡዙ እውቀት ኣግኝቻለው ኣንተ የምትለቀው vedio በጣም በጣም ኣስተማሪ ለዋጭ ነው
@trhasazenaw
@trhasazenaw 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ኣባቴ
@btin1791
@btin1791 Жыл бұрын
ወንድም ጫላ👋🏽 ያለቦታህ ጥልቅ አልክ አትበለኝ! እስት አሜሪካ በዶላር ገንዘብ ይዞ መቀመጥ ይሻላል ወይንስ ኢትዮጵያ ቤት መግዛት? ለምን? Thank you
@user-fh8ju6ov8e
@user-fh8ju6ov8e Жыл бұрын
እውነትህን ነው ቦታ በጣም ያዋጣል !!
@myayearsemalij8333
@myayearsemalij8333 Жыл бұрын
እናመሰግንአለን ወድማችን ሃሪፋ ምክር ነው በርታ ክብር ይሰጥልን
@muna7085
@muna7085 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ምርጥ ሰው በዚሁ ቀጥልበት
@ماريماحسن
@ماريماحسن Жыл бұрын
ጪላኮ አላህይጠብቅህ ወዲሜ እረቢከፉያርግህ ምርጥወዲም👍👍👍👍👍👍👍
@NigusNigus-e4k
@NigusNigus-e4k 9 ай бұрын
ፈጣራ የአከለ ጥበቡን ይግለጽልህ በጣም ተመችተኸኛል ወንድሜ
@MdMd-mh7vm
@MdMd-mh7vm Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ENCRApp
@ENCRApp Жыл бұрын
ጫላ በጣም እጅግ አድርገን እናመሰግነሌን አላህ ይጠብቅ አንቴንም ቤተሰቦችሁም
@HgHg-et1kt
@HgHg-et1kt Ай бұрын
እውነት ብለሀን ወንድም እናመሠግናን በርታ
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 10 ай бұрын
በአሁን ሰአት እቃም መግዛት ባንክም ማሥቀመጥ አያዋጣም ከረፈደ ቢሆን ባነናል እናመሠግናለን
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 11 ай бұрын
ትክክል ነህ በሰደት እያለን የቤት እቃ እንገዛለን ብሩ እንደለ በቤት እቃ ነው ይዞታል
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
እስኪ ስለ ልብስ ስፌት ትምህርት ዋጋውን እና ስንት ጊዜ እንደሚፈጅ ከተማርን ቡሀላስ እንዴት ስራውን ብንጀምር አሪፍ ገቢ ይኖረናል
@ijaasalim813
@ijaasalim813 Жыл бұрын
በጣም እናምሰግናለን
@rahmetali2463
@rahmetali2463 Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ኡኣኣህ እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ።
@NagsergFarga
@NagsergFarga 3 ай бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ
@3hawahussen
@3hawahussen Жыл бұрын
የት ነው ሀገርህ በየት ሀገር ነው ቦታ ህጋዊ ከ30ሺ እስከ50ሺ የሚገኘው ባይገርምህ የገበሬ ቦታ ካርታ ና ፕላን የለለው የደብተር መሬት 500መቶ ሺ አላገኘሁም ይገርማል
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
ትክክል ነህ እናመሰግናለን ለምክርህ
@danielsolomon9815
@danielsolomon9815 Жыл бұрын
Very good advice fantastic explanation.
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ግን የት ነዉ የምናገኛቸዉ ቦታዎቹ!?
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
እውነት ነው ወንድም ተባረክ እኔ በውጭ ነኝ ግን ልገባ ሦስት ወር ብቻ ነው ያለኝ ሶላር ለናቴ ከውጭ ጥሩ ነው ብለው ግን ቢበላሽ ፈራሁ በአንተ የሚገኝ ከሆነ በናትህ ተባበረኝ ወንድም በፈጠረ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Жыл бұрын
በውስጥ መስመር ያናግሩን
@አማኑኤልአባቴ-ነ3ጸ
@አማኑኤልአባቴ-ነ3ጸ Жыл бұрын
እኔም 2ወር ነዉ የቀረኝ እባክ አንተ መልካም ወንድሜ በዉስጥ መስመርህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@Tube-hk9oh
@Tube-hk9oh 4 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርክኽ ወድማችን🎉🎉🎉
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله 4 ай бұрын
እኔ እማስበዉን ሀሳብነው የተናገርከዉ አገርስገባ አዱክላስ ዉስጥ የእህል አይነቶች በርካሺገዝቼ የተወሰነቆይቼ እሸጣለሆ እኔእምወደዉ በትንሺነገርነው መስራትእምፈልገዉ
@azebfecad-ik5qv
@azebfecad-ik5qv Жыл бұрын
እኔ መስራት ፈልጋለው ግን ምን እንደምሰራ አላቅም ያለሁበት አከባቢ ትንሽ ገጠር ነው
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx Жыл бұрын
Enamesginalen best wendimachin yemi feligawun mikir Agangahung❤❤❤Thanks
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 32 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 9 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 14 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 11 МЛН
ያልተበላባቸው 5 ትርፋማ ቢዝነሶች
23:58
Yonas Moh
Рет қаралды 75 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 32 МЛН