No video

በ2015 ለተማሪዎች ያሰብኩት ነገር አለ

  Рет қаралды 378,459

Fana Television

Fana Television

Жыл бұрын

fana_digital, fana_tv, fana_digital,
በ2015 ለተማሪዎች ያሰብኩት ነገር አለ

Пікірлер: 620
@lialia-wk8tn
@lialia-wk8tn Жыл бұрын
I feel humble to see this legend man in my generation. Long life our legend!
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 Жыл бұрын
ሀይሌ ጀግና ብቻ አይደለም ትሁትና ቀና ነው! He is very great person!👍👏
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
True
@Gelane1
@Gelane1 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ን ይባርክልህ የወለድከው ይባረክ ብርቱዋን ባለቤትህን ጨምሮ ድንቅ ኢትዮጵያ ዊ ጌታ ይባርካችሁ 🙏
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
ሺ አለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@ellinemekonnen8628
@ellinemekonnen8628 Жыл бұрын
Chewable yassdghe eskene mearegu bekbere yamesegnkwe. Tebarekulge.
@DessalegnBitew
@DessalegnBitew Жыл бұрын
ሃይሌ ብቻ ነው ለኢትዮጵያ እሚመጥን፣ ፈጣሪ ሆይ የሃይሌን ልብ ስጥን!
@mizlalisaac6369
@mizlalisaac6369 Жыл бұрын
I have great respect for this man to spend his money to his people and country it shows the dedication he has, God give him health and longitivity.
@aklilulisan4996
@aklilulisan4996 Жыл бұрын
ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ በያዝከው መንገድ እውነተኛ ጀግናነህ !!! ያኑርህ🙏🙏
@mtolla5767
@mtolla5767 Жыл бұрын
Haile ..I can’t stop crying dude..I live in US and here a bunch of scams and low life habesha acting like rich but you with all these riches is still humble..I love uou man
@ellinemekonnen8628
@ellinemekonnen8628 Жыл бұрын
Tebarekulge!
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Жыл бұрын
ሀይሌ ገ/ስላሴ ትሁት ጀግና ሀገርህን የምተወድ ቅን ተባረክ ኑርልን መልካም አዲስ አመት ከመለውቤተሰብህ ጋር እንቁጣጣሽ በያለሁ 💐🌼💐🌼💐🌼❤️🙏
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Жыл бұрын
በዚህ ደካማ እና ችኩል ትውልድ መሃል ፣እንዲህ ያለ ብርቅ ልጅ በመኖሩ በሃገሬ ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል፣ እንድኮራም ያደርገኛል። ሃይሌ ለኢትዮጵያ ሃይል ያድርግህ።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ያገሪን የእምዬ ኢትዮጵያን አዲስ አመት ያከበርኩት , በጣም በአፍላ ዘመኔ ነው ብዙ አመት ሆኖኛል አዲስ አመትን ባገሪ ኢትዮጵያ ላይ ካከበርኩ,መልካም የኢትዮጵያ አዲስ አመት ይሁንላችሁ በውጪም በአገር ውስጥም የምትገኙ ያገሪ ልጆች በሙሉ!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@user-yk2wr9us5g
@user-yk2wr9us5g Жыл бұрын
Happy new year
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
Happy new year to!
@milamilamilamila7109
@milamilamilamila7109 Жыл бұрын
እስኪ በናትሽ በናትሽ አብረን እና ክብር እኔ አክብሬ አላውቅም
@antenehkassaye1813
@antenehkassaye1813 Жыл бұрын
qqqqqqqqqqqqàqqqàqqqqqqqqqqqqàqqqà@@user-yk2wr9us5g ... .7667y
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s Жыл бұрын
ሀይልዬ በይቻላል መርህህ ሰርተህ አሳይተሀል በርታልን የኔ ጀግና 🇪🇹💝🇪🇹💝🇪🇹
@yoseph544
@yoseph544 Жыл бұрын
"at the end of the day እናት እናት ነች አይደለም" ሁሌም በሀገሩ የሚኮራ ሁሉ ነገሩን ለሀገሩ የሰጠ ምርጥ ሰው! እግዚአብሔር ይባርክህ 2015 ለሀይሌም ይሄን ለምታነቡም የስኬት ዓመት ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ። ዶክተር ኋይሌ ገ/ሥላሴ ታላቁ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዉ፣ይኑርልን ተስፋችን ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nurhussienrizke8190
@nurhussienrizke8190 Жыл бұрын
ሀይሌ ሀውልታችን አርማችን። ያኑርህ አባቴ!!
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Amen ! Yenurelen
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
አላህ ከሴሮኞች ይጠብቅ ጀግና እና መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊይ ነህ🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤❤
@mtolla5767
@mtolla5767 Жыл бұрын
Amen bro
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Amen ! True
@solomontesema9201
@solomontesema9201 Жыл бұрын
ኅይሌ ኩራታችን እንኳን አደረሰህ፥ እንኳን ደስ ያለህ።
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
ሃይሌ የኢትዮጵያ ሕዝብ የግል ባንዲራ ነው ሁላችንም ልብ ውስጥ ነው ያለው መልካም ዓመት ከነመላው ቤተሰብህ ይሁንልህ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ ከኦሮሙማ ጅብ ይሰውርህ
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Amen !
@teweldenugusse175
@teweldenugusse175 Жыл бұрын
Thanks for your great contribution to your country,Haile AMAZING Job
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ይህ ነው ሀገር ማሻሻል!! እንኳንም አዲስ አበባ ሰራክ. ብቻ ሰላማ ያርገን በጣም ያምራል!! ደሞ የነጭ እጅ አልገባበትም ስትል ደስ አለኝ. ለሚቀጥለው ስመጣ እጎበኘዋለው. 🥰🥰
@zessseyoum22
@zessseyoum22 Жыл бұрын
I admire his humbleness!! His smile is so contagious!! I admire his love for our mother country; Ethiopia!!! May God bless Ethiopian and who love Ethiopia!!!
@MKMK-zh1yg
@MKMK-zh1yg Жыл бұрын
Haile is an example to all Ethiopians. God bless you!
@workufekadu139
@workufekadu139 Жыл бұрын
ሃይሌ ኩራታችን መመኪያችን መለያችን ነህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ❤❤❤ መልካም አዲስ አመት ለሁሉም ኢትዮያውያን መጭው አመት የሠላም የመከበር የአንድነት የእድገትና ብልፅግና ዘመን ያድርግልን ❤❤❤❤
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Жыл бұрын
ሀይሌ አላህ የሰጠን ታላቅ የኢትዮጲያ ህዝብ ኩራትና አሌንታ የአላህ ስጦታችን ነህ እንወድሐለን እናከብርሀለን ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና አላህ ይስጥህ አሚን ያ ረበል አለሚን አሚን አሚን አሚን ያ ረበል ዓለሚን አሚን አሚን አሚን ያ ረበል አለሚን አሚን አሚን አሚን ያ ረበል አለሚን ።
@natnaelmesele811
@natnaelmesele811 Жыл бұрын
አንተም ለውብ አገላለጽህ ተባረክ
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
True ! AMEN!
@mimekebede5623
@mimekebede5623 Жыл бұрын
አቦ ይጨምርልህ ሀይሌ ገ/ ስላሴ የሀገሬ እንቁ ነህ የብርታት ተምሳሌት እንኳንም ሀገሬ ላይ ተፈጠርክ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ።
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 Жыл бұрын
ምቀኞች በክፋትና በምቀኝነት በተንኮል ተነሳስተው የሻሸመኔውን ቢያቃጥሉትም ጀግናው ሐይሌ ገብረስላሴ በእጥፍእጥፍ ሰርቶ ምቀኞችን ያለክብሪት ያለ እሳት አቃጠላቸው ሐይልዬ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ላብህ ነው
@seeaddis3096
@seeaddis3096 Жыл бұрын
Haile is not only world class athlete, but also a result driven businessman. Humble and patriotic. He has been through a lot and never has been shying away from his “enemies”. Great athlete , great personality!
@endalkachewnibret5614
@endalkachewnibret5614 Жыл бұрын
Keep on working that benefit you and your country. I am proud of you! A true Ethiopian devoted to seeing the growth and development of Ethiopia.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ሀይሊሻ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ የሀገር ኩራት ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተስብህ ይስጥህ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Жыл бұрын
አላህ ከምቀኛ ይጠብቅህ በላብህ ሰርተህ ነው ያገኘኸው አላህ ይባርክልህ
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Amen ! Amen !
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
ስለዚህ አስደናቂ ልበ ቀና ታታሪና ትሁት ኢትዮጵያን የሚወድና የሚያከብር መልካም ሰው ሳስብ ምንም ቃል ሊገልፅልኝ አልቻለም:: እናከብርሃለን ኑርልን!
@infinity325
@infinity325 Жыл бұрын
ሀገር ወዳድ ጀግና 🇪🇹🙏❤️👏👏👏👏
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
ሀይሌ በአሌቱ መስክ ያስመዘገበውን ድል ይዞ በቢዝነሱም መስክ አመርቂ ውጤት አያስመዘገበ ያለ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነው!!!! We are very proud of him!!!!!!
@abebebelay3767
@abebebelay3767 Жыл бұрын
ሀይሌ የእኛ ኢትዮጰያውያን አርማ ነው። ኑርልን።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
All Ethiopians peoples 🥳
@tiruworkwoldamlak2478
@tiruworkwoldamlak2478 Жыл бұрын
LORD GIVE YOU LONG LIFE TO HAIL GEBRSLASA.
@mimiboki8864
@mimiboki8864 Жыл бұрын
የኢትዬጲያ ኩራት የሆነ ሰው እሱን ሳየው ሁል ግዜም ደስተኛ ነኝ ብዙ ነገር ለሀገሩ በእግሩም በእጁም የሰራ ጀግና በዛላይ ምንም የብሔር poletica የማያራምድ አንተ የምትመኛት እሩቅ አትሆንም ኑርልን ሺ/አ/ሀ/ገ/ስላሴ እናመሰግናለ መልካም አዲስ ዓመት ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ።
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg Жыл бұрын
እውነተኛ የአገር ሀብትነህ ተባረክ::❤️❤️🙏🙏
@kirubelsishu8673
@kirubelsishu8673 Жыл бұрын
I am really proud of Haile, he is a real hero for the Ethiopian.
@tesfuasefa6393
@tesfuasefa6393 Жыл бұрын
What an inspiration this man is. Every chance I see him on TV he’s a very positive man. Much love to you and your family. Proud of you.
@mogesabebe6347
@mogesabebe6347 Жыл бұрын
ሻለቃ ሀይሌ ጀግና የሚለው ቃል ያንስበታል ኑርልን ።
@berketpeace2021
@berketpeace2021 Жыл бұрын
I appreciate you for investing in your home land from Eritrea 🇪🇷
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
እ|ር እንደገና ዕድሜህ ከአንድ አመት ያስቆጥርህ በዕንባ ነዉ የሰማሁት ትዳርህን፣ሀገርህን፣ሕዝብህን፣ሥራንና ይቻላልን ይዘህ የጠገበን ከማብላት ድሃ ቤተሰብን መጐብኝት አቤት እርካታዉና ደስታዉ ታድለህ ለሁላችንም ቅን ልብ ይስጠን የአንተ ዐይኖች ወደ ዉጭ ሳይሆን ወደ ዉስጥ ነዉ የሚያዪት እዉነት አልክ ኢትዮጵያ በሁሉ የታደለች ሀገር ናት ሁሉ እያለን ለማኝ ነን ድንቅ ነዉ ዓሳ እንዴት እንደሚጠመድ አሳየዉ ፡፡እዉነት ይሂ ነዉ ከኛ የጠፋዉ ብቻ ተባረከ ዉዱ ወንድሜ ዕረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከመላዉ ቤተሰብ ፈጣሪ ያድልህ ፡፡
@MsShowtimenow
@MsShowtimenow Жыл бұрын
Always use Ethiopian ,made in Ethiopia is a pride .there is nothing special useing foreign products except show off.Haile is a legend and Humble .
@ham8288
@ham8288 Жыл бұрын
🌻🇪🇹🌻🇪🇹ዌል እንግዲህ፡ ሃይሌ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ምናለ ሁሉ ኢትዮጵያዊ እንደአንተ ሃገር ወዳድ ቢሆን ። ዌል ደን 🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
ሃይሌ የሃገራችን ትልቅ ስጦታ።
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Yes he's !
@betateta4442
@betateta4442 Жыл бұрын
Haile: ewunetegna sewu, fetari yebarekeh sewu anten ayehu.
@esubalewayana1312
@esubalewayana1312 Жыл бұрын
No words to express this man! Haile is a spirit of power& strength! Long live the king !
@kimretaynalem7803
@kimretaynalem7803 Жыл бұрын
ከብዙዎቻችን ተቃራኒ ፣ በሩጫውም ሆነ በኢንቨስትመንቱም ከምትናገረው በላይ የምትሰራ የጥንት አባቶቻችን ተምሳሌት ምርጥ ጀግና ነህ! በቀድሞ ጠ/ሚ በቢዝነስ አቋምህና እይታህ ብትብጠለጠልም ከአቋምህ ያልወጣህ የአቋም ሰው ነህ። በነገርህ ላይ አንተ ባለህ አቋም ከጓደኞቼ ጋር አልስማማም ምክንያቱም ያኔ የምትናገረው ዛሬ የሆንከውን እንደምትሆን አምን ነበርና፥ ከዛሬ አምስት አመት በፊት ገደማ ግን እነሱም አምነዋል። በነገራችን ላይ ያኔ አንተ በአንተ ዘርፍ ምታልመው(Goal)፦ ዕቅድ፣ምኞትህ እና የአረገዋለው (የእፈፅመዋለው) የንግግርህ ስሜት ለቃልህ ታማኝነትህን ያሳብቅብህ ነበር። ያ ስሜት አሁን ካሉት ጠ/ሚ የአስተሳሰብ አቋም ስሜት ጋር ፤ ለእኔ ተመሳሳይ ስሜት አለው። ረጅም ዕድሜ ከተሻለ ስኬት ጋር እመኝልሀለው።
@degifenebi4429
@degifenebi4429 Жыл бұрын
አትሌት ኋይለ ገብረስላሴ የኢትዮጰያ ጀግና አንወድሃለን።
@tareyads5906
@tareyads5906 Жыл бұрын
ህይሌ ጀግናችን በርታልን!
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምረልህ የሰንት ሰዉ እድል ፈጥረሃል ከዚህም በላይ እንጠብቃለን!!!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ሃይሌ ገብረስላሴ ቅን ኢትዮጵያዊ :: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር::🙏🏽❤️👍🏽🙌🏽💐🇪🇹
@bilalyohans6338
@bilalyohans6338 Жыл бұрын
ሀይሌ, እናት እናት ናት,ደሃም ብትሆን,ሰንካላም ብትሆን።ጀግና።።
@tesfayekassaw6499
@tesfayekassaw6499 Жыл бұрын
My hero , the legend. With an immense scale of grit . Humble. Almighty God help you continue being such example of a hero till your last breath! Respect to you Haylat ! Happy new year to you , to your family and to all Ethiopians and Eriterians !
@barok8920
@barok8920 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ሀይልዬ።
@teklemariamgebre4354
@teklemariamgebre4354 Жыл бұрын
our Ethiopian King! እንወድሀለን በርታ ብዙ እንጠብቃለን።
@ekab4597
@ekab4597 Жыл бұрын
Haile, you are adynamic in all sectors! Thank you for all things that give for us or our /mama/ country!
@jaaduabebe4466
@jaaduabebe4466 Жыл бұрын
ጤና እና ረዥም ዕድሜ የኢትዮጵያ ጀግና
@nahombalcha3159
@nahombalcha3159 Жыл бұрын
ኃይሌያችን እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥህ። ስለትምህርት፣ የስራ ዕድል ፈጠራ፣ የበጎ-አድራጎት ተግባራት ስራዎችህ እና ለቀደመው የሃገር ዓላማ ሰንደቅ ውክልናህ፣ ተጋድሎህ እና አሸናፊነትህ ትልቅ አድናቆት አለኝ። ኢትዮጵያን ስለምትወድ እወድሃለው። አመሰግናለው። ገኒ እያለ ሲያወራ ሰምታችሁልኛል a pro humbleness level
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
ማሻ ሀገሬ ስላደነካት አመሰግናለሁ የኔ ጀግና ካንተ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Жыл бұрын
ሺ አለቃ ዶክተር ሀይሌ ገብረስላሴ ጀግና ከአንተ ብዙ እንማራለን እናመሰግናለን❤❤❤😊😊😊🙏🙏🙏
@dehninetbelete1130
@dehninetbelete1130 Жыл бұрын
ቸሩ መድሃኒዓለም እድሜና ጤና ይስጥህ ኃልሽ!!! አንተ በጣም ገራሚ ሰው ነህ!! ጥሩ ተምሳሌታችን ነህ!!! የዚች ግሩም ድንቅ ሃገር የኢትዮጵያ ልጅ በመሆንህ እጅግ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል። ይህችን ግሩም ድንቅ ቅድስት ሃገር ቸሩ አምላክ፣ ሞገሷና ክብሯ፣ፈጣሪና አኗሪዋ እሱ ነውና አብዝቶ ይባርካት ይቀድሳት፣ ጠላቶቿን ያስገዛላት! ህዝቦቿን በሰላም፣በፍቅር፣ በደስታና በትጋት ያኑራቸው!!!!!!!! ህይልሽ በጣም አድናቂህ ነኝ ፍልስፍናህ ትክክል ነው ትኖረዋለህም። በጣም ረጅም እድሜ አምላክ ይስጥህ ኑ ር ል ን!!!!
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አተ ቅን መልካም ሰው ኑርልን
@user-le5xy5fn6f
@user-le5xy5fn6f Жыл бұрын
Haile the one and the only legend 🇪🇹
@Btybe
@Btybe Жыл бұрын
ጋሽ ሃይሌየምታደርገው መልካም ተግባር ላንተም ለተማሪዎችም የተሻለ ጥቅም እንዲያስገኝ.በምረቃው ቀኝ የሚገኘው ገቢ ሁኑ ለደብተር መግዣ መሆኑንለህዝቡ አስታውቀትልቅ ፓርቲ በመግቢያ ዋጋታስገባ ተማሪዎችም ከዚያ የበዛ ደብተር ያገኛሉ ያንተም ሆቴል በጣም በፈጠነ መልኩ በለጋስነትይታወቃል.መልካም የስራ ጊዜ ይሁንልን
@zimatube2153
@zimatube2153 Жыл бұрын
ስሙን በየቦታው እየተከለ ያለ የምንግዜም የ ሃገራችን ጀግና። 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
Fana, this is the best interview plus edition. Besides, Haile has a high caliber mind.
@mesafint44
@mesafint44 Жыл бұрын
ኃይሌ ትሁት መሆንህን የሚያሳየው ስታወራ እኔ ሳይሆን እኛ እያልክ ነው ይህ ደግሞ አንተ በቤተሰብህ ውስጥ leader እንጂ boss ያለመሆንህን ነው።አብዛኛው ወንድ 150 ካሬ የብሎኬት ቤት ሰርቶ በጥረቴ የሰራሁት ምናምን እያለ ይመፃደቃል ።አንተ ግን ከባለቤትህ ጀምሮ ሰራተኞችህን በሙሉ በባለቤትነት መንፈስ እንዲሆኑ ማድረግህ የሚደነቅ ነው። እድሜ እና ጤና ይስጥህ።ሐብቱን መቼም ሰጥቶሀል።
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Жыл бұрын
ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ስራህ ሁሉ ቀና ይሁን
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
ሃይሌ ኃይላችን!! አንተ ኢትዮጲያዊ ስለሆንክ እግዚአብሔር ይመስገን:: እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ !! I can hear you all day long!! Long live legend! 🙏🙏🙏
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Жыл бұрын
ሀይሌ ገብረ ስላገሴ ጀግና ኢቶጵያውዊ ነህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ተመኘሁ መሠሎችህን ያብዛልን
@tekalignaschenaki3093
@tekalignaschenaki3093 Жыл бұрын
ሐይልሻ፡- አንተ የኛ ምልክት የሁላችን ኩራት ነህ፡፡ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ!! የምር አከብርሃለሁ፤ እወድሃለሁ፡፡
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 Жыл бұрын
እኒህ እኩይ ከሃዲ ባዳዎች ላይጨርሱ የጀመሩትን ጦርነት ከፈቱብን እኒህ እንቅፋቶች ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ይህን የ27 ዓመታት እሾክ አማኬላ ነቃቅለን ታጠፋን ታማከንን በሁዋላ ወድ ከፍተኛ ልማት እድገት ባፋጣኝ እንሸጋገራለን ያ አይቀሬ ነዉ የኢትዮጵያችንም ዓምላክ ይህንን ሃሳባችንን የመንግሥታችን የታቀዱ ፕላኖች ያሳካልን መልካም ዓዲስ ዓመት የሠላም የብልጥግና ይድርግልን ኢትዮጵያችን ታብባለች ትበልጥጋለችም እንዲሁም ለጀግናዉ የመከላከያ ሠራዊታችን የሃገር አልለኝታችን ክብርና ምስጋናችን ይድረሳቸዉ ለሁሉም ኢትዮጵያዉያን ወገኖቼ መልካም አዲስ ዓመት እመኛለሁ ድልለኢትዮጵያችን ሞት ለህውሃት ወያኔ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
ሀይሌ ትልቅ ሰዉ ጥሩ ነገር አሰበሀል የተቸገሩትን ሰለተመለከትክ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥህ
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ፤ ለሐይሌ ረጅም እድሜን እንዲያድልልን ያለኝን ምኞቴን መግለጽ እወዳለሁ። በንጹህ ላቡ የተገኘውን ጥሪት ስራ ላይ አውሎ ለወገኖቹ ሰፊ የስራ እድል በመክፈቱ እጅግ ልናከብረው የሚገባው ወገናችን ነው። ስለሆነም ሀገራችንም ተገቢውን ድጋፍ ልታደርግለት ይገባታል።ከኮራፕሺንና ከስልጣን ብልግና ውጭ በንጹህ መንገድ ለሚገነቡ የልማት ድርጅቶች ልዩ ክብርና ልዩ እንክብካቤ ልናደርግ ይገባል። Long live Haile!
@ethocooking2034
@ethocooking2034 Жыл бұрын
ኩራታችን የጥንካሬ ፣ የፅናት ተምሳሌት ነህ እንወድሃለን
@Nahusenay123
@Nahusenay123 Жыл бұрын
ኃይሌ አንበሳው የጽናት እና የጀግንነት አርማ!!! አንተን ያፈራች ማህጸን የተባረከች ትሁን!!!!!
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ነህ ሀብቱን ወደ ሀገሩ ማረጉ የስንቱን ወጣት የስራ እድል ሰጠ ለወገን ደራሽ በየቦታው ይረዳል እግዚአብሔር እድሜ ከጤን ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ አገራችን ኢትዮጵያ ን ሰላም ያርግልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@melatek5337
@melatek5337 Жыл бұрын
እንኮሪብሕአለን ብል እጅግ ዝቅ ማድረግ ይሖናል። እንኳን ኢትዮጵያን በመሰለ እንቅፋትዋ በበዛው አገር በታወቁት አገሮች ላይ እንኳ ሐይሌ የደረሰበት የደረሱ፣ሕብረተሰብን የለወጡ፣ለትውልድ አርአያ የሖኑ ቁጥር ናቸው። እግዚአብሔር ከፍ፣ከፍ ያድርግሕ። የትውልድ ብርሐን ነሕ።
@hailealemayehu364
@hailealemayehu364 Жыл бұрын
ሀገሩን የሚወድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነህ 👍👍
@ethiopiandoctor579
@ethiopiandoctor579 Жыл бұрын
ኃይሌ እንግሊዝኛ ከአማርኛ መቀላቀልህን ብታቆም ይበልጥ ከአሁን በላይ እናከብርሀለን
@getahunalemu2208
@getahunalemu2208 Жыл бұрын
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ምርጥ አለምአቀፍ ሰው!!
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
ጀግናችን ኢትዮጵያዊው ሀይሌ ገብረስላሴ እግዚአብሔር ያሰበከውን ያሳካልህ መልካመ አሳብ፡ዕቅድ ያለህ ለህዝብና ለአገር ዕድገት እና ለውጥ የምትጥር መልካም ሰው ነህ በርታ ቀሪውን ዘመን ከእነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ🙏
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
ሀይልዬ የኛ የኢትዮጵያውያን ውበት ነህ!!! መልካም አዲስ አመት!!!
@aklilgeorge8670
@aklilgeorge8670 Жыл бұрын
You are one of the most successful person in the world we respect and love you our precious man haile.
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Жыл бұрын
Etopia rise up✌️💚💛❤
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
ሀይልሻ የላብህ ውጤት ነው ኑርልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ❤️❤️❤️
@zemenmidia4171
@zemenmidia4171 Жыл бұрын
ኃይለ ልዩ የኢትዮጵያ ልጅ ጀግናችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ። ፈጠር ኢትዮጵያን ይጠብቃት።
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ሀገርህንና ህዝብህን ስለምታፈቅር እኔም አፈቅርሀለሁ:;ጥሩ ልብ አለህ ሀይሌ ገብረስላሴ ክበርልን ምሳሌ ነህ እንወድሀለን:: ኢትዮጵያ ስመጣ በሆቴልህ እዝናናለሁ ::
@sinduruta9348
@sinduruta9348 Жыл бұрын
ሁሌም በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራ ጀግና ክበርልኝ 🙏
@genetm.19
@genetm.19 Жыл бұрын
Strong and honest who loves his country all the way . Proud of you brother
@eshetuayalew7836
@eshetuayalew7836 Жыл бұрын
ሀይሌ ድካምና ልፋትክን በአገርህ ላይ ስላስቀመጥክ ታሪክ አይረሳህም:: ያደጉ አገሮችን ያሳደጋቸው እንዳተ አይነት አገር ወዳዶች ናቸው:: ወንድማችን በርታ!
@eteneshtefera5093
@eteneshtefera5093 Жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽Next open Haile Gebresellassie university, Haile Gebresellassie High School , free tuition for low income families. Amazing Human Ethiopian. God bless HG.
@ssds463
@ssds463 Жыл бұрын
ኑርልኝ""አባቴ""ከጂቦች''አላሕይጠብቅሕ
@natmihret130
@natmihret130 Жыл бұрын
Thank you haile
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ሻለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴ ስወድህ በጣም ጀግናነህ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር
@alemituabata3097
@alemituabata3097 Жыл бұрын
ክብር ይገባኃል አንተ ጀግና በርታ በጽናት ቁመህ እዚህ ደርሰኃል።መልካም አድማስ ዓመት ይሁንልህ።
@abeltesfaye836
@abeltesfaye836 Жыл бұрын
Our true hero who sacrificed so much in life and always wins. I would like to see your statue in Addis Ababa. You deserve it my friend!
@ashenafitola8965
@ashenafitola8965 Жыл бұрын
እኔ ስለሰራተኞቹ የሰርቢስ አገልግሎት የተናገረው ነገር በአይኔ አይቻለሁ አርባምንጭ አዋሳ ዝዋይ አዳማ ይገርማል ከበር ጥበቃ ጀምሮ እስከውስጥ ያለው ሰራተኛ ያለው ትህትና ስነስርዓት ደስ ሲል
@libargachewbelachew6029
@libargachewbelachew6029 Жыл бұрын
Humbleness at it's best!! Legend Long live!!
@gebeyehugebreselassie4023
@gebeyehugebreselassie4023 Жыл бұрын
እባክህ ሻለቃ ሐይሌ ገ/ስላሴ ወደ ግብርናው እንድታመራ በትህትና እጠይቅሀለሁ ሕዝባችን በቀን 3 ግዜ እንዲመገብ ከዚያም ወደ መክሰስ እንዲሻገር አድርግልን
@kassaweldesenbet5676
@kassaweldesenbet5676 Жыл бұрын
ሐይሌለአገረእደገትጥረትንይባረክልሕ።
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Жыл бұрын
የእውነት የኢትዮጵያ ጀግና ማለት አንተ ነህ ሰሳምህ ይብዛ በተለይ good service ላይ ጥልቅ ትኩረት መስጠትህ በጣም ደስ ይላል የእኛ አገር ዋናው ችግር እሱ ነው:: አገሬ ስገባ Haile grand እንደማርፍ እርግጠኛ ነኝ በሰላም ያገናኘን::
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,2 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 4,6 МЛН
ኃይሌ እና ንብረት ምን ደረጃ ላይ  ደረሱ ?
20:02
Fana Television
Рет қаралды 391 М.