ታዳሚውን በእንባ ያራጨው የመቶ አለቃ አይዳ አሌሮ የሽልማት ስነስርአት - ፯ኛው የአርአያ ሰው የመጀመሪያዎቹ ልዩ ተሸላሚ

  Рет қаралды 335,077

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 691
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የጀግኖች ችግር የለባትም እልልልልልል በይ ኢትዮጵያዬ የኢትዮጵያ ኩራት ነሽ 💚💛❤️
@mudyashukra596
@mudyashukra596 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነትን የጠፍው ስሜቴ ነዉ ያስየሽኝ የኔ ጀግና የሀገር ኩራት ነሽ ጀግኒት
@umerhussen652
@umerhussen652 2 жыл бұрын
አንቺ ማለት ጀግናችን ነሽ ወታደር ማለት ኢትዮጲያ ነው ኢትዮጲያ ማለት ወታደር ነው እኛ ያለ እናንተ እንድሁም ኢትዮጲያ ያለ እናንተ ምንም ነን ስልሽ ውዴ እድሜ ይስጥልኝ አላህ ይጠብቅሽ ከዚህ በላይ ብዙ ብዙ እንጠብቅሻለን።
@feydukedir
@feydukedir 2 жыл бұрын
((ይህ ነው የአድዋ ታሪክ)) አድዋ ሲነሳ በአብዛኛው ኢትዮጵያውን ሙስሊሞች ዘንድ የማይረሳ መጥፎ ጠባሳ ትዝ ይለኛል። የአድዋ ጦርነት ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የተሳተፈበት ጦርነት ነበር። ጦርነቱ ካበቃ በሗላ በጦርነቱ የሞቱትን ኢትዮጵያውያን ወታደሮች እየተለቀሙ ይቀበሩ የነበሩት ክርስትያኖችን ብቻ ነበር። ውጥስን የሚያሳምመውና ልብን የሚያቆስለው ደግሞ የወራሪውን ጣሊያን የሞቱት ወታደሮች ክርስትያን ስለሆኑ በክብር በኢትዮጵያ መንግስት እየተለቀሙ ተቀብረዋል። ለሀገራቸው ሲሉ የተሰውት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ግን የአሞራና የአውሬ እራት ሆነዋል።።።። እውነተኛ የኢትዮጵያ ታሪክ ማወቅ የሚፈልግ ካለ የኡስታዝ አህመዲን ጀበልን የአብድልጀሊል አሊ ካሳ የአንዳርጋቸው ጽጌ የታሪክ መፃፎቻቸውን ማንበብ ትችላላቹህ።
@azebterefe5648
@azebterefe5648 2 жыл бұрын
ቃላቶች ያጥሩኛል መቶ አለቃ አይዳ። ኢትዮጵያ ትምከቴ ናት!!!🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏.
@crstiano-u2j
@crstiano-u2j 2 жыл бұрын
...(wow)...
@jhontube3996
@jhontube3996 2 жыл бұрын
ፊቴን በእንባዬ አበሰበሽው ላንቺ ክብር ሁሉ ይገባሻል ኢትዮጵያና ህዝቦችሽ ያመሰግኑሻል እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ክበሪልን!
@ae7936
@ae7936 2 жыл бұрын
የሴት ጀግና ጀግኖች ሁላችሁም ክበሩልን 😭😭😭😭ሀገሬ ኑሪልኝ በየድንበሩ ህይወታችሁን አሳልፋችሁ ለምትሰጡ ለመከላከያ ባጠቃላይ ለጥምር ጦሩ ክብር ይገባችሆል እናንተ በከፈላችሁት በደማችሁ ስላኖራችሁን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ሽንፈት ሀገሬን ለከዳ ለጡት ነካሽ ወያኔ ይሁንለት
@adicho5964
@adicho5964 2 жыл бұрын
Weye mto alqa enbayen mqotater alchelkum fetari yerdane yerdanslem amen
@teshataw
@teshataw 2 жыл бұрын
Great
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 жыл бұрын
ምቶአለቃ አይዳ ስለ ኢትዮጵያ የተናገረችውን ሁሉ በእንባዬ ሰምቻለሁ🇪🇹 ለእሷ እና ለሁሉም ሰራዊታችን ታላቅ ክብር እና ፍቅር አለኝ👏🇪🇹 👏🇪🇹 እግዚአብሔር ሁላችሁንም ኢትዮጵያን ይባርክ ሁላችሁንም ኢትዮጵያንም ይጠብቅልን🙏🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏
@mulatumammoergete2394
@mulatumammoergete2394 2 жыл бұрын
በቸርነቱ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁንልን ።🙏🙏🙏🐦🐦🐦🕊🕊🕊 አሜን።
@aleemamail130
@aleemamail130 2 жыл бұрын
🤲አላህ፡ይጠብቃት፡እትዮጵያ።
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 2 жыл бұрын
አይዳ የእኔ ክብር የእኔ ጋሻ የእኔ ነፅነነት ነሸና ላንቺና ላንቸን መሰል የቁርጥ ቀን ጀግኖቻችን የዘላለም ክብር ለናተ ሊላ ቢቀር ላንድ ቀን የናተን ውሎ ወዬ ብሞት ደሰተኛ ነኝ አሁንም ክብር ለቁርጥ ቀን ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም በነፅነት ፀንታ ትኑር
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሀዝብ ለዚህጀግና ሠራዊት መንም ሳይሳሳ ንብረቱን፣ገዘብን ፣ጉልበቱን ፣ወዘተ ሊሰጡ ይችላሉ መ/አለቃ አይዳና አጠቃላይ ሠራዊታችን አባል ግን ለኢትዮጵያ ህዝብ የማይተካ ውድ ህይወታቸውን የሚሰጡን የክብር ህይወት አበዳሪዎቻችን መሆናቸውን የምናውቀው ስንቶቻችን ነን?ሚሊዮን ዘረኞች፣ ሚሊዮን ባነዳዎች፣ሚሊዮን ሌቦች ቢሰለፉ እመኑኝ አንድ አይዳን ሊሆኑ አይችሉም ከብር ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊት!!!
@Shaleqa_Adenan
@Shaleqa_Adenan 2 жыл бұрын
This is what it means Ethiopian🇪🇹 and to all Ethiopia 🇪🇹 soldiers thank you for your service!
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን እንደዚህ አይነት ቆራጥ ጀግና አናብስት አላት ከዚህ የበለጠ ቃላት የሚገልጥ ላገኝ አልቻልኩም ! ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት በሙሉ💪
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 жыл бұрын
መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 2 жыл бұрын
በብሔር ሳይሆን እንዲህ በትክክለኛ መስመር የሚሄድ "ኢትዮጵያ" የሚል ሕብረተሰብ ሲታይ ከሚያስደስት በላይ የሚያስደስት ነገር ምን አለ⁉️ ከ🇪🇷ዊ ወንድማቹሁ 🇪🇷🇪🇹❤🙏
@አዲስአበባኢትዮጵያ-ዠ1ጘ
@አዲስአበባኢትዮጵያ-ዠ1ጘ 2 жыл бұрын
ፕሮፕጋዳ ነው ማንም ልጁን ለአብይ አህመድ አሊ ለውትድርና አይስጥም
@danielballe5021
@danielballe5021 2 жыл бұрын
አይዳ ነጋጠኝ ተብላ ባባቷ መጠራት ሲገባት ነእናቷን አባት አያቷን አላሮን ለምን መረጠች ? ይህቺ ያባት ስም ቅየራ በደረት ተስባ የዘመኑን የዘር ጨዋታ አይመስላችሁም ? በርግጥ ጎበዝ ነች ግን አላሮ አያቷን ጎትታ ማምጣቷ ምክነያት ሚነግረኝ አለ ?
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🇪🇹❤🇪🇷
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
@@አዲስአበባኢትዮጵያ-ዠ1ጘ አፍሽንዝጊየወያኔልጅ👈👎👎👎👎👎
@peace8750
@peace8750 2 жыл бұрын
We love our Eritrean brothers and sisters.
@kbb7400
@kbb7400 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፊት ከሃላ ይጋርድሽ🙏🏾 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🏾💚💛❤️
@emebetbogale6439
@emebetbogale6439 2 жыл бұрын
My wonderfull sister let our God send his Angeles to you where ever you go . You are not only a great soldier a great wrighter i am so proud of you. I realy wants to meet you in life . Stay strong and blessed
@saronteshome5249
@saronteshome5249 2 жыл бұрын
የእኔ ጀግና እወድሻለሁ
@esatulayned
@esatulayned 2 жыл бұрын
ክብር ለናተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች 🍀🌼❤️
@girmagashu8730
@girmagashu8730 2 жыл бұрын
በእዉነት አነባሁ አይገልፀዉም፡፡ እንዲህ አይነት እምባ ያነባሁት በ1990 ዓ/ም ዉጊያ ባድመን ተቆጣጥርን ባንድራ ሰቅለን ካበቃን በኃላ በባንድራዋ ስር ተቀምጨ ያነባሁት እምባ ነዉ፡፡መቶ አለቃ አይዳ በጣም ጎበዝ እና ጀግና ልጅ ነሽ እግዚ አብሄር ይባርክሽ፡፡
@yohansafewerk3554
@yohansafewerk3554 2 жыл бұрын
I'm a living testimony.She is not only a resolute soldier,but also a good orater.She trained me an air borne training in Debre Ziet in 2005 E.C. Big respect Adaye!!
@jafermahamed3253
@jafermahamed3253 2 жыл бұрын
Wow እድሜሽን ያርዝመው። እንቁ ነሽ። ለኢትዮጵያ ያለሽ ስሜት ከቃላት በላይ ነው። ክብርት ነሽ ህይወትሽን ለኔ የሰጠሽ።
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም አይዳዬ በእባ ነው ያዳመጥኩሽ ክብር ለጀግኖቻችን ለመከላከያ ይሁን በአጥት እና ደማችው አገርን እና እኛን ለማኖር ስለምከፍሉት ምስዋት እና መሰግናችዋለን ክብር ለእናተ ይሁን
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 2 жыл бұрын
I can’t stop crying ,my hero,our hero May God bless you more,Ethiopia Prevail
@abiytelila4403
@abiytelila4403 2 жыл бұрын
ድንቅና እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ በሄድሽበት ሁሉ እግዛብሄር አምላክ ይጠብቅሽ ተባረኪ ኢትየዮጵያዬን ባንቺውስጥ ስላየዋት በጣም ተደስቻለሁ
@Greennature2667
@Greennature2667 2 жыл бұрын
መ/አ አይዳ ይገባሻል በብዙ መመዘኛዎች እጅግ በጣም ብቁ ነሽ ! የቀድሞውን የአየር ወለድ አርማን ክንድሽ ላይ በማዬቴ የቀድሞዎቹን አየር ወለድ ሴቶችን እነ የሺ ጎበናን በማስታወስሽ ለመከላከያ ሰራዊታችን የአንድ ደቂቃ የህሊና መታሰቢያ በማድረግሽ አምላክ እጅግ ክብረት ይስጥሽ ወደፊትም የመጨረሻው ከፍታ ላይ እንደምትደርሽም እተማመንብሻለሁ በጥረትሽ ሁሉ አምላክ ይርዳሽ ❤❤❤
@ysolnet
@ysolnet 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ዘርሽ ይባረክ ። ቃላት የለኝም ።👏👏👏👏👏👏
@crstiano-u2j
@crstiano-u2j 2 жыл бұрын
ayda እንኳን ደስስስስስስ አለሽ የኔ ጀግና ክበሪልኝ አቦ ስለኢትዮጵያዊነት ያለሽ ስሜት እንዴት ደስ ይላል።ይህ ስሜት ለካ አሁንም አለ ህምምምምም...keep up the good work!May God bless you with everything
@yayatube6774
@yayatube6774 2 жыл бұрын
ስለአገሬ በማንኛውም አጋጣሚ የትም ቦታ ስሰማ በተለይ ደግሞ በወታደሮች አንደበት ስለኢትዮጵያ ስሰማ ያኔ ነው አገሬ ውስጤ እንዳለች የሚሰማኝ በእምባ ነው የጨረሰረኩት ክብር ለአገር ብለው በየቦታው እየወደቁ ላሉት ወታደሮች ይሁንልኝ
@tewodrosfeleke9128
@tewodrosfeleke9128 2 жыл бұрын
My eyes full of tears. Thank you Lieutenant Ayda for your service our beloved country Ethiopia and wonderful poem. I just want to say thank you to Art TV world for this great program. May GOD bless you more.🙏
@betremariam5662
@betremariam5662 2 жыл бұрын
በዓይን እናያቸው የነበሩትን የጥንቱን የኢትዮጵያን ጦር ሠራዊት የሀገር ፍቅርን ትዝታ ቀሰቀሽብኝ ። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ።
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 2 жыл бұрын
እውነተኛ ጀግና እትዮጵያዊት መቶ አለቃ አይዳ አላሮ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው።እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።
@wendwesenesatu7064
@wendwesenesatu7064 2 жыл бұрын
መቶ አለቃ አይዳ በጣም ነው የማከብርሽ በመጀመርያ ጋዜጠኛዋ የመጀመርያም የመጨረሻም ስትል ከፍቶኝ ነበር አንቺ መድረክ ላይ ወተሽ የቀድሞችን ስታስታውሺ በጣም ነው ደስ ያለኝ 8ቱ ዳግም ከኛ ጋር የዘለሉ ናቸው ሰላምሽን እግዚአብሔር ያብዛው ከቀድሞ አየር ወለድ
@samizina7045
@samizina7045 2 жыл бұрын
ተባረኪ our proud Ethiopian hero . ሌላ ምን እላለሁ . Long live for Ethiopian. Much love ❤️ and respect ✊ to all .
@kedirgo
@kedirgo 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊነቴን በእንባዬ ገልፃለው ያውም መቆጣጠር እያቃተኝ ። አንቺ ያለው ኢትዮጲያዊ ሰሜትና ወኔ ፈጣሪ በአዲሱ ትውልድ ውስጥ እንዲሰፍንልን እንዲያበዛልን ከልብ እመኛለሁ ። በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ። የኜ አንበሳ የኛ ጀግና የኛ ኢትዮጰመያዊ አርበኛ! !!
@danielmanyahele327
@danielmanyahele327 2 жыл бұрын
እናቴ የኔ ጀግኒት ጩኸቴ ከንቱ ስላልቀረ እጅግ ደስ ብሎኛል አይዳ የቁርጥ ቀን ልጅ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ክብር እና ሞገስ ለበራሪው ነብር ለጀግኖች ሰማእታት
@zedmekonnen901
@zedmekonnen901 2 жыл бұрын
What a Woman! Very distinct her very sentiment is clear Like a blue sky that’s one person I can call Ethiopian.. Passion charisma courage a Sense of honesty and truthfulness. She’s honoring those Who came before her. She’s extremely inspiring . No Adewoa Without Menelik no Rome with out abele bekila no GRD with out Meles No country with out you . Thank you
@Mr12m12b
@Mr12m12b 2 жыл бұрын
ኧረ፡ አስለቀስሽን እኮ የኔ ጀግና! እግዚአብሔር አምላክ ያቺ አንቺ ያየሻትን ኢትዮጵያ ለሁላችንም ያሳየን! አሜን። ክበሪልኝ የኔ እህት።
@yeabsera03noah6
@yeabsera03noah6 2 жыл бұрын
Dear my sister you are the real Ethiopiaian flag you are our HERO gad bless you Gad bless Ethiopia.
@yeabsera03noah6
@yeabsera03noah6 2 жыл бұрын
You are our HERO
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን !ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣት ለጅግኒት! ወታደርነትን መምረጥ በራሱ መታደል ነው!!
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 2 жыл бұрын
በቅድምያ አርትስ ቲቪ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የደረሰባት ውጣውረድ ጉብዝናዋን አይተው ፈርተዋት ነበር በለውጡ ተቀላቀለች የሰው ልጅ ወደዚሕ ምድር የመጣው አንድ ሊሞትለት የሚገባው ነገር መኖር አለ በተ መቶአለቃ አይዳ አደረገችው ሳነብ የሰው ልጅ አእምሮ የሴቱም የወንዱም ከሰማይ ይሰፋል ይላል አዎን አደረገችው በጣም ድንቅ ድንቅ ነው ቀጥይ በርቺ መኩሪያችን ነሽ የጄኔራሏ ንግግር ይጥማል ማራኪ ሳቢ መሣጭ ነው
@yaredy.zegiorgis6414
@yaredy.zegiorgis6414 2 жыл бұрын
ክብር ለሴት አናብስቶቻችን! ክብር ለመከላከያችን።
@raheltsegaye4445
@raheltsegaye4445 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኢትዮጵያ ጀግኒት ኢትዮጵያ ለዘላለም ታፍራና ተከብራ በውድ ልጆቿ ትኑር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ልብ ነኪ ንግግር ነው ያደረግሽው አይዳዬ !! አቦ በቃ በለን ጌታ ሆይ !! ስንቱ ልጆቹን በተነ, ሚስቱን ትነጠቀ, ባሉን ተነጠቀ , ወንድም እህቱን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጦርነት ይብቃን በቃ ተሳቀናል , ተጎጂ ሆነናል ክብር ለአገር እየተዋደቀ ላለው መከካከያችን !! ፋኖ, ፖሊሱ, ፌደራሉ ... ደሙን በየገደል ላፈሰሰው የኛ ልጆች ትምህርት ቤት ሊሆዱ እሱ ልጆቹን በትኖ እሱ ልጆችዋን በተነች ያስለቅሳል ...
@peace8750
@peace8750 2 жыл бұрын
I was crying the whole event. God bless you our hero. Ethiopians let’s love one another please.
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 2 жыл бұрын
ወታደር መሆን እንደት ክብር ነው በተለይ ከብሔርተኝነት ይልቅ ሞላ ህዝቤ ኢትዮጵያዬ በምል ስሜት ክብር የሆነውን ወታደራዊ ሚሊተሪ ስለብስ ኮራሁብሽ የኔ ጀግንት እንኳን ወታደር ሆንኩ 🇪🇹🇪🇹
@assefanurye4335
@assefanurye4335 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሕልምሽን አሳክቶልሽ ሐገርሽን በበለጠና በላቀ ማዕረግ ላይ ደርሰሽ ልጆች ወልደሽ ራስሽን ተክተሽ ማየት ፆለቴ ነው። የምር የተግባር ፋና ወጊ አንደበተ ሩቱዕ ጀግናችን ነሽ።
@tirushbekele7931
@tirushbekele7931 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ !!!! ሀገራችን ያለጥርጥር ትባረካለች 🙏🙏🙏💚💛❤️
@yole7140
@yole7140 2 жыл бұрын
አይዳ የኛ ጀግና ፣ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ፡፡ በራስሽ ላይ ያለሽ መተማመን ፣ ተስፋ የሚሰጥ እና የሚደነቅ ነዉ ፡፡ በርቺ !…
@titki
@titki 2 жыл бұрын
እውነት ጀግናኔሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😭🇪🇹🥰
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
@ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዬጵያዊ እንወድሻለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እኛ እየተኛን ለኛ ዘብ የቆማቹህ የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደማችሁ ለምታስከብሩ የስራዊት አባላት ክብር ለናንተ ይሁን ክብር ለጥምር ጦራችን በአጠቃላይ ክብር ለጀግኖቻችን ይሁን ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 2 жыл бұрын
ክበሩልን እግዚአብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን 💚💛❤️🙏
@ልዩቲዩብliyutube
@ልዩቲዩብliyutube 2 жыл бұрын
ዛሬ ከልቤ የደስታ እምባ አነባሁ ልቤ በጀግኖቻችን ኩራት ተሰማት ነገ ሀገሬ በክብር ከፍ የምትምበት እንደሚሆን እተማመናለሁ በርቹልን 🇪🇹💝🇪🇹💝🇪🇹💝🇪🇹
@temesgenyoseph7493
@temesgenyoseph7493 2 жыл бұрын
ምቶአለቃ አይዳ ስለ ኢትዮጵያ የተናገረችውን ሁሉ በእንባዬ ሰምቻለሁ🇪🇹 ለእሷ እና ለሁሉም ሰራዊታችን ታላቅ ክብር እና ፍቅር አለኝ
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
ሁሉ እጅግ መልካም ነው:: ውዱ ወንድሜ መምህር ፍሬው ገና ብዙ ታሪክ ይሰራል:: አይዳ አስተያየት አለኝ ስለምወድሽ ነው:: ኢትዮጵያ ከሃይማኖት በላይ አይደለችም::
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ 2 жыл бұрын
ጀመረ እስክትጨርስ ድረስ እዳለቀስኩ ጌታ ሆይ እባክህ አንድ አድርገን
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የመከላከያ አባላት እናንተ እየሞታችሁ እኛ እንድንኖር በማድረጋችሁ እጅግ አድርገን እናመሰግናችኋለን !!!
@dawitendale8108
@dawitendale8108 2 жыл бұрын
Endale
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት እና የአየር ሐይል። እምዬ ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኖራለች በእናንተ ። Thanks So much The Heroes Etheiopian People Prime minster.
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 2 жыл бұрын
ጌታ እድሜ ይስጥሽ እንባዬን እንባዬ እምዬ ኢትዮጵያ 🌻🌺🌾💐🌸🌱🌴🥀🌹🌷🌿☘️🍀🍁🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰😘😍😇🙏
@tayebelihu9728
@tayebelihu9728 2 жыл бұрын
What a day, What a blessed Girl, What a patriot, Wow Ethiopian have such a lady Airborne Ida !!!!!!!! God bless you again.
@yafet2121
@yafet2121 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን
@yigezumetaferiya1750
@yigezumetaferiya1750 2 жыл бұрын
ሰውና ጀግና ነሽ በ,ቃ ....... እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ።
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 жыл бұрын
ክብር ለሚሰውልን ጀግኖቻችን!! ለኔ ነው የተሰውት!;
@tadessebedasso6276
@tadessebedasso6276 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ። አንቺ ጥቂት ከሚባሉ የእንስት ጀግኖች ቀዳሚ ነሽና በርቺ ፤ ካንቺ ሃገርና ህዝብሽ ብዙ ይጠብቃልና !!!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
Air born እምዬ ኢትዮጵያ የጀግኖች ሐገር ነች በርቱ ልዩነታችንን ካወገድን ኢትዮጵያም ኢሮፕ ትሖናለች በማንኛውም በሐገር መከላከያ ሰራዊት ዘርፍ በየትኛውም የስራ ዘርፍ። Thanks Etheiopia.
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
ወይኔ ኢትዬጲያዬ 🇪🇹😭😭😭አገሪ ማሪኝይበሉሽ ተላቾችሽ❤❤❤❤
@zyefat
@zyefat 2 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋ የኔ ውድ የጀግና ጀግና ሰሚ ቢኖር ምን አለ እንዳንች በአፍ ኢትዮጰያ እያሉ ከሚሸነግሉን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💞💞💞🌹🌹🌹አከብርሽ አለሁ ሽአመት ኑሬልኝ!!!!!
@JMCH555
@JMCH555 2 жыл бұрын
Everlasting honor to Ethiopian Defense Forces 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@yibeltalbelete4611
@yibeltalbelete4611 2 жыл бұрын
Ayida, You are best. Thanks. While watching the program, I cried a lot.
@davidbelay9833
@davidbelay9833 2 жыл бұрын
የእምዬ ኢትዮጵያ አናት ነሽ ሁላችሁም ኢትዮጵያ ውያን ወታደርን አስቡ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@abaia6186
@abaia6186 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን ኢትዮጵያ እንድንትናውጥ እምብርትዋ ላይ የተተከለው የማይናወጥ የብረት ምሰሶ ናችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!
@zebebaredu7826
@zebebaredu7826 2 жыл бұрын
የእወነት ኢትዮጵያዊ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@getahundesalegn4365
@getahundesalegn4365 2 жыл бұрын
እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንሽልን አይዳ‼️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✔️ proud of you✔️
@atytesema1976
@atytesema1976 2 жыл бұрын
በጣም እወዳችኋለሁ ወታደር ነው ወታደር። ሁሉም ኢትዮጲያዊያን ወታደር መሆን አለበት:: ሥለ ወታደር እውቀት ይኑረን አደራ::
@ashebirgulilat8444
@ashebirgulilat8444 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውብ ልጅ !!! እንወድሻለን ! እናከብርሻለን ! በዚው ቀጥይልን የኢትዮጵያ መከታ!!!
@aderawhabtemariam3494
@aderawhabtemariam3494 2 жыл бұрын
አይዳ አራሮ እጅግ ብርቅ ልጅ ነሽ በርች ለሃገር ያውም እንደ ኢትዮጵያ ላለር ለማንም ያልተደፈረች ሃገር ማገርገርሽ እጅግ ኩራት ይሰማሻል ይሰማናል እና በርችልን ምርጥ ልጅ ነሽ ከልፍስፍስ ወንዶች አንች 1000% እጥፍ ትበልጫለሽ ኩሪ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 жыл бұрын
Congratulations for the great patriot a great example for members of female military forces. God bless you
@abigailabebe3256
@abigailabebe3256 2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን እንዴት አኮራችሁኝ ተባረኩ በርቱልን እውነት ነው ለኔ ነው መከላከያችን መስዋዕት የሚከፍለው ፀሎቱም ልዩ ነው ከቃል በላይ ነው❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tadessetegegne3977
@tadessetegegne3977 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ለጀግናዋና ለመላው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን💪💚💛♥
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮጵያ💚💛❤😍👑
@aduadu3685
@aduadu3685 2 жыл бұрын
ስለ መከላከያ ቃላት የለኝም እሰንፋለሁ ሃገሬን ስመርቃት አሏህ (ሱ. ወ) በሁሉን ጎንሽ ሁሌም ካንቺ ጋ ይሁን!! ሁሌም የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ ብዬ ልመፃደቅብሽ እናቴ !!! አሏህ የተበዳይን ዱዐ ይሰማል !!!
@expert1388
@expert1388 2 жыл бұрын
i proud of you thank you for your expectation about ethiopia GOD bless you🙏🙏🙏
@abebawbogale1107
@abebawbogale1107 2 жыл бұрын
ይህ ወጣትነት አንዳለ ሌላ ታሪክ አንድትሰሪ እመኞለሁ በርች የኢ/ያ ጥላት ጨረሶ ይጥፋ ጤናሺን ይሰጥሺ።
@tesfayedenbel1304
@tesfayedenbel1304 2 жыл бұрын
thanks for your service God bless Ethiopians
@meryemsisay5447
@meryemsisay5447 2 жыл бұрын
የኛ መኩሪያ የኛ በሮ የኢትዮጵያ እንቁ ክንዶቼ ልጆቼ ወላሂ ሳያችሁ አለቀስኩ ጥቅምት 24አስታወስኩ መሸለም ሲያንስ እኔ ነፍሴን በቨለምኩዋችሁ ፍላጎቴ ነበር ውዶቼ አላህ ይጠብቃችሁ ክብር ለመከላከያ ሰራዊት ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላትዋ ይወደም ወድድድድ💚💛❤💪🌸🌺💖💪💪💪💪💪💚💛❤👍💖🌺🌸💚💛❤
@feydukedir
@feydukedir 2 жыл бұрын
ይህ ነው የአድዋ ታሪክ አድዋ ሲነሳ በአብዛኛው ኢትዮጵያውን ሙስሊሞች ዘንድ የማይረሳ መጥፎ ጠባሳ ትዝ ይለኛል። የአድዋ ጦርነት ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የተሳተፈበት ጦርነት ነበር። ጦርነቱ ካበቃ በሗላ በጦርነቱ የሞቱትን ኢትዮጵያውያን ወታደሮች እየተለቀሙ ይቀበሩ የነበሩት ክርስትያኖችን ብቻ ነበር። ውጥስን የሚያሳምመውና ልብን የሚያቆስለው ደግሞ የወራሪውን ጣሊያን የሞቱት ወታደሮች ክርስትያን ስለሆኑ በክብር በኢትዮጵያ መንግስት እየተለቀሙ ተቀብረዋል። ለሀገራቸው ሲሉ የተሰውት ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ግን የአሞራና የአውሬ እራት ሆነዋል።።።። እውነተኛ የኢትዮጵያ ታሪክ ማወቅ የሚፈልግ ካለ የኡስታዝ አህመዲን ጀበልን የአብድልጀሊል አሊ ካሳ የአንዳርጋቸው ጽጌ የታሪክ መፃፎቻቸውን ማንበብ ትችላላቹህ።
@medigedbe2470
@medigedbe2470 2 жыл бұрын
ከብርና ምስጋና ለጀግኖቻችን!!
@fitsumsol8441
@fitsumsol8441 2 жыл бұрын
የኢትዮጸጵያን ትንሳኤ ያሳይሽ ለሁላችሁም መንግሥቱን ሰማያዊውን ማለቴ ነውያውርሳችሁ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 жыл бұрын
Thanks to you Arts World for this heartwarming program
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 2 жыл бұрын
ብርቅዬ፣ጀግና እንስትን ብዛት ማየት እጅጎን ያኮራል።በጀግንነት እንስት ሴቶችን በብዛት እንደ አሸን እንዲፈሉ፣ብቅ!!! ብቅ!!! እንዲገኙ በር ከፋች፣የጠላትን ተንኮል በማኮላሸት የበቃሽ ውዷ የአየር ወለድ (ወለድ) እህታችን ሺ!!!! ሺ!!! ሁኝልን!!!
@hanalebanon3892
@hanalebanon3892 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሸ ጀግናዬ በጣም አስለቀሸኝ ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ክብር ለሀገር መከላከያ ይሁን
@binyamkerenso6016
@binyamkerenso6016 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፊት ከሃላ ይጋርድሽ🙏🏾ክብር ለናተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች 🍀🌼❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🏾💚💛❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 жыл бұрын
መቶ አለቃ አይዳ እጅግ በጣም ኮራሁብሽ ሴት ልጅ እንዲህ ስትጀግን ነፍሴ ነው የሚደሰተው ብዙም መሰሎችሽን እንደምታፈሪ አምናለሁ ያከበርሻት ኢትዮጲያ ገና ታከብርሻለች እረጅም እድሜነን ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልሽ ክብር ለመላው ሰራዊታችን ይሁን።
@ermiashess4378
@ermiashess4378 2 жыл бұрын
"ትምክቴ ኢትዬጵያዊነቴ" እንወድሻለን ጀግናችን።
@solodamedia1029
@solodamedia1029 2 жыл бұрын
ጀግናዋ መ/አለቃ አይዳ እንኳን ደስ አለሽ። የቀደሙት ሰራዊትን በማመስገንሽም በቀድሞው ሰራዊት ስም እናመሰግናለን። የመጀመሪያ የአየር ወለድ ዘላይዋ የሺ ጎበና የዘለለችው በ1962 ሳይሆን በ 1972 ነው።
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ ጀግኖቻችን ፣ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት 💚💛❤
@salleggs791
@salleggs791 2 жыл бұрын
በጣም የሚይገርም ንግግር። may the lord follow every step of your journey. I am so so proud of every one of the membership.
@ReadingFulfills
@ReadingFulfills 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም ልጆችን ትወልዳለች ተባረኪ እህታችን!!
@emebetkidanu9621
@emebetkidanu9621 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሻለቃዬ ኢትዮጵያ አገራችን ዘላለም ተከብራ ትኑርልኝ ላዘጋጆችም ምስጋና ይድረሳቸው በተኙበት ለተጨረሱት ወታደሮች እፀልያለሁ
@simenehbekele
@simenehbekele 2 жыл бұрын
Congratulations! With a big respect my heroes
@getsolomon
@getsolomon 2 жыл бұрын
ዋው ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእንባ ነው ያየሁት!! ምክንያቱም የአየር ወለድን ግዳጅና ተልዕኮ ስለማውቀው ከቀድሞ አየር ወለድ አባል በመሆኔም!!
@tibebu1789
@tibebu1789 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ፈጣሪህ ሀገራችንን ይባርክልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤☝️🙏።!
@kalokalo1406
@kalokalo1406 2 жыл бұрын
ጀግናየጀግናልጂ ያቺአይነቱንያብዛልን
@addiskean8531
@addiskean8531 2 жыл бұрын
ጀግና ነሽ ትውልድ ሁሉ በአንቺ ልክ መሰራት አለበት እኛም ፈርሰን መሰራት አለብን ።።
@yetsedeywork2094
@yetsedeywork2094 2 жыл бұрын
What a Hamble Speach and wisdom Big Respect and thankyou for your service!
@jesusislord246
@jesusislord246 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኢትዮጵያን ዳግም ትንሳኤ ያሳየን /ያሳይሽ ተባረኪልኝ
@africaghiwot9039
@africaghiwot9039 2 жыл бұрын
Your words and context are Wonderful Ayida!
@tesfayekibret70
@tesfayekibret70 2 жыл бұрын
vary thanks
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 33 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 117 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 83 М.
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 33 МЛН