በ2017 ትምህርት ዘመን እንዳያስተምሩ የታገዱ ት/ቤቶች |

  Рет қаралды 72,749

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 249
@MahletMahi-md1uf
@MahletMahi-md1uf 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ልጄን ጊብሰን ነው የማስተምራት እጅግ በጣም ጥሩ ት/ቤት ነው የትምህርት አሰጣጣቸው ስነስርአታቸው ወደር የለውም ምን አድርጉ ተብለው ነው በሰላም እንዳይማሩ የምታደርጉ እስኪ ስነ ስርአት የሌለበትን ት/ቤት ዝጉ ስንት ጉድ ያለበት አለ ጊብሰን ይህ አይገባውም እውነት ለትውልድ አስባቹ ነው ወይስ ??????
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 3 ай бұрын
ኦሮምኛ የምናስተምር ከሆነ ሁሉንም ቋንቋ እናስተምር ስላሉ እና ኦሮምኛ ለምን ከሌላዉ ይለያል ስላሉ ነዉ !!
@Selemun-hb2du
@Selemun-hb2du 3 ай бұрын
😂😂😂
@wudearaya8756
@wudearaya8756 2 ай бұрын
በእውነት ስርአት ያለው ትምርት ቤት ወንዶች ፀጉር ማሳደግ አይቻልም
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 3 ай бұрын
ወገኔ ከዝንብ ማር አትጠብቅ ይህ ሁሉ ተማሪ መምህር ሰራተኛ ሁሉ ምን ሊሆን እንደሚችል ማሰብ ቀላል ነው እነኝህን የዜጋ ጠላቶች ተባብሮ መጥረግ ብቻና ብቻ ነው መፍትሔው ወገኔ
@mezmurebirhan8711
@mezmurebirhan8711 3 ай бұрын
Gibson School, as many people very well know it, has been a center of education that has produced outstanding students who in turn have been contributing their skill and knowledge to the economic and social development of the country.How old is Gibson School? And how many employees does it have?Gibson is a very old school and there are more than two thousand employees in the schools.So I hope the Government will reconsider its decisions.
@AdisTkelyi
@AdisTkelyi 3 ай бұрын
ኦሮሞ ጠል ሆነው ሳይሆን ኦሮሚኛ የሚያስተምሩት እንኳ በግድ ማስተማሩን ቋንቋውን እየጠሉበት መሆኑን አውቋል እኔ ሱማሌ ነኝ ታዲያ ልጄ በሱማሊኛ ይማር አላልኩም ጊብሰንን ወድጄ መርጬ ነው የማስተምረው አገሪቱ ግን ወዴት እየሄደች ነው በድምፅ በቋንቋ ምክንያት ልጆቻችን ይበደሉ
@yohan7782
@yohan7782 3 ай бұрын
ሱማሌ እንደሆንክ አውቅያለሁ
@DerejeMegersa-dm4ps
@DerejeMegersa-dm4ps 3 ай бұрын
This must be part of our downhill course. They do not understand howmuch it takes for an institution like Gibson to reach tjis stage. For them closing down a school by a stroke of pen is simple and fun. What would the country get out of closing down popular schools like gibson and st Michael? The reputation they got is not a simple thing achieved overnight. It took them years to build and come forward as one of the top achiver schools in the nation. Having flexible curriculum is common in the globe and it should not be a good reason to shutdown a reputable school. If the students get the chance to learn more international languages as french or arabic on top of the govt prescribed subjects, that will make them competent in the global market. The education burea's role in this regard is definitely destructive, nothing more.
@he5896
@he5896 3 ай бұрын
አልገባህም። ኦነግን ያለው ፖሊሲ አልተመቸውም ተብሎ ነው። ይህ ሁሉ የተዘጋው።
@solomonassefa3480
@solomonassefa3480 3 ай бұрын
ጊብሰንን የመሰለ ትምህርት ቤት መቼም አይገነባም ታሳዝናላችሁ
@hebelaudience6797
@hebelaudience6797 3 ай бұрын
እኔም ልጄን ለማስተማር የምመኘው ት/ቤ ነበር ። አቤት ስርዓት የትም ት/ቤ እንደ ጊብሰን
@Yaredesh
@Yaredesh 3 ай бұрын
አስተማሪ ጽዳት ዘበኛ ማናጀሮች ፀሃፊ እና ቤተሰቦቻቸው በዚህ ኑሮ ውድነት ቀጥታ ወደ ረሀብ ጭንቀት ድባቴ 😢😢😢😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
እኔስ የሚያሳዝነኝ ተማሪዎች እና ቤተሰብ እውነት በአዲስ አበባ ት/ቤት በቂ አይደለም እና እነዚህ ሁሉ ት/ቤቶች ተዘግተው ልጆቹ እንዴት ይሸጋሸጉ ?በጣም አሳሳቢ ነው በእውነት የመንግስት በቀላል አይገኝም ብቻ እግዚአብሔር ይሁናቸው ልጆቹ 😢
@habibali9128
@habibali9128 3 ай бұрын
ይህ ትምህርት ሚንሰተር አንዳች ነገር ማድረግ ያስፈልጋል ጊብሰም የመሰለ ትምህርት ቤት አየዘጋ መን አይነት ትምህርት ቤት ነው የሚፈቅደው ሌሎችን አላቃቸውም መንግስት ሰው እንዳይረጋጋ ይፈልጋል
@MohammedMohammed-dm3ie
@MohammedMohammed-dm3ie 3 ай бұрын
ይህ ሀገር የማፍረስ እና የማን አለብኝነት ተግባር ነው። ከሁለት አስርት አመታት በላይ በጥራት፣ በስነምግባር ምስጉን የሆነ ተማሪዎችን ያፈራው ጊብሰን አካዳሚን ዘግተናል ማለት ችግራችሁ ሌላ እንጂ የጥራትም የፓሊሲም ችግር አይደለም። የሚታይ የሚዳሰስ ትልቅ ተቋም የገነባ ትምህርት ቤት መሸለም ሲገባው የሚዘጋ ትምህርት ቢሮ አላማው ምን እንደሆነ ግልፅ ነው። አትችሉም አይዳሳካም የስራ ፈት እና የመሃይም ተግበር ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ልጆቻችን አዚይው ይቀጥላሉ፣ እናንተም ለፍርድ ትቀርባላችሁ።
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 3 ай бұрын
ጀግና እንዳንተ አይነት ሠዎች መብዛት አለበት
@solomonassefa3480
@solomonassefa3480 3 ай бұрын
ያደለው ትምህርት ቤት ይገነባል እናንተ አማራ እና ትግራይ ክልልን ዘግታችሁ ጨረሳችሁ ደሞ አአ መጣችሁ
@Wendsenadugna-yf2cv
@Wendsenadugna-yf2cv 3 ай бұрын
የጥራት ችግር ሳይሆን በኦሮሚኛ አናስተምርም ስላሉ ነው ❗
@yohan7782
@yohan7782 3 ай бұрын
ቢያስምሩ ምን ይሆናሉ? ይሰውን ቅዋንቅዋ መናቅ ለምን አስፈለገ? ካልሆነ ባህር ዳር ለምን አይከፍቱትም
@mekdesgetachew9871
@mekdesgetachew9871 3 ай бұрын
Tody happy vilage afan oromo yastemral zem belh atawera
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
@@yohan7782tigregnas lmin aimarum?
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
@@yohan7782lmindinew tenakin bilachihu yemitasibut ?
@marydemissie
@marydemissie 3 ай бұрын
​@@yohan7782የተባለውማ አናስተምርም ሳይሆን ኦሮምኛ ካስተማርን ሌላውንም ቋንቋ ማስተማር አለብን ስላሉ ነው!!!!!
@MenenGirma
@MenenGirma 3 ай бұрын
ጊብሰን መቼም አይዘጋም ልጆቻችንን የትም ማስተማር አንፈልግም መልካም ትውልድን ያፈራ ት/ቤት ነው.
@bayushanbese3252
@bayushanbese3252 Ай бұрын
አረ ባክሽ👎🏾👎🏾
@bezabehtsigie9338
@bezabehtsigie9338 3 ай бұрын
ጉቦ አልከፈሉም ማለት ነው በውነት ይታገዱ!!!!
@FissehaAbreha
@FissehaAbreha 3 ай бұрын
አናንተ ሙሰኞች የጠየቃችሁት ገንዘብ ስላልተሰጣችሁ ነው እንጂ ምንም የፓሊሲ ጥሰት የለም::
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 3 ай бұрын
እውነት ነው የሙስና ጥያቄ አለመመለስ ይህን ያመጣው
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 3 ай бұрын
ኦሮምኛ ማስተማር አልፈልግም ካሉ መብታቸው ነው። ህዝቡን ማንገላታት ዋጋ ያስከፍላል ። ህዝብ ኃያል ነው። የጊዜ ጉዳይ ነው!
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 3 ай бұрын
ምን ይጎዳል ቆይ ብንማር
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 3 ай бұрын
አረ ተው ቁአንቁአ መማር ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም
@FafiBintHissien
@FafiBintHissien 3 ай бұрын
ዝም አትለዉም እንዴዉምእጅ እጅ ብሎናል ሌላ ተቃዋሚ ጨመሩልን
@bettylv518
@bettylv518 3 ай бұрын
As far as I hear yemeyaweraw seweye eko amara enji oromo aydelm...
@FafiBintHissien
@FafiBintHissien 3 ай бұрын
@@bettylv518 ይሄ የአብይ ጋሪ ነዉ የራሳቸዉን ህዝብ በአዋጅ የሚያስጨፈጭፉ አማራን አይወክሉም👎
@Ronaldof95
@Ronaldof95 3 ай бұрын
አሳፋሪ ዘመን አሳፋሪ ግዜ ሴራ አፍጥጦ ይታያል ጊብሰንን የሚያክል መዝጋት
@BurteAna
@BurteAna 3 ай бұрын
+++Yih menigisit tiwilid geday new +++ gibiraberochu chimir botawin feligot new ::+++
@yakiman1927
@yakiman1927 3 ай бұрын
እመኑኝ በቅርቡ መማር ይከለከላል
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 ай бұрын
ይሻላል ህሊናቸውን በጥብጠው ውጤት እያጡ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 ай бұрын
ለምን ተዘጉ ማብራርያ ለህዝብ ያስፈልጋል ወገኔ ወዴት ወዴት ??????????????? ማብራርያ ያስፈልጋል
@welansagetahun3282
@welansagetahun3282 3 ай бұрын
ምን አይነት እልህ ነው ያለባቹ።በተማሪዎች እና በቤተሰብ ምትጫወቱባቸው።ሌቦች ናቹ ሙሰኞች
@mayatube5283
@mayatube5283 3 ай бұрын
ፋኖ ወጥር
@Moha-xc2xq
@Moha-xc2xq 3 ай бұрын
Nana fano
@yohan7782
@yohan7782 3 ай бұрын
ትምህርት ቤት ይከፍታሉ?
@AshebirEshetu-r4l
@AshebirEshetu-r4l 3 ай бұрын
እናንት ጉዶች!!!የደናቁርት ስብስብ!!!እንደ እናንት እንግሊዘኛ ሲናገር የሚነስረው እንደ አዳነች አበቤ የሚያልበው ትውልድ ለመፍጠር ሩጫ!!!አረ የናንተስ ስግጥና ባሰ!!!ለማንኛውም እስከ ጊዜው ይሁን ሁሉም ሲያበቃ ያበቃል!!!እናንተን ጠራርገን ስንጥላችሁ የሚገባንን እናደርጋለን!!!!!ቆሻሾች....ጥንቦች!!!!
@BurteAna
@BurteAna 3 ай бұрын
+++ ygize guday new +++ seyabeka hulum yabekal +++
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 3 ай бұрын
ምክንያቶቹ መገለፅ አለባቸው ። መግለጫው በቂ አይደለም ።
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 3 ай бұрын
ኦሮምኛ አላስተማሩይሆናላ። ፈጣሪ ሆይ እስከመቼ አትፈርድም
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 3 ай бұрын
ሰዉዬዉ ሲያነብም ሆነ መግለጫ ሲሰጥ አይስብም !
@teshayayalew6557
@teshayayalew6557 3 ай бұрын
Kkkkkkkkkkሙሰኞች ማንበብ እንኳ በደንብ እማትችሉ እናንተ ራሳችሁ ኤግዚት ያስፈልጋችሁአል ካካካካካካ
@mmennurr
@mmennurr 3 ай бұрын
አማርኛና ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ያማከለ ፖሊሲ ነው። ምክንያቱ እኛ ልጆቻችን በፈለግነው ቋንቋ እንዳይማሩ ተደርጋል። ልጄ በአፍ ቋንቋው መማር ካልቻለ ምርጫዬ እንግሊዘኛ ነዉ ። እረ በህግ!
@marydemissie
@marydemissie 3 ай бұрын
እንግሊዝኛውምኮ ተከልክሎልሃል አልሰማህም እንዴ???
@tsedeyseyoum1001
@tsedeyseyoum1001 3 ай бұрын
ማፈሪያ
@loveandkindnessinternation2321
@loveandkindnessinternation2321 3 ай бұрын
በስም ተከምረው ገንዘብ ብቻ መሰብሰብ አላማ አድርገው የሚሰሩ ባዶ እውቀት ዲኘሎሜና ዲግሪ እየሰጡ በወጣቱ ጭንቅላትና እድል የሚጫወቱ ኮሌጅ ተብዬዎችስ ለምን ርምጃው አይመለከታቸውም?
@evashow10
@evashow10 3 ай бұрын
እንዴ እነዚህ ሁሉ ትምህርት ቤቶች ከሚዘጉ ማስተካከል ያለባቸውን አስተካክለው እንዲቀጥሉ ማድረግ አይቻልም? በአንድ ክፍል ውስጥ መማር ያለባቸው የተማሪ ብዛት ይታወቃል። በከተማዋ ያሉ ትምህርት ቤቶች እነዚህን ሁሉ ተማሪዎች መቀበል የሚያስችል በቂ መማሪያ ክፍልና የትምህርት ቁሳቁስ አለ? በተዘጉ ትምህርት ቤት የነበሩ ሰራተኞች የት ይገባሉ? ከዚህ ሁሉ ትምህርት ቤቶችን ተረክቦ እራሱ ቢያስተዳድር የተሻለ ይሆናል ባይ ነኝ!!
@behailutaye4728
@behailutaye4728 3 ай бұрын
Imagine ማንበብ የመይችል ሰው ትምህርት ቤቶች ሲያዘጋ sorry Addis If u cant say No u will suffer more
@ethiobusinessp6s
@ethiobusinessp6s 13 күн бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት የተከተለችው የፖሊስ መንገድ እጅግ በጣም ትውልድን የሚያንፅ እና ሀገር ወዳድ ዜጎችን የሚያፈራ ነበር ዛሬ ላይ ግን የአቅመ ደካማ ቤተሰቦች ልጆቻቸውን እንዳያስተምሩ መንግስት ማስጠንቀቂያ ስሰጥ ያየነው በዚህ በዘመነ ብልፅግና ነው የሀገሬ ልጅ ሆይ ምን እስክመጣብን ነው የምንጠብቀው አቅም ያለን በአቅማችን እንታግል አቅም የሌለን በፀሎት ለምን ወደ ፈጣሪ ፍት አንፀልይም ይህ ክፋ አገዛዝን እንዲያነሳልን ዛሬ ላይ ሀገርን እየመሩ ያሉት ከአብይ ብንነሳ የረባ የትምህርት ማስረጃ የሌለው መሆኑን ሁላችንም የምናውቅ ጉዳይ ሌላ እንኳን ቀርቶ መግለጫ የሰጠው የአሁኑ ሰውዬ ተፅፎ የተሰጣቸውን የሀሰት መግለጫ ማንበብ አቅቶ ስንተባተብ ነው ያየነው ይህም አንድ የትምህርታቸውን ጉድለት የሚያሳይ ጉዳይ ነው እኔ ካለኝ መረጃ አንፃር አንድም የብልፅግና ባለስልጣን የረባ አሳማኝ የሆነ የትምህርት ጥራት እንደሌላቸው ደርሴንባቸዋል ሌላ እንኳን ቀርቶ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወዘሮ አዳኔች ለቀረበላቸው ጥያቄ መልስ መስጠት አቅቷት የአለም ማሳለቂያ እንደረገችን የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው ሆኖም ሁላችን ተባብረን አስፈላጊውን ትግል በማድረግ ይህንን አረመኔ ቡድን ማስወገድ አለብን ፈጣሪ ሀገራችንን በምህረቱ ያስባት።
@azuzimisbah4149
@azuzimisbah4149 3 ай бұрын
Betam yasazenal gibson lejochen besenemegebar yemeyastemer ena lekumeneger yemeyabeka new betam azeenku yehe ager wdet eyhede new way gibson lebe teseber
@monetmelkamu
@monetmelkamu 20 күн бұрын
ወገኔ ከዝንብ ማር አትጠብቅ ይህ ሁሉ ተማሪ መምህር ሰራተኛ ሁሉ ምን ሊሆን እንደሚችል ማሰብ ቀላል ነው እነኝህን የዜጋ ጠላቶች ተባብሮ መጥረግ ብቻና ብቻ ነው መፍትሔው ወገኔ
@Ethiopia1285
@Ethiopia1285 3 ай бұрын
እንዳያስተምሩ??? Shame on you! ተማሪ እንዳይማሩ የሚያደርጉ እኮ ያልተማሩ እንደ እናንተ ያሉ ማህይማን ናቸው። አላማው ግልፅ ነው። ኦሮምኛ ቋንቋን በግድ አስተምሩ ነው። ዘርን የሚቆጥር የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር። ሞት ለብልፅግና።
@yeserashworku2733
@yeserashworku2733 3 ай бұрын
አብይ ጎበዝ አዲስ አበባ ዘር የለኝም እያልክ ስትመጻደቅ እንዲህ ራቁታቸውን አስቀርልኝ አዲስ አበቤ ተነስ እሄን ስርአት ታገል እጅህን አጣጥፈህ ንብረትህን ተቀምጠህ አሁን ጭራሽ ልጅህ የምታስተምረው ብርሀኑና በአብይ ፍቃድ ሆነ ወይ ቀልድ
@EsubalewShiferaw-q9e
@EsubalewShiferaw-q9e 3 ай бұрын
አጥርቶ የማያነብ ሁላ ተሰብስቦ እንዴት ስለ ትምህርት ጥራት ማውራት ይችላል? አይ ኢትዮጲያዬ በደናቁርት እጅ ላይ ወድቀሽ ተንገላታሽ። በተዘጉ ትምህርት ቤቶች ያሉ መምህራንስ ምንድ ነው እጣቸው?መንግስት ይህንንስ አስቦበታል?
@Desu-hb1db
@Desu-hb1db 3 ай бұрын
አላማችሁ ግን ምን እንደሆነ ህዝቡ የተረዳችሁ አይመስለኝ እንደፈለጋችሁ ስትፈሱበት ይቀበላል ይህ ሊበቃ ይገባል የናንተ ፍላጎት ጀመረ እንጂ አላበቃም ገና ህዝብ የማገላታት እቅድ አላችሁ ህዝቤ ሆይ ንቃ
@semereberhe-cw2vc
@semereberhe-cw2vc 3 ай бұрын
በዚህ ዘመንስ ምን ትምህርት ኣለ ሁሉም ቢዘጉ ኣይሻልም 12 ከተፈተኑ ይወድቁ ኣይደለም እንዴ ለምን ከንቱ ውጤት ኣልባ ይለፋሉ ብርሃኑ ነጋ ከመጣ እኮ ዩኒበርስቲዎች እየተዘጉ ነው ቀለብ የለም እየተባሉ ኣይደለም ምን አባ ለፋችሁ።
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld 3 ай бұрын
የጊብሰን ት/ቤት የጉለሌው ብቻ ከሆነ ይሁን። ሌሎቹን እንዳትዘጉ ከኔ ጋ ነው ጠባችሁ።
@HirutHirut-jo2zg
@HirutHirut-jo2zg 3 ай бұрын
ምናለበት ትምህርቱን በነበረበት ብትተውት ትምህርቱ ምን አደረጋችሁ ኧረ ተው ለሐሳብ ለችግር አትዳርጉን 35 ት ቤት ማለት በውስጡ ያሉ ሰራተኞች መራብ ተማሪወች የት ይግቡ
@woyitaolla6952
@woyitaolla6952 3 ай бұрын
Are you banning against all private schools, even the best achieving ones.
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 3 ай бұрын
ብርሀኑ ነጋ በልጆችህ ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ ከአንተ ፕሮፌሰርነት እኔ መሀይሙ እሻላለሁ
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 3 ай бұрын
አኔ ስኩልኦፍ ኢንዲያና ነው የማስተምረው እሱን የሚመጥን ት/ቤት ልከትበት የምችለው የለም በጣም ነው ያዘንኩት ግን እነዚህ የመንግስት አካል የተማሩት ትምህርት ቤት ነው ? ??????
@amananuri3490
@amananuri3490 3 ай бұрын
በመልሶ ማልማትም ሆነ በኮሪደር ልማት ምክኒያት ማንኛውም ዜጋ እንደማይፈናቀል በከፍተኛ የመንግሥት አካላት ሲነገር መቆየቱ ይታወሳል። ቄራ አካባቢ በኮሪደር ልማት ምክኒያት በተለያየ ጊዜ ወደ ጏላ እንድንጠጋ በማለት ለተደጋጋሚ ወጪ ከዳረጉን በጏለ በድንገት ያለምንም ማስጠንቀቂያ የንግድ ሥፍራችንን በማጠር ከሥራ ውጭ የተደረግን በመሆኑ ቤተሰባችንን የመበትንአደጋ ላይ መሆኑን ለሚመለከተው አካልን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ አቤት እንላለን። ከመኖሪያ ቤት እኩል እኛም በሥራችን በርካታ ቤተሰብ እያስተዳደርን መሆኑን ሊታወቅ ይገባል።
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 3 ай бұрын
በቅጡ እንኳን ማንበብ ሳትችል ይኸን ሁሉ ትምህርት ቤቶች በብቃት ምክንያት ተዘጉ ስትሉ ትንሽም አይሰቀጥጣችሁምን!? አይ ብርሀኑ እንዴት በዚህ ፍጥነት ጨለማዉ ይሆናል!sad!!
@JohnJohn-gt4zv
@JohnJohn-gt4zv 3 ай бұрын
አሁን ይህን መመርያ ያወጣውን ሆነ ይህን የሚያቀርበው ትምህርት ተምሯል ?
@AdisTkelyi
@AdisTkelyi 3 ай бұрын
ምንም የትምህርት ጥራት ሳይሆን ያዘጋቸው ልዕቀታቸው ብቻ ነው ሁሉን ስለሚበልጡና ተማሪዎቻቸው ከሁሉ ስለሚበልጡ ነው እንግሊዘኛ ማስተማር ወንጀል አይደለም፣ ሁሉም የታገዱት በግድ በሌላ ቋንቋ የሚያስተምሩ መምህራንንና ሰራተኛች ቅጠሩ ሲባሉ በትምህርት ቤቱ ስታንደርድ ማለፊያውን መምህራኑ ስላላለፉ ነው መንግስት ደግሞ ካልቀጠራችሁ በማለት ጭምር ነው ትውልድ ለመግደል የሚሰራ ት/ሚኒስተር
@esahassen8144
@esahassen8144 3 ай бұрын
ሰዉዬ ገና ከእንቅልፍ እየነቃ መሆን አለበት በንዴ ይህ ሁሉ ት/ቤቶች መዘጋት ትክክል አሰራር አይደለም በምንም ቅሌት ቢታሰብ
@Newmenged
@Newmenged 3 ай бұрын
ይሄን ውሳኔ ከመወሰናችሁ በፊት... ሊያመጣ የሚችለውን ጫና ተገንዝባቹአል? ሀገር ማስተዳደር ማለት በቃ መዝጋት ነው? ወይንስ አማራጭ ሃሳቦችን ተቀብሎ መካከለኛ ማስተካከያ እንዲደረግ በሙያ ማገዝ? እረ ከባድ ውሳኔ ነው ለተማሪዎችም ለልጆችም ይታሰብበት
@DesalegnAddisu-w9t
@DesalegnAddisu-w9t 3 ай бұрын
ማሰብ የማይችሉ ሰዎች ናቸው እኮ።
@ExcelMathTutor
@ExcelMathTutor 3 ай бұрын
The ministry of education is important to lead education. But this video shows MoE is closing precious outstanding schools. If you can, improve the public schools' quality of education!
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo 3 ай бұрын
ወይ በቆዋንቋ ምክንያት ወይ ት ቤቶቹ የሌላ ብሄር ስለሆኑ ነው ማስተካከል ሲቻል እንደዚ ማን አለብኝነት
@bettylv518
@bettylv518 3 ай бұрын
Begemet ayhonm wendeme negerh eko lemen endetezegu. Yeminagerew seweye erasu yeamara tewelaj nw
@kassuture1412
@kassuture1412 3 ай бұрын
ቢዘጋ ቢዘጋ ጊብሰን ይዘጋል? አይ እቺ አገር ።የሚሰራ አይብቀልብሽ ተብላ ነው።
@Moha-xc2xq
@Moha-xc2xq 3 ай бұрын
He is not reading the schools name properly
@henokhmariam4847
@henokhmariam4847 3 ай бұрын
I was wondering, even he is straggling to read. This is our leaders.
@adamkassa1415
@adamkassa1415 3 ай бұрын
ኒው ሰንላይት ት/ቤት በ2017 ትምህርት መሰጠት አልቻልኩም አላለም። በሬ ወለደ ወሬ ነው። በራሳቸው ፈቃድ ስትሉ መረጃ አላችሁ? ወይስ መንገድ ማመቻቸት?
@kibromgebrekirstos6898
@kibromgebrekirstos6898 3 ай бұрын
ብርሀኑ ነጋ ነው ያሉት ወላጆቹ አይ መንጋት ድንቄም ነጋ
@DerejeMegersa-dm4ps
@DerejeMegersa-dm4ps 3 ай бұрын
The parents of the children know better than you about the benefits of going to which school. The parents of the children in these schools did not complain about the education in these schools. They are happy because they know these schools have the capability to take their children to the higher level. There are hundreds of government owned schools that are suffering from low quality education and the role of education bureau should first be improving the quality in these schools.
@HussineahmedHameza
@HussineahmedHameza 3 ай бұрын
የትራንስፖርት መጨናነቅና በቅርበት ደህንንነት ለመከታተል የሚስችል ቴክኖሎጅ እስ ሊዘረጋ ይችላል ወይስ እደት ነው የሚሆነው ፖሊሲውን ማሻሻልስ አይቻልም ወይ ምክንያቱም ለህዝብ ስጋት ለመቀነስ ስለሚያስችል ስለሆነ ሁኖም መንግስት ደህንነትን ለማስከበር የቴክኖሎጂ /የካሜራ ደህነነቶች ለማስፍፍት የኢኮኖሚ እጥረት በሀገራችን ላይ እቅፍት ስለሆነብን ካደጉት ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍ ማነቆ ስለሚሆን ነው
@simonedenSimon-up6nu
@simonedenSimon-up6nu 3 ай бұрын
እኔ የምለው የተፃፈው በምድን ነው አልነበብ ያለወ አይ ዳኜ አንተም😢😢😢
@EwnetYashenfal
@EwnetYashenfal 3 ай бұрын
የፖሊሲ ጥሰት ማለት ኦሮምኛ የማያስተምሩ ናቸው
@bettylv518
@bettylv518 3 ай бұрын
😂
@GetahunHaile-ix7kr
@GetahunHaile-ix7kr 3 ай бұрын
Ante memar yigebahal manbeb erasu achilim eko
@mohammednassir-xu9sb
@mohammednassir-xu9sb 3 ай бұрын
ተመልከቱት ከመቀመጫው እንደሚቁነጠነጥ የግል ስሜቱን መሸፈን አልቻለም፣የመንግስት መግለጫ እንደሚሰጥ ረስቶት የደበቀው ስሜት እንዳለ ያሳብቃል።ምንአለ በመንግሥት ሥም ማታለላችሁ ብተተውና ለሠንግሥት መርህ ታማኝ ብትሆኑ?
@eyasumekonnenjembere303
@eyasumekonnenjembere303 3 ай бұрын
የዘጋችኋቸውን ታውቃላችሁ። እስኪ የዚህ ት/ቤት ተማሪዎች በአካባቢ ካሉት ይህ ይህ ት/ቤት ብለህ ጥቀስ። ት/ቤቶችስ መቀበያ ቦታ፣ በቂ መምህራን፣ ወዘተ አላቸው? የናንተን አሟልተው ተጨማሪ በእንግሊዝኛ ለምን አስተማሩ ማለት የፖሊሲ አይደለም። ችግር የናንተ አዕምሮ ነው።
@tadesseteferra742
@tadesseteferra742 3 ай бұрын
So funny are they sure that the remaining schools have space to accommodate
@kemalmohammedosman6128
@kemalmohammedosman6128 3 ай бұрын
ካልዘጋን በቀር ማሻሻል አንችልም? እውነት ለመናገር በመንግስት ስር ያሉ ትምህርት ቤቶች የምትሉትን ሁሉ ያሟሉ ናቸውን? እስኪ ሽንት ቤቶቻቸውን ብቻ ተመልከቱ። ይህ ውሳኔ የብዙ ቤተሰብ፣መምህራንና ቤተሰቦች ምን ያህል እንደሚጎዱ ታሳቢ ተደርጓል? መዝጋትና መሰረዝ ለምንድን ነው የምናፈቅረው? ማስተካከል ፣ መደገፍና ማብቃት ይቻላል። አንዳንዴ የት እንዳለን የተገነዘብን አይመስለኝም። በእርግጥ የእውቅና ስርዓትና ሂደቱ ከሙስና የፀዳ ለመሆኑስ ምን ያህል እርግጠኞች ናችሁ?
@YosefGetu-dt9si
@YosefGetu-dt9si 3 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ስም ያላችው ትምህርት ቤቶቼ በዝተውብኛል ግን እውነት የትምህርት ፖሊሲ ጥሰው ነው
@jimilala
@jimilala 3 ай бұрын
Doma
@anahiyab7211
@anahiyab7211 3 ай бұрын
ነገር ማጣመም ይባላል
@mmennurr
@mmennurr 3 ай бұрын
አማርኛና ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ያማከለ ፖሊሲ ነው። ምክንያቱ እኛ ልጆቻችን በፈለግነው ቋንቋ እንዳይማሩ ተደርጋል። ልጄ በአፍ ቋንቋው መማር ካልቻለ ምርጫዬ እንግሊዘኛ ነዉ ። እረ በህግ!
@bettylv518
@bettylv518 3 ай бұрын
Yeraseh guday ende😂😂
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 3 ай бұрын
ቋንቋ በግድ ማስተማር አይቻልም
@tomk5529
@tomk5529 3 ай бұрын
ተማሪዎቹ ምን ሊሆኑ ነው? ት/ቤቶቹ ችግር ቢኖርባቸው እንኳን ይህ አካሄድ ችግር ይፈጥራል::
@he5896
@he5896 3 ай бұрын
የተረገመ ሀገር። ኦነግ የሚባል የጫካ አውሬ ስምራ ተብሎ አዲስ አበባ
@biba-n8j
@biba-n8j 3 ай бұрын
አረ ወዮ ሰዉን ምንድነው ያደረጉት አፈዘዙን እኮ እነዚህ አዚማሞች። በኛ ሳንባ ተንፍሱ እያሉን ነው እኮ😢😢 አረ ወገን የኢትዮጵያዊነታች ጀግንነት ኬንያ ትንጠቀን? እምቢኝ አሻፈረኝ ማለት ያቅተን?😢😢😢😢
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 3 ай бұрын
ማሟላት ያለባቸውን እንዲዬሟሉ ማድረግ አይቻልም ነበር። የተማረ ስለምትፈሩ ትውልዱ እንዲደነቁር ነው የምትፈልጉት። ይሄ ሁሉ ልጅ የት ሊገባ ነው። ኦሮምኛ ስላላስተማሩ ነው።
@robelbitew2215
@robelbitew2215 3 ай бұрын
ጉሮሮህን ይዝጋው አተላ
@kumelgeremew9335
@kumelgeremew9335 3 ай бұрын
መዝጋት መፍቴሔ አይደለም ሆኖም አያውቅም ሊሆንም አይችልም።ሌላው ለቀጣይ የትምህርት ዘመን ተምህርት ቤቶች ካሁኔው የክፍያ መጠናቸው የማይቀመሥ እየሆነ ነው ስለዚህ ጉዳይ ምን ትላላችሁ?
@Yoye156
@Yoye156 3 ай бұрын
Policy teset yetebalew oromigna temeheret anasetemerm selalu new yetaweke new
@bettylv518
@bettylv518 3 ай бұрын
Ahya..meyaweraw eko amara nw. Bezer sayhon lela neger nw
@DagianduDagi
@DagianduDagi 3 ай бұрын
Prime bridge how?😢😮
@KemalShemsu-qy1fo
@KemalShemsu-qy1fo 3 ай бұрын
ቆይ ሀሳባቹል ግን የኢትዬጰያን ህዝብ ከመኖር ወዳለመኖር ማድረግ ነው እንዴ እያንዳንዱ ምታረጉት ነገር በሙሉ ለ30 ደቂቃ ሳታስቡበት ወይም በማሀይሞች የሚወጣ መመሪያ ነው ይሔ ሁላ መምህራኖችስ ፈጣሪን ፍሩ የተዘጋ አእምሮ ብቻ የያዛቹ መሆናቹሕን ርግጠኛ ሆነናል አሁን ፍጣሪ ይድረስልን
@ኑሪልኝኢትዮጵያ
@ኑሪልኝኢትዮጵያ 3 ай бұрын
ሰውየው እራሱ ያለፋ ቆዳ ይመስላሉ አብይ ግን ሰው ሳይሆን ሠይጣን ነው ህዝብ ለእግዚአብሔር ካልታዘዘ እና ካመፀ እንደዚህ ይቀጣል እና መቻል ነው።
@shimelisbenti5883
@shimelisbenti5883 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ውሳኔ ነው ነገር ግን ይቀረናል አገር እንድትቀጥል ከተፈለግ ከሁሉም በፊት በትምህርት ጥራት ላይ በከፍተኛ ቁርጠኝነት መሰራት አለበት ህዝቡም ለዚህ ስራ ተባባሪ መሆን አለበት የትምህርትን ጥራት ሳያስጠብቅ በአለም ላይ ያደገ አገር የለም አገራችንን የምንወድ ከሆነ ከዚህ ውጭ ምንም ምርጫ የለንም ያለበለዚያ የመከነ ትውልድ ለመፍጠር እየሄድን ስለሆነ ሁሉም ቢያስብበት መልካም ነው ።
@heranmama5971
@heranmama5971 3 ай бұрын
ማንበብ ተለማመዱ
@nigistzerihun3359
@nigistzerihun3359 3 ай бұрын
ችግራቹህ የጥራት ሳይሆን የዘር እንደሆነ ግልፅ ነው ጊብሰን ምንም እንከን አታወጡለትም ያሳዝናል ለሁሉም ቀን አለው
@ashenafihurga4727
@ashenafihurga4727 3 ай бұрын
ሰውየው ማንበብ ከብዶታል ሰዎች ንገሩኝ NEPS ሲል ሰማሁ??
@ferahywotgetachew4344
@ferahywotgetachew4344 3 ай бұрын
ምንማለት ነው
@ashenafihurga4727
@ashenafihurga4727 3 ай бұрын
@@ferahywotgetachew4344 ማርስ ይሁን ኔፕስ ሲያነብ ግልፅ አላደረገም ፣አጣሪልኝ
@Ashulaf
@Ashulaf 3 ай бұрын
Kutitir ale sibal ke ke akebabiw timirt biro tedewilo yinegerachewal bizu chigiroch alu
@tsegayegeto4093
@tsegayegeto4093 3 ай бұрын
እናተ ምን ሥለሆናችሁ ይህ ነፃነት ያለው ባለምያ አና የሠፊው ህዝብ ሀላፊነት ነው;; የካድሪወች መጫወቻ አይደለም:: ግን ለጊዜው ተጫወቲበት
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 3 ай бұрын
ተማሪዎች የት ይማሩ አሰተማሪዎቹስ ያለው አልበቃ ብሎ ሌላ ስራ ፈት ማበረታታት ይህ ሁሉ ተዘግቶ ምን ቀረ
@HenokWorkneh-e8c
@HenokWorkneh-e8c 3 ай бұрын
ይህ ዘጠና ሰባት ዳይሬክተር ሆኖ ተማሪ ሲያስደበድብ የነበረ ጸረ ህዝብ የሆነ ሰው ነው ሙሽራው ይባል ነበር መድሽ
@RobelHadish-jy5yy
@RobelHadish-jy5yy 3 ай бұрын
ግድ ኦሮምኛ ካላስተማሩ ብሎ መዝጋት አይከብድም
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 3 ай бұрын
ለምን ይከብዳል አማርኛ እንደ ሂሳብና እንግሊዝኛ ኮምፐልሰሪ ሆኖ ማትሪክ እንዳናልፍ የተደረገበት ጌዜ አይረሳም
@Yoye156
@Yoye156 3 ай бұрын
Amaeregan ekooEthiopiawi kwankwa new oromigna gen mete latinegna
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 ай бұрын
​@@profit-zf7dg ዘረኝነት እና በቀል ከምድር ኢትዮጵያ ይንቀልልን ሀያሉ ጌታ 🤲😥
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 3 ай бұрын
​@@Yoye156Fool 😂😂😂.
@mmennurr
@mmennurr 3 ай бұрын
አማርኛና ኦሮሚኛ ተናጋሪ ብቻ ያማከለ ፖሊሲ ነው። ምክንያቱ እኛ ልጆቻችን በፈለግነው ቋንቋ እንዳይማሩ ተደርጋል። ልጄ በአፍ ቋንቋው መማር ካልቻለ ምርጫዬ እንግሊዘኛ ነዉ ። እረ በህግ!
@mekonnenmengeshateklu-ds2ol
@mekonnenmengeshateklu-ds2ol 3 ай бұрын
ግም መላጣ
@lemmanata667
@lemmanata667 3 ай бұрын
ይህ ሰዉ ግን እራሱ የተማረ ነው?እየተንተባተበ ነው የሚያነበው። ሌላው መንግስት ተቛማትን ከማገዝ ይልቅ ማሸግ ያሳዝናል መዝጋት።
@sisaynigussie2265
@sisaynigussie2265 3 ай бұрын
እናንተ ባወጣችሁት ህግ እኮ የ3ኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ አይችሉም።
@Abduselamselman-f3z
@Abduselamselman-f3z 3 ай бұрын
የት ሄደው ይማሩ ትምህርት ሚኒስትር? ማንበብ ሳችል መከልከልህ 😅😅😅😅😅
@Abisew
@Abisew 3 ай бұрын
የአብይ ለውጥ መክሸፉ ማሳያ ይሄ ሰውዩ ነው ኡፍ ያማል መቼ ነው እነኝ እርኩስ የህወሀቱ አሽከሮች ህዝብን ያማረረ ተሸክሞ የምንሄደው። ኡኡኡ
@TEEK4039
@TEEK4039 3 ай бұрын
ስሞቻቸው ነው የሚገርመው። ወንጭፍ፣ ባሩድ፣ ነበልባል፣ ወዘተ ጋዜጦች ትዝ አሉኝ።
@muktaromer5055
@muktaromer5055 3 ай бұрын
ትምርት ቤቶች የጋነነ ክፍያ እያስከፈላችሁን ነው ልክ አይደለም ስንል ወጪ አለቡን ምናም ን እያላች ነበር ስታሰቃዩን የነበረው ከልሆነ ሆቴል እናደርገዋለን እያሉ ሲደነፉ እናውቃለን ሞኩሩት እስኪ እንያቹሁ
@ermiasnegash2900
@ermiasnegash2900 3 ай бұрын
አጭር መልእክት አለኝ ጋሼ እደ ሀላፊነቶ እደመግስት አስገድዶ ተማክሮ ወይም ተቀጥተው መቀጠል ሲገባቸው የዛን ሆሎ ተማሪ ስብእና ያላማከለ ውሳኔ ተሰጠበት ያሳዝናል ሀገራችን ሌላ ስራአጥ ሌላ የነገፍሬዎች አጠፉ በርግጠኝነት ወላጆች ሳይጨነቁ በቅርቡ መልካም ዜና ያሰሙናል ጋሼ
@Semhar-w8w
@Semhar-w8w 3 ай бұрын
Newness new hoop tmhrtbet ke 1994 yetemaru tmhrt bet temariwoch bekeftegna eutet le university yametu nachew lemn yzegal cmc ga yalewu ?
@YohanesAklog
@YohanesAklog 3 ай бұрын
ቀልደኛ መንግስት
@wondimubutaga699
@wondimubutaga699 3 ай бұрын
i don't care about the closed schools, but this guy seems NOT the right person for the position; he isn't able even to read the school names
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 3 ай бұрын
ብዙ መስመር እይለቀቁ ያሉት ነገሮች አለ
@adamkassa7978
@adamkassa7978 3 ай бұрын
ኒው ሰንላይት ት/ቤት አልዘጋም በወረዳው ወደተሻለ ቦታ ይቀይራል እንጅ። የህ ውሳኔ መነሻው መሰረት የለውም።
@SalamLove-gv2kk
@SalamLove-gv2kk 3 ай бұрын
እሽ የት ይማሩ?
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 3 ай бұрын
እንዳይማሩ ተፈልጎ ነው። የተማረ ይፈራሉ
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 70 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
በ2017 ዓ.ም የታገዱ 35 የትምህርት ቤቶች
22:11
FULL SPEECH: Trump speaks at length from Smithton, PA
1:13:34
LiveNOW from FOX
Рет қаралды 1 МЛН
Посылка заперла дверь
0:15
ЛАЙФСТОРИ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Black Wukong or is it?... #trollface #viral #shorts
0:12
Troll Reaper
Рет қаралды 17 МЛН