የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 143,440

EBC

EBC

Күн бұрын

የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 528
@theotokos2888
@theotokos2888 2 ай бұрын
Its simple eko ምንም ማወሳሰብ የለባችሁም የብር የመግዛትን አቅም በ 100% አዳክመነዋል ማለት እጅግ በጣም በቂ ነበር። በዚያ ላይ እነ IMF አስገድደዋችሁ እንጂ እናንተ ለሕዝብ አስባችሁ አይደለም። Actually ማሰብም አትችሉም።
@chicago9458
@chicago9458 2 ай бұрын
አልገባኝም በል
@mickeydi
@mickeydi 2 ай бұрын
አንተ ስላልገባህ ልክ አይደለም ማለት ነው? ካልገባህ በቃ ፍራሁ በል😂
@amenuduressa1012
@amenuduressa1012 2 ай бұрын
Qqqq
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
በትክክል ተመልሷል
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
@@mickeydiለማልቀስ ምነው በጣም ቸኮላቹሁና እንዲህ አሽቃበጣቹሁ ?
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 2 ай бұрын
በአነስተኛ ገቢ ለምንተዳደር ዜጎችም አስቡ። መጀመሪያ ስግብግብ ነጋዴዎችን የምትቆጣጠሩበትን ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ ነው። ያ ባልሆነበት ሁኔታ የውጪ ምንዛሬ ማሻሻያ ማድረግ እንደኬንያ ዜጐች ወደጎዳና እንዲወጡ የሚያስገድድ መሆኑን እንድታውቁ። የብልጽግና ፍጻሜው የደረሰ ይመስለኛል።
@tewodrosyilma9204
@tewodrosyilma9204 2 ай бұрын
Free market 😁
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 2 ай бұрын
ማሞ የአባትህን ስም እንኳን በአግባቡ አትጠራም። የአባትህ ስም እስመ ለዓለም ምህረቱ መሆኑን ነው የምናውቀው። በሕይወትህ አተላ የሆነ ታሪክ እየሠራህ ነው ። ብዙ ሰዎች ጎዳና ይወጣሉ።
@hananabdena4051
@hananabdena4051 2 ай бұрын
ወይኔ ሀገሬ እንዲ ወደቀሽ አብይ የስራህን ይስጥህ ዶራል ከፍ ከምታደርግ መጀመሪያ የሀገሩን ፀጥታ ብታስከብር ይሻል ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ ሀገሬ የሻንጉሊት መጫወቻ ሆነች!!!!!!!!
@belaynehabebe7965
@belaynehabebe7965 2 ай бұрын
ሁሉም ዘሎ እሚወቅሰውና እሚሳደበው ነጋደውን ነው ሲጀመር ነጋደው ከስንቱ ጋር ታግሎና ደክሞ በሚያቀርበው ሸቀጥም ሆነ ሌላ ጥሬ እቃ ያለበትን ጫና ማንም አያውቅም ብቻ አይጥ ባጠፋ ዳዋ ተመታ ወይንም የዳስከውን መታ ቢሉት ወደ ሚስቱ ሮጠ እንደተባለው የንደታችን በመረጃ ይህ ያልታደለ ነጋዴ መሆኑ ያሳዝነኛል።
@nana2009able
@nana2009able 2 ай бұрын
​​@@belaynehabebe7965 mashashayaw lenante negadewoch tekem meselegn yewetaw.
@Coldest_Moment_Tube
@Coldest_Moment_Tube 2 ай бұрын
አሁን ገዝተን መብላት አቅቶናል ቀጣይ በኑሮ ላይ የሚፈጠረዉ ችግር ለመገመት የተማረ መሆን አይጠበቅብንም።
@ajitiaklil3287
@ajitiaklil3287 2 ай бұрын
ሴፍትኔት ተመዝገብ
@singitonsisay9705
@singitonsisay9705 2 ай бұрын
​@@ajitiaklil3287 antema kadire neh moltolihal
@birukadane8022
@birukadane8022 2 ай бұрын
​@@ajitiaklil3287እከካም ካድሬ ነህ አንተና መሰሎችህን ይሄ ምንም ጫና ላያመጣባቹ ይችላል ታች ያለው ህዝብ ግን
@Abby-o8n3n
@Abby-o8n3n 2 ай бұрын
@@Coldest_Moment_Tube ማድረግ ያለብን ፈጣሪ የሚሰማቸው በመርገም: እውቀት ያላቸው በእውቀታቸው ጉልበት ያላቸው በጉልበታቸው ተረባርበን ይህን እኩይ የዳቢሎስ ስርዓት ማስወገድ ነው! ሞቷል በአግባቡ ለመቅበር እንረባረብ! ወገን ዉስጣቸው አንጀታቸው ከሚያሩት ነኝ! ነህ/ነሽ ብየ አምናለሁ!
@Abby-o8n3n
@Abby-o8n3n 2 ай бұрын
ማርገብ ማለት ምን ማለት ነው? በአገር ስም ተበድራች ዘርፋችሁ ዘርፋችሁ በውጭ ባንክ አካበታችሁ በጦርነት አወደማችሁ አሁንም በቀላል ቋንቋ ማርገብ ትላላችሁ: መቸ ይሆን ለድሀ ህዝብ የሚያስብ አንጀት የሚሰጣችሁ?
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ሁሉ ነገር አብቅቶለታል እሄ የመጨረሻው ምእራፍና ሠኣታቸው ነው እነዚህ ቁሻሾች
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 ай бұрын
​@@MikeAsmare3308tultula
@AsratTilahun-hn1ee
@AsratTilahun-hn1ee 2 ай бұрын
ከተረጋጋ ጥሩ ነው ግን ስንት ጊዜ ተደረገ የባስ እንጂ የመጣ ለዉጥ የለም የአሁኑ ግን በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@teddy6326
@teddy6326 2 ай бұрын
የረባ ወደ ውጭ የሚላክ ምርት የሌላትና ብዙ ነገር ከውጭ የምታስገባ አገር መሪወች፣ ምንዛሬ በገብያ ይወሰን ብለው አገር ሲሸጡ፣ ካድሬ "እንኳን ደስ አለን" እያለ ነው። ተከትሎ የሚመጣዉን የዋጋ ንረት፣ የኢኮኖሚ እና ፖለቲካ አለመረጋጋት ሊረዳ አይችልም። እንኳንም ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ እንዲሉ። መራራ ቀልድ ቢመስልም፣ OPP/ኦነግ ከዚህ በኋላ የእገታ ገንዘብ በዶላር ብቻ ነው የምንቀበለው ሊል ይችላል😉 አይ ማሞ ቂሎ! ስምን መላዕክት ያወጣዋል።
@almasbh6100
@almasbh6100 2 ай бұрын
መሣሪያ ለመግዣ ነው ነቅተናል ዜጎቹን ድሮን እየገዛ የሚጨፈጭፍ የአለም የመጀመሪያው ጨካኝ መሪ 😢😢😢😢😢😢😢
@tamirutafa
@tamirutafa 2 ай бұрын
IMFታሪክ ማየት አሰፈላጊ ነው፡፡ IMF ለአገራት ብድር በመሰጠት አገሮች ከዚህ የብድር አዙሪት እንዳይወጡ በመድረገ አገሮች በድህነት እንዲኖሩ በማደረገ ስራ የቀኝ መገዛት ስራ ይሰራሉ
@nesanetlehulum9046
@nesanetlehulum9046 2 ай бұрын
ትክክል
@Mikyashaile
@Mikyashaile 2 ай бұрын
Tkkl
@naollejisa
@naollejisa 2 ай бұрын
But we are not in the right direction though that's why we need IMF right😢 We have many resources but we are on the war we lost billions Dollar on war So this government 😅😅😢
@wogayehulemawork4483
@wogayehulemawork4483 2 ай бұрын
አምላክ አፍሪካን ደካማ እና ድሃ እንድንሆን አቅምና እውቀት ባላቸው ምዕራባውያን ሥር ሁሌም ተሸጉጠን ያሉትን እንድንፈፅም የፈጠረን የምናሳዝን ምስኪን ሕዝቦች ነን።
@seifeselassiealemu7252
@seifeselassiealemu7252 2 ай бұрын
እውነት ነው ለግዜው በተወሰነ መልኩ ሊከብድ ይችላል ብቸኛው መፍትሔ ግን ገበያው እንዲወስን መተው ነው ዞሮ ዞሮ ወደድንም ጠላንም በጥቁር ገበያ ስር ተፅኖ ስር ነው ያለነው በመሆኑም እንደዚህ ያለ እውነተኛ በሽታችንን እና ፍትሀዊ ያልነበረውን የገንዘብ ስርሀት ካልናድነው የረጂም ግዜ መፍትሔ ልናመጣ አንችልም እና እንዲህ አይነቱ ለውጥ መቀጠል አለበት በርቱ!!!!
@Abdu-lm3te
@Abdu-lm3te 2 ай бұрын
የጥቁር ገበያውንና አሳላጮቹን በጋራ ከገበያው ማውጣት፣(ተዋንያኑን ማክሰርና ጥቁር ገበያውን ጥቅም አልባ ማድረግ መቆጣጠርና መከላከል) ትልቁ የመንግስት ስራ መሆን አለበት።
@matusala8322
@matusala8322 2 ай бұрын
ክክክክ ጥቁር ገበያ ከጀርባ ሆኖ የሚዘዋወሩት መንግስት አካላት አይደሉም?!
@dejeneayele5309
@dejeneayele5309 2 ай бұрын
ጥቂቶችን ሃብታም የማድረግ ሂደቱን በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋል። ቆሎ በልተን የቆጠብነውን ገንዘብ በአንድ ምሽት በግማሽ ቀነሳችሁት
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck 2 ай бұрын
በትናንትናው እለት በመንግስት ሚድያዎች "እንኳን ደስ አለን፣ እንኳን ደስ አላችሁ" ያስባለው ሁኔታ ዛሬ ይህን ይመስላል! በዛሬው የውጭ ምንዛሬ ተመን መሰረት የኢትዮጵያ ብር 31 ፐርሰንት ዋጋውን አጥቶ አድሯል።
@tigistkassa610
@tigistkassa610 2 ай бұрын
እኔ እሰከማዉቅ ድረሰ ይህንን ያህል ገንዘብ አግኝቻለሁ የሚል የመጀመሪያው መንግሰት በዶክተር አብይ ጊዜ ብቻ ነው ።
@yunusesmail4061
@yunusesmail4061 2 ай бұрын
wlahe lik bilhal
@teddy6326
@teddy6326 2 ай бұрын
የብር የመግዛት አቅምን ማዳከም። ማለትም የዶላር ምንዛሬ አሁን ካለበት 58 ገደማ ወደ 80እና 90 ብር ይዘረዘራል ስለዚህ 1 ሱሪ 4000እና5000 ትገዛለህ። ልክ እንደ ዝምባዋብዌ
@aghsepda
@aghsepda 2 ай бұрын
ደንቆሮ!!! ዛሬ በአበል አይንሽ ቢሸፈን ነገ ችግሩ ቤትሽ ዘው ብሎ ይገባል።
@HananMowded
@HananMowded 2 ай бұрын
😢😢😢⁰000❤😅❤ 0:49 you you ⁰
@AyalewAlemu-m5y
@AyalewAlemu-m5y 2 ай бұрын
ፋራ ፣ ምን ታቃለህና ነው።
@HiwetDenku
@HiwetDenku 2 ай бұрын
አቤት ለህዝብ ማሠብ እንደዚ ነው መንግስት ማለት ፈጣሪ ይርዳን
@ehstltube2265
@ehstltube2265 2 ай бұрын
የብር የመግዛት አቅም አፈር ከድሜ ገባ። ብቻ እግዚአብሄር ይሁነን!!!
@solomongirum5521
@solomongirum5521 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የሀዘን ቀን!
@revenant6910
@revenant6910 2 ай бұрын
Great job. It takes a lot of guts to make such radical change!
@yothamezra6220
@yothamezra6220 2 ай бұрын
የባንኩ ሰንደቅ ጥቁር አረጉት። በሉ ለራሳችው ብቻ፣ ጥቁር ዘመን ያድርግላችው። ዶላር ለማግኘት፣ አገርን መሸጥ።
@mickeydi
@mickeydi 2 ай бұрын
አንተ ዶላርህን በጥቁር የእዘረዘርክ ከሀገር ስታስኮበልል የኢትዮጵያ ሕዝብ ካላሳዘነህ አሁን እንዳዘነ አትሁን
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
@@mickeydiቦሃቃ አፍ አምሮቢስ ማፈሪያ ደንቆሮ ሆድአደር
@mickeydi
@mickeydi 2 ай бұрын
@@MikeAsmare3308 ደህና ቃል ከእናንተ አይነቱ ጠብቄ አላውቅም ኢትዮጵያ ግን ዘረኞችን ከላይዋ ላይ እንደ ቅማል አራግፋ ትቀጥላለች 😅
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 ай бұрын
​@@mickeydiAnbesa " Atemdelleye gobiz lije
@getachewdibito8047
@getachewdibito8047 2 ай бұрын
በመሠረቱ አስደንጋጭ ፣ ድፍረት የተሞላበት ውሳኔ፣ ዘቅተኛውን የህብረተሰብ ክፍል እመቀመቅ የሚያወርድ ነው። ኢትዮጵያ ማሻሻያ ያደረገችው ብድር ለማግኘት ብቻና ብቻ ነው።
@tsegayekebede5594
@tsegayekebede5594 2 ай бұрын
Better to treat the root cause rather than the symptom. ሰላም ላይ ከልባችን ካልሰራን እንኳን የውጭ ባለሃብት የአገር ውስጥንም አይጋብዝም። አገሬን ፈጣሪ ያስባት
@macksol1603
@macksol1603 2 ай бұрын
ልጆቻችን እያየናቸው እጃችን ላይ ሲያልቁ ዝም ብለን አናይም ሰሚ ጆሮ ካለ ይስማ፡፡ግን ጅብ ግድግዳ የሚንደው ሲርበው መሆኑን አትዘንጋ፡፡ አንተ ገና ቆዳችንን ገፈህ ሳትጥል አትተወንም፤
@ሳንችኢብሮ
@ሳንችኢብሮ 2 ай бұрын
አቶ አቢይ ሃኀሪቱን በግላጭ ገደላት ሕዝቤ ሆይ ከዚህ በሁዋላ የሚጠበቀው ምን ይሆን ? ኬንያ የትናንትና ማስተማሪያችን አትሆንምን
@solomonhailu3277
@solomonhailu3277 2 ай бұрын
በባንክ በድሕነት አጠራቅመን በምናገኘት ወለድ የምመራትን ሕይወት አጠፋችው። ነጋዴ ዕቃ ይይዛል ይደብቃል እኔና መሰሎቼስ? የመንግስት ሰራተኛ ደሞዙ ይጨመራል ጡረተኛው ጡረታ ይጨመርለታል ። ተቀበርን በቃ!
@Habeschah1
@Habeschah1 2 ай бұрын
ቅድስት ኢትዮጵያ ለአረብ ሽጣችሁ አይበቃም ሲላችሁ ህዝብ ድህነት ረሃብ ስደት ድሮን እየገዛችሁ ህጻናት እናቶች ግፕድላችሁ ቤተክርስቲያን አፍርሳችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለማጥፋት ቀንና ለሌት የምትሰሩ እንግዲህ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባችሁ እየፈረደ ነው እኔ የሚያሳዝነኝ ድሃ እናቴ😢😢😢😢😢😢
@tkyohanes
@tkyohanes 2 ай бұрын
It doesn’t matter what economic policy you have on paper. It matters who is implementing the policy. This government has a track record of kleptocracy, theft, and money laundering!!
@esayastefera-haile7992
@esayastefera-haile7992 2 ай бұрын
TKY- You seem to present an intellectual point and yes what type of economic policy you have on paper matters so long as it is to the best interests of the nation, nonetheless, your conclusion that this government has a trac record of kleptocracy/theft proves you haven't done your assignment well. Yes there are individuals in all kinds of positions who are corrupted and greedy and hence practice kelptocracy, but not the PM as he is a person who is ethical, morally sound and boldly denounces the practice of kelptocracy. So don't generalise and make a statement whilst evidences of mega projects and economic growth speak volumes within a short space of time. Tell us one evidence, just one that he is accountable for his kelptocracy practice. Just learn to balance before writing anything. God bless you and Ethiopia
@yakomisalfiyel5705
@yakomisalfiyel5705 2 ай бұрын
The longer I live on this planet, the more I understand why roosters start their day screaming
@HaileyesusTadesseAyele
@HaileyesusTadesseAyele 2 ай бұрын
ዶላር ይዋረዳል ይወስዳል ይወስዳል !
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 2 ай бұрын
Wow, your Excellency you have done historical reform in the history of our country. I wish this policy will achieve the desired goal ❤
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 2 ай бұрын
የድህነትን ክፋት የማየው በካድሬ ወራዳነት ነው
@HajiHassen-y5n
@HajiHassen-y5n 2 ай бұрын
Exchange rate reform policy is more important for the overall macroeconomic development
@yakiman1927
@yakiman1927 2 ай бұрын
27 ብር ተረክበህ 116 አደረሰከው
@matusala8322
@matusala8322 2 ай бұрын
145 ገብቷል እኮ
@AyalewAlemu-m5y
@AyalewAlemu-m5y 2 ай бұрын
አቢይ ይህን የሚያደርገው የአለም ገንዘብ አበዳሪዎች አስተካክል ስለተባለ ነው የሚደርገው ያለው ፍርፋሪ ሊያገኘ እንጂ ወዶ አደለም።
@bashawolde586
@bashawolde586 2 ай бұрын
ለመሆኑ በአገርቷ ውስጥ ኢኮኖሚስቶች አሉ ወይስ የዘመኑ ፈላዎች ናቸው አሁን ያለውን የኖሩ ውድነት በእጥፍ የሚያባብስው ስምምነት እንደ መልካም ዜና የሚደሰኩሩልን?
@Abby-o8n3n
@Abby-o8n3n 2 ай бұрын
ትውልድን እዳበዳ የሚያደርግ ብድርን እርዳታ አገኘን ማለት ምን ማለት ነው? እርዳታ የብርን የመግዛት አቅም እንዴት ዝቅ ያደርጋል? ሳናዳምጣችሁ እንዳንቀር የአገር ጉዳይ ሆነብን ስናዳምጣችሁ ታመምን!!! ለአንድዬ እንስጠው የእኔ ቢጤውች!
@efremsa
@efremsa 2 ай бұрын
ጥሩ ገልፀኸዋል።
@GfHd-s5n
@GfHd-s5n 2 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነዉ በርቱ
@مسعوداحمد-غ3م
@مسعوداحمد-غ3م 2 ай бұрын
የምንዛሬ መሻሻያዉ አገርንና ህዝብን ይጐዳል ብላቹህ ከአይኤመኤፍ ስትከራከሩ እንዳልነበራቹህ አሁን ለimf ፍላጐት ለማማላት አገርንና ህዝብ እየጐዳቹህ መሆናቹህ መገንዘብ ያስፈልጋቹሃል
@mickeydi
@mickeydi 2 ай бұрын
Growth or prosperity is in the decision we're afriad to make so No decisions No Growth! I support fully the reform which has been implemented by the National bank & The Government, The known comfort zone will Never Lead to improvment or Prosperity this is Good and God will be with Ethiopia as always💚💛❤️🇪🇹🙏
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 ай бұрын
you said well !!!
@abiythelegend9532
@abiythelegend9532 2 ай бұрын
what is this 🤣
@EthiopiaUnderAbiy-v9i
@EthiopiaUnderAbiy-v9i 2 ай бұрын
Well Pp cadre may feel the growth and prosperity, but I don’t think the poor will have enough money to buy clothing and bread.
@zj2164
@zj2164 2 ай бұрын
ለሕዝቡ አስቡ ለፍተው አዳሪ ብዙዎች ናቸው። ሕዝቡ ላይ ሳይሆን ከውጭ ጋር ተወዳደሩ።
@sahaifekady2661
@sahaifekady2661 2 ай бұрын
እቃ እቃ እቃ ተጫወተብን እኮ ጎበዝ
@solomon5376
@solomon5376 2 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 should avoid wars at all cost and focus on irrigation and traditional farming, enhance rural residents live to improve the country's economy from bottom up. I don't think IMF, World Bank and other development stake holders will change countries poverty and improve people's livelihood.
@MitikuGeneto
@MitikuGeneto 2 ай бұрын
ወይኔ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Addistube778
@Addistube778 2 ай бұрын
ጦርነትን ሲያዋልድ የሚውል መንግስት ለውጥ አያመጣም😂😂😂😂
@yaredkebede9122
@yaredkebede9122 2 ай бұрын
ተያይዘን ጎዳና ወጣና ጎበዝ ደሞ ሴፍቲ ኔት ይላል እንዴ አንተው ብላው
@FekaduGebretensay
@FekaduGebretensay 2 ай бұрын
ምንም ዘላበድክ ምን የውጭ ምንዛሪ የመጨመሩ ምክንያት አንድና አንድ ነው። የውጭ ሃይሎች በተለይም ምዕራባዋያን ምንዛሪውን ካልጨመራችሁ ብድር አንሰጥም ብለው ስለወሰኑ ነው። ዋናው ነገር በዚህ ምክንያት ብራችን ይጋሽባል ማለት ነው። በዚህ ምክንያት የኑሮ ውድነት እንደሚጨምር ይታወቃል። ደሃው ዜጋ በልቶ ማደር አይችልም ማለት ነው። የሚገርመው የጥጉር ገበያ ነጋዴዎች እዛው ባንክ ውስጥ ያሉ ሰዎች ናቸው!
@AddisCornerEthiopia
@AddisCornerEthiopia 2 ай бұрын
አሁን የኑሮ ውድነቱን ከዚህ በላይ እንዲጨምር ልታረጉብን ነው ፡፡ እኔ ከወዲሁ ምሳ ብቻ መብላት ጀመርኩኝ እኮ
@NEGESSE-w3n
@NEGESSE-w3n 2 ай бұрын
ዶሮ ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት ይባላል፡፡ የኢትዮጵያ ብር የመግዛቱ አቅም /Time value money/ የሞተበት እና ዋጋ ያጣበት እና የዋጋ ግሽበት መናር /high inflation/ ባለበት ወቅት ሌላ ችግር በአንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንደሚባለዉ ሁሉ የዶላር ሚንዛሪ መሸጫ ዋጋ 76 ብር መሆኑ አስደንጋጭ ሰቆቃ ነዉ፡፡ ዝቅተኛ ኑሮ ዉስጥ ያሉ የኢትዮጵያን የቁም መከራ ኑሮ ይሆናል፡፡ የዶላር ምንዛሪ ማሻቀብ ጥቅሙ ለመንግስት ብድር ለማግኘት ነዉ፡፡ ይህም የቀጣይ የኢትዮጵያ ዕጣ ፋንታ የብድር ዕዳ ዉቃኖስ መሆኑ አይቀሬ ነዉ፡፡ የዚህ አይነቱ ነዉ አንኳን ደስ አላችሁ የሚባለዉ፡፡ በእነሱ ቤት አዋቂና ሙሁራን ሆነዉ ህዝብን ያሞኛሉ፡፡
@GenenewGelgelo
@GenenewGelgelo 2 ай бұрын
በጣም ዴስ የሚል ማሻሺያ ነው እስክ ሲለደሞዝ የተዎሰን ንገሩኝ
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 2 ай бұрын
አይ አገሬ በደዚ አይነት ማፍያ መግስትስ መውደቅሽ ያሳዝናልን ግን እግዚአብሔር እስከሚፈርድ እጠብቃለን እደነ አይነት አጨብጫቢ ጋዜጠኞች ግን ገርሞናል ኢረ እፈሩ ተረጋጉ
@endalnewgossayechuko448
@endalnewgossayechuko448 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ ብር ዱቄት ሆነላችሁ አሉን
@zeki800
@zeki800 2 ай бұрын
ታድያ ይህ ሁሉ ድርድር ለምን አስፈለገ እስካሁን የ ብር አቅም መውረድ የለብበትም ብላችሁ ሰትደራደሩ አልነበር ታድያ ለምን በግዜ አልወሰናችሁም
@dehababubeker1264
@dehababubeker1264 2 ай бұрын
Good job wish u all the best LET ALLAH be with you
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ደንቆሮ ደነዝ ደደብ አተላ
@musesem4523
@musesem4523 2 ай бұрын
ምስኪኑ ድሐውኢትዮጵያውያኖች በጦርነቱ አናልቅስንላቸው በርሐብናበችግርሊጨርሱነው አሑንበቀን አዴ መብላትላንችልነው።
@kb501-eth6
@kb501-eth6 2 ай бұрын
We need that e book 📚 policy private terms website
@filimon683
@filimon683 2 ай бұрын
የጦር መሳሪያ ልትገዙበት ማክሮ ምናምን ትላለህ የራስህ ወገን ልትገልበት ነው ሆኖም የኑሮ ዳፋውን የሚሸከመው ሸማቹ ደሀው ሕብረተሰብ ነው የሚያሳዝነው እንጂ የናንተስ ነገር ተስፋ የለውም አደቀቃቹን ከ27 ብር 74
@solomonhailu3277
@solomonhailu3277 2 ай бұрын
በልቶ ማደር ሊቀር ነው ድሮ ዳቦ እንኳን በሸገር ተብሎ የሚበላው ዛሬ ሱቆቹ ተዘግተው ጫካ እየበቀለባቸው ነው። ነጋዴ ዛሬውኑ ዋጋ እየጨመረ ነው እ ረ ፈጣሪ ድረስልን ባክህ!
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa 2 ай бұрын
I don't see any wrong thing so long The country will move forward INSHALLAH
@adugnaabdissa5563
@adugnaabdissa5563 2 ай бұрын
አዋጭ ና የተጠኑ ፕሮጀክት ላይ ማዋል ነው ዘላቂ መፍትሔ fertilizer factory, metal factory and inport substitutions must focus!!!
@tesfazgihaile
@tesfazgihaile 2 ай бұрын
ዛሬ ዶላር በጥቁር ገበያ 140 ብር ሆኗል ሊጨምርም ይችላል ፡፡ መንግስት የነዳጅ ዋጋ በዚህ ወር እንደሚጨምር ተናግሯል ፡፡ የመንግስት ሰራተኛ ደሞዝ 60ሺ ቢሆን እንኳ ምንም ትርጉም የለውም ፡፡ መፍትሄው ጦርነት ማቆም ነው ፡፡ ለኤርትራ መንግስት የተሰጠው 3 ቢሊዮን ዶላርም ተመላሽ መሆን አለበት
@gemechannel2899
@gemechannel2899 2 ай бұрын
Really sad to hear this, inflation will be out of control. Clueless Government 😢, Look Nigeria 🇳🇬 they can’t buy bread
@tsegaye7548
@tsegaye7548 2 ай бұрын
አሁን ሀገሪቱ ከለችበት ሁኔታ፦ ጊዚያዊ ብድር ለማግኘት ስትሉ የውጭ ምንዛሪ እንድጫምር ያደረገችው ነገር ነው እንጂ ለደሃው ምን ይጠቅማል? ከዚህ ውሳኔ የተነሳ ከፍተኛ የዋጋ ንረት እንደሚከሰትና በዘለቅነት ሀገሪቱን የውጭ ሀገረት ጥገኛ እንደሚያደርገት ምንም ጥናትና ምርምር አያስፈልግም። ሀገርን ቅርቃር ውስጥ እየከተቱ ነው።
@EthioPeace-r6t
@EthioPeace-r6t 2 ай бұрын
Good job
@zeki800
@zeki800 2 ай бұрын
ሚያሳዝንእው ልክ ለ ሀዝብ አሰባችሁ የወሰናችሁ አስመስላችሁ ማቅረባችሁ ነው ዛሬ እናንተ እንደምታስቡት ህዝባችን ደንቆሮ አይደለም ብያንስ ከናንተ የተሻለ ግንዛቤ አለው ዶላር ለማግኘት ሰተሉ ሀዝባችንን በኑሮ ውድነት አሰቃዩት ታሪክ እስኪፈርድ አምቦጫርቄት እስኪ ጦርነቱን አቁሙት ለስል.ጣን ማቆያ ሲባል የሚደረጉት ጦርነቶች እንጂ እናንተ ምትሉት አይደለም ዶላር ያሳጣችሁ ፈጣሪ ፍርዱን የስጥ
@tsegaye7548
@tsegaye7548 2 ай бұрын
አቅመቹን እወቁ 100% ውድቅ መደረግ ያለበት ፖሊሲ ነው ምክንያቱም ከዋጋ ንረት በቀር ምንም ለውጥ አያመጣም። ሳለም እንኳን መስፈን ያለቸው መንግሥት ሌላ ጣጣ ። ዘላቂ የወጭ ምንዛሪ እጥረት ለማግኘት:- 1. ከዓለም ሀገረት ጋር ሰፊ የገበያ ትስስር ይበልጥ መጠነከርና ምርት በብቃት ማስታዋወቅ 2. በአለም ተወዳደር ምርቶች በጥረትና በብዛት ማምረት.....
@Aminaamina-gg6gy
@Aminaamina-gg6gy 2 ай бұрын
ብልፅግነ ሌብነቱን በአደበበይ አወጀ
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 2 ай бұрын
ምን ልጋባን አልቻላም ያጀመአ አስራዱን ያጋባቹት 😢
@mixedmedia-to5bf
@mixedmedia-to5bf 2 ай бұрын
ድሮን መግዣ አገኘን በሉ በቀላል ቋንቋ
@Djimma1
@Djimma1 2 ай бұрын
አሁን ገና የመንግስት ሰራተኛውን ወደ ተንቀሳቃሽ አስክሬን ቀየራችሁት
@asmeaabate8
@asmeaabate8 2 ай бұрын
1 dollar is going to 1000 birr tomorrow, gas going up food going up, everything is going up,no one buy toilet paper birr with dollar
@teddy6326
@teddy6326 2 ай бұрын
የብር የመግዛት አቅምን ማዳከም። ማለትም የዶላር ምንዛሬ አሁን ካለበት 58 ገደማ ወደ 80እና 90 ብር ይዘረዘራል ስለዚህ 1 ሱሪ 4000እና5000 ትገዛለህ። ልክ እንደ ዝምባዋብዌ
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 2 ай бұрын
We wish you all the best, dear ❤❤❤
@teddy6326
@teddy6326 2 ай бұрын
የብር የመግዛት አቅምን ማዳከም። ማለትም የዶላር ምንዛሬ አሁን ካለበት 58 ገደማ ወደ 80እና 90 ብር ይዘረዘራል ስለዚህ 1 ሱሪ 4000እና5000 ትገዛለህ። ልክ እንደ ዝምባዋብዌ
@mickeydi
@mickeydi 2 ай бұрын
​@@teddy6326መቼ ነው ዶላር በ58ብር ገዝተህ ወይም ሸጠህ የምታውቀው? በጥቁር ገበያ ከ100 ብር በላይ እየገዛ ነው ነጋዴው የነገደው ስለዚህ ምንም ችግር አያመጣም አትንበጫበጩ
@Boranborana9196
@Boranborana9196 2 ай бұрын
የብር የመግዛት አቅምን እያዳከምን፣ የዋጋ ንረት እንዴት ይቀነሳል? ዓይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ ነው ነገሩ።
@teddy6326
@teddy6326 2 ай бұрын
የብር የመግዛት አቅምን ማዳከም። ማለትም የዶላር ምንዛሬ አሁን ካለበት 58 ገደማ ወደ 80እና 90 ብር ይዘረዘራል ስለዚህ 1 ሱሪ 4000እና5000 ትገዛለህ። ልክ እንደ ዝምባዋብዌ
@weishussien8993
@weishussien8993 2 ай бұрын
What ever the case is vital and core point is explicit and 360 self observation of government towards economic framework and developing capacity to analyze and review previous policy to boost up economy
@abiythelegend9532
@abiythelegend9532 2 ай бұрын
dark day for ethiopia
@berutasfea161
@berutasfea161 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለመረጃው 😊😊
@takelegebreyes1877
@takelegebreyes1877 2 ай бұрын
What about the retirees? Or are they forgotten?
@yohhansnurilgn1347
@yohhansnurilgn1347 2 ай бұрын
Before decide on floating exchange rate,you should have enough foriegn currency and work on import substitution good. ከፍተኛ የገቢ እቃ ዋጋ ንረት ይኖራል። specially ነዳጅ እና መድሀኒት።
@mickeydi
@mickeydi 2 ай бұрын
The 13billion dollar is for that so they have enough reserve to support that.
@KonjitFenta
@KonjitFenta 2 ай бұрын
@@mickeydi ende yamhal ende ante lij 3 wor degfo lash bilek keza behuala endet newu miketelew
@mickeydi
@mickeydi 2 ай бұрын
@@KonjitFenta ይሄ በኢትዮጵያ ብቻ የተጀመረ አይደለም ብዙ ሀገሮች ተግብረውታል አፍሪካ ውስጥ ብቻ ከሰባት ሀገር በላይ ተተግብሯል ምዕራቡ ሀገር ደግሞ እንዳለ ይህን መንገድ ነው የሚከተሉት። ከተወሰነ ግዜ ድጎማ በዋላ ሲስተሙ እራሱን ይችላል ያለ ብዙ ድጋፍ ችግሩ አሁን የሚያወሩት ሰዎች ምንም ሳይገባቸው ለፖለቲካ ፍጆታ ህዝቡን እያደናገሩት ነው። አካሄዱ እንደ ብስክሌት ልታይው ትችያለሽ የመጀመሪያው ፔዳል ይከብዳል ከዛ ክብደቱ እየቀነሰ ይመጣል ፔዳል መምታት እስካላቆምሽ ድረስ ከዛ እራሱን ይዞ በጣም በትንሽ ሀይል ይንከባለላል።
@jemalebrahim1129
@jemalebrahim1129 2 ай бұрын
MASHALAHE
@GhionZeEthiopia
@GhionZeEthiopia 2 ай бұрын
ካንተ የተሻለ ማሰብ ስለምችል አዘንኩልህ
@yirdawbefekadu
@yirdawbefekadu 2 ай бұрын
መንግሥት እራሱ ያወጣውን መመሪያ ጠልፎ የሚጥለው የራሱ መዋቅር ነው አሁን በህዝብ የእለት ኖሮ ላይ ለሚወሰነው ውሳኔ የመንግሥት መዋቅር ከሌብነት ፀድቶ ያስፈፅማል
@ZebabaHussn
@ZebabaHussn 2 ай бұрын
ሆሆ በዝቅተኛደመው የምንሰረ ይጨመርልን ሲጀመረከሊላዜጋ እኛብቻነ ንበዝቅተኛየምንሰረው ለምን አይይይይ
@DJIB-CAPITALE
@DJIB-CAPITALE 2 ай бұрын
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
በመውደቂያው ሠኣት የሚንፈራገጥ መንግስት ተብዬ ያስቃል 😂 ኮተት ማፈሪያ
@chicago9458
@chicago9458 2 ай бұрын
Excellent move! Ignore the noise and Keep going!
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
Puppet 🐶
@chicago9458
@chicago9458 2 ай бұрын
@@MikeAsmare3308 you’re the first noise lolol
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
@@chicago9458 like your mom 🧑hahahaha…😂
@DAklog-hw7kw
@DAklog-hw7kw 2 ай бұрын
በኔ እይታ ይህ "ማሻሻያ" በሠላም እጦትና በኑሮ ውድነት በእሳት እየተለበለበች ባለች ሃገር ላይ ቤንዚን እንደማርከፍከፍ ዓይነት ሆኖብኛል። ከIMF እና WB ብድር ለማግኘት ሲባል ህዝብን ወደከፋ የኢኮኖሚ ሁኔታ እየወረወሩ "እንኳን ደስ ያላችሁ" ማለት አይናችሁን ጨፍኑና ላሞኛችሁ እንደማለት ነው።
@ዳዳ
@ዳዳ 2 ай бұрын
ፊትህ ከዚህ በፊት ከነበረህ ራስመተማመን የወረደና ላይ ሳትፍልግ እየተናገርክ መሆኑን ያስታውቃል፤ያንን ጥቁር ባንዲራ ላንተነበር ማልበስ ወራዳ
@tinsaelabebe7161
@tinsaelabebe7161 2 ай бұрын
ሕዝብ ጭራሽ ዕቃ አረጋችሁት አሁንስ 🤔😏 ኑሮ ለከበደው ሕዝብ ለሌላ ጭነት 🤭
@mebratzewida7700
@mebratzewida7700 2 ай бұрын
ይህ ህብረተሰብ ከሚበላው የማይበላው ዜጋ በተሰበሰበበት ወቅት እናንተ ግብትን የሀገሪቱ ገበያን ማረጋጋት ስትችሉ ሌላ ለራሳችሁ ጥቅም ታመቻቻላችሁ ምነው በዝቅተኛ ኑሮ የሚኖረውን ታሳቢ አታደርጉም ሰውን በረሀብ ለመጨረስ ታቅዶ ነው ወይ
@birukadane8022
@birukadane8022 2 ай бұрын
እስካሁን ያለው የህዝብ መራብ በቂ አልነበረም ይገርማል ብር ወደ ወረቀትነት ለውጠህ እንዴት እንደምትሆን ማየት ነው እስካሁን የነበረው ኢንፍሌሽን አልበቃህም
@yemdos7222
@yemdos7222 2 ай бұрын
ቻው ኢትዮጵያየ!!!
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 2 ай бұрын
😂እውነትም ቻው
@teddy6326
@teddy6326 2 ай бұрын
የብር የመግዛት አቅምን ማዳከም። ማለትም የዶላር ምንዛሬ አሁን ካለበት 58 ገደማ ወደ 80እና 90 ብር ይዘረዘራል ስለዚህ 1 ሱሪ 4000እና5000 ትገዛለህ። ልክ እንደ ዝምባዋብዌ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ትክክል
@andish1979
@andish1979 2 ай бұрын
@@teddy6326you miss understand. This is big chance for all. No ilegal or black Market any more.
@YEABMenda
@YEABMenda 2 ай бұрын
ይሄ ገንዘብ ማዳከም አይደለም ገበያው እራሱ እንዲወስን ነው የፈቀዱለት
@Jos-v3m
@Jos-v3m 2 ай бұрын
Good job, just solve this dollar exchange, we need to send the dollar directly to Ethiopia rather than give it to thieves
@shumeyetessema819
@shumeyetessema819 2 ай бұрын
The government's macroeconomic reform program is expected, I believe, to address longstanding structural economic issues that have hindered the economy's growth potential. I believe that prudent management of the foreign exchange market, along with other supporting policy changes, is crucial for the successful implementation of the reform program.
@Dqatrenso
@Dqatrenso 2 ай бұрын
ህዝቡን ሳትጠይቁ እና ሳታወያዩ እንዴት እንደዚህ አይነት ውሳኔ ትወስናላችሁ?!
@ኢየሱስብቻ
@ኢየሱስብቻ 2 ай бұрын
ሀገራችንን እሰከጠቀመ ድረስ በምታደርጉት ደስተኞች ነን ። ነገር ግን መንግስት ከሪልስቴቶች ጋር ውል ላለን ምን አስቧል ? የሚያሰከፍሉን በዶላል ነው ።
@mshantshant6819
@mshantshant6819 2 ай бұрын
The wrong decision at a wrong time.
@kb501-eth6
@kb501-eth6 2 ай бұрын
Financial intelligence
@BESHCHALA
@BESHCHALA 2 ай бұрын
እናንተ በምታወሩበት ሰአት ዶላር በብላክ 140 ይደርሳል
@gudukassa1478
@gudukassa1478 2 ай бұрын
ይህን ህዝብ ምን እንዲሆን ነው የሚፈልጉት? ኧረ በህግ አምላክ መንግስት ቆም ብሎ ያስብ።
@SolW.
@SolW. 2 ай бұрын
Green Economy! may God help Ethiopia
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
Stupid 😂
@BGACD
@BGACD 2 ай бұрын
Its about time. We either move forward with the world or stay stagnant as we did for decades. We have to let our economy free from the black market empire.
@mickeydi
@mickeydi 2 ай бұрын
💯💪
@EthioPeace-r6t
@EthioPeace-r6t 2 ай бұрын
We wish you all the best, dear
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 2 ай бұрын
በእግዚአብሔር አትዋሹ!! ኢኮኖሚክስን በመስኮት ነው የተማራችሁት? የውጭ ምንዛሬ የኑሮ ውድነትን ያባብሳል ።
@bogaleoda6331
@bogaleoda6331 2 ай бұрын
የመንደር ፖለቲካ አራማጅ አትጨናነቅ
@KonjitFenta
@KonjitFenta 2 ай бұрын
@@bogaleoda6331 at list anbibu ena zm belu ehhhhhhh
@toptenhornhabethio
@toptenhornhabethio 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይይልህ አንተን ከኬንያ የዓለም ባንክ ስራህ ወደዚህ ቀይሮ ሲያመጣህ መጠርጠር ነበረብን የጅአዙር ቅኝ አገዛዝ በይፋ ማወጃችሁን ዕወቁት ይሄ ህዝብ የሚበላው ያጣ ቀን ይበላችኋል
@aghsepda
@aghsepda 2 ай бұрын
የትኛውን national reserve ይዘህ ነው?
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 20 МЛН
አዛምድ  - AZAMD Full Amharic Movie 2023
1:50:26
Salkan Tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН