No video

በ3.8 ሚልየን ብር ቅናሽ የዘመናዊ አፓርትመንት ስጦታ! Apartment Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 9,295

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

4 ай бұрын

☎️ እነዚህን ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ከካስማ ሪል ስቴት ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 09 49 61 62 63 / 09 72 04 00 00 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ!!!
በ3.8 ሚልየን ብር ቅናሽ የዘመናዊ አፓርትመንት ስጦታ! Apartment Price in Addis Ababa | Ethiopia ‪@NurobeSheger‬
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 47
@NurobeSheger
@NurobeSheger 4 ай бұрын
☎ እነዚህን ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ከካስማ ሪል ስቴት ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች 09 49 61 62 63 / 09 72 04 00 00 (WhatsApp & Telegram) ይደውሉ!!!
@shigute124
@shigute124 3 ай бұрын
እሱን አብይ ሲወርድ ይመስለኛል እንደዛ ቢሆን ተሽጦ አያልቅም ብለሸ ነው
@tizitagirma4043
@tizitagirma4043 3 ай бұрын
በውጭው አለም አንደ ሰው ጥሩ ገቤ እያለው ከ20 እስከ 30 ዐመት መክፈያ ጊዜ ይሰጣል:: እንዴት አድርጎ በ10 ወር 15 እና 20 ሚሊዬን ክፍያ የሚጠየቀዉ????
@MelesseShemuye-tr2fe
@MelesseShemuye-tr2fe 4 ай бұрын
ዋጋው ስንት ነው?
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 5 күн бұрын
ይሄ በውጭ የሚገኙ ደንበኞቻችን ቶሎ ፍጠኑ ሊያልቅ ነው ግዙ ቤት መግዥያው ግዜ አሁን ነው የምትልዋት ማስታወቂያ ብዙም አሁን አይሰራም:
@Mule0411
@Mule0411 3 ай бұрын
የሚታይ ግንባታ እና ጥራቱም ጥሩ ይመስላል። የጋራ መገልገያ አለማስከፈላችው አማራጭ ነው። ነገር ግን 70% ላይ እንደሁኔታው ሊጠልዙ መቻላቸው አስጊ ነው
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 ай бұрын
Where is parking lot how many car space each unit also how much total price anyway thank you
@geteneshalayou1991
@geteneshalayou1991 Ай бұрын
በ6 ወር ውስጥ እናስረክባለን? እንዴት ነው በ6 ዓመት ነው ለማለት የፈለግሽው?
@user-gj1wv3yp1z
@user-gj1wv3yp1z 3 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነዉ ለንግድ የሚሆን ሱቅ ካላቸው ስሪልን
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 ай бұрын
በርች ❤
@novelhaftu
@novelhaftu 3 ай бұрын
በ 3.8 ሚሊዬን ብር ኣለ ነው እምትሉት? ወይስ 3.8ሚ ብር ቅናሽ ኣድርገን ለ 100 ካሬ ቤት 11,058,000ብር ልትሉን ነው?
@ETBeMore
@ETBeMore 3 ай бұрын
ማነው ያበደ፣ አምስት ሳንቲሙን የሚያወጣው??? ነገ አንዱ ቢያፈርሰውስ??? This must be for folks living in Addis. Law & order ሲኖር፣ ቀስቅሱን። እስከዛ እዛው፣ ሌቦቹ፣ ብራቸውን ማውጣት ስለማይችሉ፣ ሌሎቹ ሌቦች(real estate 🙄 ነን ባዮቹ) ይገበያዩ።። የሌባ ጥርቅም
@ethiomusic940
@ethiomusic940 4 ай бұрын
She said 30 percent he said 40 percent
@birhanehaile2856
@birhanehaile2856 3 ай бұрын
Pls tell me clearly price
@46Bono
@46Bono 3 ай бұрын
130x88000 140x88000 195x88000 discount by percentage depends on negotiation🤔
@crimsonJerom
@crimsonJerom 3 ай бұрын
​@@46Bono😂😂😂😂
@naodasmerom4900
@naodasmerom4900 3 ай бұрын
Endatishewedu leboch nachew
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 3 ай бұрын
Andye 40 / andye 30/
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 4 ай бұрын
Gera yegebachuh nachuh. Selk kuter, waga...
@gm3419
@gm3419 3 ай бұрын
አየፈረሰ ባለ ሃገር ላይ ቤት ግዢ ያበደ ይግዛ::
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 3 ай бұрын
Ethiopia macham atfersm ❤
@gm3419
@gm3419 3 ай бұрын
@@chriszemekaele7535በሚሊዎንች ላለቁት በሚሊዎኖች ለተፈናቀሉት ንብረታቸው ለወደመባቸው ባብዛኛው በዘራቸው ምክንያት ኢትዮጵያ ቆየች ከፈረሰች:: ኢትዮጵያ ላይ የተፈጸመውን አስካሁንም የቀጠለውን አንድ አስረኛ እንኩዋ አስተናግዶ የቀጠለ ሃገር የለም ባለም ላይ::
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 3 ай бұрын
ብር፡የለንም
@tsegeredatesfaye85
@tsegeredatesfaye85 4 ай бұрын
መንግስት ቤት እየወሰደ አብይ እያፈናቀለን ቤትግዙ ትላላችው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችው
@abu-hisham
@abu-hisham 4 ай бұрын
መሀይም
@teg22345
@teg22345 4 ай бұрын
Yehe eko new migermgn bet aferso bet gzu ere egna anegezam😢
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 4 ай бұрын
ቤትገዢ አትመሥይም--ቤት ቀሮቶ ጫማ አትገዢም ወሬኛ😂😂😂
@getnetgabi8469
@getnetgabi8469 4 ай бұрын
Lemat telee badoo mentality
@ETBeMore
@ETBeMore 3 ай бұрын
​@@bisratzewdie9081 ምነው አሳከከሸ?? ከሌቦቹ መሀል ነሽ?? Nobody will spend a penny!! ማንም ነገ የፈለገውን ቢያደርግ ማስተማመኛ የሌለበት፣ ለምን አምሰት ሳንቲሜን አወጣለሁ???
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 3 ай бұрын
😂😂😂
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 125 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
ከአባቴ ውጭ ማን አለኝ።
23:33
Tiyo Media
Рет қаралды 140 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 125 МЛН