KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከ4 ሚልየን ብር ጀምሮ በሙሉ ክፍያ ቤት እንዳለ ሰምተዋል? Temer Properties Apartment Addis Ababa Ethiopia @NurobeSheger
25:57
"በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ጫማ አደረግኩ" ቁመተ መለሎው ጐልማሳ ጫማ በልኩ ተገኘለት .../በቅዳሜን ከሰአት/
33:21
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
VIP ACCESS
00:47
Каха и дочка
00:28
አፓርታማ ቤት ለመግዛት ጊዜዉ አሁን ነዉ!! (አይፈርስም) በባንክ ብድር መግዛት ይቻላል፤ 20% ብቻ ክፍያ | ለመረከብ ጥቂት ወራት ethiopia addis
Рет қаралды 9,568
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 183 М.
kef tube
Күн бұрын
Пікірлер: 40
@hanajebesa7975
5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ቤት ከመግዛት በያለንበት ሃገር 2 ቤት ይገዛልናል ሃገር ስንመጣ ቤተሰብ ጋር ወይም ሆቴል እናርፋለን ለማንኖርበት ቤት ይህንን ሁሉ ብር ምድረ ሌባ የሞላባት ሃገሬ አንድ ቀን ሰው ይበቅልባታል የዛን ጊዜ ልጆቻችን ይሰራሉ
@edenDemilshe
5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
@minewerabdulwahid1303
5 ай бұрын
ከዚህ ቀደም የምትለው በሀሪያችን ሆኖ ስግብግቦች ስለሆንን ነው የተሸወድነው ትክክለኞው የአፖርትመንት ዋጋማ ከአምስት አመት በፊት 150ካሬ ወይም ከዛ በላይ በ6እና 7ሚሊየን ነበር የሚሸጠው እድሜ ለስግብግብ ገዢዎችና ለደላሎች 😢😢😢😢
@hanajebesa7975
5 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ የዛሬ 5 አመት በ3.5 ባለ3 ኖህ እሪልስቴት ተዋውላ በ3 አመቱ ተርክባለች በጣም ቆንጆ ቤት ያንኑ ቤት እዛው ግቢ አሁን 20 ሚሊየን እየሸጠ ነው ኖህ ኢትዮጵያ መንግስት የላት ሃይ የሚላቸው
@melektube
5 ай бұрын
ባለሐብቶች ናቸው ደሐ እንዳይገዛ ያደረኩት እነሱ ይገዛሉ ይሰራሉ አጧጧፊት ለትርፍ ከዛ ደላላምአጧጧፈው ገዢ ባለሐብት ሲመጣ ግድነው የሚያስወድዱት
@RomanRoman-vj5xz
5 ай бұрын
Brother for you to say, 21 million for apartment is cheap, you go-ahead buy it yourself.
@melektube
5 ай бұрын
@@RomanRoman-vj5xz እንዴ ለምን ሲባል የጋራ መኖሪያ ቤት አያስፈልግም አብዛሃኛው ዲያስፊራ ይገዙና ለኪራይ ነው የሚያውሉት ስለዚህ 21,ሚሊዬን ለዘራፊ ለምን ይሰጣል ከጋራቤት ምድርላይ ያለ ጎጆ ቤት ይበልጣል
@gifubbcv-vp9js
5 ай бұрын
እኔ እገዛ ነበር ግን አድስ አበባ ከሆነ አማራ ነኝ
@DinaRidwan-cy8zu
5 ай бұрын
Tadiya addis abeba yeman newu
@gifubbcv-vp9js
5 ай бұрын
@@DinaRidwan-cy8zu አድስ አበባማ የኦሮሞ ነው ባይሂንማ በክፉ ቀን ህፃናትና እናቶች አትገቡም ባልተባሉ ነበር ምነው ይረሳልደ
@tameratgutema9834
3 ай бұрын
@@DinaRidwan-cy8zuዘር መቁጠሩን ተይው የጊዜ ጉዳይ ነው ይስተካከላል አይደለም አዲስ አበባ መላው ኢትዮጵያ የመላው ኢትዮጵያውያን ነው። ግዢ አቅሙ ካለሽ
@endlesstube8676
5 ай бұрын
Invest in Ethiopia there is nothing like home!
@solomonabraham8329
5 ай бұрын
thank you
@esate725
5 ай бұрын
20,790,000 ብር ማለት ነው ሙሉ ዋጋው በጣም እርካሽ ነው አንተ ሰውዬ ህክምና ያስፈልግሀል ሳይብስብህ ተመርመር
@melektube
5 ай бұрын
😂😂😂
@zedyednglij3314
5 ай бұрын
😅😂😅😂😅😂😅
@gifubbcv-vp9js
3 ай бұрын
@@esate725 ያምሀል ልበል ሰውየውኮ ታክሞ ታክሞ መድሀኒት የሌለው በሺታ ሆኖ ስለተገኘ ነው የተውነው አሁን አንድ ህክምና ብቻ ይቀረዋል ሞት የሚባለው ህክምና
@esate725
3 ай бұрын
@@gifubbcv-vp9js 😁😁😁
@MakMas-fw3bl
5 ай бұрын
ቅንነት ይታይብሀል ነገር ግን የሱ ከሆነ እንይ ሲባል የምታቀርበዉ የወቅቱን ዋጋ ታሳቢ ያደረገ አይደለም
@MuluAden
3 ай бұрын
አይ እንደእኛ አይነቱ ደሀ ምን ይውጠንው ይሆን እሺ በቃ ሸራ ወጥረን እንኖራለን 😢😢😢😢
@tigtig8146
5 ай бұрын
አንድ ነገር አታርሱ አንድ አፓርትመት ከተሰራ 10 / 15 አመት ቡሐላ አሮጊነው አዋጋው ይቀንሳል ክራዩም 15/25 ቡላ አሮጌ የመረሻ ነዎ የሚባለው አሮጊ ።ኢትዮጵያ ቤት እንጀበእባባ ቆዳውን ክየገለበጠ አዲሰ ይሆናል እንዲ ከሌላ ባታ ልድ ውሰዱ
@tessemaabate3836
5 ай бұрын
ቴንሽን አትዝራ ባክህ፤ የአንተን አፓርትመንት ለማስተዋወቅ ማሸበር ያለብህ አይመስለኝም
@escofildkurubel4472
3 ай бұрын
Mulu kifiya 2 million sigma nigeren
@minewerabdulwahid1303
5 ай бұрын
108ሺ እጅግ በጣም ውድ ነው በጣም ብቻ ነው እንዴት ትላለህ 😢😢😢😢😢😢😢
@Amdo.m
5 ай бұрын
ሐብታም ይሆናል
@escofildkurubel4472
3 ай бұрын
Leba hula
@emanbelay4275
5 ай бұрын
108 ሺ 😂 buy one get one free በሚባልበት ዘመን ዛሬም 20 ሚ😅
@ሙዳበር
5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥምንም ጥሩ ነገር እናንተ ደላሎች ከዚህ በፊት ይሄን ዲያስፖራ ቀለደችሁበት ሚገርመው ለማኖርበት ይሄን ገንዘብ አውጥቶ ያሳዝናል
@kidistc3659
4 ай бұрын
21,000,000 birr! because it's in the middle of the city? Show us cheaper, please Thank you.
@abc-m2o
5 ай бұрын
ከፍ ቱዩቦች ደላላነት ነው እንዴ የምትሰሩት ? ቤት ገዥ ጠፍቶ ፣ዋጋው እያሽቆለቆለ አሁን ነው ሰአቱ ግዙ ትላለህ እንዴ ፣ የዛሬ ሁለት ወር ግዙ ስትል የነበረው ቤት አሁን ላይ ሰላሳ ፐርሰንት ቀንሶ እየወረደ ነው ያለው ፣ ወይንም ስራችሁን ደላላ ብላችሁ ብትመጡ የተሻለ ነው ፣😂😂😂😂😂😂
@iloveessey
5 ай бұрын
በካሬ ሰባ ሺ ሽጡ 70 ሺ ለዛዉም ገዢ ካገኛችሁ ነዉ የሚገዛችሁ የለም አጭበርባሪዎች ናችሁ
@admasuasefa8073
5 ай бұрын
አንተ ስው የምሀል በካሬ 68000 --- 79000 እየታሽጠ አንተ 108000 ትላለህ.
@3001-m7z
5 ай бұрын
ቤት እየቀነሰ አንተ ይጨምራል ነው ወሬህ ደላላ አትግዙ
@user-Ahmaa
5 ай бұрын
የተዋጣልህ ደላላ ነህ ባክህ ርካሽ ነው ስትል አታፍርም
@salamaalrumaithi3515
5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ቤት ከምገዛ አረብ ሀገር ብገዛ ይሻለኛል ነገ ሊፈረስ ምን ይሰራል ደሞ በዚ ዋጋ ቀለል አድረገህ ደሞ ታወራለህ ቀዳዳ😅
@solomonw.9291
5 ай бұрын
እንዳልከው ቤቶች የሚፈርሱና ፎቅ የሚሰራ ከሆነ አፓትመት ይረክሳል እንጂ እንዴት ይጨምራል ከዚህ በፊት የምታወራው እውነት ይመስለኝ ነበር አሁን እየገባኝ በዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ እየተጫወትክበት እያስበላኸው ነው ጥሩ ስራ አይደለም የምትሰራው እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ።
@frewserra6812
5 ай бұрын
Leba delala
@mekdeslemma2599
5 ай бұрын
ጤነኛ ነህ ግን
25:57
ከ4 ሚልየን ብር ጀምሮ በሙሉ ክፍያ ቤት እንዳለ ሰምተዋል? Temer Properties Apartment Addis Ababa Ethiopia @NurobeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 51 М.
33:21
"በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ጫማ አደረግኩ" ቁመተ መለሎው ጐልማሳ ጫማ በልኩ ተገኘለት .../በቅዳሜን ከሰአት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 893 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
25:22
በ 6 ወር ዉስጥ የሚሊዮን ብር ባለቤት በመሆን በአጭር ጊዜ የቤት ባለቤት መሆን ይቻላል መካከለኛ ገቢ ላላቸዉ Ethiopia business information
kef tube
Рет қаралды 3,5 М.
19:26
እንዴት ሊሆን ቻለ? በጨረታ የሚሸጡ ቤቶች ዋጋቸዉ በጣም ርካሽ ነዉ?? Top Affordable Auction Houses in Ethiopia
kef tube
Рет қаралды 7 М.
11:13
የ5 ሚልየን ብር ሙሉ ክፍያ ቤት በአዲስ አበባ! Apartment in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 13 М.
13:14
ምሽቱ - 4ኪሎ ተሸበረች አብይ መርዶ ተላከለት - የዛሬው ልዩ ነው የፋኖ መሪዎችን ያስደነቀው የጎንደር ድል - ተፍረከረከ
Top Media Official
Рет қаралды 46 М.
10:10
የቤት ዋጋ በአዲስ አበባ! ዋጋዉ እንዴት እንደዚህ ሆነ (ለመረከብ ጥቂት ጊዜ የቀረዉ አፓርትመንት ቤት) ethiopia addis ababa house info
kef tube
Рет қаралды 8 М.
12:26
እየኖሩበት የሚከፍሉት የከተማችን ዘመናዊው አፓርትመንት! Apartment House Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Рет қаралды 38 М.
10:45
የጨረቃ ቤት እጣ ፈንታ ላይ የሚወስን አዲስ ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ቀረበ New Illegal Homes information @keftube
kef tube
Рет қаралды 5 М.
19:09
ዘመናዊ መኖርያ ቤት በ5 ሚሊየን ብር ብቻ ! | ሽያጭ በኢትዮጵያ ብር ብቻ !! |Apartment price in Addis Ababa| luxury Apartment
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 7 М.
14:50
ሰበር መረጃ! “በቤት ሽያጭ የስም ማዞሪያ” (ለምን እንደዚህ ሆነ?) ሒሳቡ እንዴት ይሰላል? የብሎኬት ቤት kef tube house info ethiopia
kef tube
Рет қаралды 3,9 М.
52:01
"ወደ ቤት አብረን አንሄድም??" በማረሚያ ቤት ውስጥ ልጇን ያገኘችው እናት //በቅዳሜ ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН