በ 30ዎቹ የእድሜ ክልል እነዚህን ተጠቀሙ /Skin care in your 30s

  Рет қаралды 29,958

Melat Demessie

Melat Demessie

Күн бұрын

Пікірлер: 201
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
ሜልዬ በርቻ እውቀት ያለሽ ሴት ነሽ ስታስረጂ እራሱ ልብ ውስጥ ትገባለች በርቻ ተባረኪ እከተልሻለው
@munalove8143
@munalove8143 3 жыл бұрын
ሜሉ ስለ ኮላጅን ስሪልን መግዛት ፈልጌ ለቆዳና ለፀጉር አሪፍ የሆነው
@ሃዮየአጋሮዋ
@ሃዮየአጋሮዋ 2 жыл бұрын
የምር ድንቅ ነክ እናመስግናለን ስሙት እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ከስር ሊንኩን ክፍቱት ጥሩ ነገር ታስተላልፋለች
@hirutabe
@hirutabe 3 жыл бұрын
ስታስረጂ እኮ ከልብሽ ነው በእውነት እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እኔ neutrogena retinol ለመግዛት ወስኛለው ብዙ ጥቅም ነው ያለው ስላልሽ
@sarakedir6704
@sarakedir6704 3 жыл бұрын
Fregnance free lemagghet aschegari new ethiopia kalesh
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Fragrance free መሆን አለበት ከውጭም ቢሆን አስመጪ
@azebkidane7915
@azebkidane7915 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ላንቺ የምሰጥሽ ላይክ በጣም ያንሰኛል 10000 like ይደረግልኝ አመሠግናለው RETINOL በሳምንት ስንቴ ብንጠቀም ጥሩነው እናም ፊቴ ወዛም ስለሆነ ኬሚካል ሰንስክሪን ሲሆን ይሻላል እንጂ ሚኒራሉ በጣም ያነጣኛል ከሬትኖሉ ጋር ጉዳት ይኖረው ይሆን
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ሬትኖል ተጠቅመሽ የማታውቂ ከሆነ በመጀመሪያ ሳምንት 1 ግዜ በሁለተኛ ሳምንት 2 ግዜ እያደረግሽ ቀስ በቀስ ነው ቆዳሽን ማለማመድ ያለብሽ ከዛ ከ 2-3 ወር በኃላ በተከታታይ ማት ማታ መቀባት ትችያለሽ የቫይታሚን ኤ ቪዲዮ አለኝ እይው ቅባቱን ከመጀመርሽ በፊት ሰንክሪን ሚኒራል ነው መሆን ያለበት በተለይ ሬትኖል ከተጠቀምሽ ይነጣል ላልሽው የማይነጡ ሚኒራል ሰንስክሪኖች ዲስክሪብን ቦታ ላይ አሉ
@azebkidane7915
@azebkidane7915 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 አንቺ የሰራሽው ቪድዮዎች አያመልጡኝም ሬትኖል የገዛውት ያንቺን ቪድዮ እንዳየው ነው ተስማምቶኛል አመሰግናለው ግን በሌላ ቪድዮሽ ላይ ስለ HYALURONIC ACID ያስተማርሽውን አይቼ ገዛሁት እና ሁለቱን እያፈራረኩ ለመጠቀም ስንት ስንት ቀን ላርገው? ለወዛም ፊት የሰራሽው ላይ አይቼ ነው ሰንስክሪን የገዛሁት Neutrogena oil-free spf 30 የሚለውን መድሐኒአለም አካባቢ በፍለጋ ነው ያገኘሁት ሚኒራል oil-free ምን ትመክሪኛለሽ? ቪድዮዎችሽ በጣም ነው ያገዙኝ አመሰግናለው በርቺ
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እዉነተኛ ሴት! ደሞም ደርባባ ቆንጅዬ።
@ruthabel9825
@ruthabel9825 2 жыл бұрын
ሜሊ በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ከቨድዮወችሽ እያገኘሁ ነው ለሜካፖች እንጂ። ለትሪትመት ትኩርት አልነበረኝም እድሜዬ 36 ነው ጋደኞቼ ስሞኑን አንድ ፈት የሚያነጧ ከሬም አሳይተውኝ ነበር ግን ለመጠቀም ፍራሁት እናም ከመጠቀም በፊት ስለክሬሙ እባክሸ ምታቂውን ንገረኝ አዳራሽን ስሙ chandni whitening. Cream ይላል
@birhan9280
@birhan9280 3 жыл бұрын
Hii Melat, thank you for the educational video. I have one question please I couldn't find the description in this video so that I buy the product. Thank you
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
It’s right under this video . Click on the arrow pointing down 👇
@እስልምናየ
@እስልምናየ 2 жыл бұрын
BloDERMA ይህነዉ የገዛሁት እባክሺ እህቴ መልሺልኝ
@zufanfiseha5596
@zufanfiseha5596 2 жыл бұрын
ሰላም ሜላት ስለምክርሽ ስለእውነተኝነትሽ ተባረኪ የኔ ጥያቄ 1•ለፊትና ለአይን መስመሮች አቪን'ቪታሚን ኤ ኒውትሮጂና' ሃይድሮሊክ አሲድ በአንድላይ መጠቀ ይቻላል?? 2•ከሰንስክሪን በፊት ሎሽን ወይም ክሬም መቀባት የግድ ነው?ሰንስክሪን ብቻውን ጉዳት አለዉ??
@tegistebonis1390
@tegistebonis1390 3 жыл бұрын
በጣም፡እናመሠግናለን፡ቆንጅት፡ተባረኪ
@adrontube3361
@adrontube3361 3 жыл бұрын
በጣም መልካም ሴት ነሽ እናመሰግናለን ሜሉ ለቻናሌ አዲስ ነኝ ለቤተሰቦችሽ አስተዋውቂልኝ አመሰግናለሁ።
@mereyimtube
@mereyimtube 2 жыл бұрын
ሜልየ እኔ ዘንድሮ30 ይሞላኛል ሜካፕም ሌላ ነገረም ተጠቅሜ አላቅም አሁን ግን ማዲያት ሽንት ቤቱ አደረገኝ ምን ትመክሪኝ አለሺ?
@hellaaddis8797
@hellaaddis8797 3 жыл бұрын
ሜሉ አመሰግንሃለሁ እኔ 29አመቴ ነዉ ጥሩ የማይባል ፊት ነዉ ያለኝ ሰን እስክሪን አሁን ነው የጀመርኩት cerave moisturizing lotion ተቀብቼ Aveeno ሰን እስክሪን ነዉ የምጠቀመዉ ግን Aveeno ስቀባዉ አይኔ አካባቢ ይቆጠቁጠኛል ምን ማድረግ አለብኝ እባክሽ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አዎ ኬሚካል ሰንስክሪኖች ይቆጠቁጣሉ ስለዚህ ዚንክ ኦክሳይድ ያለውን ግዢ እሱ አይቆጠቁጥም ነጭ እንዳይሆን tinted ( iron oxide) አብሮ ያለው ጥሩ ነው ( zinc oxide + iron oxide) ሁሉም ከስር ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ አሉ
@hellaaddis8797
@hellaaddis8797 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለዉ !!ሜሉ Aveeno ሰንእስክሪን ኬሚካል ያለዉ አልመሰለኝም ነበር
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@hellaaddis8797 ሁሉም የሰንስክሪን ብራንዶች በ 3 አይነት ነው የሚሰሩት 1. ኬሚካል 2.ሚኒራል 3.ኬሚካል + ሚኒራል የሚመከረው ሚኒራል መጠቀም ነው ስንቀባው ስለሚነጣ በ tinted ( የማይነጣውን ) መጠቀም
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@hellaaddis8797 ሁሉም የሰንስክሪን ብራንዶች በ 3 አይነት ነው የሚሰሩት 1. ኬሚካል 2.ሚኒራል 3.ኬሚካል + ሚኒራል የሚመከረው ሚኒራል መጠቀም ነው ስንቀባው ስለሚነጣ በ tinted ( የማይነጣውን ) መጠቀም
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@hellaaddis8797 ሁሉም የሰንስክሪን ብራንዶች በ 3 አይነት ነው የሚሰሩት 1. ኬሚካል 2.ሚኒራል 3.ኬሚካል + ሚኒራል የሚመከረው ሚኒራል መጠቀም ነው ስንቀባው ስለሚነጣ በ tinted ( የማይነጣውን ) መጠቀም
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ይገርምሻል ሰንስክሪን ብዬ ብዬ አቅቶኛል ከፊቴ ጋር አይዋሀድም ደረቅ ቆዳ ነው ያለኝ ሉንም ትቼ ጠዋት ፊቴን ታጥቤ ክሬም እቀባለሁ አንዳንዴ ፊቴ ይጠቁራል ምን ትይኛለሽ ክሬም መጠቀሙ ጉዳት አለው ???
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አዎ ያለ ሰንክሪን መውጣትሽ በጣም ጥሩ አይደለም ኢትዮጵያ ከሆነ ያለሽው ያው ብዙ አማራጭ የለም ገበያ ላይ የሚነጣው ነው ያለው ግን ከስር ዲስክሪብሽን ቦታ ላይ ያሉት የማይነጡ ናቸው እይውና ወይ ከውጭ ሰው ካመጣልሽ ሞክሪ እኔም እዚህ ያሉትን አይቼ እነግራችኃለሁ
@mesien329
@mesien329 2 жыл бұрын
@@melatdemessie808 meluye nitrogena sun screen tru new?
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 жыл бұрын
ተባረኪ ሜሉዬ ምርጥ ሰው እምታቀርቢው ነገር ሁሉ አሪፍ ነው በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤ እንድ ጥያቄ ኢትዮጵያ ሆኖ አማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል እንዴ የኔ ውድ ?
@እነላሀማሳቢሪን
@እነላሀማሳቢሪን 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አዎ
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 жыл бұрын
እንዴት ከቻልሽ አንድ ቀን አስረጅን ተባረኪልን ዘመንሽ ይለምልም
@እነላሀማሳቢሪን
@እነላሀማሳቢሪን 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 ሜሉ እስኪ በደንብ አስረጂን እና ፊቴ ይልፈለት አንቺም ታስተምርያለሽ እኔም ማዳመጥ ብቻ ሆነ እኮ የኔ መልካም ሴት
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@እነላሀማሳቢሪን ጥያቄሽን አላገፕሁትም
@samira7639
@samira7639 2 ай бұрын
ዬት ነው የሚገኘዉ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@marianuru6365
@marianuru6365 2 жыл бұрын
ebakeshi sis fite tsegurr betam alew mefetehe kaleshi ngerign ebakeshu
@seniabe1415
@seniabe1415 2 жыл бұрын
ሜልዬ እንዴነሽ ፊቴ ወዛም ነወ ጥዋትና ማታ ምን ልጠቀም 30ዓመቴ ነዉ
@et1206
@et1206 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቪዲዬውን ላይክ በማድረግ እንደግፋት መልካም ለሚያስቡና የሚያደርጉትን እናበረታታለን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
በትክክል
@meskrmegrma2018
@meskrmegrma2018 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው ሜሉ እናመሰግናለን
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
እህቴ እባክሽ መች መች ነው የምንጠቀው እኔስ ግራ ገባኝ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
@ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 жыл бұрын
ሜልየ በርችልን ። እድሜየ28 ነው ዛሬ ካሳየሻቸው ልጠቀም ? እና ደግሞ ፊቴ ደረቅ እና እፌ እና ግንባሬ አካባቢ ከሌላው በተለየ ይጠቁራል እንዳይነት ሁኖ ፍክት ያለ በተለይ ቀላ የሚያደርግ ክሬም እፈልጋለሁ Neutrogena ልጠቀመው ግን ከስሩ ምን አይነት ክሬም ወይም ሎሽን ልጠቀምበት ኑፁህ ፊት ላይ እንዳትቀቡት ስላልሽ የኔ ቆንጆ ምረጭልኝ በቅርብ ሙሽራ ነኝ ደግሞ ፍክት የሚያደርገውን ፊቴ ድብዝዝ ጥቁርቁር ብሏል
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
በ 28 መጠቀም ትችያለሽ ፊትን ፈካ ለማድረን ለደረቅ ፊት Mandelic acid በ ordinary ብራንድ ተጠቀሚ ኤክፎሌት ማድረጊያ ነው Neutrogena fragrance free መሆን አለበት ከስሩ ሽታ የሌለው ሎሽን ተቀቢ እንደ Aveeno አይነት Mandelic acid እና ሬትኖል በተራራቀ ግዜያት ተጠቀሚ 4 ቀን ልዪነት አራርቂው
@addisaddis5350
@addisaddis5350 3 жыл бұрын
Great video! Would u pls tell me a good sunscreen for kids under 10 . Thank you
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Aveeno kids zinc oxide sunscreen . In this product the only active ingredient is zinc oxide. Before you buy it read the back side active ingredient part .
@tgtg5222
@tgtg5222 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጅ ሰላም ነው የምታሰትመሬው ነገረ በጣም ጠቂሚ ነገረ ነው አመሰግናለሁ ሰለ ቀንነትሸ አባክሸን ፎቴ በጣም ማደት አሰቸግሩኝል አነ hydro boost ጂል ክሬም መታጠቢውን የነሡን ምራቱች አየተጠቀምኩ ነው ሊጠቅሙኝ ይችላሉ አባክሸን መለሰ ሰጭኝ አነዳታልፈኝ
@rahelzewdie2007
@rahelzewdie2007 2 жыл бұрын
Hi Melat, I’m breastfeeding right now he’s 3 months and I wanted to use salicylic acid, will it have a negative effect on him considering it’s an active ingredient? Thanks.
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
1ኛ ነኝ ሜሉዬ አዳምጬ እመለሳለሁ
@Azzistyle
@Azzistyle 3 жыл бұрын
ሰለም ሜላት የዛሬ በቪዲዮ በጣም አራፈ ነው ቡዙ ጥያቄዊችን መልሶልኛል ማለት እችላለው 1ጥያቄ ነበረኝ ፈቴ ላይ ቡዙ ጥቆቁር ነጥቦት በየቀኑ እየወጡቡኝ ተቸግሪያለው ለሱ ምን እንደምጠቀም በትነግሪኝ ቆዳዮ ደረቅ አመሰግናለሁ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
በኒውትሪጂና ሬትኖል ( ቫይታሚን ኤ) ተጠቀሚ ( Neutrogena retinol ) እኔ በጣም ለውጥ አይቼበታለሁ ( በ 4 ወር ውስጥ) መጀመራያ ግን አጠቃቀሙን እይው ቫይታሚን ኤ የሰራሁት ቪድዮ አለኝ
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 жыл бұрын
Meluye le combination face dead skin mansha min litekem???
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
ደስ ትይኛለሽ ይህውልሽ cerave የ ፊት ክሬም ሞክሬውያቃጥላል ነጭ አረገኝ ተውኩት Neutrogena gel 2 ወር ሞክሬ ለውጡ ስላልታየኝ ተውኩት አሁን ይላላጥ ጀመር መላ በይኝ ፊቴ ደረቅ ነው ጥቋቁር ነጠብጣብ አለው
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Cerave ለአንዳንድ ሰዎች ይቆጠቁጣል ስለዚህ ተይው Neutrogena ግን ሬትኖል ነው የሞከር ሽው? ሬትኖል ከሆነ የተወሰነ የቆዳ መላጥ ኖርማል ነው እቃው ላይ እራሱ የቆዳ መላጥ እንደሚኖር ይናገራል ግን የሞተ የቆዳ ሴል ነው የሚላጠው እንጂ የሚጎዳ አይደለም ግን ትክክለኛውን አቀባብ መቀባት አለብሽ አለዛ ይጎዳሻል እኔ 4 ወሬ ነው ከጀመርኩት እና ለውጥ አይቻለሁ እንዴት እንደተቀባሽው ንገሪኝ?
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
Tnx ስለመለሽልኝ!neutrogenea gel Cream new retinol አይደለም እና አንቺ እንዳልሽው ነው የተቀባውት black Soap ታጥቤ ወድያው በርጥቡ ጄሉን ተቀብቼ ከዛ ከላይ cerave እያረኩ ተጠቀምኩት ግ ን ለውጥ አላየውም cerave cream እንዳልኩሽ ያቃጥላል ተውኩት አሁን ምን ልቀባ ለደረቅ ፊት ሚሆን ና ለጥራት ምን ትያለሽ እህቴ???
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@ririabrahim1528 በ black soap አትጠቀሚ ሳሙና እኮ ጥሩ አይደለም ፊት ያደርቃል Cerave ክሬም የማይስማማው ሰው አለ ስለዚህ መተውሽ ጥሩ ነው ኒውትሪጅናው ደሞ hyaluronic acid gel ነው ክሬሙን አይደለም ምንም ሽታ የሌለው ሎሽን ተጠቀሚ መታጠቢያሽ መሆን ያለበት ሽታ የሌለው gentle hydrating face wash ለምሳሌ La Roch Posay
@ririabrahim1528
@ririabrahim1528 3 жыл бұрын
እሺ ሞክራክለው ለምትመልሽው መልስ ደሞ ያክብርሽ !!!
@mekdeshailu4549
@mekdeshailu4549 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቲ
@godisgoodallthetime8292
@godisgoodallthetime8292 3 жыл бұрын
thank you melat. i put retinol serum after i wash my face direct on my face before use moisturizer. am i right or before Retinol serum i have to use moisturizer?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
No, You have to apply fragrance free moisturizer before retinol
@godisgoodallthetime8292
@godisgoodallthetime8292 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 Thank you bless you
@aeth2591
@aeth2591 3 жыл бұрын
ሰላም በጣም እናመሰግናለን እኔ አሁን ቅርብ ግዜ ነው ያየሁሽ እና ጥያቄ ስለ rose-hip oil ነው እስቲ አጠቃቀሙን እና ውጤቱን ብታካፍይኝ አመሰግናለሁ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Rose hip መጠቀም ትችያለሽ ግን ሽታ ካለው አይሆንም በጣም ጥራት ያለው ኦሪጅናል መሆን አለበት እና ማታ ብቻ ነው እንደ ሞይስቸራይዘር መጠቀም የምትችይው እና ያው ፊትን ለማለስልስ ነው የሚጠቅመው ለቀን አይሆንም ስለ ፊት ዘይቶች የሰራሁት አለ መጠቀም የምንችላቸውና ማስወገድ ያለብን የዘይት አይነቶች
@selamsolomon4553
@selamsolomon4553 3 жыл бұрын
ሰላም ሜላትዬ እኔ 27 አመቴ ነው በአስራዎቹ እድሜ እያለሁ ፊቴን ከፀሀይ አልተከላከልኩትም ሰን እስክሪን አልጠቀምም ነበር ቬትኖቬት እቀባ ነበር እና ፊቴ ለፀሀይ የሚጋለጥበት ቦታ ላይ ማለትም ግንባሬ ላይ ጉንጬ ላይ እና አፍንጫዬ ላይ ከነበረኝ ከለር ትንሽ ጠቆር ብያለሁ አሁን ላይ ግን ሰን እስክሪን እጠቀማለሁ ለፊት በተሰራ ሳሙና እጠቀማለሁ ፀሀይ አያገኘኝም ነገር ግን አሁንም የደበዘዘው ቆዳዬ አልተመለሰም ፊቴ ሁለት አይነት ከለር ነው የሚመስለው Differin Gel ገዝቻለሁ ለቡጉር ብዬ ሙሉ ፊቴን ልቀባው እንዳ የጠቆረውን ካነሳልኝ ወይስ ነጣ የሚያረግ ነገር ምን ልጠቀም
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ቬትኖቬት ከባድ ቅባት ነው አትቀቢ Differin ከጀመርሽ በቂ ነው ግዜ ይወስዳል ለውጥ ለማያት sunscreen በፍፁም እንዳታቆሚ Differin ሙሉውን መቀባት ትችያለሽ በስሱ ከበዛ ይጎዳል ብጉሩ ከቀነሰልሽ Differin በሳምንት 2 ግዜ ብቻ ተቀቢ እና ሌላውን ቀናት ( ለማታ ማለቴ ነው) vitamin C boost በ Paula’s choice ፊትን ፈካ ለማድረግ መጠቀም ትችያለሽ
@ssababeyen6201
@ssababeyen6201 3 жыл бұрын
ሜሊ thank you ሚኒራል ያገኝሁት በሴራቪ ነው ሞክሬው በጣም የሚያሥጠላ ከለር ነው ያለው አይሆንም ከለር ሳይንስ አለ እንዴ አአ እሱ በጣም አሪፍ ይመስለኛል
@ssababeyen6201
@ssababeyen6201 3 жыл бұрын
ማለቴ ስለ ቴንት ነው
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@ssababeyen6201 የጠላሽው ስለሚነጣ ነው? Colorscience በጣም ቆንጆ ነው ሚኒራል ነው ግን ቲንትድ ስለሆነ አይነጣም አ .እ ግን የለም
@አባይምንጭ
@አባይምንጭ 3 жыл бұрын
ሜሉየ ሰንስክሪን ስንጠቀም በንፁህ ቆዳችን ነው ወይስ ከክሬም በሃላ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ከክሬም በኃላ ነው መቀባት ያለብን በእርግጥ አንዳንድ ሰንስክሪኖች ፊትን ሞይስቸራይዝ ያደርጋሉ እና እንደዛ አይነት ሰንስክሪን ከሆነ በንፁህ ቆዳ ላይ መቀባት ይቻላል አለዛ ክሬም ነው መቅደም ያለበት
@titiyilma809
@titiyilma809 3 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@meseretbiru5832
@meseretbiru5832 3 жыл бұрын
እንዴት ነሽ ሜሉ እስኪ ስለ ማዲያት ማጥፊያው Cosmelan peel የምታውቂው ካለ መዲያት ያጠፋል?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ለማድያት ኬሚካል peel አትጠቀሚ በሱ ፋንታ ቫይታሚን ኤ ( retinol ) ተጠቀሚ ስለ ቫይታሚን ኤ እና ማድያት ቪዲዮ አለኝ እይው
@meseretbiru5832
@meseretbiru5832 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 እሺ ሜሉዬ አመሰግናለሁ አንቺም በርቺልን!!!
@ellusirak207
@ellusirak207 3 жыл бұрын
Thank dear Mele 😘
@ፊርዶስእናመሀመድ
@ፊርዶስእናመሀመድ 3 жыл бұрын
እድሜከጤና ጋ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችሽ ተመኘሁልሽ እህት ከምታስተምሪው የበለጠ የምወድሽ ኮሜት ለሚጠይቁሽ መልስ ትሰጫለሽ አመሠግናለሁ በጣም እወድሻለሁ
@zemzemabedoshifa6484
@zemzemabedoshifa6484 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሜላትዬ ፕሮግራሞችሽ በእውቀት የተሞሉና ጥሩ ግንዛቤን የሚያስጨብጡ ናቸው በርቺ እባክሽን ስለፊቴ የተለያዩ ጥያቄዎች አሉኝ ብቴረጂኝ በጣም ደስተኛ ነኝ please melee እርጂኝ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ጥያቄሽ ምንድነው?
@zemzemabedoshifa6484
@zemzemabedoshifa6484 3 жыл бұрын
ፊቴ በጣም ተጎድቷል you tube ላይ የገኘሁትን ሁሉ እጠቀም ነበር ያንቺን ቻናል ካገኘሁ ቦሀላ ግን የምታቀርብያቸው ትት በጥናት የተደገፈ ስለሆነ ብዙ ተማርኩበት አሁን በምን ልመልሰው እድሜዬ 40 መጀመርያው ላይ ነኝ 40 የሰራሽውን አይቼዋለሁ ፊቴ በጥቁር ነጠብጣብ የተሞላ ነው ይደርቃል እንደ ማዳትም በሁለቱም ሳይድ እየጀመረኝ ነው ጊዜሽን ስለተሻማሁሽ በጣም ሶሪ ማማዬ
@new-eb9sm
@new-eb9sm 3 жыл бұрын
Thanks for good information I am starting your advice
@RahelLibanos-l1y
@RahelLibanos-l1y Ай бұрын
በድሜ እንደከፋፈልሺው ለኛ ዝቅተኛ ገቢ ላለን የሚሆን ልንጠቀማቼው የምንችለውን ፕሮዳክት ስሪልን ልገዛ ሄጄ ዋጋው😮😮
@hageretube6095
@hageretube6095 2 жыл бұрын
Tut atebalew cerave Retinol mekbat alchilim?
@albasworkhailu73
@albasworkhailu73 2 жыл бұрын
Thanku my sister 💓 💗 💖 🙏🙏🙏🙏
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 жыл бұрын
Description bota lay tiyalesh gen tireshiwalesh ma dear.
@misganaworku3653
@misganaworku3653 3 жыл бұрын
Thank you so much Meli!! Cerave vitamin C bgur ababasebgn....ebsksh abrarilgn
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ብጉሩ ከባሰ አቁሚው እና መጀመሪያ ቡጉሩን ትሪት አድርጊው 1. ምግብሽን አስተካክይ የስንዴ ዳቦ ፖስታ ስኳር ጣፋጭ ( high carb diet) እና በዘይት የተጠበሱ ምግቦች ብጉር ያባብሳሉ 2. የፊት መታጠቢያሽ ሽታ የሌለው መሆን አለበት salicylic acid ያለው የፊት መታጠቢያ መጠቀም ትችያለሽ ወይም panoxy መታጠቢያ ስለ ብጉር እና ወዛም ፊት የሰራሁትን እይው የምርቶች አማራጭ አለ እዛ ላይ ከታጠብሽ በኃላ ወድያው oil free moisturizer ተቀቢ salicylic acid serum እራሱ ለብጉር በጣም ይረዳል በ Paula’s choice አለ ብጉር ከዳነልሽ በኃላ vitamin C በሌላ ብራንድ ተጠቀሚ Cerave ስላልተስማማሽ ተይው እና እንደ Paula’s choice booster C 15 vitamin C ወይም facetheory Regena C 30 ከሁለት አንዱን ተጠቀሚ
@misganaworku3653
@misganaworku3653 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 ያልሽኝን ሁሉ አደርጋለሁ። ከልብ አመሰግናለሁ ሜሊ።
@dnknesh2957
@dnknesh2957 3 жыл бұрын
ሜሉየ የኛ ደርባባ እናመሰግናለን እውቀት ቅንነት ሁሉም ስጥቶሻል ጥያቄ ነበርኝ አንደኛ ቫዝሊን የቅንድብ ፀጉር ያሳድጋል ይባላል አንቺስ እንዴት ታዩዋለሽ ሜሉየ ? 2. በቤት ውስጥ የሰራነው የአቨካዶ ዘይት ማለቴ ፍሬሹን አቨካዶ ፍጭተን አደርቀን ከዛ ዘይቱን ጨምቀን ፊታችን ብንቀባው ችግር አለው ?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ቫዝሊን ለቅንድብ ማሳደጊያ በሳይንስ የተረጋገጠ ማስረጃ የለውም ግን መቀባትሽ ጉዳት የለውም ዘይቶች ግን ብዙውን ግዜ ለፊት አይመከሩም እና እንደ እኔ አትቀቢ ነው የምለው
@dnknesh2957
@dnknesh2957 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 eshei meluye thank you
@tsigehailu1622
@tsigehailu1622 2 жыл бұрын
ኢህትየ የንየ ቆዳ ቅባታማ ንው ምን ላድርግ
@workgold7796
@workgold7796 3 жыл бұрын
Thank you so much ☺️
@desertflower3242
@desertflower3242 3 жыл бұрын
Hmmmm Eskahun yet neberku 🤔 thank you ...thank you ...KZbin for your recommendation 🤗
@memomukap3353
@memomukap3353 3 жыл бұрын
ሀይ ሜሊ 36 38 ይህን ክሪም መጠቀ ይችላል ወይስ 30 ብቻአ ነዉ ጥቅሙ plz🙏አመሰግናለዉ😍
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ለ ሰንስክሪን ነው የጠየቅሽኝ ? ከሆነ ከ 30 በላይ ማንኛውም ቁጥር ማለት ነው
@memomukap3353
@memomukap3353 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 እሺእ ሚሊዬ አመሰግናለው😍😍🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Thanks konjo sis🙏🥰🕊
@meseyabateneh8325
@meseyabateneh8325 3 жыл бұрын
Thank you so much!
@yodetfafi4630
@yodetfafi4630 3 жыл бұрын
ሜሉ እኔ 3 ልጅች አሉኝ ፊቴ በጣም ተበላሸ ምን ትመክሪኝለሸ እራሲን ለመከባከቡ ሰነፍም አይደለሁም ምን ትመክሪኝለሸ የመጀመሪያ ልጅን ሰወልድ ማዲያት ወጣቡኝ አሁን 3 ልጄ 11 ወር ሆነት ጡት ትጠባለች ምን ልጠቀም እባክሸ ? 👏
@sarakedir6704
@sarakedir6704 3 жыл бұрын
Sle vitamin A yeserachwn video eyw lemiyatebu enatoch yemihonm cream ale videown eyw
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
የማድያት ቅባቶች የሚለው ቪዲዮ ላይ አማራጮች አለ sunscreen ግን መጠቀም አለብሽ tinted mineral
@ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
@ማራኪነኝ-ጀ2ፈ 3 жыл бұрын
የምር አንድ ቀን እንኳ ሰን ስክሪን ተጠቅሜ አላውቅም በቀደም ያንቺን ቨድዬ ሳይ ገዛሁኝ እናመሰግናለን እንዲ በደንብ አሳውቂን. እስቲ ኦይሊ ፊስ ላለው tea tree lotion አሪፍ ነው ? እሱን እጠቀማለው ግን እርግጠኛ አይደለሁም ለኛ ቆዳ ይሁን አይሁን
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ሽታ ካለው ለፊት አይሆንም አትቀቢ
@እነላሀማሳቢሪን
@እነላሀማሳቢሪን 3 жыл бұрын
ሜሉ የምትይዉን ነገር ሁሉ አዳምጥሻለው ግን አንዱንም product አላገኘሁትም
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው?
@እነላሀማሳቢሪን
@እነላሀማሳቢሪን 3 жыл бұрын
ኮቻ ነኝ
@እነላሀማሳቢሪን
@እነላሀማሳቢሪን 3 жыл бұрын
በተፍጥሮ ነገር መተካት አይቻልም እንዴ ሜሉ
@hanatilahun3277
@hanatilahun3277 3 жыл бұрын
Thank you my dear
@ሀበሻሀበሻ-ጀ7ቀ
@ሀበሻሀበሻ-ጀ7ቀ 3 жыл бұрын
ትክክል
@selaminamoges5987
@selaminamoges5987 3 жыл бұрын
Meluye God bless you
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 3 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ሜሉዬ እኔ እድሜዬ 37 ነው ፊቴ በጣም በጣም ወዛም ነው ሰንእስክሪን ተጠቅሜ አላውቅም ፊቴ በጣም ተበላሽቶዋል ብጉር አለብኝ ጥሩነቱ ጠባሳ አያወጣብኝም ቻንድኒ የሚባል ክሬም ስቀባ ደና ይሆናል ግን ፊቴን አሳሳብኝ ምን ትመክሪኛለሽ እባክሽ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
በስፋት የሰራሁት ቪድዮ አለኝ ለ ወዛም እና ብጉር ለሚያስቸግረው የሚል እይው ብዙ መረጃ አለው
@almazhaile3480
@almazhaile3480 3 жыл бұрын
ሜልየ እንዴት ነሽ ዋው👍🙏💐❤️
@meazatadesse1738
@meazatadesse1738 3 жыл бұрын
Thank you!!!
@semiramohammed8490
@semiramohammed8490 3 жыл бұрын
Thanks so much
@asterbelachew2495
@asterbelachew2495 3 жыл бұрын
Selam melate retional beneutrogena creamun mata moisturizers with sun screen spf 30 ken betekeme cheger yenorewale
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Retinol ከተጠቀምሽ tinted mineral sunscreen broad spectrum የሚል መሆን አለበት እና SPF 50 እና ከዛ በላይ A.A ከሆንሽ tinted የለም mineral sunscreen with broad spectrum ግን አለ
@asterbelachew2495
@asterbelachew2495 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 melate yekerta algebagem moisturizeru sun screen alew lela sun screen metekem alebege kechlish moisturizeru betayew. tintedu sun screen 50spf masemetate echelalehu yehen kadereku creamun mata moisturizeru ken metekem echelalehu? 🔘 Neutrogena Rapid wrinkle repair day moisturizer with SPF 30 🤍 አዲሱ Neutrogena የቀን ሞስቸራይዘር ፊት እንዳይሸበሸብ የሚከላከል 🤍 30 SPF sunscreen ያለው በመሆኑ ከፀሀይ ጎጂ ጨረሮች የፊት ቆዳን የሚከላከል 🤍 Moisturize through out the day while fighting stubborn wrinkles 🤍 Has spf 30 sunscreen for protection against harmful rays 🤍Visibly fade the look of stubborn wrinkles, including crow's feet, forehead and cheek wrinkles for noticeable results in just one week 🤍 It's a Combination of retinol SA, Glucose Complex and Hyaluronic acid,
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
@@asterbelachew2495 እኔ ያልኩሽ retinol የምትቀቢ ከሆነ ለቀን ሰንስክሪን SPF 30 በቂ አይደለም መጠቀም ያለብሽ ሰንስክሪን tinted mineral sunscreen SPF 50 ወይም ከ 50 በላይ መሆን አለበት
@sarakedir6704
@sarakedir6704 3 жыл бұрын
How we know&choose sunscreen according to our color is it identified with number or what?10Q
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Most tinted mineral sunscreens ( the one that formulated with zinc oxide iron oxide) are like light brown color but it does Not show on your skin like foundation so you don’t have to worry about how light or how dark the tinted is going to be because it will just melt in and get absorbed in your skin . When you buy sunscreen just focus on the word tinted mineral sunscreen SPF more than 30 , broad spectrum and fragrance free . Zinc oxide and iron oxide should be on the active ingredients list at the back or front . Don’t buy it if you see the word Avobenzon.
@እስልምናየ
@እስልምናየ 2 жыл бұрын
እህቴ እባክሺ ቁጥርሺን አስቀምጫልኝ አድ ሎሺን ልቀባነበረ እና እኔ ማበብ አላቅ እና እድልክልሺ
@mesitesema9089
@mesitesema9089 3 жыл бұрын
Selam meluyee berchi betam gobez nesh bezu temiryalew ❤️🙏🏻 gn 30+ Megan anchi yelshwen eytetkmkunw pregnancy negn bezu hulunem yemokrekunw gn yaketelegnal
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ኬሚካል sunscreen መጠቀም የለብሽም እሱ ለማንም አይመከርም SPF ከ 30 በላይ ሆኖ zinc oxide ያለውም ( mineral sunscreen) ማለት ነው እሱን ተጠቀሚ American ወይም Europe ከሆነ ያለሽው mineral sunscreen ስንቀባው ስለሚነጣ ቲንትድ የሆነውን ግዢ tinted mineral sunscreen ይላል እላዩ ላይ - Colorscience -It Cosmotics ጥሩ ሰንስክሪኖች ናቸው ኢትዮጵያ ከሆነ ያለሽው Neutrogena ወይም Aveeno ብቻ ነው ያለው ከጀርባው ሳታይ እንዳትገዢ zinc oxide ማለት አለበት
@mesitesema9089
@mesitesema9089 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 eshe thanks meluyee 🙏🏻❤️❤️
@fsy1999
@fsy1999 2 жыл бұрын
አረብ ሀገር ስመጣ 18 ነበርኩ አሁን ያዉ ልሞላት ነዉ😭
@zeresh6915
@zeresh6915 3 жыл бұрын
ሰላም ሜሉ ግን ምንአይነት መልካም ሴትነሽ እውነት ከልብ አመሰግናለሁ
@evanzewidavid5479
@evanzewidavid5479 3 жыл бұрын
I learned a lot 🙏🙏🙏
@የሸዋሉልመንግስቱ
@የሸዋሉልመንግስቱ 3 жыл бұрын
ሜሉ,ሠላም,ነው,ጠፍሽ,ስለሰጠሽን,መረጃ,እናመሠግናለን,እሕቴ,አንች,በምትሰጭኝ,,መረጃ,ፊቴ,በጣም,ቆጆ,ጥርት,አለ,በጣም,አመሠግናለው,ከነቤቤተሠብሽ,መድሃኒያለም,ይጠብቅሽ,,🌷🌷🌷🌷❤❤❤
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አሜን
@deresearedo1483
@deresearedo1483 3 жыл бұрын
Thanks 👍 for sharing
@meraiemnizar5415
@meraiemnizar5415 3 жыл бұрын
ሰላም ነው ላስቸግርሽ የኔ ፈት ሰስ ነው ደርቅ መስመር አለበት 27 አመቴ ነው ግን የ40 አመት ነ ው የሚመስለው። ክረምርን የደረቀ ያልሽውን። ሊጠቀም ፍልጊ ንገረኝ አጠቃቀሞን ።እና ከቻልሽ ለእኔ ፈትየሚሆን። ንገረኝ። እባኽሽ። ማርውጭ ስላለው የፍለኩትን ላገኝ ስለምችል
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ድርቀት ፊትን ያለእድሜ ያስረጃል ስለዚህ ማድረግ ያለብሽ ማታ ማታ መታጠብ ሞይስቸራይዘር መቀባት ከዛ (ሬትኖል ቫይታሚን ኤ ) መጠቀም ( ቫይታሚን ኤ ቀስ በቀስ ነው ቆዳሽን ማለማመድ ያለብሽ) ጠዋት ፊትሽን ታጥበሽ ሞይስቸራይዘር ከዛ ሚኒራል ቲንትድ ሰንስክሪን መቀባት መታጠቢያ - Cerave hydrating cleanser *La Roche posay hydrating cleanser የፊት ክሬም - QV , *Cerave hydrating cream *, Aveeno ቫይታሚን ኤ - Neutrogena rapid wrinkle regeneration cream fragrance free *Paula’s choice vitamin a serum የቫይታሚን ኤ አጠቃቀም ማየት አለብሽ ከመጀመርሽ በፊት ( ቪድዮ አለኝ )
@meraiemnizar5415
@meraiemnizar5415 3 жыл бұрын
@@melatdemessie808 አመሰግናለሁ ውዴ
@jujujam3918
@jujujam3918 2 жыл бұрын
ጠፋሽኮ ውዴ በሠላም ነው የምር አሳሠብሽኝ ወልደሽ ይሆን እንዴ?
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 3 жыл бұрын
Hi konjo endet nesh please can you make one video about the solution of eyelid eczema please please please
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Ok I will . Have you tried eucerin? It’s good
@uaepp401
@uaepp401 2 жыл бұрын
Derakina wezama fet endet mawek yechalal
@hanabelay6765
@hanabelay6765 3 жыл бұрын
Zari new yayewshe Ena aenegagerh ewnet slalew dess blognal
@kalkidanashagrie6556
@kalkidanashagrie6556 3 жыл бұрын
Selam nesh ebakish alpha arbutin 2%+HA endet metekem endalebign tsafilign
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Alpha Arbutin is antioxidant and HA ( hyaluronic acid ) helps for skin hydration so apply the serum after you wash your face (while your face is still wet ) then apply thick non fragrance moisturizing lotion on top , if you don’t apply lotion the HA will dry your skin . I have a video on HA if you want to see how to use it .
@bethelhemabebe1149
@bethelhemabebe1149 Жыл бұрын
Min larg min timekirnaleshi
@deresearedo1483
@deresearedo1483 3 жыл бұрын
Can you share kid's Sunscreen if you gat Time
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Aveeno 100 % zinc oxide sunscreen is good for kids
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
50 ቤት ላለው መቼ ነው የምታስተምሪን?
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ሰርቻለሁ
@foziyassin9784
@foziyassin9784 3 жыл бұрын
Hello maroon. How are you? I'm really appreciating your video. I'm your new sir. Subscriber. But what you doing is amazing. I just like to ask you, if I use this cream, what do you think? Give me your advice, please, thank you. URiAGE.
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
If you have the product let me know the active ingredient. Because Single brand makes so many different products with different ingredients , and ingredients matter .
@selamberhanu910
@selamberhanu910 3 жыл бұрын
selam endet nesh kechalesh afenchachen ser selalwu mesemer serilen
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Vitamin A መጠቀም ይቻላል ቪድዮ አለኝ ስለ vitamin A
@bettibay3210
@bettibay3210 3 жыл бұрын
Selam indet nesh ibakishin yemadiyat medanit nigerign madiyat kewetabign 6 amet honotal Ina minim litefalign alchalem min madreg alebign idmeye 30wochu wust negn
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ስለ ማድያት ማጥፊያ ቅባቶች የሚል ቪድዮ አለኝ
@dagimuna9968
@dagimuna9968 3 жыл бұрын
Ke 40_50 lalew?????
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አለ ሰርቻለሁ
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 3 жыл бұрын
yene wude takami marga new tebarki
@cumeraqli9199
@cumeraqli9199 3 жыл бұрын
Maishelikarnaa
@tigestalemu4396
@tigestalemu4396 3 жыл бұрын
ሰላም መላትዮ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💗💗💗💗💗እሽ እህቴ አመስግናለሁ ወድድድድድድ ነው-----የኔፍቅር💖💗
@samiasaid7399
@samiasaid7399 3 жыл бұрын
ሰላም የት ነወ ያለሸወ 40 እድያለነው ብንጠቀ ችገር አለ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
ምንም ችግር የለም ዋናው ለቆዳችን ተፈጥሮ የሚስማማውን ነገር ለይቶ ማወቅ ነው ያለብን ለ 40 እድሜ ክልልም ሰርቻለሁ ማየት ከፈለግሽ
@abdura1609
@abdura1609 3 жыл бұрын
Wow
@samrawitbedada3051
@samrawitbedada3051 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚገኙ ምርቶች የትኞቹ ናቸው? የትስ ነው የሚገኘው አ/አ ለመኖር ሰወ? አአመመሰግናለሁ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
አ. አ የምታገኝው ቦሌ መድሀኒአለም ሞል 1 እና 2 ተኛ ፎቅ
@አይከልነኝየሙአዝእናት
@አይከልነኝየሙአዝእናት 2 жыл бұрын
እሙሙአዝ
@solyanahagos6945
@solyanahagos6945 3 жыл бұрын
Melatye gena zere new yayewsh ስለ ፍተ. በታም እቸነካለው እድመ.35 new ምንም ነገር ተተክመ አላውክም ነበር ጂዳ አረብ አገር ሲሀድ. ግን ስድስ ወር. እደኮየው ፍተ እዳለ ተላልክ ቡጉር ወቱብግን ለሱ ያድናል. የተባለው ሰው ያለgh ሁሉ መኮርኩ ምንም ለውት የለም ሰወስት አመት. ተሰካየሁ በዛ መሃል ደጉተር ጋር ሂጀ ምንም ለውት. የለም እሱ ሳያንስ ችrash madyat wetabgn ayne akebabi keza DIFFERIN GEL skeba buguru tefa madyatu gn ale ketefa amet honew yebuguru tebasa gn fte enjera asmestot hede hulete ken differin gel kalareku weto yadral yebugur gedgadaw edale new madyatum ale beza lay fte areje ኮዳየ ደረክ ነው. ፍተ. በታም ክባታም ነው. እባክsh Ehte mela beygn ይህ ሁሉ ትስሁፍ አርዝመ ያስችሀገርኩsh mn aynet loshn mn aynet sabuna mn aynet yetsehay mekelakeyam bcha achi tawkyalesh temreshal ene tmrtm altemarkum malet ychalal slezi abibe enkan megzat alchlm ena betshuf btaskemchlign gn besu meseret hje lgeza echlalew malatye fkadegna kehonsh kutre ltsaflsh weym yachi tsafilgn yemr fte bayehu kutr melshe echenekalew yedro fte nafekegn ebaksh erjign arezemkubsh mn larg sichenkegn new melssh begugut etebkalew 966509873834
@ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
@ማራኪነኝ-ጀ2ፈ 3 жыл бұрын
አንቺ ያስቀማጥሻቸው ኦንላይን እንጂ ኢሮፓ ኮስሞ ሾፒንግ ስጠይቅ አጣሁኝ
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
እንግሊዝ አገር ከሆንሽ Amazon UK ብለሽ ሞክሪ
@hanatilahun3277
@hanatilahun3277 3 жыл бұрын
ማራኪ አውሮፓ ምንም የለም online ሞክሪ
@bmm3152
@bmm3152 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aidayasin121
@aidayasin121 3 жыл бұрын
Hi endat nesh betam amsgnilew cramewen ena samonawn yer new ymgegnew ymnorew sewden new farmacy pic sasayachew ylim yha ylognil temsasayon ysetognil
@melatdemessie808
@melatdemessie808 3 жыл бұрын
Sweden cetaphil አለ ለመታጠቢያ gentle ነው እሱን ግዢ ሌሎቹን ደሞ online ማዘዝ ትችያለሽ
@alminegnhabeshawit8839
@alminegnhabeshawit8839 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይስጥሽ እህት ገና
@sabagebra5662
@sabagebra5662 Жыл бұрын
Melu gn yet tefache yemak kale
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 3 жыл бұрын
❤🙏
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,3 МЛН
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 16 МЛН
ስለ ኦሌ ቅባቶች ለጥያቄያችሁ መልስ/
15:19
Melat Demessie
Рет қаралды 44 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29