በ 40,000 ብር ከመሸጥ የዳነችው የህፃን ሶልያና አቀባበል ስነ-ስርአት!! | Ethiopia | Ethiopia News today | Soliana

  Рет қаралды 114,562

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 753
@mattewe492
@mattewe492 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን ህዝብ በባዶ ሆዱ የሰውን ደስታ የሚያደምቅ ህዝብ❤️
@Ethiopia-tq4pd
@Ethiopia-tq4pd Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤እንባየ ነው የመጣው ❤❤❤❤
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
@@Ethiopia-tq4pd በጣም ወላሂ አገራችን ሰላም ያርግልን😘😘😥😥
@tsihonegebregziyabher5164
@tsihonegebregziyabher5164 Жыл бұрын
እኔ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
አያችሁ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ልባችን አይጨክንም ነበር እኮ ዘሩ ምንድን ነው ሳንል ሁላችንም ስለእነሱ አዘንን ተደሰትንም! ሁሌም እንደዚህ እንተዛዘን ወንድማማቾች እኮ ነን !!!
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
በትክክል።
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
እረበጣም በጣም ተጫወቱብን
@lovenature4241
@lovenature4241 Жыл бұрын
So true. Well said! God bless you!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Tekekele ye politica game newe.
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Tikikil
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Жыл бұрын
ህፃኗ ድሮም የምታውቀው የላት አሁንም ምን እንደተፈጠረ የምታውቀው የለ አምላክ ሆይ እንደ ህፃናት የዋህ አድርገን መልአኩ በጥበቃው ሳይለይሽ ከወላጅ ወገኖችሽ ጨመረሽ ተመስገን ወላጅ ዘመዶቿ እንኳን ደስ ያላችሁ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑርልን።
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Enqau des alen alachu amen. Enatwan gin liebawa be esat aqatlat new endie fitwa? Ke yikirta gar
@HananLama
@HananLama Жыл бұрын
❤❤❤❤
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Жыл бұрын
ትክክል ነው😢
@adrontube3361
@adrontube3361 Жыл бұрын
የእዲስ አበቤ ህዝብ እንደዚህ ነው ዘር የለውም ሀገር እንጂ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ❤
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
❤❤እኛ አዲሳበቤ ፍቅር አለን
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Жыл бұрын
ጀግና ህዝብ እኮ ነው
@geteambaw7655
@geteambaw7655 Жыл бұрын
@werkaferahueshetu9474
@werkaferahueshetu9474 Жыл бұрын
Don't say አዲስ አበቤ say አድስ አበባ አበባ
@frehiwotkebede9489
@frehiwotkebede9489 Жыл бұрын
የባርሀንን የሞት ደብዳቤ የቀየረ ታላቁ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@bizuyetegegne6418
@bizuyetegegne6418 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅጅጅጅ ምስጋና ይድረስህ
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ሁሉም ልጆቻችሁን ከእንደዚህ አይነት አውሬዎች ጠብቋቸው ልጅ ቀላል ነገር አይደለም ህይወት ከምንም በላይ ናቸው ጌታ ይጠብቅልን
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 Жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደስ ኡላቹ
@azzinabyat9028
@azzinabyat9028 Жыл бұрын
🤲🏼ወጥተው ለቀሩት ሕፃናት ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ አርገሕ ጠብቃቸው 💐በሕይወት ከሌሉም በ መንግስተ ሰማያት አስባቸው አሜን🙏🏽
@arseyab7453
@arseyab7453 Жыл бұрын
Amen amen amen. Egziabher amlak yihen neger yaskumlin. Betam yamal min ayinet gize lay deresin, egzio meharene kiristos.
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። የአዲስ አበባ ፖሊሶችና ደህንነት ትልቅ ምሥጋና ይገባችኋል።
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
ቤተሰብ ጓደኞች ጎረቤቶች ቀዬው በጠቅላላው በተፈጠረው አሳዛኝ ልብ የሚነካ ክስተት የተጨነቃችሁ የፀለያችሁ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ ያላችሁ ፣ እንኳን ደስ አለን ፤ ❤❤❤
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
አቤት ፍቅር አቤት አንድነት እንዴት ያምርብናል እልቅሼ ማቆም አቃተኝ እግዚአብሔር ክበርበት🙏 እኔም ከአሜሪካን ሆኜ እልልልልልልልልልልልልል
@denekemetaferia6054
@denekemetaferia6054 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ይህ ሁኔታ ለመላው የኢትጵያ ሕዝብ በተለይም ለወላጆች ትልቅ ትምህርት ነው ::
@barchbuna7359
@barchbuna7359 Жыл бұрын
የሶሊ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ልጃችሁን በሰላም ስላገኛችሃት እንኳን ደስ ያላቹለፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው ሶሊ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽልን
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
እኛ የምናቃት ኢትዮጵያ እቺ ናት 😢😢😢❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ሚካኤልን ዘክሩ በያወሩ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ በሰላም መለሰላቹ❤❤❤ አይ የኢትዮጵያ ህዝብ😢😢😢😢 ደግነቱ ሙስሊም ክርስትያኑ ደስታውን ሲገልፅ😢😢
@meselubekele
@meselubekele Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልእግዚአብሔር የሚሳነው የለም፡፡
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
@@meselubekele እውነት ነው
@kabteshlebanon9425
@kabteshlebanon9425 Жыл бұрын
በጣምእኔበደሥታአለቀሥኩ
@meselubekele
@meselubekele Жыл бұрын
እመስግናሉሁ ለአስተያየታችሁ
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ያሰለቀሳል 😢😢😢 ደሰ ይላልም እኛ ፍቅር ነን ።።።ሶሊ እንኳን በደህና መጣች
@lii6427
@lii6427 Жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ በዚ ስዓት በዙ የ ኢትዮጵያ እናቶች ችንቀት ላይ ናቸው አብክህ ፈጣሪ ሆይ ፌትህን ወደ ሀገሬ 🇪🇹 መልስልነ 😭😭😭
@samsonashebir-jd9od
@samsonashebir-jd9od Жыл бұрын
ዝም ብለን እግዝአብሔርን እናመስግን። የህፃን ሶልያና መገኘት አሰማን። ልብ በሉ አንድ ድንቅ ነገርንም አስተምረውናል።ገመገኘቷ ባሻገር ኢትዮጵያዊ ውበታችን ጎልቶ ታይቶበታል። እስኪ ደስታውን ለመጋራት የታደመውን ህዝብ እንየው ዘር አልገደበው ፣ሀይማኖት አላቀበው ሰውነቱ ጎልቶ እና ደምቆ የታየበት ነበር ።የነገዋን የኢትዮጵያ የተስፋ ልጅ መገኘት የተጋራበት መንገድ ያስደስታል ። ቤተሰቦቿ እንኳን ደስስስ አላቹ። ወገኖቼም እንኳን ተደሰታቹ።ታዲያ በሶልያና ውስጥ ያያየናትን ኢትየጵያን እንዲህ አንድ ሆነን እንፈልጋትና እንደሰት ። ክብር ለማርያምና ለልጇ ለመድህን አለም ይሁን ።በተሰቦቿ በድጋሚ እንኳን ደስ አላቹ፤
@kehiwetgets
@kehiwetgets Жыл бұрын
ተመስገን የኔ እግዚአብሔር...እሰይ እንኳን ደስ አላቹ... የህዝቡ ስሜት ደስታ ይገርማል... የኢትዮጵያን ህዝብ ጠብቅልን ጌታ ሆይ
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
በሶሊያና መገኘት ደጉ የሀገሬን ህዝብ አየውት እንኳን ደስ አላቹ የሶሊያና ቤተሰብ ጎረቤት መላው የሀገሬ ልጆች ። ይሄንን ኢትዮጲያዊነት ነው እኛ ምናውቀው ደጉ የሀገሬ ልጆች ክፉ አይንካቹ። Happy birthday ሶሊዮ ከህዝብ ጋር ልደትሽን አከበረሽ የሚገርም ታሪክ መድሀኒያለም ከክፉ ሰውሮ ያሳድግሽ እግዚአብሄር ይመስገን።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
ትክክል በጣም ተአምረኛ ህፃን ነች።
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Жыл бұрын
አንድነታችን የሚያምርብን እኳን ደስ ያላችሁ
@tigistmamo954
@tigistmamo954 Жыл бұрын
ቸሩ መድሐኒአለም የተመሰገነ ይሁን እንባችን ታብሷል 🙏 🙏 🙏
@godislove4988
@godislove4988 Жыл бұрын
ተመስገን አምላክ አንካን ደስ አላቹ 💖💜🙏❤💖💜❤🙏🇪🇷🇪🇷🇬🇧🇬🇧🌹🌹🌹🌹🌹
@adyarega101
@adyarega101 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር እኔ እፀልያለሁ ሁላችንም በህይወታችን የጠፋብንን ነገር እግዚአብሔር ያስገኝልን 🥹🤎ጌታ ሆይ በሰው ስቃይ ለምትስቅ ለምትነግዱ እግዚአብሔር ልባችሁ ውስጥ ይግባ💔
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
በእውነት የቅዱስ ሚካኤል ስም የተመስገኔ ይሁን እናት እነ አባት እንኳን ደስ አለችሁ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስ ያላቹ የሶሊያና እናት አባት ፣አያት እንዲሁም ጎረቤት፣የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚዲያ /ዮቱበሮች እና ፓሊስ ኮምሽን በሙሉ!!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Жыл бұрын
ፖሊስ በጣም ምስጋናና ሽልማት ይገባቸዋል።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ፈጣሪ እኮ ታማኝ ነው ሁላችንም በየ እምነታችን ጸልየናል ተመስገን ላንተ ምን ይከፈልሀል።
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 Жыл бұрын
እጅግ ደስ አለኝ! ልጅን ከማጣት ሞት ይመረጣል እንኳን ደስ አላችሁ የሶልያ ወላጆች!!🙏🏽🙏🏽 ከደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ የጠፉት 17 ሴት ተማሪዎች ቤተሰቦችን ስቃይ ሊግምቱ የሚችሉት የሶልያ ወላጆች ብቻ ናችው! ቁስሉን ቀምሰውታል!! እነሱ ቁስላቸው ሻረ እግዚአብሄር ለተጨነቁ ሁሉድረስላቸው!! መንፈስ ቅዱስ አፅናናቸው ይገኙ ይሆን???
@tesfayedejene3110
@tesfayedejene3110 Жыл бұрын
የሶሊ ቤተሰብ እንኳን እግዚአብሄር ከዚህ ከዘላለም ጭንቅ ታደጋችሁ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ምስጋና ለአምላካችን ይሁን
@bobolala1974
@bobolala1974 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@elfneshmulugeta5367
@elfneshmulugeta5367 Жыл бұрын
እልልልልልል መድሐንያለም ስሙ የተመሰገነ የተከበረ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ክበር ተመስገን አሜን
@yematawork4601
@yematawork4601 Жыл бұрын
እንኳን ደሰስ አላችሁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁላችንም እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌ እንደዚህ በፍቅር ይኑረን
@thomashailu968
@thomashailu968 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦቿ ክብርን ሁሉ ጠቅሎ አምላክ ይውሰድ
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አይችሁ ይሄንን ደግ ህዝብ ይሄንን ኢትዮጵያዊነት ሰታዝን አዝኖ ስትደስት ተደስቶ ይሄ ህዝብ ነው እንግዲህ መከራው የበዛበት ደጉን ዘመን ይምጣልን ::
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 😭😭😭😭
@habtamutefera-bv1tc
@habtamutefera-bv1tc Жыл бұрын
የእዉነት የሆነ ጉርብትና የኢትዬጲያዊን ልኩ በሌላዉ ደስታ መደሰት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@wosenmekonnen6164
@wosenmekonnen6164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። በደስታ አለቀስኩ። ቤተሰቦቿ እና ወላጆቿ እንኳን ደስ ያላችሁ ።
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
ይህቺን ህፃን በህይወት አቆይተህ ከቤተሰቦቿ ያገናኘሀት አምላክ ሀገሬ ኢትዮጵያንም ከጠላቶቿ እጅ ነፃ አውጣልን ከሻጮቿ እጅ ነፃ አውጣልን ከውስጥም ከውጭም ያሉትን ጠላቶቿን ፈጥነህ ጣልልን የሀገሬን ትንሳኤ አሳየን
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን !!! ለመላው ቤተሰብ ፣ ልበ ቀና መልካም አሳቢ በሃገር ውስጥና በውጭ ሃገር ላላቹህ ፣ ለ zehabesha እና ለፀጥታ አካላት እንኳን ደስ አላቹህ 💞💗💞!!!
@Ftiyayabnetwa
@Ftiyayabnetwa Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ ሁላችንም አዝነን ነበር አንድነታችን ይለምልም
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እምላክ በዚህች ህፃንውስጥሆኖ የላከልንን ፍቅርና መተዛዘን እብዝቶ ይጨምርልን እንኮን ደስ እላችሁ 🙏🏾 ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነውተመስገን እልልልል 😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል የኔ ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ተዓምር ሰራ እስራኤላውያንን የኤርትራን ባህር ከፍለህ እንዳሻገርካችሁ ሁሉ የሰላያናን ቤተሰብ ከመጣባቸው የሃዘን ድባብ አወጣሃቸው ክብር ለአንተ ይሁን
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
እባካች አሁን ላይ ለቤት ሰራተኛ ጥላችሁ አትሂዱ እኛ በማናቀዉ በስደት ሀገር የአረቦቹን ልጀች ልጀች ሀያአራት ሰአት እየያዝን በገዛ ሀገራች በገዛ ዜግነታችን እንደዚህ መሆኑ ያሳዝናል
@yoditzewdie9390
@yoditzewdie9390 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በሒወት እንድትገኝ ፡ ስለረዳችሁ ፡ ክብር ለእርሱ ይሁን ።
@kidistgirma919
@kidistgirma919 Жыл бұрын
እፃን ሶልያና በአንቺ አገሬን ህዝብ አንድነት እና ሰላም አየሁት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትልቅ ያድርግሽ። አባትና እናት እናተ ለአዲሳ አበባ ህዝብ ፍቅር ምክንያቶች ናችሁ። እግዚአብሔር በወጀብና በሃውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው ። እንኳን ደስ አላችሁ ።
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Жыл бұрын
እግዚያብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ነው በሉት ክብር ክብር ክብር ለመድሀኒአለም እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን ቤተሰቦች
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ደስታም ያስለቅሳል 😢😢😢።ስምህን ለመጥራት ባይገባኝም አምላኬ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏ቅዱስ ሚካኤል የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ህይወት የቀየርክ ሶሊዬንም ከመጥፋት ወደ መገኘት በእለተ ቀንህ አሣይተኸናልና ተመስገንልኝ 🙏🙏🙏
@muluembetemekonen8459
@muluembetemekonen8459 Жыл бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌት ሆይ አንተ አምላክ ይህችን ህጻን ልጅ ፈልገህ ስለአገኘሀት ስምህ የተባረከ ይሁን በእውነት በጣም አዝምኜ ነበር ለቤተሰቦቾ እንኳን ደስ አላችሁ
@B_Bella148
@B_Bella148 Жыл бұрын
I am in tears. Tears of joy. ድል ሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@Efrata210
@Efrata210 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣዝኘ ነበር 😭❤️🙏🏽
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 Жыл бұрын
ምን አይነት ደግ ሕዝብ ነው አምላኬ ተመስገን ክብር ለአንተ ይሁንልህ ሕዝቤን ከክፉ ጠብቅልኝ ቸሩ አምላክ እንኳን ደስ ያላችሁ
@rahmaram8778
@rahmaram8778 Жыл бұрын
አልሀዱሊሏሕ፡እንኳን፡ደስ፡አላችሁ፡እንደገና፡ወለዳችሗት፡አላሕ፡ተክፉ፡ይጠብቅላችሁ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
አሜን ኡፍ😢😢😢
@amenfikadu7294
@amenfikadu7294 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆቻችን ከክፉ ይጠብቅልን መሳቀቅ ሄነ ባሀገረችን በገዛ ሀገራችን ወልድን አንውጣቸው መለስ
@kassas4
@kassas4 Жыл бұрын
እንዴት ደሥ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅር እና ሠላም ይስጠን ለሐገራችን
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምሰጋና ለመድህን አለም እንኳን ደሰ ያላችሁ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተጨነቃችሁ በሙሉ
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 Жыл бұрын
ይህ ነው የኔ ህዝብ💚💛❤️ እንኳን ደስ አላችሁ!! እግዚአብሔር ይመስገን!!
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ❤❤❤❤ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክብር ምስጌና ይድርስህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarkysool2341
@sarkysool2341 Жыл бұрын
አልልልልልልልልልል ምስጋና በሰማይ በምድር ውዳሴ በሰማይ በምድር ሁሉን ቻይ ለሆነው እግዚአብሔር ምስጋና አልልልልልልልልልልል 💒💒💒
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። ይህ ሁሉ ለጽናት ፈተና ነው በሀይማኖታችሁ ጽኑ በርቱ። ስላሴን እንድታስቡት ስለፈለገ ነው። በየወሩ ብታጡ በውሀ እንኳን ዘክሩት። ሀያሉ ሚካኤልን በለተቀኑ ልኮ ድል አደረገ የኛ አምላክ። ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን።
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አንኩአን በለተቀኑ ለቤቱዋ አበቃት
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አላቹ ለእናት አባቷ ለቤተሰቦቿ ለጎረቤታች ለተጨነቃቹ ለተጨነቅን አገራችን እንዲ ስንደሰትም ስናዝንም አንድነታችን ነው ሚያምርብን❤
@fatima-w3c8s
@fatima-w3c8s Жыл бұрын
ደስታዉም የሚያስለቅስ ፍቅር የሆነ ህዝብ እንኳን ልጃችሁ በጤና አገኛችኋት 🎉🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ ግን መጨረሻ ያለዉ ድምፅ ከኔ ጋር ብቻ ነዉ ያልተሰማኝ
@ramayanamthechikkattil4208
@ramayanamthechikkattil4208 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደስ አላችሁ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 Жыл бұрын
አሁን እኮ ይሄ ሁሉ ህዝብ ትግሬ ወይም አማራ ወይም ኦሮሞ ብቻ አይደለም ሁሉ ሲጨነቅ ሲያለቅስ የነበረ ህዝብ ነው አረ በፈጣሪ እንደዚህ ተዋደን እንኑርበት ተውን
@workitua1733
@workitua1733 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ፡አገር ፡ ናት ፡ የምንለዉ ፡ ለዚህ ፡ ነዉ። እግዚሐብኤር ፡ ቤተክርስቲያናችነነ ፡ ይጠብቅልን።
@zainazaina2750
@zainazaina2750 Жыл бұрын
እግዝኣብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ኣላቹ
@zdtube9566
@zdtube9566 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🙏ህዝቡ ግን አስደሰተኝ ቀን ከሌት ለደከማችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ ሀገራችንን ሰላም ያብዛልን
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
አሰይ እልልልልልል በጣም ደሰ ብሎናል 😘😘🇲🇱
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ጠብቁ እንኳን ለቤትሽ አበቃሽ የኔ ቆንጆ የተጨነቃችኹ ኹሉ እንኳን ደስ አላችኹ
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል ክብር ይግባህ
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔናት እንዴት ደስ ይላል
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አመስግኖ ሰራው ድንቅ ነው በሎ 💚💛❤️❗️❗️❗️
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹሁ እግዛብሔር ይመስገን❤
@rute6904
@rute6904 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ጌታ እየሱስ ተመስገን:: እንካን ደስ አላችሁ❤️❤️
@zyenemiki7801
@zyenemiki7801 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመሥገን አሜንንንን
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
እባካችሁ ክፉ ስውች ህዝባችን ተውት በተለይ ከህፅናት ላይ እጃችሁን አንሱ! ይህ ክፉ ስይጣን አምላኪ ስው በላው የኦሮምማ ገዥ ህፃናትን ለክፉ መንፍሳቸው ሰለሚገብሩ ህዝብ ሆይ ንቃ ንቃ እርስ በራሳችሁ ተጠባበቁ
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Congratulations as a mother I did feel your pain. Thanks Jesus
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Жыл бұрын
ዕልልልልል እሰይ የእኔ ቅዱስ ሚካኤል ስምህ ይክብር
@bluetvk
@bluetvk Жыл бұрын
እ/ር ስሙ ይባረክ! ኢትዮጵያውያን ሰው ሲደሰት የሚደሰት ሲያዝን የሚያዝን ህዝብ ነው። ይህን ቅንነት ያብዛልን። የህግ ባለሞያዎች እ/ር ይባርካቸው ከክፉ ይጠብቃቸው እነሱም የሚኖሩላቸው ቤተሰብ አላቸውና!
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ እህት
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
እልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹሁ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የልጅ አምላክ እንኳን ደስ አላችሁ ወላድ ይፍረደን ነው
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
የወገኔ ደስታ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለን አብሮ አዝኖ አልቅሶ ደስታውም አብሮ ይካፈላል ፈጣሪ ይመስገን ለህግ አካል በስራችሁ ተባረኩ እናመሰግናለን
@balemualachenef3826
@balemualachenef3826 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን እንዲህ ነው የእኛ አምላክ። እንዲህ ነው እምነት
@yewbdargetachw1877
@yewbdargetachw1877 Жыл бұрын
እውነት እንዴት እንደሚያም ለነሱ እየደከምን ሌላ አውሬ እየጠበቀ እንደሆነ ስናይ እውነት ያማል እኔ እና ባለቤቴ ሰሞኑን ይሄን ነገር ተደጋገመ ብለን የግል ስራ ለመስራት ወሰንን ልጆች እራሳቸን ልንጠብቅ አሁን እሱ አቁሟል ከሱ የኔ ደሞዝ የተሻለ ስልሆነ ነገሮች እኪስተካከል እኔ ልሰራ ልጅ ለማንም ላለመተው በቃ አባታቸው ብቻ ሊጠብቅ የቤት ሰራተኛ በቃ ሰቀቀን ገደለን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
ያሰኛል በእውነት በጣም ከባድ ጊዜ ነው
@yewbdargetachw1877
@yewbdargetachw1877 Жыл бұрын
@@solianasoliana4052 እውነት ስራ ቦታ ሆነን እስኪ ቤት ሂድልን ልጆችን ምን እያረጉ ነው እኘ ተጨንቀን ሌሎችም ማስጨነቅ ጀመርን አሁን ባለቤቴ ከሚሰራበት በራሱ ፍቃድ ተሰናብተዋል በቃ ለጊዜው እኔ ብቻ ነኝ ምሰራው
@frewmengs7407
@frewmengs7407 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን. በጣም ደስ ይላል. ህጻንዋ እንካን በሰላም ተመለሰች ❤❤❤❤❤
@urhealthnwellbeing3231
@urhealthnwellbeing3231 Жыл бұрын
ይህ ሕዝብ በእውነት ክብር እንጂ መከራ የሚገባው ሕዝብ አይደለም. በኢትዮጵያዊነቴ ኮራሁ. ደስ አለኝ😮
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የህዝቡ ስሜት አስለቀሰኝ እንኳን ተገኜች እሰይ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
እሰይ, እሰይ እንዴት ያረካል ተመስገን!
@gizeworkwoubeneh1960
@gizeworkwoubeneh1960 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልላልልእ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኮን ደስ አለን ድንግል ክብር ይግባት ቅዱሱ ሚካኤል እርዳታው ያልተለያችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😂😂😂❤
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 Жыл бұрын
እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ክብር ለሱ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም
@aduadu3685
@aduadu3685 Жыл бұрын
የህጻን ሶልያና ሰርግ ወላጆችዋ እና የተጨንቃችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ አልሃምዱሊላህ
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
እስቲ ... ለእግዚአብሔር.... እልልልልል... የማንንም ልብ... ያስደነግጥ... ነበረ.. ስሙ ይክበር... እንካን ደስ አላችሁ... ለመላው ..ጎረቤትም.. ህዝብም
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ተመስገን
@gg-ou5vk
@gg-ou5vk Жыл бұрын
ሰው ማለት እንዲህ ነው የደስታና የሀዘንህ ግዜ አብሮህ የሚሆን እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ደስ የሚሉ ብዙ ነገሮች አሉት ደስ ይላል
@kassas4
@kassas4 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እቺን ሕፃን ከቤተሰቧ ቀላቀላት ደጉ መዳሐይናለም ዘንድሮ መቼም ያልሠማነዉ ጉድ የለም ተመስገን
@amyam2368
@amyam2368 Жыл бұрын
ደስ ሲል እንኮን ደስ አላቹህ
@kasaneshgrma9161
@kasaneshgrma9161 Жыл бұрын
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገንእንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉❤እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ሰራተኛ ስላጋጠማችሁ ሌላም ብትቀጥሩ ሙሉ እምነት ላይኖራችሁ ይችል ይሆናል ብቻ ደስ ብሎኛል
@tsehayarbesie4751
@tsehayarbesie4751 Жыл бұрын
እናንት የዚች ብላቴና ወላጆች የቅዱስ ሚካኤልን ውለታ እንዳትረሱ ዝክሩንም ዘክራችሁ ስሙን አስጠሩ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤
@hanajebessa4203
@hanajebessa4203 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@saradembel466
@saradembel466 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏
ዮአዳን (ክፍል 58)
29:01
ለዛ
Рет қаралды 98 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:21
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 70 М.
ሰሎሜ ክፍል 11
21:23
AFRO TUBE
Рет қаралды 11 М.