በ5 ደቂቃ የሚደርስ ምርጥ መኮረኒ አሰራር በቀላል ዘዴ || Ethiopian Food || How to cook Macaroni/Macaroni recipe

  Рет қаралды 24,816

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

Күн бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 51
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ❤ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስትይ ሆድየ ይሞላል እመ ብርሀን ትጠብቅሽ እህቴዋ እጅሽ ይባረክ ❤🎉🕊🕊
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ የመኮረኒ አሰራር ስልሱ እራሱ ከለሩ ልዩ ነው እጅ ይባርክ ያሚ ያሚ🥰🥰🥰👌👌👌
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ መኮረኒ ነዉ እጅሽ ይባረክ በርቤሬ የጨመርሽበትን ጥሩ ነዉ ኮስተር ያደርጋል ድስቶችሽ ሲያማምሩ በተለይ መኮረኒ የቀቀልሽበት ሲያምር እናመሰግናለን ዉዴ 👍🏾እና ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የሞኮሮኒ አሰራር ነው ያሳየሽን ሲያምር መልኩም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👌👌ሼር❤️🙏
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😍👌👍💕ሼር
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ፈጣን አዘገጃጀት ከአቀራረብ ጋር እናመሰግናለን የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ እህቴ ላይክክክ
@Addistubehttps
@Addistubehttps 3 жыл бұрын
ሳሪዬ በጣም ምርጥ አስራር ነው ልዩ ነው ላይክ ዬኔ ውድ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አስራር ነው ዘግይቻለሁ እጅሽ ይባረክ🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውደ 😋😋 ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ያምራል ቆንጆና ጤናማ አሰራር እጆችሽ ይባረኩሼር👌👌💯💯🥰❤️
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሚያሰጎመዥ የመኮሮኒ አሰራር ነወ እናመሰግናለን ሼር👍👌💯
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
ሳርዪ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ ላይክ👍👏❤️❤️❤️
@omturkeychannel1191
@omturkeychannel1191 3 жыл бұрын
ሠላም ሣራዬ ዋውው ቆንጆአሠራርነዉ የተባረከ ይሁን ቀጥይበት
@Itssamri
@Itssamri 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ቀለል ባለ መልኩ🤩
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቀርቺልኝ 👍❤🙏
@winnie21kitchen10
@winnie21kitchen10 3 жыл бұрын
ምርጥ ዬ ሞኮረን አሰራር ሳርዬ አጆችሽ የባረኩ 🙏👍👌
@dembidecor6128
@dembidecor6128 3 жыл бұрын
ሳርዬ ቆንጆ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እነጋም ቢቅ በይ ሳርዬ 🥰🙏👍👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ሲያምር ሳርዬ ቆንጆ ነው like like
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ሳሪቾ በጣም ገራሚ መኮሮኒ ነው👍 እጅሽ ይባረክ👌 በርቺ እህቴ!
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ ነው በርች 🙏🙏🙏
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር👍🙏
@dggghhk6912
@dggghhk6912 3 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነው የኔ ቅመም 🥰🥰🥰🙏🙏
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ👌👌
@minatube1146
@minatube1146 3 жыл бұрын
Betam konjo new yemeyamer new sarecho tebareki
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
Wow btam konjo adrgshe now ysrashew egeshe yebarek sher
@kokitem7246
@kokitem7246 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Enamesegnalen betam seyamer sarey
@Aminariminnivlog
@Aminariminnivlog 3 жыл бұрын
Delicious recipe thanks for sharing
@TesfayeTassewGizaw
@TesfayeTassewGizaw 6 ай бұрын
ehite kuletu beyansi snti dekika naw mebesel yalebeti ngerlgn
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@titisekitchen7013
@titisekitchen7013 3 жыл бұрын
Sarye ejish yibarek yasgomejal
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Watching sarey
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
Wow looks beautiful and yummy♥♥♥♥
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
yummy and easy to make! Thank you for sharing!
@1minuterecipes466
@1minuterecipes466 3 жыл бұрын
tasty delicious perfect like
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Looks so yummy 😋 Thank you for sharing ❤️
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
Watching
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Hey 👋🏾 Sara I am the first one to watch you today let’s start 👍🏾
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
wow like
@mahrthailutube9662
@mahrthailutube9662 3 жыл бұрын
ዋዉ ድሰ ትል
@mahrthailutube9662
@mahrthailutube9662 3 жыл бұрын
ለቤቱ አድሰ ነን ደምረኝ እማ
@hanisadik2926
@hanisadik2926 Жыл бұрын
Thanks dear
@foziyaamuhammad3570
@foziyaamuhammad3570 2 жыл бұрын
Wwwww
@the-best_coocking
@the-best_coocking 3 жыл бұрын
Nice
@user-bk6yp9hh6p
@user-bk6yp9hh6p Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Sarye betam betame konjo berci
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
አቀራረብ ብቻውን ይማርካል ሳርዬ😋🙏🏻👌
@سعودسعود-ق8ي
@سعودسعود-ق8ي 3 жыл бұрын
😍😍😍
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
like
@bezasamazingtube3430
@bezasamazingtube3430 3 жыл бұрын
Watching
10 Easy Pasta Recipes
12:52
The Cooking Foodie
Рет қаралды 1 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
ልዩ የጋዝላይት ጥብስ አሰራር / Special Gaslight Tibs Recipe
8:15
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 57 М.
መኮረኒ በክሬም አሰራር 👌
9:56
Helen Media
Рет қаралды 5 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН