በጣም ቆንጆና ጣፋጭ ፉል አሰራር በቀላል ዘዴ || Ethiopian Food || How to cook Ful

  Рет қаралды 663,944

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

Күн бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 236
@munatube4818
@munatube4818 3 жыл бұрын
ሴቶችዬ ፕራክ እያየን ጊዜአችን ከምንጨርስ ኑ ሙያ እንማር 😂😂 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ ብችል መቶ ጊዜ ላይክ አረግሽ ነበር የኔ ባለሙያ ❤❤😘😘🌺🌺🌺🌺🌺
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
ትክክል ሀሀሀሀ የምር
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፉል ነው ከለሩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ልዩ አርገሽ ነው የስራሽው ሳርዬ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@hannaef7137
@hannaef7137 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGLMhIR7hNJ1Z80
@mulunesht9535
@mulunesht9535 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@BeletechJemberu
@BeletechJemberu 5 сағат бұрын
Betaam yamiral!!
@Adugenete
@Adugenete 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሳራ ሰላምሽሽብዝት ይበልልን ገና ከላይ ሳየው ነው ዘው ብዬ የገባሁት በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በጥራት ጉደኛ ፋል ነው የሰራሽው በጣም እናመሰግናለን በርቺልን እህታችን
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ የፋል አሰራር መልኩ እራሱ ሲያምር እጅ ይባርክ ያሚ 🥰🥰🥰👌👌👌
@tesfuhaileyesus6700
@tesfuhaileyesus6700 2 жыл бұрын
የማንኛዉን የምግብ አሰራር ግባቶች መጠን በግራም ና በማን ኪያ መጠን ቢገለጽ። ከተቻለ የአሰራሩ ቅደም ተከተል ደቂቃው ወይም በእይታ ምን ሲመስል ወደ የሚቀጥለዉ አሰራር የምናልፍበት ዘዴ ቢታወቅ። ለምሳሌ ዘይቱ ሲደርስ አንድ ሽንኩርት ሲጣል ይፍለቀለቃል፣ በርበሬ መጠበሱንና ወደ ሚቀጥ ለዉ እስቴጅ ለመሄድ እንዴት እ ናዉቃለን። ሌሎችም ቅደም ተከተሎች። አሰራሩ ማለቁን በምን እናዉቃለን። ብዙ ግዜ በግምት ምግብ ከተሰራ ዉሀ ዉሀ የሚል ጣእም ነዉ ያለዉ።
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
So happy because I am the first one thanks 🙏🏾 dear
@fandisha288
@fandisha288 3 жыл бұрын
Betam aref nw Sara berchi Btesebaregeshalew anchim adrgign
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ሳራዬ በጣም ቆንጆ ፉል ነው የሰራሽው እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክልኝ👌👌ሼር❤️🙏
@hannaef7137
@hannaef7137 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGLMhIR7hNJ1Z80
@tsegayedinka7221
@tsegayedinka7221 Жыл бұрын
መልካም ነውና የባቄላ ኪክ ለወጥ /ለሽሮ/ እንጅ ለፉል የምሆነው ያልተከካ ባቄላ ነው ::ይህ የስራሽው ጥሩ የባቄላ ቀይ ወጥ ይመስላል::
@TsigeredaTewoled
@TsigeredaTewoled 4 ай бұрын
yeseral
@HanaSitota
@HanaSitota Ай бұрын
Awo yeseral cheger ywlewm
@MitikuTakele-s5q
@MitikuTakele-s5q 7 ай бұрын
እናመሠግናለን እህት።ጨዉ መጨረሻ ቢሆን አይሻልም ?? Iodin በሙቀት ሊጠፋ ስለሚችል ።
@Itssamri
@Itssamri 3 жыл бұрын
So delicious ሲያዩት ራሱ ያምራል እጅሽ ይባረክ👍🏽
@Derege-us2wg
@Derege-us2wg 6 ай бұрын
ጥሩ ነው። እኔ ብሰራው ግን ሽንኩረትና በርበሬ እቀንሳለሁ ቲማቲሙን እጨምራለሁ።
@MyAjjisKitchen
@MyAjjisKitchen 3 жыл бұрын
ይህ ምግብ ድንቅ ይመስላል። ምንም እንኳን እኔ የእርስዎን ቃላት መረዳት ባልችልም መከተል ቻልኩ ፡፡ አመሰግናለሁ Sandee
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 2 жыл бұрын
Betam gerum aserare niwe rnamsegenslen
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
እና በጎግል አሥተርጉመዉ ነዉ የላኩት ኮሜንትዎን ክክክክክ
@ElsabetTessema
@ElsabetTessema 6 ай бұрын
እስክታበስይ ጊዜ ባትፈጅ እየቆረጥሽ አስፈላጊውን ብቻ ብታቀርቢ
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Betam konjo new thank you for sharing leyu new
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@Meaza-o5x
@Meaza-o5x 6 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ግን ይሄ ኖርማል ነዉ ቃሪያ ቀይ ሽንኩርት ድቅቅ ብሎ የተከተፈ ቢገባበት ከላይ ፍስክ ከሆነ ደግሞ ዕንቁላል ፍርፍር ከእርጎ የገባበታል ሰፔሻል ፉል ማለቴ ኘው አመሰግኘንቀሻለሂ
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ ፉል ነው የሰራሽው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሳርዬ ለየት ባለ መልኪ ስላሳየሽን እናመስግናለን ሲያዩት በጣም ያምራልእጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️❤️
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
Berchi wede gora bey
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 5 ай бұрын
ዋው ያምራል አቦ ሲያምር እኔ በጣሳ በታሸገ ባቄላነው ምሰራው😍🙏ያንቺም ያምራል እጅሽ ይባረክ😍🙏ሳሪዬ😍🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Sarye wow betam betam konjo egeshe yebarke leik
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነኝ ትናት ነበር ቤተሠብ ያደረኩሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ዩቱበሮች ኑ እንደማመር
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 11 ай бұрын
ጎበዝ በጣም ያምራል ግን ሣልሣው ኢቶ ውዴ ነው አለሥ ለነገሩ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
like like ሳርዬ በጣም ያምራል ከለሩ አይን ይስባል
@habameD
@habameD 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ፤ የተጠቀምሻቸውን ነገሮች ከነመጠናቸው ከታች ብትተይልኝ ግን ደስ ይለኛል። 👍👍👍
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 3 жыл бұрын
እያየነው ሌላ ፅሁፍ ለምን ያስፈልጋል እየተናገረች እኮ ነው እየሰራችው ያለው ከፅሁፍ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ከመስማት በስተቀር
@BeleteDagne-mm7yc
@BeleteDagne-mm7yc 4 ай бұрын
Good 👍
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
የሸብራ የሆናል🙄🙄🙄
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Watching!
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Wow my dear looks so delicious and easy thanks for sharing with us shared
@minasefikadu2253
@minasefikadu2253 8 ай бұрын
ለምግብ ቤት በተሰራ ቁሌት ቢሰራ ምን ችግር አለው
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ሳርዬ ከለሩ ብቻ ያጠግባል ሲያምር እናመሰግናለን ሼር👌👌💯🥰
@hannaef7137
@hannaef7137 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGLMhIR7hNJ1Z80
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
ሰላም ይስለሙየድኩም መሽአላህብያለሁ
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
ላይክ እያየሁ ነው
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube 8 ай бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደስ ይለል የምራል በርቺ 🎉🎉❤❤❤❤
@HirutAlmayhu
@HirutAlmayhu 2 ай бұрын
ጨውየሌለው ፉል ከሚሰራው ምን የተለየ ነገር አለው ቅመም የ😊ለው
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
ምርጥ ፉል ነው ሼር
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ግን ጨው ረስተሽ ነው ወይስ...
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 6 ай бұрын
amazing thank you for sharing
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ
@እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ 2 жыл бұрын
እጅሽ ይበራክ
@EndeshawSima
@EndeshawSima 9 ай бұрын
plz include measures n times
@ጠይባየከላላዋ
@ጠይባየከላላዋ 2 жыл бұрын
ጠክሪእህት
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ላይክክክ
@FirehiwotTesfaye-xw5rm
@FirehiwotTesfaye-xw5rm 6 ай бұрын
ሽንኩርት ቢደቅ መልካም ነበር
@ragasakadiro9056
@ragasakadiro9056 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እጂሽዐይባረክ
@geletaguwanche
@geletaguwanche 4 ай бұрын
Yameral
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
The color looks amazing! Thank you for sharing!
@Imran-um2ch
@Imran-um2ch 5 ай бұрын
Wawu betamkonjo ful aserar new enamesegnalen
@zytunadawwod9921
@zytunadawwod9921 3 жыл бұрын
እጅ እንደሚያስቆረጥም ምንም አያጠራጥረም ምክንያቱም ከ ቁሌቱ ያስታውቅ ስለ ነበረ። እናመሰግናለን በረቺ።
@loulou1668
@loulou1668 2 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ እግዛብሄርይርዳሺ
@loulou1668
@loulou1668 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በውነትጥሩፍልነው
@gezaleme9857
@gezaleme9857 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሞክረነዉ ተሰማምቶናል
@lishantube3157
@lishantube3157 3 жыл бұрын
ወው በጣም አርፍ አሳራ ር ንው 🥰🥰🥰👌👌👍በራቼ
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 3 жыл бұрын
በጣም በባለሙያ ስራዎችሺ ሁሉ ልዩ ናቸው ነበርች ቆጂት
@mariamfiker5906
@mariamfiker5906 2 жыл бұрын
ውሀውን ከጨመርሽ የክኩን ውሀ ብትጠቀሚ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Sarye watching
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እህቴ እናመሰግናለን ላይክ ሼር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@aragashshamilis7482
@aragashshamilis7482 3 жыл бұрын
Waaaa baxama wadakute yatabarki yuna
@mulughebremedhin3834
@mulughebremedhin3834 5 ай бұрын
Betam. Qonjo. Timtimo..wet..yibalal...ARABIC..FUL .IS. TOTALY. DIFERENT..& HEALTHY...TRAY. IT IT IS EASY. .....❤❤❤❤GOOD JOB...
@Segent
@Segent 5 ай бұрын
❤❤❤
@Emuyyee
@Emuyyee 5 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@alamdgaeg4045
@alamdgaeg4045 8 ай бұрын
በጣም ያምራል
@Firewderej-os1wp
@Firewderej-os1wp 6 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቺ
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Watching saray
@KalidMan-u1f
@KalidMan-u1f Ай бұрын
ባቄላው መብሰል ይቀሯል
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺ 👌👌👍🙏
@lesliejones2357
@lesliejones2357 3 жыл бұрын
ሳርዬ ባለሞያ ነሽ የዳቦ ቆሎ አስራር አምጪ ከቻልሽ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
As always delicious and mouth watering 😋 🙂 thank you for sharing ❤ keep it up sarity
@teshaboglallale335
@teshaboglallale335 2 жыл бұрын
።💛💚❤️🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🙏🙏🙏🙏
@teshaboglallale335
@teshaboglallale335 2 жыл бұрын
Ejshybarke
@teshaboglallale335
@teshaboglallale335 2 жыл бұрын
Ytbarkyhne
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ዋውው ሳርዬ ከለሩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ ሼር
@ummuraayyaan9032
@ummuraayyaan9032 3 жыл бұрын
ዋዉ 😍 በሪች ያኔ ቆንጆ😚😙 እስት ምግብ ቤት ለ ማክፈት ምን ምን እንደ ምያስፋልጋን አሳይን? ካ ማጃማሪያ እስከ መጫረሻ OK😊👍
@seneyetseyfu3781
@seneyetseyfu3781 3 жыл бұрын
እህት ሳራ ከጎኑ እንቀላልየተጠበሰ ፋሉ ላይ ድቅቅ ተደርጎ የተከተፈ ሽንኩርትና የደቀቀ ቃራያ ቢኖረው ጥሩ ነው
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
Watching
@woldegeor
@woldegeor 3 жыл бұрын
Impressive! Pretty educational. Has to be delicious
@azeb2809
@azeb2809 2 жыл бұрын
Wow It looks delicious yummy yummy God bless you thank you for sharing keep going girl I want to give you 10 tamp up but I can’t only one hmmmm ❤️❤️😁
@bettytube2366
@bettytube2366 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል መልኩ ይበቃል እጅሽ ይባረክ ሳርዬ
@tesfamlakuyoutub6030
@tesfamlakuyoutub6030 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔውድ በርች መጥቻለሁ ለመብላት
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
ሠልፍዬ ማሻ አላህ ያምራል😍😍
@addipawl2381
@addipawl2381 2 жыл бұрын
Bruke say something about corona new corona
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
like
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ ለአይን ይማርካል ሳርዬ ሼር👌😍
@wubalem22tube66
@wubalem22tube66 3 жыл бұрын
በጥም ቆንጆ ምርጥ ሥራ ነው ጎበዝ በች ውዴ🙏🙏💖💖👍
@tube-vz2lo
@tube-vz2lo 3 жыл бұрын
ሁሉንም አሟልቸ መጥቻለሁ ኑ ከኔም ቤት
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩም አሰራር ነው !! ያገር ልጅ እናመሰግናለን
@mimishacooks817
@mimishacooks817 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ለየት ያለ እሰራር ነው ከለሩ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ ❤️❤️❤️
@hannaef7137
@hannaef7137 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGLMhIR7hNJ1Z80
@millionlucky3742
@millionlucky3742 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ቅቤ አያስፈልገውም እንዴ? እኔ ድሮ ምግብ ቤት ስጠቀም ቅቤ የሚያደርጉበት መሰለኝ
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው👍 መልኩም በጣም ያምራል👌 በርቺልኝ እህቴ!
@tamenetefera8110
@tamenetefera8110 2 жыл бұрын
thank you for sharing agood talent
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ
@firstlast-nr2mj
@firstlast-nr2mj Ай бұрын
Wow 👍❤️❤️❤️
@muluyoutube3663
@muluyoutube3663 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፉል ከለሩ
@letigebrekristos3282
@letigebrekristos3282 3 жыл бұрын
ኣሰራርሽ በጣም ደስ ይላል። ግን እዚህ ፉል ኣትበይው የባቄላ ወጥ በይው።
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 3 жыл бұрын
ምን ይባል ታዲያ ??? ??? ??? አዎ በርስዎ አገላለፅ ዶሮ ወጥ ነው የሌለ አስያየት ነው
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
@@workuhamamo8586 😂
@keditube7321
@keditube7321 3 жыл бұрын
አሠረራርሽ ጥሩነው ባዘፈዝፊውም ጥሩነው ግን አለቅጥ አቅልተሽዋል በጣም ቲቀላ ያን ያክል አይደለም ጣሙ
@helentarkue2425
@helentarkue2425 3 жыл бұрын
Wow ejeshi yebarek yen wed mert sera nawe
@foziyaamuhammad3570
@foziyaamuhammad3570 2 жыл бұрын
Wwwwwwww
@solz6505
@solz6505 3 жыл бұрын
የየት ሀገር ፉል ነው? ከፉል አሰራር የተለየ recipe አለው።
@tena319
@tena319 3 жыл бұрын
selam
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 3 жыл бұрын
i have a question to eate full to say it you forget 3 important things what is that it looks great but it can not bring the test of full
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Let's go cook
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፉል ከለሩ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሳርየ ሼር🥰
@saragbri859
@saragbri859 3 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 105 МЛН
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
እምዬ (ክፍል 7)
25:09
Libas tube
Рет қаралды 3,3 М.
ቲማቲም ለብለብ ፈጣን ቀላል የፆም አማራጭ
8:07
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 63 М.
የስጋ አልጫ ወጥ አሰራር
14:26
Melly spice tv
Рет қаралды 379 М.
የሽሮ ፍርፍር ወጥ |Ethiopian shiro ferfer recipe|
13:02
Melly spice tv
Рет қаралды 894 М.