በ5 ደቂቃ የሚደርስ ጤናማና ጣፋጭ ተበልቶ የማይጠገብ ቀላል የቡላ ፍርፍር / ቡላ ፍርፍር አሰራር || Ethiopian Food ||Buia Firfir recipe

  Рет қаралды 32,307

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሸሽን እጀሽ ይባረክ👍👍👍🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@MeseretTerefe-mf5be
@MeseretTerefe-mf5be 5 ай бұрын
❤❤❤በርቺ
@fatihafatihafatiha18
@fatihafatihafatiha18 3 жыл бұрын
Yene wudd bexam qonjo arigesh new yeserashu ijish yibarek ❤❤
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እህቴ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
ሳርዪ በጣም ቆንጆ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባርኩ👍👏❤️like like 👍
@rahima.4568
@rahima.4568 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል እጅሽ ይባረክ ኢንሻአላህ. ሀገሬ ከገባሁ. እሰራለሁ ካልረሳሁት 👍👍👍👍👍👍👌
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 3 жыл бұрын
ሰምላ ሳሪ ዋውውውው
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
Wowwwበጣም ልዩ አሰራር ነው ይስለሙየድኩም ሀያቲ ክበሩልን👍👍👍🙏🙏👌👌😋😋
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Saraye wede betam merte ena leyu yehone aserare new ejeshe yebarek enamesigenalen sel akafeleshen yummy 😋
@sofishow6053
@sofishow6053 3 жыл бұрын
እንብላ በጣም ያምራል ተባረኪ
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ሳርዬ እንዴት ቆንጆ የሆነ የቡላ ፍርፍር ነው ከለሩ እራሱ ሲያምር በጣም ነው የምወደው የቡላ ፍርፍር ያስጎመጃል ሳርዬ የተባረከ ይሁን
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
Selam sariye yeguaroye bulla tilik wubet seteshiw betam arif new tebarekilign yene wud 🙏🏾🙏🏾👏🏽👏🏽💕💕
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
areyre konjo you are amezing
@helenaa529
@helenaa529 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@saramamo5332
@saramamo5332 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ባለሞያ ነሽ
@selam21558
@selam21558 3 жыл бұрын
ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious thanks you for sharing my dear
@sissj8w138
@sissj8w138 3 жыл бұрын
ቡላ በዳቦ እንዴት ይበላል እራ ሱ የቻለምግብ እኮነው ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ ማለት በገፎና በቆጮ መልክ ነው እማቀው ለማኛውም እጅሽ ይባረክ እህት አልሞክረው ነገር
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እንደዚህ ሲፈረፈር ልክ እንደ እንጀራ ፍርፍር በዳቦ አልያም በባዶ መመገብ እንችላለን❤🙏
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 Жыл бұрын
Betam lik ne bula bedabo aybelam
@እኔነኝደካማጌታሆይ
@እኔነኝደካማጌታሆይ 3 жыл бұрын
Masha alha ❤
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 Жыл бұрын
Betam mewedew megeb waw andegha letenam betam arif new gen hehete bedabo aybelam badowen bebela yemeretale rasun yechale megeb new and letnam aymekerem kanchi balakem gen berchi mare
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
Watching
@ዜድይቱብ-ቐ7ዠ
@ዜድይቱብ-ቐ7ዠ 3 жыл бұрын
ወዉ ማሻ አለህ በጠም የምራል ታበራኪ ይቅርታ እህቴ ዱቄቱን ብታሰይን ወይም ስሙን ብትፂፍልኝ ደስ ይለኛል እስክሞክራዉ ድራስ ገግቻለዉ❤❤
@rozaalkaabi2431
@rozaalkaabi2431 3 жыл бұрын
Woow batam qojo now
@abebaalemneh9308
@abebaalemneh9308 Жыл бұрын
አብረን አንብላ ልልሽ ነበር ጨው ስለሌለው ተውኩት።
@tigist64
@tigist64 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉
@kasechyigezu4830
@kasechyigezu4830 Жыл бұрын
Wow 👍❤️🥰😍
@hayatabdu9758
@hayatabdu9758 2 жыл бұрын
ዱቄቱ የምድነዉ
@destatufa6530
@destatufa6530 3 жыл бұрын
Endat new yeminaderkew
@ዜዲነኝየህልሜናፍቂ
@ዜዲነኝየህልሜናፍቂ 3 жыл бұрын
ቡላምንዲነውእህቴዋ
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 3 жыл бұрын
የጉራጌ ምግብ በጣም ነው የምወደው ግን ቡላ እንደ እንጀራ ፍርፍር ሰምቼም አላቅም ሚጣፍጥ ከሆነ ችግር የለውም እናመሰግናለን
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ይጣፍጣል ከቻልሽ ሞክሪው
@fikertadesse6272
@fikertadesse6272 3 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood bula malt kmen new migegn fino duket meselgn eko
@toybaassen1449
@toybaassen1449 8 ай бұрын
ማንኛውም ዱቄት ይሆናልደ የፍርኖዱቄትስ
@gideonasfaw5651
@gideonasfaw5651 2 жыл бұрын
ሐሪፍ ነዉ ግን ጨዉ አልተረሳም?😄😄😄😄
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ጨምሪያለው ስላላሰየው ይቅርታ❤🙏
@elsahailu4948
@elsahailu4948 2 жыл бұрын
ቡላ በዳቦ 🤔
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 жыл бұрын
ቡላ ምንድነዉ ከይቅርታ ጋር ገና ዛሬ ነዉ ያየሁት የሰማሁት ማለት አሁን ያየሁት ዱቄቱን ነዉ ጥሬዉ የምንድነዉ ከቻላችሁ መልሱልኝ። በተረፈ በጣዉ ጡሩ ነዉ የምትሰሪዉ ሁሌም እከታተልሻለሁ በርቺ እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በቅድሚያ እጅግ በጣም አድርጌ አመሰግናለው❤🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ቡላ ከእንሰት የሚዘጋድ ከቆጮ ለየት የሚል የምግብ አይነት ነው ብዙ ጊዜ ከቆጮ ጋር ይጋግራል እና ከሀገር ውጪ በሀበሻ እስቶሮች በዱቄት መልክ ይሸጣል በፀሀይ ደርቆ ይዘጋጅና ማለት ነው።
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood እሺ ሳሪዬ እግዚአብሄር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ በርቺ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ💚💛💖
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
Watching
የቡላ ፍርፍር አሰራር / Ethiopian Food Bula Firfir Recipe
14:02
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 48 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН
የፆም ዳቦ ፍርፍር አስራር  Ethiopian food
8:04
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 14 М.
Ethioipian food የቡላ ፍርፍር ወይም እርግፎ አዘገጃጀት
15:15
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 92 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН