KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#ሀዘን #አትዘኑ #ህይወታችሁን በደሰታ ቀይሩ #ትኩረት #የህይወት #ተጅዊድ #ነው ።
12:46
#በሚወዳችሁ ላይ አትቀልዱ! 17 April 2020
18:23
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Сестра обхитрила!
00:17
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
#በ5
Рет қаралды 16,741
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 38 М.
RAHA tube
Күн бұрын
Пікірлер: 273
@rahatube1307
4 жыл бұрын
ጊዜን ልናባክንባቸው የማይገቡ 5 ውስን ነገሮች 1//ለመጀመር እውቀት ገንዘብ ሰው ጓደኛ መረጃ ባል ምክንያት አስቀምጦ ስራን ማዘግየት (ዛሬውኑ መጀመር/ 2// የስራን ውጤት ብቸሰ በአንድ መልኩ አለመጠበቅ ሁሉንም ለመቀበል ዝግጁ መሆን 3// በዱኒያም በአኬራም በማይጠቅም ትርፍ ጥያቄ ና መልስ ጊዜ አለማባከን 4//ሰዎች ስለናንተ እዲመሰክሩ አለመጠበቅ! 5// ስለናንተ በማይጨነቁ ሰዎች ላይ በከንቱ ጊዜን አለማባከን! ቻናሉን ምርጫችሁ አድርጋችሁ ሰለምትከታተሉ እናመሰግናለን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ በማረግ ተደራሽ ያድርጉ 💯 ሌላኛው ቻናላችን ቢያበረታቱን እና ድጋፉዎን ሀሳብዎን በመልካምነትዎ ቢለግሱን እንወዳለን kzbin.info/www/bejne/pGWXi6CNra1rn8k kzbin.info/www/bejne/pGWXi6CNra1rn8k በዋትስ አፕ ግሩፕ ሊያቀርቡልን የሚችሉት ሀሳብ ካለ እባክዎ የክቡር እንግዳችን በመሆን ጆይን ብለው ይጋበዙልን chat.whatsapp.com/CnpwtvatxJDFR0kBmaxW6r ቴሌግራም ቻናላችን ተከታታይ ንባቦች ለማግኝት ይግቡ t.me/rahatul_qelb t.me/rahatul_qelb ፌስቡክ ላይ ለመከታተል ፎሎው ያርጉን facebook.com/profile.php?id=100031826613791 አዲሱ ዩቲዩብ ቻናል! kzbin.info/door/n_By35yZhxoNmkLd5PnDhw kzbin.info/door/n_By35yZhxoNmkLd5PnDhw
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
4 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም።አዲሥጀማሪነኝ።ሁሌእከታትልሻተሁበርቺ።ላላህ።ብለሽ።ሸርችልኝ።መቶ።ሰብልሙላእስኪ።በቅንነት
@radyiatube1266
4 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር
@sart8994
4 жыл бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@rozz269
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህአዱና አኪራሺን ያሳምርልሺ አዲበትሺ ሁልግዜ እደጣፈጠኚነዉ እዳቺያሉትን አላህያብዛልን ጀዛኪላሁ ከይረን በቺትምህርት ብዙተለዉጫለሁ በርቺዉዴ
@ያልተኖረልጅነትዛሬምበስደ
4 жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ ውደ ጀዛክ አላህ ከይር ቤቴሰብ ሁኛለሁ
@minayatalquran4395
4 жыл бұрын
ጀዛኪሏሁከይራ ሁቢ ጠቃም ምክር ነው የሰጠሽን አሏህ የተግባር ሰዎች ይበለን ሁቢ ለአሏህ ብዬ እወድሻለሁ
@ruru1489
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰሙየ አስተዋይነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ዛሬ ደግሞ ደስ በሚል ነገር ነው የመጣሽው አላህ ከተግባሪወቹ ያርገን ያረብ አገላለፅሽም ደስ በሚል ስሜት ስለሆነ ደስ ብሎኛል ሁሌም ተደሰችልኝ
@መነኝስደተኛዋ
4 жыл бұрын
ሰሙዬ መክርሽ በጣም አስተማሪ ነዉ ጀዛከላህ ኸይረን
@foziahassen6971
3 жыл бұрын
ማ ሻ አላህ አንዳንድ ሰው ሲመክር ካንጀት ጠብ ይላል አንቺ እንደዚ ነሽ ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ይጨምርልሽም አላሁመ አሚን
@z.d.muhamd3119
3 жыл бұрын
እኔ ቁራን ሳያዳልጠኝ መቅራት እፈልጋለዉ እሳአዱኒ ኡህታ በቃ ቁርአን ማክተም ህልሜ ነዉ በረቢ የሚረዳኝ
@ffafsa378
Жыл бұрын
ነይ እኔ ላቅራሽ
@Hikmaee
6 ай бұрын
እኔንም አቅሪኝ በአላህ@@ffafsa378
@አኢሻኡሚንናፊቂ
3 жыл бұрын
ፍፍፍፍ እኔስ ተደስቸ አላቀም ባዱ ነት ነው የሚሰማኝ ግን ቤተስብ ጤና አለኝ አልሀምዱሊላህ ነገር ግን ምንም ደስታ አይሰማኝም ስው ለመቀርብ አይሁንልኝም ቁራአንም አልገባኝም ደነዘ ሁኛለሁ መቸም ደስታ አይሰማኝም
@hekmamohammed6253
4 жыл бұрын
የምር ወድሻለው ወድዱ ይውዴድሽ ምክሮችሽ ሁሌ ምርጥ ናቸው።
@fatomaaaaa5788
3 жыл бұрын
ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረከትሁ መሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀያቲ በርች የኔ ቅመም
@ኡሙቢላልሰለምቴዋ
6 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ብለሻል ጀዛኩም አላህኸይረን
@weyzer4642
3 жыл бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ይጨምርልሽ 👌👌👍👍👍💞💞💟💟💟💝💘💘💘💝🥰🥰🥰🌺🌺🌺😍😍😍💟💟💟💟💟💞💞💞👍👍👍😢😢😢😢
@hayoutupe3449
4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ትክክል ነሽ ጀዛኩመሏ ኸይር 👏👏👏👏
@rahatube1307
4 жыл бұрын
ራሚ አደለም ስሜ ሰሚራ ነው እሽ ኡህቲ
@lubabatube7975
6 ай бұрын
ማሻኡላህ ጀዛኪላሁ ኸየር እህታችንን 👌👌🌹
@DasashTegle-g1r
29 күн бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤👍👍👍
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
4 жыл бұрын
ሰሙየ ቃላት ያሰኛል አች ለመማስገር አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ ምክርሽ የልቤን ቁስለት ይሀክምልኛል እህቴ ኑርልኚ ምችት ድልት ይበልሽ ባለሽበት
@msmina2546
7 ай бұрын
ሰሙየማሬማሻአሏህ
@ቅድሚያለተዉሂድ-ጨ5ቸ
3 жыл бұрын
ያኡኽቲ ምክርሻ በጣም ነዉ የወደድኩት ጀዛኩሞላኽይር 👍👍👍👍👍👍
@rimmohammed7019
3 жыл бұрын
ጀዛ ኪላህ ኸይር በጣም ጥሩ ምክር ነው ስለ እኔ ድክመት እምታወሪ መሰለኝ ሽኩረን
@ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ
2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ
@aminatmuhammed5424
Жыл бұрын
ወላሂ ለኔ እሚሆን ምርጥ ምክር❤ጀዛኪላህ ኸይር እህቴ
@አልሀምዱሊላህ-ቘ1ጠ
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር ሰሙ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ይጠብቅሽ
@elmiyubi3789
3 жыл бұрын
🌙አላህ ይጠብቅሽ የራብ አሯ መነደደ ክፉ ነው ግን ከንዴት አላህ ትግስት ይስጠን የራብ
@hayatsaeed3963
2 жыл бұрын
ትክክል ሁሉምነገር
@AhmedAhmed-hh2ne
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልሺ
@msafffaddfgh807
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አለይኪ መሠሎችሽንያብዛልን
@ladymehkhan4479
2 жыл бұрын
ቲክክል መር የኔዋ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ
@rakrak229
3 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ኦጀምራለሁ ያቀድኩትን ነገር
@FatumaAli-dk4nd
7 ай бұрын
ማሻአላህ ጀዛኪላህ ኸይር
@zuzuzuzu2257
4 жыл бұрын
ሥጣፍጭ ልክ እዴ ማር ንግግሮችሽ ምክሮችሽ አእምሮየ ውሥጥ ይገባል አላሁአክበር
@Husinhaseni0714
8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ዛሬ ገና ነው ያወኩሽ እስካሁን ስላላወኩሽ 😊በርቺ
@ssrr4062
2 жыл бұрын
እህታለሜ ጀዛከሏህ ኸይር የኔ ውድድድ
@MuhazemRedwansabir
Ай бұрын
ጀዛኪላሁኽይር
@msms471
17 күн бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤❤
@aaaa7195
3 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረካቱሁ ጃዛኸለሁ ኸይር
@zeynebmuustofa7189
3 жыл бұрын
አላህ ይጨመርልሽ ወላይ ህድሜ ለሥደት ከወቀትነጣወኩ ግንአላምዱላህ ልጆችአፍርቻለው
@ameenaadam5892
3 жыл бұрын
መሸአላህ ጅዛካህ ኸይር ሀብበቲ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ጥሩ ትምህርት
@ፐወሎየዋ
2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሸ እህቴ ማሻ አላህ ሳላደንቅሸ አላልፍም
@zahar447
Жыл бұрын
ለኔ የፖሰትሽ,እስከሚመስል,ድረሽ,ነው,የደረሽልኝ,ጀዛ,ከላ,ኸይር❤❤❤❤
@MdSumon-qu7qs
Жыл бұрын
ማሻላ እህቴ አላህይ ጨምርሺ
@youtubemedia2218
4 жыл бұрын
ጀዛኪሏህ ሁቢ አሏህ ይጠብቅሽ
@weyzer4642
3 жыл бұрын
ትክክል
@አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ
4 жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ከይረንሰሙየ
@SilaSila-pw1mu
4 ай бұрын
ما شاء الله جزاكم الله خير يا اختي الله يسعدك يا حبيبتي
@maryamseid3471
4 жыл бұрын
ውድድድድ ጀዛኪላኸይር ካሁኑኑ እነሳለው ጉዞ ወደ ለውጥጥጥጥ
@amutitube5622
4 жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይር ራሁ
@አቲካአይዱኒያ
4 жыл бұрын
ጄዛክላሂ ክይር እህቴዬ
@gddfds520
3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ በርቱ ጀዛ ከላ
@hadiyahadiya3437
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ማራኪ ዋለይኩም ሰላም
@fdyff4037
4 жыл бұрын
ሰሙቲ ምክርሽ በጣም ይመቸኛ ጀዛከላሁ ኸይር እህቴ
@እሙማኢዳ-በ8ቐ
4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም በጣም በትክክል ነሺ ማማየ ላአላህ ብየ በጣም ነዉ የምወድሺ
@amutitube5622
4 жыл бұрын
እንዛመድ ሀዊ
@ዙዙቢንትአ
4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወ ወ የኔዉድ ሥወድሽ አላህይጠብቅልኝ
@zaynaba4204
4 ай бұрын
❤❤ جزاك الله خير الله يحفظك يا اختي
@seadamohammed9328
4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ እህሉን የእክቲ ማሻአላህ አለይኪ በርችትምህርትሽ በጣም ተመችቶኛል እኔውስጥ ያለውንነገር ነው የምታወሪው🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍
@hadihalhadih3843
4 жыл бұрын
s
@foziyahussen4430
3 жыл бұрын
አሰላምአለኩም ሰሞየ በጣም ምክክርሽ በጣም የሚጥቅም ነው ወላሂ በርች
@zeynebmuustofa7189
3 жыл бұрын
ድዋአድጉልኝ አላህእውቀትን ይወፍቀኝ ምገዱኝ ያግራለኝ
@sharjah8343
3 жыл бұрын
ስወድሽ ይብለጥ አላህ ይውደድሽ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ
@Uu-dv9rj
4 жыл бұрын
የኔ ውድ ለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ትምረትሽን በጣም ነው የምወደው ጀዛኪላህ ሰምተን የምንቀም ያድረገን
@ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ
3 жыл бұрын
የኔውድ ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@طيبهاباقاز
3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@dubaidxb6135
4 жыл бұрын
ዋአላይኩም አሳላም ወረማቱላህ ወበረከቱሁ
@FofoZayno
10 ай бұрын
ማሻአላህ. እህቴ
@sunnahisthebest
11 ай бұрын
Thank you sis ❤❤❤
@امخالد-ن3ث8خ
4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ትምህርት ውሰዱ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ከ1ቐ
2 жыл бұрын
ሳህትክክልነሽ❤❤❤❤❤💓💓💓
@sadaseid8853
4 жыл бұрын
ጅዛካላህ ኸይራን ሁቢ
@saadahsaadah7184
4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይረን
@እወደዋለሁጅይወደኛልአንበ
4 жыл бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይረ ውዴ አሏህ ይጨምርልሽ
@anamusliimah2112
4 жыл бұрын
አላህ ያግራልን
@fadiahthiobia3095
3 жыл бұрын
አሰለም፣አለይኩም፣ወረመቱላሁ፣ወበረከቱሂ መሸአለህ
@ኡሙስትረያደራልጅናኝ
4 жыл бұрын
Masha alla tabarak alla samuyee alla yixabiqashii insha alla
@مكيهمكيه-و6ذ
3 жыл бұрын
አላህ። ይጨምርልሽ
@የአለህበራያነኝየአለህበራ
4 жыл бұрын
ስወድሽ አለህ ይጠበቅሽ ምክርሽ ይመቸኛል
@zuzuzuzu2257
4 жыл бұрын
የኔ ልዕልት ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
@zaritum6387
4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኽይር እህት
@linuritadbiqeekahrmuuriqee6543
3 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اختي العزيزه جزاك الله الف خير💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@gfhgfh230
4 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ወመርሃበን ፊኪ ኡኽቲ ሰሙዬ እንዴት ነሽልኝ ጀዛኪላህ ኸይር ሁቤ
@rahatube1307
4 жыл бұрын
አላህ ይሰልምሽ ሀያቲ
@rakrak229
3 жыл бұрын
ማሻአላህ እሀት በርቺ በጣም ወሳኝ ምክር ነው
@amenas7455
4 жыл бұрын
ትክክል የኔውድ
@umuarebuu
3 жыл бұрын
እህህህህ እኔማ እያወኩነዉ የምጎዳዉ😭😭😭
@sadaseid8853
4 жыл бұрын
ትክክል ሁቢ
@ametallahmuhammed5189
4 жыл бұрын
የኔ ጀግና አሏህ ያበርታልን
@alamali3777
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልሸ ሀያት።ማሻአላህትክክክክክክል
@jamilatube4568
4 жыл бұрын
Masha Allah hubii Allah yetebiqsh
@comparativereligion2991
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም የኔ ውድ ጀዛኪአላህ
@ikrmikram5568
4 жыл бұрын
ሰሙዬ ጀዛኪላህ የኔ አስተዋይ
@anafthehabesha4458
4 жыл бұрын
Ws.wr.wb ማሻአላህ አላህ የጨምርልሽ ይጠብቅሽ
@ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ
3 жыл бұрын
ያኔ ቅማም ጀዛኪላህ ኸይረን
@emuy438
4 жыл бұрын
ጀዛክላህ ሰሙ ምክረሺ በጣም ደስይላል
@sofyaassenethiopia5665
4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር በጣም ጡሩምክር ነው አይዞሽ ጠክሪ ሁቢ
@ስደትመምህሬ
4 жыл бұрын
አላህ ይመልሰን ያረብ
@sadaseid8853
4 жыл бұрын
ሷብሀን አላህ
@كونمعاللهيكونكلشيمعك
3 жыл бұрын
Jezakiallah
@Gggg-ev5rv
4 жыл бұрын
ws wr wb የኔ ቅመም ካለኝ በበለጠ ፍላጎት ይጨምርልኛል ምክርሺ ሁቢ አሏህ ይጠብቅሺ
@sofilejewatube
4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ከይር
@የእናትእናየልጅናፍቂነኝየ
4 жыл бұрын
የኔዉድሰሙዩ በጣም ነዉየምዉድሺ
@سعادةسعادة-ل6ي
4 жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰሙቲ ጀዛከላሃ ኸይር አላህ ይጨምርልሽ ውዴ
@momenaahemd6517
4 жыл бұрын
በርችልን ጥሩነው
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂ
4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሸ እህት
@አቲካአይዱኒያ
4 жыл бұрын
ምክርንሽ አለዬን እህቴዬ
@haydermohamed3500
4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
@saadahsaadah7184
4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሺኩረን
@apptuble1610
4 жыл бұрын
ዋሌኩ ሰላም
12:46
#ሀዘን #አትዘኑ #ህይወታችሁን በደሰታ ቀይሩ #ትኩረት #የህይወት #ተጅዊድ #ነው ።
RAHA tube
Рет қаралды 7 М.
18:23
#በሚወዳችሁ ላይ አትቀልዱ! 17 April 2020
RAHA tube
Рет қаралды 19 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
11:54
#ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዴት ትረችዋለሽ #ውጭ ባልሽ በፍፁም #ሌላ #እንዳያስብ ማረግ ትችያለሽ #like ##share
RAHA tube
Рет қаралды 13 М.
1:01:13
የአማኝ ሴት ባህሪ አዲስ ሙሀደራ | ሀድስ በአማርኛ | ሀዲስ በአማርኛ | ሀድስ ትምህርት | Amharic Hadis | hadis amharic |ዳአዋ|ኢስላማዊ
ዳሩ ሰላም || daru selam
Рет қаралды 14 М.
8:19
#ድንቅ_ልጆች
Tilawa tube -ቲላዋ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
53:55
"እይታዬ እንዲመለስ አልፈልግም! ሶፊያ የሰራችው ሁሉ እኔ የሰራሁት ይመስለኛል!!" | መወዳ መዝናኛ | የእንግዳ ሰዓት | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 43 М.
12:36
#ሀዘን #ጊዜ #ከሰጡት #ይቀላል #ብቁነት #የጥንካሬ #መገለጫ #አንች ነሽ
RAHA tube
Рет қаралды 4 М.
12:40
#ባለቤትሽ #ሁሌ#በአዲስ #ፍቅር #እንዲከንፍ #እንዳትሰለች #ትፈልጊያለሽ #የሚጠቅምሽ መንገድ
RAHA tube
Рет қаралды 15 М.
11:48
#በየእለቱ መዳበር ያለባቸው ባህርያት
RAHA tube
Рет қаралды 12 М.
36:41
ረሱል (ሰ•ዐ•ወ) ከወንጀለኞች ጋ እንዴት ነበሩ እኛስ ለምን ሰውን እናነውራለን!!
Tofik Tube=ቶፊቅ ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
13:09
#ለማግባት #እጅግ #ፈራሁ #የሚሰማው #ሁሉ #ያስፈራል
RAHA tube
Рет қаралды 1,9 М.
10:10
#ጥንካሬሽ ድፍረትን #ይጠይቃል #الشجعه #እጅግ #ምርጥ #ወሳኝ #መልክት #ebs #donkytube #Raha tube
RAHA tube
Рет қаралды 5 М.
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН