#በሚወዳችሁ

  Рет қаралды 19,997

RAHA tube

RAHA tube

Күн бұрын

Пікірлер: 263
@ከችግርበዃላምቾትአለ
@ከችግርበዃላምቾትአለ 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይችን ቀሽት የሚወዳት ኡፍ አላህ ይጠብቅስሽ
@fafi...9375
@fafi...9375 3 жыл бұрын
ሠውን አምኖ ያልተጎዳ ማን አለ
@ሉባባዩቶብ
@ሉባባዩቶብ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ ወላሂ የምታያቸው ቃላቶችሺ ምክርሺ በጣም ቅልብ ያርጥባሉ በርች
@zeharaalimuhamed1546
@zeharaalimuhamed1546 4 жыл бұрын
ትክክት ወላሂ በራስ መተማመንሽ ያጠነክረኛል አላህ ለሁላችንም በራስ መተማመንን በጊታችላይ መመካትን ይወፍቀን በሠውትዳር ገብቱምከማዳከር አላህ ይጠብቀን በኛም የሚገቡብንን አላህ ልቦናይስጣቸው
@سميره-ف5ش
@سميره-ف5ش 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ወላሂ ምርጥ መልስ ነው የመለሽላት
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@aminaawol7684
@aminaawol7684 4 жыл бұрын
ሀያቴ ጀዛአሽን አሏህ ይክፈልሽ ምርጥ ምርጥ ምክር እየመከርሽን ነው በሰማንው እምንጠቀም ያድርገን 💜👍💙👍💜👍💙👍💜
@حليمهيوسف-خ5ر
@حليمهيوسف-خ5ر 4 жыл бұрын
የአላህ አላህ ህድያይስጠን ሴቶች ባናበዛው ጥሩነው አትዝረክረኩ እኛበራሳችን ከተማመን በድናችን ከጠነከርን ከሀራም ተተጠበቅን ፈላጊያችን ብዙነው ለወድፍት አትስጡ ለጅሉም ለደህናውም ጠብቅ ሁኑ ከዛ ወርቅናችሁ ወርቅን አማይወደው የለም እሽ ሴቶችየ የናይሻን የነከድጃን አርአያእንያዝ አትጃጃሉ
@sdsd823
@sdsd823 4 жыл бұрын
በትክል
@MahamedAwole-j8v
@MahamedAwole-j8v Ай бұрын
አሰለምዋለይኩም አንድ ቀለል የለ ጥየቄአለኝብተዋወቅሽቅርአይልሽወይልቤንየነከኝምክርስለለብኝነው
@እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮመንትሽ ልክ የኔ ሂወት ናት ወላሂ ስትሰው ለመቅረብ ተቀጣሁ ሳምናቸው ሲከዱኝ አቤት የሰው ነገር ጥሩ ሰው መሆን በራሱ ያስፈትናል
@sofiabentayalew6166
@sofiabentayalew6166 4 жыл бұрын
መጀመሪያ የኒቃብ አስተሳሰረሽ ያምራል መሸአላህ
@mardiyaabdalla4246
@mardiyaabdalla4246 3 жыл бұрын
መሻላህ ሁቢ
@umselma2977
@umselma2977 4 жыл бұрын
እህቴዋ አላህ ከይርጀዛሽንይክፈልሽነገርግንውዷእህቴላንችኮሀቢቡናድምፅሽንእንድህባደባባይወንዶችእንዲሰሙአልፈቀዱልሽምነገርግንየሴቶችግሩብከፍተሽማስተማርትችያለሽከተሳሳትኩአውፍበይኝይቅታእህቴየመሰለኝንልናገርብዬነውበእውቀትላይእውቀትይጨምርልሽአላህይጠብቅሽለአላህስልእወድሻለሁ
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 жыл бұрын
አህለን እህታችን ከቅርብ ጊዜ ቡሀላ ነው ያገኘሁሽ በርች አሁን ላይ ወንዱ ሤት ሤቶ ወንድ ሁኖል አላህ ይሥትር
@ፍቅርየኮቻልጂ
@ፍቅርየኮቻልጂ 4 жыл бұрын
አሁን ምን ልታወጡላት ነው ይህን አስተካክይ ይህን አስተካክይ የምትሉት አጅብ ራሳችሁን ፈትሹ መጀመሪያ. ወይ ሚድያ አቃቂራችሁ ብዛቱ
@MA-lb9jw
@MA-lb9jw 4 жыл бұрын
ምን እናወጣላታለን አለባበስ አስተካክሊ ማለት እንደዚህ ያስብላህ ሀቅ ነው መስተካከል ያለበት ቦታ ላይ ማስተካከል ግድ ነው ፣አለባበሳችንን እናሳምር እንጅ አሏህ የፈቀደውን የውስጥንማ ማን ያውቃል ከአላህ በስተቀር
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 4 жыл бұрын
ሳህ
@رحمهبنتاحمد
@رحمهبنتاحمد 4 жыл бұрын
ዋአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሀ ወበረካትሁ አህለን ልዩ ሠሙየ ወላሂ ምከረሸ ይማረካል አላህ ይጨምርልሸ
@bd2971
@bd2971 4 жыл бұрын
አላህ ይሁነን ሀቂቃ አሁላይ የሚበጀው የሚፈርሰው ትዳር ብዙነው አዳድ ወዶች የሚፈልጉትን ካቺ ካገኙቡሀላ ሌላነው የሚያምራቼው የሰውን ክብር አጉድፈው በሰላምኳ አይፈቱም ከመግስት የተሰጣቼው ስልጣን ይመስል በኒካህ ስም ብዙሴቶችን እያሰቃዩ ገዘብ መቀበልን ተያይዘውታል ግለምን?ሞት የለብንም ወይ?ብቻ ውዶቼ በደብዱአ አድርጉ አላህህን ከማይፈራ መብትና ግዴታውን ከማያውቅ ወንድጋ እዳትጋቡ ብቼኝነታችሁ ይበልጣል በራሴ ስላየሁትነው ለበጀለት ደሞ ትዳር ጥሩነው
@ኒቃቤውበቴክብሬነው
@ኒቃቤውበቴክብሬነው 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ቅመም ጀዛኪ አላሁ ኸይረን ተስፋችንን በአላህ እናድርግ ውዶቸ የሰው ልጅ ይቀያየራል እማይቀየረው አንድ አላህ ብቻ ነው ተወከልነ አለ አላህ
@bintmohammed7268
@bintmohammed7268 4 жыл бұрын
ኒቃቡን ከታች አስራ ጠረሀውን ከላይ አድርጋው ነው ግን ክፍተት አለው
@እስልምናችንውድሐይማኖታች
@እስልምናችንውድሐይማኖታች 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ውዴ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልን ውዲትዋ እህቴ አብሽሪ አላህ ይጨምርልሽ
@sumeeawel9498
@sumeeawel9498 Ай бұрын
Mashallah yen wed het das seth ekow ❤❤❤❤❤
@gshhwhh6388
@gshhwhh6388 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ አላህ እድሜነ ጤናብይስጥሽ እህት አችም በታነገርሽ እበት እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገር ያርብ እህት አላህ ይስጥልን
@alhamdulihahalakulihal935
@alhamdulihahalakulihal935 3 жыл бұрын
የራሳቺን ስራ ነው በሰው ትዳር ላይ ዘለን እንገባና ከዛ ሌላ በሷላይ ሲያውራ በደለኝ እድህ አረገኝ ትላለይ እያመኩቸው ከዱኝ ምናምን ይገርማል ይህን ያልኩበት ወድሜ ያገባት በመጀመሪያ ሚስቱ ላይ ገባች ከዛም እዲለያዩ ምክንያት ሆነች ተለያዩ እኔ ግን ክብር አልሰጣትም እራስ ወዳድ ሰው አይመቸኝም እደት የሰው ትዳር ያፈርሳሉ ስትል አቺስ አፍርሰሽ አይደል ያገባሽው ስላት ፍኔኮ ስለምወደው ነው ትላለይ ውዶቸ እራስ ወዳድ ሰው መሆን የለብንም
@sofiya9833
@sofiya9833 4 жыл бұрын
وعليكم سلم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ሰሙየ አላህ ይስጥልኝ አላህ ያክብርልኝ መሰልሺን ያብዛልን ውዲ እህቴ በርች ለሰው ትችት ለሰው ወሬ ቦታ አትስጭ ሰው ያልበላውን ነው እሚከው በተለይ ሀበሻ ከነው ጀምሮ አች አች ነሽ በቃ እሚወዲሽ ሰው ጡሩ አርጎይስልሻል እሚጠላሽ ሰው በመጥፎ ይስልሻል እጁጋ ያለው ብሩሹነው አከተመ እናደሞ ለምክርሽ ኢንሻአላህ እተገብረዋለው እዳልኩሽ ከሰው ሂወት መውጣት አለብኝ ጥፋቱም የኔው ነው ያላህ ቀደር እዳለሆኖ መልካምን ሂወት እመኝለታለው ሁሌም ወላሂ ልጅ በጣም አስተዋይ አላህን እሚፈራ በዲኑ በጣም ጠካራ ከሚባሉት ነው ማሻአላህ ለሴትልጅ ትልቅ ክብርያለው በቃምን ልበላችሁ አላህ ያሰበውን ሁሉያሳካለት እውነት ለመናገር የሱደስታ ደስታየነው ግን እደው አላህ ከሰው ቀልብ መስበር ያውጣችሁ እኔ ሳላስበው የልጁን ቀልብ ሰብሬዋለው አስቤው ሳይሆን በስተት አላህ ይቅር ይበለኝ ስሙቲ አሳቅሺኝ ሁለታችሁንም አልሽ ክክክ
@rahatube1307
@rahatube1307 4 жыл бұрын
ያ ረብ የወደድሽውን አያሳጣሽ ላንች የበጀ ከሆነ አላህ ያለው ይሆናል ውዴ
@sofiya9833
@sofiya9833 4 жыл бұрын
@@rahatube1307 አሚን አወ ሰሙዬ ትክክል ነሽ የኔ መካሪ ውዲ እህት ኑሪልኝ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሽ ውድድድ ከኔበላይ ጀሊሉ ይውዴዲሽ ውዲ እህቴ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
​@@rahatube1307 አኔ የኛሰፍረልጅ ነበር እና ለትዳረ አሰጠየቀኝ ጡሩልጅ ማለትም እዳሁኑወጣቶቹ አይደለም ጡሩነው ሲሎኝ እሺ አልኩ ሰደት መጣሁ ግን መጀመሪያ የኔመሰፍረት አድም የለውም አደኛ ሰላት አይሰግድም እሱንም ሰገድ ቁረአንም ቅራአልኩት እሺ ብሎው አሁን ድፍን 4አመት አየሁት ምንም ለውጥ የለም ከዛም መቀጠል አልችልም አውፍ በለኝ አልኩት እሱበጣም ይወደኛል እደሚለው ከሆነ ግን ወደታብቻ ምንይሰራልኛል ቢሰአላህ የፈጠረን ለምንእደሆነ ተገዝቦ ለአላህ ካልሰገደ ምንይሰራልኛል ብየ ተውኩት እናም በጣም ጨቀትላይነኝ መክዳት መግፍት ይሆንብኝ ይሆን ቀልበሰ ያደረግብኝ ይሆን እያልኩው እሱን ለማሰደሰት ብየ አላህን አላሰከፍም መችም እናእህቶቹ ጥፍተኛነኝ ወይሰ ጡሩ ውሳኔነው?
@SilaSila-pw1mu
@SilaSila-pw1mu 4 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ እህት
@leylamehmed5800
@leylamehmed5800 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህን አዲስ ነኝ ለቤትሽ ማማዬ በርቺ
@noreaxx1235
@noreaxx1235 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላ
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 4 жыл бұрын
ያ ጀመዐ ቻናሌን ጎብኙ ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ።እንዲሁም ስለ ትዳር ወሳኝ ሙሀደራ ታገኛላቹ።
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ሰብስክራይ አድርጌልሻለዉ አንችም ወደ ቻናሌ ነይ
@zidtupe4547
@zidtupe4547 4 жыл бұрын
እኔም በለፈው ሰብስክረብ አርጌሻለው
@eexx9570
@eexx9570 4 жыл бұрын
መሻአላህ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁማማየ፣እወድሻለሁጀዛኩምላህኸይረን
@اميناتداود
@اميناتداود 3 жыл бұрын
መሻአላህ ሀቢቢቲ
@alewi3422
@alewi3422 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔውድ እስከአለባበስሽ ስወድሽ
@rahemayebre3425
@rahemayebre3425 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እህቴ እድሚሸን ያርዘመው አላህ የጨመርልሸ
@fathimapatu2926
@fathimapatu2926 4 жыл бұрын
ጀዛኩምዐላህ ኸይረ ውደ
@MedinaSeid-id6yk
@MedinaSeid-id6yk 5 ай бұрын
ክክክክ አሳቅሽኝ እህት ጀዛከላህከይር
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
ብቻየፍርዱቀንዳኛይፍረደኝበዱቃአሥቡኝ እኔህይወቴንተሥፍየን የማልጠብቀዉሠዉ አ አኮላሸኝ እኔምደሞተሥፍአልቆርጥምእህከባዱፈተናበጤናየሢሆነዉፈቶየንሠጥቸየመጣሁቀን በጣምየተረከምኩት😭😭😭😭😭😭
@mardiyaabdalla4246
@mardiyaabdalla4246 3 жыл бұрын
መሻላህ እህቴ
@ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
@ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 4 жыл бұрын
ጀዛኪ አሏህ ኸይረን ውዳ እህቴ
@user-rx4lu2gb5e
@user-rx4lu2gb5e 4 жыл бұрын
አወ. ኒቃብ. ዋጂብ ጀዛኪአላህከይርን የኔውድ
@ኡኽትኡመርነኝቢንትበሽር
@ኡኽትኡመርነኝቢንትበሽር 4 жыл бұрын
Kkkkkkk ዛሬ በጣም አሳቅሽኝ ሀቂቃ የሄደው እሱ ነው አልሽ እውነትሽን ነው ሴት ጠይቃ አቴድም ወንዱ ነው ትዳር እያለው ትዳር የለኝም እያለ አላህ የህድና ያረብ
@ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ
@ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ 4 жыл бұрын
እረ ወዶች አስቸጋሪ ናቸው ትዳር እያላቸው ሌላ ፍለጋ መች ያርፍሉ እኔ የሚመጣልኝ ባል ሁሉ ከጀርባ ሳጤን ሚት እያላቸው ነውሌላየሚጠይቁት ለትዳር ብቻ አላህይስቱር ወላሂ ይገርመኛል
@muhabthelele2749
@muhabthelele2749 4 жыл бұрын
wa wr wb እህቴ ጀዛካላህ ኸይር ለአላህ ብዬ ዉድድድ አረግሻለዉ
@alhamdulillah3178
@alhamdulillah3178 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ወሰላም እራህመቱላሂ ወብርካትሏህ ልክ ነሽ። 🌱🌱 ስው ዝም ነው🤐🤐እኔ ደሪስበኘል😒
@ዘለላምኑርልኝእናቴየራብእ
@ዘለላምኑርልኝእናቴየራብእ 4 жыл бұрын
ጀዘከለህ ከይር ውዷ እህቴ
@nasubinthusen1990
@nasubinthusen1990 3 жыл бұрын
mashaa Allha habibiti barchiiii j z k
@kadeja8771
@kadeja8771 4 жыл бұрын
አላህይሁነን ያላገባነው
@ከዲ-ሠ6ፈ
@ከዲ-ሠ6ፈ 4 жыл бұрын
በትክል እህቴ ማሻአላህ
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
አላህ ይርዳን ያርብ እፍፍፍፍ ከባድ ነዉ
@MahamedAwole-j8v
@MahamedAwole-j8v Ай бұрын
ሰለምነው
@tube-dg6po
@tube-dg6po 4 жыл бұрын
አሰላማለይክም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@ግዜህይወትነው
@ግዜህይወትነው 2 жыл бұрын
የገርማል የኔ ውድ እህት በጣም ይገርምሻል የምትናገሪቸው ብዙ ነገሮችሽ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ናቸው
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 3 жыл бұрын
ማማዬ ሂጃብሽ ማሻአላህ ነው አላህ ያበርታሽ እወድሻለሁ S
@ለይላ-ቀ3ጸ
@ለይላ-ቀ3ጸ 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማ ሻአሏህ በኢጃብሽ አምራሽ ተዉባሽ
@reyhanreshad1357
@reyhanreshad1357 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا اختي
@macciamaccia1163
@macciamaccia1163 4 жыл бұрын
ጀዛኪ ሀያቲ ብዙ ነገር ተማርኩ
@FafiAwal
@FafiAwal 10 ай бұрын
አህለን ሰሙዬ
@dts107
@dts107 4 жыл бұрын
ጀዛኩላህይርበርችዱአ፡አርጉልኝ።ዉዶች።
@karimahkarimah7902
@karimahkarimah7902 4 жыл бұрын
ሰሚራዬአላህይጨምርልሽ
@jenetferdows1559
@jenetferdows1559 4 жыл бұрын
እኔ ግን የራስዋ ሂወት ብትቀጥል ነው የሚሻለው እኔ እንደዛ ገጥሞኛል ግን አልሓምዱሊላህ አሁን በጥሩ ሁኔታ እገኛለሁ ወንዶች እንደዛ ናቸው በኛ ሂወት፣ በኛ ግዜ ይጫውቱብናል በቃ መጀመርያ ማግባት አልነበረበትምም ነው እኔ የምለው እንጃ ወላሂ እስዋ መጠንከር አለባት የፈለገ ይሁን ማን አግባ አለው
@zinetali7252
@zinetali7252 Ай бұрын
በየት ባገኘሁሽ የኔ ዉድ ካቻልሽ አናግሪኝ plss
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 4 жыл бұрын
ሰሙየየኔማር ጀዛኪአላህኸይር ብዙተምሬለሁላች ሁቢ
@ኡሙቢላልሰለምቴዋ
@ኡሙቢላልሰለምቴዋ Ай бұрын
🌺🌺🌺🌺
@ghrt97
@ghrt97 4 жыл бұрын
እህት ከቻልሽ ቁጥርሽን ስጭ እርእሱን አይቸ ነው በሚወዶችሁ ላይ አትቀልዱ ላልሽ ው በጣም ትክክል
@hayatmohamed8456
@hayatmohamed8456 Жыл бұрын
የኔ ውድ እርጋታሽን ስወዲልሽ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@taqeyaaa4579
@taqeyaaa4579 4 жыл бұрын
shekurn ehet bezu temera alehu ke anchi jezeke allah hayer
@ኢተቂላህሀይሱማኩት
@ኢተቂላህሀይሱማኩት 4 жыл бұрын
ቁጥርሽን አስቀምጩልኝ እሲ እፈልግሻለሁ??
@jenetferdows1559
@jenetferdows1559 4 жыл бұрын
በጣም ያማል
@hajjime5444
@hajjime5444 4 жыл бұрын
አሚን
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 жыл бұрын
ወንዶቹ ልክስክሶች ናቸው ወላሂ አሁን የኔ ባል ሙልጭ ያለ ድሀ ነበር ድን አለው ታማኝ ነው ብየ አግብቸው ግን ለሱ ስል ስደት ወጣሁ ገንዘቤን ልኬ ልኬ ዛሬ ጥጋቡ ሌላ ነው ስለዚህ ወንድን አትመኑ አላህን እንፍራ የሰው ባል አትጀናጀኑ እባካችሁ የምታቁትን ትዳር የሌለው ስንት ሞልቷል
@ኩብራአዴም
@ኩብራአዴም 4 жыл бұрын
አይዞሺ
@ኩብራአዴም
@ኩብራአዴም 4 жыл бұрын
ከመጉዳትመጎዳት ይሻላል
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 жыл бұрын
@@ኩብራአዴም እሽ ውዴ
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 4 жыл бұрын
እሱ እደፈለገ ገዘብሽን አትስጭ
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 жыл бұрын
@@fhdddchfdfdd1214 አሁንማ አልሰጥም ሳላውቅ የተበላሁት እንጅ ውዴ
@fatumamohammedf4749
@fatumamohammedf4749 4 жыл бұрын
እህት ባርከላፊከ ማር
@zuzuzuzu2257
@zuzuzuzu2257 4 жыл бұрын
ጀዛኪአላህ ኽይር ውዴዋ የአላህ ሥጦታየ ነሽ
@SeYa13579
@SeYa13579 4 жыл бұрын
እባከዎትን ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እንወደዎታለን
@ስአዲእብራሂም
@ስአዲእብራሂም 4 жыл бұрын
ትክክል ነሺ እህቴ አላህ ይሂዲኩም ሁላቹንንም👍👍👍👍😘😘😘😘❤❤❤
@እስልምናየብርሀንጎዳናዜድ
@እስልምናየብርሀንጎዳናዜድ 4 жыл бұрын
ጀዛአከሏህ ኽይር ሰሙቲይ
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ማር ወደ ቻናሌ ብቅ በይ
@zuzutube7852
@zuzutube7852 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም የአኩቴ ከሪማ ብዙ ግዜ እመለከትሽ አለሁ አሰላሙ አለይኩም አትይም በብዛት
@ቢላልሀቢቢይ
@ቢላልሀቢቢይ 4 жыл бұрын
ዋሌኩም ሠላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ሁቢ ኒቃብሽ በጣም ያምራል የት ነው የሚገኝው ንገሪኝ
@agjejjdgh6790
@agjejjdgh6790 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nimamohamed7559
@nimamohamed7559 4 жыл бұрын
ጀዛከላህውድ
@abdunasirmohmed7151
@abdunasirmohmed7151 3 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ለዘለለም አለሀ የኑረሽ
@saudseid7909
@saudseid7909 4 жыл бұрын
እኔም በጣም የመወደው ሰው እህቴ
@ادممحمدادم-ر6ر
@ادممحمدادم-ر6ر 4 жыл бұрын
እኔም እህቴ እየወደዲኩት ጥሎኝ ሂደ ባጭሩ እመወደው ነበረ ግን
@MA-lb9jw
@MA-lb9jw 4 жыл бұрын
ወአለይኪ ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ፣ውዷ እህቴ ጀዛ ኪላህ ኸይር ኸይረን ጀዛ ፣ግን አንድ የህትነትምክር ውዴ 1-አይኖችሽን በደንብ ሸፉኒ 2-የጅ ጓንት ልበሺ ውዴ ካስከፈሁሽ አፉ በይኝ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
ወሬኛ
@MA-lb9jw
@MA-lb9jw 4 жыл бұрын
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ምን ወሬኛ ነት ነው ሀቅ ነው እኔ ግን እንዳቺ አልሳደብም ነገ የውመል ቂያማ ትጠየቂባታለሺ እኔ ግን ለአላህ ብዬ አውፉ ብዬሻለሁ አላህ ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን ፣የሠውን ማንነት ሳታውቂ ዝንብለሺ በተሳደብሺበት በጣም አዝናለሁ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
@@MA-lb9jw ነገርኛ
@sofyaassenethiopia5665
@sofyaassenethiopia5665 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር ውደ
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ማር ወደ ቻናሌ ብቅ በይ
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 4 жыл бұрын
እጅሸን ጎት ልበሸ መጀመራያ ደሞፊትለፊትአትተይ
@sagayefah3h375
@sagayefah3h375 4 жыл бұрын
አረ እንደዉ ባድ ጊዜ ልቤን ታሽዉ በቃ ሠብስክራይብ አረኩሽ
@safamarwa6240
@safamarwa6240 4 жыл бұрын
የቲሌግራም ቻናል እንደት እንድሚከፍት ነገሪን
@najatalshehhi2371
@najatalshehhi2371 2 жыл бұрын
🙄😗
@بسمالله-ذ4ي3ف
@بسمالله-ذ4ي3ف 2 жыл бұрын
Hulem nurilan samuyeeeeee
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا ماشاء الله عليكي 💝💝
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 4 жыл бұрын
አይሰዉአላምንምያርብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 4 жыл бұрын
ስታምሪ ማሻአላህ
@الملكالنيلإثيوبيا
@الملكالنيلإثيوبيا 4 жыл бұрын
ሴቶች አሏሀን ፍሩ እደ በኒኢስራኢሎች ሰምተናል አምጠናል አትበሉ ቢናጀን ምን አገባት ሌላውን ታዛችሁ ከአድ በላይ ሊያገቡባችሁ ሲሉ አትመጡ አሏህ ለማንኛውም ሰው በጎነው የሚያስበው ላሏህና ለመለክተኛው ሰምተናል ታዘናል በሉ
@አልሀምዱሊላህአላኩላህል
@አልሀምዱሊላህአላኩላህል 4 жыл бұрын
ትክክል ይህየኔ የሂወትታሪክነዉ ወላሂዉነትነዉ
@محمدمحمد-ع5ر1غ
@محمدمحمد-ع5ر1غ 4 жыл бұрын
ماشاالله عليكي يااختي الغاليه
@ሂክ-ደ6ኀ
@ሂክ-ደ6ኀ 4 жыл бұрын
ልክ ሱሱየ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 4 жыл бұрын
ትክክል
@yamichetube7201
@yamichetube7201 4 жыл бұрын
የምር ግን አው ሴቶቹ ሚስት አለው የለውም አይሉም እንደውም ቢኖረውም ግድ የላቸውም ፍታትና አግባኝ የሚሉም አይጠፉም ሴቶችየ አደብ እንግዛ ቤተሰብ አርጉኝ
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ 4 жыл бұрын
ጀሙቲ ቲዩብ ቤተሰብ አደረኩሽ ውዴ
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 жыл бұрын
ቀኗን ትጠብቅ እሷንም ይፈታታል
@الحمدالله-ن6ف6ق
@الحمدالله-ن6ف6ق 4 жыл бұрын
ሰሙየ እውነት ነው የተናገርሽው ሴቱን ካየሽ መኖር ነው የሚያስጠላው ሴትነትን ከማርከስ ሞት ይሻላል
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ማር ወደ ቻናሌ ነይ
@Ss-zo6sj
@Ss-zo6sj 4 жыл бұрын
እህት ኒቃም ግዴታአይዴለም ያልሺመሰለኝ ግዴታችን ነው መልበስ
@ራሕመትስደተኛዋ
@ራሕመትስደተኛዋ 4 жыл бұрын
እውነትሽንነው የተናገርሽውሁሉ እውኘትነው
@samera2824
@samera2824 4 жыл бұрын
ሳህማሻአላህየኔእህት
@Kadijasaidh
@Kadijasaidh 6 ай бұрын
Galatomii habibiti❤❤❤❤❤❤
@حسبناللةونعملوكلاللةمبلغنرمدن
@حسبناللةونعملوكلاللةمبلغنرمدن 4 жыл бұрын
የለ ኒከአ ፊቂር ሀረምነው ኢሂቴ
@sadasaed870
@sadasaed870 4 жыл бұрын
ሱምዬ ቆጆ ስወድሽ ኡምሪ
@rahatube1307
@rahatube1307 4 жыл бұрын
አላህ ይውደድሽ ውዴዋ
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ማር ወደቻናሌ ብቅ በሉ
@ላታህዘንእነሏሀማዓና
@ላታህዘንእነሏሀማዓና 4 жыл бұрын
@@rahatube1307 እህቴ እዉነት ብለሻልኮሜንትላይ ማንንም ወንድ ማሬ ፍቅሬ እረ ስንቱን ይላሉ እኔ ለነሱ አፍራለሁ ሴቶቹ በጣም እየተበላሸን ነው ብቻ አሏህ ይህደን ሴቶች ልብ ግዙ ሶብር እናድርግ
@ahlamethopia3347
@ahlamethopia3347 4 жыл бұрын
አላህይጨምርልሽ
@ikramfathima2504
@ikramfathima2504 4 жыл бұрын
Satoch leftiniya mehonachn enawlal gin wondoch yerasachew hiwot eyalachew lemn belila sat ylikesekesalu
@toibaalitoibaali3276
@toibaalitoibaali3276 4 жыл бұрын
ኒቃብ ለምን ግደታአደለም አልሺ እወድሻለሁ
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
#ድንቅ_ልጆች
8:19
Tilawa tube -ቲላዋ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
ሁለተኛ ባል ላገቡ(ለማግባት ያሰባችሁ)
18:48
#ልጄ #ካለፈ #ህይወትሽ #ተማሪ
10:54
RAHA tube
Рет қаралды 6 М.