በቶሎ ወደ ትዳር መግባታችን ወደ እግዚአብሄር አቅርቦናል- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 497,767

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"
• አብርሽ ለሩታ በመሀላችን ምንም አይ...

Пікірлер: 1 100
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 7 ай бұрын
የሴት ቅመም የኛ ኢትዮጵያውያን አስተዳደጋችንም ይህ ነው መሆን ያለበት
@RahilAkillu
@RahilAkillu 7 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ምርጦች
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 7 ай бұрын
እኔምበጣም ማርያምን😢❤❤❤❤❤
@selamawitworkneh6283
@selamawitworkneh6283 7 ай бұрын
እስከዛሬ ካቀረብሻቸው ጥንዶች ከሁሉም የሚበልጡ ቢያወሩ ቢያወሩ የማይሰለቹ ደስ የሚሉ ፍቅር የሆኑ ጥንዶች ናቸው❤❤❤❤❤❤
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 7 ай бұрын
የምር እኔም አይሰለችኝም❤
@GgGg-dh3uj
@GgGg-dh3uj 7 ай бұрын
ዋዉ የኔ ማሮይ ደስ ሲሉ
@letebrhangirma202
@letebrhangirma202 5 ай бұрын
በስምአብ የልጅ አዋቂዎች
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 2 ай бұрын
በእውነት በጣም ጀግና ወንድ ነህ እውነት እግዚአብሄር የተባረከ ወንድ ነው የሰጠሽ ዘመናችሁ ይባረክ ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ እሰከ እርጅና ያብቃችሁ
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 7 ай бұрын
የመጀመሪያ ጊዜ ተመስጨ ያዳመጥኳቸው ጥዶች ዋው እረ እኛልም ሹፈን ያረብ
@hirut758
@hirut758 7 ай бұрын
እኔም በጣም ስለምወዳቸው ሙሉን ፕሮግራም ጨረስኩ ለመጀመሪያ ጊዜ እዚህ ሾ ላይ
@meram123
@meram123 7 ай бұрын
😂❤ይመጣል ጠብቂ
@hmbryaKdyra
@hmbryaKdyra 7 ай бұрын
እኔም❤❤❤❤❤
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 7 ай бұрын
እኔም እህህህ ደስስስ ሲሉ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 7 ай бұрын
አሜን😂😂
@maramawitwudneh5744
@maramawitwudneh5744 7 ай бұрын
ወይኔ ለምን አለቀ 😂 ደስ ሲሉ ሁለተኛ ይቅረቡልን አባይ ቲቪዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdumohammed6874
@abdumohammed6874 5 ай бұрын
@BsbsvsBsbshs
@BsbsvsBsbshs 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Alehegn772
@Alehegn772 7 ай бұрын
የልጅ አዋቂ🤗ደስ ሲሉ❤❤❤
@yekassaehet
@yekassaehet 7 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል የፍቅር ስቃይ ምን አይነት መባረክ ነው በአሁን ጊዜ ይህን ያክል ፍቅር አለ 😢😢😢ትዳራችሁ ይባረክ መንፈሳዊ ቅናቱ እንዳለ ሁኖ😢❤
@MAuyhu
@MAuyhu 7 ай бұрын
ውይ የሴት ልጅ ስርዓት ያለሽ ልጅ ጀግና የሀገረሽን ወግ ባህል ያረሳሽ❤❤❤😍😍😍
@sare100-t7q
@sare100-t7q 7 ай бұрын
እከዛሬ ካቀረቢያቸው ጥንዶች አንደኛ ናቸው ስርአታቸው እርጋታቸው በጣም ደስ ይላሉ
@እመቤትቡታጅራዋ02
@እመቤትቡታጅራዋ02 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ🎉🎉🎉🎉
@VipVip-rc5uq
@VipVip-rc5uq 7 ай бұрын
Behulum negerachew des yemilu xindoch nachew beteley alemeqolata fiqir mar minsmin sayilu tergagto waaaaw❤
@metasebyaaklileberhan665
@metasebyaaklileberhan665 7 ай бұрын
በጣም
@KjvccYexs
@KjvccYexs 6 ай бұрын
🙏💓🥺
@FatumaFat-ev4ek
@FatumaFat-ev4ek 5 ай бұрын
ደስሲሉማሺአላህ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 7 ай бұрын
የቀን ስራ ሰርቶ ነው ልብስ የገዛልኝ ስትል አለቀስኩ ደስ እምትሉ ጥንዶች
@ባሀልtup
@ባሀልtup 7 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ቦራ ላም መስላለይ ሜካቡ 😅😅
@KjvccYexs
@KjvccYexs 6 ай бұрын
🙏🥺
@የእመብርሀንልጅኪዩ
@የእመብርሀንልጅኪዩ 7 ай бұрын
ጥበቡ የሚገርም ልጅ ነው በጣም ከወንድ ልጅ የማይጠበቅ ነገር ነበር የሚያደርገው የሚገርም ስብእና እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ደጋግሞ ቢሰማ የማይጠገብ ውይይይይ ❤❤❤❤ በቃ በጣም የሚያስቀና ፍቅር እና ጥንካሬ ❤
@Yemareyame21
@Yemareyame21 7 ай бұрын
ቲጂ በራስሽ ፀጉር እንዴት እንደምታምሪ
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 7 ай бұрын
ማሻአላህህ
@KalkidanKalye
@KalkidanKalye 7 ай бұрын
Ewunet new berasua tsegur betam tamralech
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 6 ай бұрын
የራሷ አይደለም 😂😂😅
@ተዙጉራጌዋ
@ተዙጉራጌዋ 7 ай бұрын
አምላከ ተክላይማኖት እውነተኛ እንዲ አይነት ፍቅር ስጠኝ አምላኬ የዘወትር ፆሎቴ ነው😢😢😢🙏🙏🙏
@efremmiretu939
@efremmiretu939 7 ай бұрын
Contact argeng
@ተዙጉራጌዋ
@ተዙጉራጌዋ 7 ай бұрын
እሺ
@Azariah3434
@Azariah3434 3 ай бұрын
Did You just say "አምላክ "?😐🤔
@tagessgabre1957
@tagessgabre1957 3 ай бұрын
@@ተዙጉራጌዋ Amennnn
@Lulaqueen-z2j
@Lulaqueen-z2j 7 ай бұрын
😢ወላሂ አስለቀሰችሁኝ ዘላለም አይለያችሁ እስከመጨረሻው ያዳመጥኩት ታሪክ ቢኖር ይሄ ነው ዋው❤❤❤❤❤
@KjvccYexs
@KjvccYexs 7 ай бұрын
🤍🤍🙏
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 7 ай бұрын
የነዚህ ምርጥ ጥንዶች የፍቅር ታሪካቸው ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ❤❤
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 7 ай бұрын
በጣም የማይሰለቹ የሚጣፍጡ
@banaafeworki9422
@banaafeworki9422 7 ай бұрын
Enie le sostegna gzie semahut❤❤❤
@aminaammina
@aminaammina 7 ай бұрын
❤❤❤❤እኔም
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 7 ай бұрын
ከታሪካቸው በላይ ንግግራቸው ይጣፍጣል
@ayshaaysha6028
@ayshaaysha6028 7 ай бұрын
እኔ ለሁለተኛ ጊዜ ምንም ሳልሰለች አዳመጥኩት
@Selina6648
@Selina6648 7 ай бұрын
ቲጂዬ ዛሬ ገና አሪፍ አሰተማሪ ተንካሬ ታሪክ ያላቸውን ጥንዶችን በጣም ምርጥ የሂወት ጥንካሬ ያላቸው አሰተማሪናቸው የሰከዛሬ አንድ የሚጠቅምም ታሪክ ያላቸው ሰዎች አላቀረብሺም የዛሬዎችሁ ይለያሉ ማርያምን በዚህ እድሜው ይህን ያክል ማሰብ ማሰተዋሉ በጣም ደሰ ሚሊ ባለታሪኮች ናቸው
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 7 ай бұрын
እዉነት ሁልግዜ ቪዶወዉን ግማሹን ብቻነበር የማየዉ የነዚህንግን ሙሉዉን ተመስጨዉ አየሁት 💕💕💕እግዚአብሔር አሁን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አሁንም እግዚአብሔርን እመብርሀንን ከቤታችሁ በህይወታችሁ አስቀዲሙ 👏👏👏ፍቅርን ከእምነትጋር👏👏👏👏
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh 7 ай бұрын
እኔስ ጭራሽ አላይም ነበር ሲጣፍጡ
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 7 ай бұрын
ለመጀመርያ ግዜ አባይ ቲቪ ሳይ ለመጀመርያ interview ስጨርስ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ትዳራችሁን ይባርክ እንደሳቃችሁ ቅሩ
@KjvccYexs
@KjvccYexs 6 ай бұрын
💓🙏
@Afuuuty
@Afuuuty 5 ай бұрын
Eny eras
@studenthabtamu2102
@studenthabtamu2102 6 ай бұрын
ወይኔ ምን ልሁንላችሁ በጣም ነው የወደድኩት ቃላት የለኝም ይህ ህይወት እኔም ጋር ነበር ትክክለኛ የሆነ መንነት ደስ ይላል በጣም ነው እንባየ የመጣው ሰከላ ቲቪ አመሠግን አለሁ
@MyLove-x8f
@MyLove-x8f 4 ай бұрын
እወነት ይህ የፍቅር ታርክ ዛሬ ጸሎትን ትቸ ነው የሰማሁት ግን ማርያምን በጣም አሪፍ ነው በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እሳም መስዋእት ከፍላለች እሱም ጓበዝ ነው የዋህ ነው እግዚአብሔር ያግዛችሁ ❤❤❤
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg 7 ай бұрын
ደስ ሲሉ በረቢ የመጀመሪያ ጊዜ ጆሮ ሰጥቼ አዳመጥኩ 1.34 59. ሁለት ብልጦች ለካ የወንዜ ልጅ ሆነሽ ነው ንግግርሽ ሁለመናሽ በሰኪና የተሞላ ሀያታችሁ የተባረከ ይሁን
@rukiya7187
@rukiya7187 7 ай бұрын
እኔምወላሂ ስክንብየነውያዳመጥኩት
@romiooo0193
@romiooo0193 5 ай бұрын
Batam ❤
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 2 ай бұрын
ምርጥ ወንድም ምርጥ ጎደኛ ምርጥ ምርጥባል አባት ነህ ለህቱ የሚጠላዉን ለሌላሴት የማይሆተስፋ አይሰጥም ጎበዝነህ።አችም ምርጥ እህት ምርጥ ጎደኛ ምርጥ እናት ሚስትነሽ ጎበዝ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 7 ай бұрын
የልጅ አዋቂዋች እንዴት እንደምወዳችሁ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@Suadamadam-d9q
@Suadamadam-d9q 7 ай бұрын
ከሁሉም የሚመቹኝ ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ ወላሂ በፍቅር ኑሩ
@ነፊሳ-ቈ9ረ
@ነፊሳ-ቈ9ረ 7 ай бұрын
የኢቱቢ ስማቸው ማነው
@SegenetAmareSagi
@SegenetAmareSagi 6 ай бұрын
እውነት ለምን ቢባል መልስ የለኝም ግን እያለቀስኩኝ ነው በምሀል በምሀል የጨረስኩት እ.ር በበረከት በፀጋ በፍቅር በደስታ ያኑራችሀ❤❤❤❤
@rozaghebrelul1251
@rozaghebrelul1251 2 ай бұрын
የማይሰለቹ የልጅታ ፍልቅልቅነት የሱ ቁጥብነት ,,በኣጠቃላይ ደስ ይላሉ ትዳራቹ ይባረክ
@meseretbelhu5177
@meseretbelhu5177 7 ай бұрын
እርጋታችሁ ብቻ ይገዛል የእውነት እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካቹ በተለይ ልጅቷ የመጨረሻ ብልህ ናት የኔ ቆንጆ😘😘
@mitkunigussie7344
@mitkunigussie7344 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ወንድሜ እድለኛ ነህ ስርዓቷ wow ጀግና ነህ አንተም እኔም ጀምሮ መተው ሚባለውን ነገር ስለማልፈልግ ከሴት ጋር መነካካት አሎድም በጣም ምርጥ ጥንቃቄ 👍👍👍
@selamshiferaw9390
@selamshiferaw9390 7 ай бұрын
የኔ እናት ንፁህ ፈገግታ ያለሽ ልጅ እውይይይ ስወድሽ
@tsehayserur6120
@tsehayserur6120 7 ай бұрын
እባክሽን በአዲስ ስራዎቻቸውን ደግመሽ እንደምታቀቢያቸው ተስፋ አድርጋለሁ ልብ የሚነካ ተሞክሮ ነው ቲጂ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 7 ай бұрын
ድንቅ ልጆች ወርቅ ጊዜየን ሠውቼ አደብ ገዝቼ ያዳመጥኩት ዝግጂት ቲጂ ጎበዝ ነሺ ክብር ይገባሻል ። ህይወታችሁን እግዜር ይባርክላችሁ ።
@zekiyatube954
@zekiyatube954 7 ай бұрын
ጎበዞች እንደነዚህ ያሉ ቁም ነገረኞች ወሬቸው ቢደመጥ የማይሰለች ከአሁን አሁን እያልኩ ያዳመጥኳች ትልቅ የሂወት ትምህርት የሂወት ታሪክ ያላቸው በዛ ላይ ለዛ ያላቸው ከጭቃው ውልቅ እፎቁ ጥልቅ ያልሆኑ እውኝ እዪኝ ብለው ያልሆነው ያልሆኑ ልጆች ገና ዛሬ አየሁ ታዳ ምን ይሆናል ለሚጨበጨበው ቀርቶ ለማይጨበጨብለት ነው ቲቮዞው አምሳ ከንቱ ሁላ እገልዬ እያሉ ሲሽለጠለጡ አይተን ነበር የነዚህን ብታው ለሂወትሽ ጵናት ትግስት ጥንካሬ ታገኝ ነበር እያዳንድሽ ለመታወቅ ሲባል ያልሆነ ነገር ለቲቮዞና የግድ ቪድዬ ቫይራል እድወጣ ለጆሮ ብቻ አንገት ከሚያስደፋ ጵድት ያለ የሂወት ታሪክ እናንተ አንድ ሽ ጊዜ ትበልጣላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መነሻችሁን መድረሻችሁን በስሜት ሳይሆን በስሌት ያሰላችሁ የልጅ አዋቂዎች ቅመሞች ናችሁ እንደው የቲቪው ባለቤቶች እንደነዚህ የልጆች በሳል አቅርቡልን በወር ትውውቅ ብቻ የሂወትና የፍቅር ታሪክ አላችሁ ብላችሁ አምሳ ኮተት አታቅርቡ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz 7 ай бұрын
በጣም እኔማ ተመስጨነዉ የማያቸዉ ❤❤❤❤
@SaromAyalew
@SaromAyalew 7 ай бұрын
በትክክል ❤❤❤
@tDEC2052
@tDEC2052 5 ай бұрын
በትክክል
@Degesew
@Degesew 5 ай бұрын
Q❤❤❤❤❤❤
@merongm5989
@merongm5989 7 ай бұрын
ማርያምን ምንም የማይሰለች ደስ የሚል ታሪክ ነው ፈጣሪ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
@meskermgetachee
@meskermgetachee 7 ай бұрын
ምን ዓይነት ደስ የሚል ፍቅር ታራክ ነው በቀን ውስጥ ስንቴ ሰማውት አስተማሪ ታሪክ ነው ፈጣሪ አምላክ ፍቅሪቹን ያዘልቀው
@EdenGselase
@EdenGselase 7 ай бұрын
እህት እና ወድም ናቸው ይመሳሰላሉ
@bintomer6193
@bintomer6193 7 ай бұрын
ባልእናሚስትናቸዉ
@ራቢነኝየናቴAaMm
@ራቢነኝየናቴAaMm 4 ай бұрын
😂😂😂
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 7 ай бұрын
ደስ ሲሉ ደስታቸው ይጋባል ዝም ብዬ እየሳኩ ነው የጨረስኩት❤
@HAYATAWOL-i2f
@HAYATAWOL-i2f Ай бұрын
የኔ ውዶች አላህ አይለያችሁ❤❤❤
@HAYATAWOL-i2f
@HAYATAWOL-i2f Ай бұрын
የኔ ውዶች አላህ አይለያችሁ❤❤❤
@samsontadiyos-v5d
@samsontadiyos-v5d 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ እግዚግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርከው ።
@beleterahel
@beleterahel 6 ай бұрын
Wow ደስ ስትሉ እሚገርም ፍቅር እርጋታችሁ መባረክ ነው ....❤❤
@selamshiferaw9390
@selamshiferaw9390 7 ай бұрын
አምላክ በፍቅር ከዚ ከፍ ባለ ክብር ያቆያችሁ በፍሬ ይባርካችሁ
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ
@ኡሚቲዩብ-ከ7ከ 7 ай бұрын
እንደነዚህ ጥንዶች ደስስ የሚሉኝ የለም
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 7 ай бұрын
❤❤❤ቲጅየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ በጣም የሚያምሩ ጥንዶችን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን የልጅ አዋቂዎች ናቸው ፍቅራችሁ ብዝት ይበልላችሁ ውዶች
@FunCorner5332
@FunCorner5332 6 ай бұрын
የሑመራ ልጅ ነኝ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ።ቲጂ ደስ ካለሽ በላይ በብዙ እጥፍ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይባርካቹ ።ከናንተ ብዙ ነገር ተማርኩ።ሁሉም ነገር በፈጣሪ ሲሆን ደግሞ ያምራል።እኔም እንደ ኪሩ ዓይነት ፀባይ ነው ያለኝ ና ብዙ ግዜ ከ 'fake especially girls' ሰዎች ተርፌያለው ና በጣም ነው ደስ ያለ።
@fama4230
@fama4230 7 ай бұрын
ልጁን ግን ሳላደንቅ አላልፋም ዋዉ ለቤቱ አሳቢ ለትዳሩ ታማኝነት🎉
@kerimatube6237
@kerimatube6237 7 ай бұрын
ያ አላህ ምን አይነት መሰጠት ነው የትዳር ልኩ የገባቸው💜💙😊
@Afiyatubegracefamily_2
@Afiyatubegracefamily_2 7 ай бұрын
የምወዳቸዉ ጥንዶች በጊዜ ወደ ትዳር ገብታችኋል ታምራላችሁ አይለያችሁ❤
@kbrtgormes6562
@kbrtgormes6562 7 ай бұрын
ለመጀመሪያ የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ተመስጨ ነው የሰማሁት
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 7 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ እሚል የህይወት ታሪክ በእዉነት በሳሎች ናችሁ ምን ማዉራት እንዳለባችሁ በደብ ነዉ እምታዉቁት ጥፍጥ ብሎኝ በትኩረት እየተዝናናሁ ነዉ የተከታተልኳችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ቲጂየ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥሺ ።
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 7 ай бұрын
የመጄመሬያ ግዜ ፍቅር በሚቅለሼለሺበት ዘመን ተመሠጫ የሠማሁት ደሥ ትላላችሁ አብራችሁ አረጁ
@seidmekonen-eq1qc
@seidmekonen-eq1qc 7 ай бұрын
እውነት ለመናገር እደነዚህ ጥዶች የተመቸኝየለም❤❤
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 7 ай бұрын
ቲጅዬ እንደዚህ አስተማሪ ተሪክ የላቸዉን አቅርቢ ❤
@Feker-getachew
@Feker-getachew 7 ай бұрын
ተመስገን በትግስት ተጀምሮ እሰከሚያልቅ ያዳመጥኩት ኢንተርቪ ደስ ስትሉ
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 6 ай бұрын
Lek endane
@nunugraceTube
@nunugraceTube 4 ай бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው ደምሩኝ በአላህ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 7 ай бұрын
ደስስስስስስ የሚሉኝ ባለትዳሮች ናቸው።ርጋታቸው ፈገግታቸው ሲመች
@KjvccYexs
@KjvccYexs 7 ай бұрын
🤍🤍
@bintomer6193
@bintomer6193 7 ай бұрын
የማይሰለች ደስየሚል ትዉስታነዉ
@zedraya8818
@zedraya8818 7 ай бұрын
በእመቤቴ ደስ ሲሎ ስራአታቸው ስነ ምግባራቸው በቃ ሁሉ ነገራቸው ይለያል 😍😍
@efratatube286
@efratatube286 7 ай бұрын
ቲጂየ የኔ እናት በፊት በሀይማኖትሽ በጣም ጠንከር ያልሽ ነበርሽ። አሁን ግን ሜካፕ እያበዛሽ ነው። ብቻ ከጊዜ ወዲህ ሁኔታዎችሽ እየተቀየረ ነው እና የኔ ሀሳብ ነው። ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን። እናቴ በጣም ነው እምወድሽ እስከ ቤተሰቦችሽ ❤❤🎉🎚 ትንሽ የተቀየርሽ ስለመሰለኝ ነው እንጂ እንዳይደብርሽ 🙏 እወድሻለሁ 🌹🎚 ሴት እኅትሽ ወይንም ልጅሽ ወይንም አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ
@memberekidane9096
@memberekidane9096 2 ай бұрын
Nawere nawe magamareya erasahenene enmalkate lalawene kamakonanahen bafet
@destabakela5309
@destabakela5309 7 ай бұрын
የነንተ ነገር ፍልም ነበር የማሰለን ይበልጥ ለጥዶች አስተማሪ ነው
@israeltefera-qp1km
@israeltefera-qp1km 7 ай бұрын
ፈጣሪህን አመስግን ልባም ሴት ነው ያገኘኸው 🙏👏
@TsiyonTsiyon-ke5uj
@TsiyonTsiyon-ke5uj 7 ай бұрын
እረ የነዚህ ልጆች ፍቅር ሊደፍኝ ነው በየኢንተርቪው እየተከታተልኩ እማደዳምጠው ታሪካቸውን ሸምድጀዎለሁ ሁሉ😊
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 7 ай бұрын
እኔም
@אמרץיביסוור
@אמרץיביסוור 7 ай бұрын
😂😂😂
@راز-د3ذ
@راز-د3ذ 7 ай бұрын
እኔም
@Azariah3434
@Azariah3434 3 ай бұрын
Enem😂
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 7 ай бұрын
የሚገርም አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ነዉ በእዉነት እስከዛሬ ከሰማኋቸዉ ለየት ያለብኝ 😌
@sabateklay4890
@sabateklay4890 Ай бұрын
ወይጉድ ድጋሚ እንክዋን ኢያዩሓቸው ኣልጠ ገብክዋቸውም ኡፍ ታፋጮች ናችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 7 ай бұрын
እነዚህ ልጆች አስተሳሰብ ይለያል
@zainasied615
@zainasied615 7 ай бұрын
ከምንም በላይ ከልቤየ ተመስጨ የሰማሆቸው
@sawing939
@sawing939 7 ай бұрын
ወይጉ ሲገርም
@نبنقن-ه8خ
@نبنقن-ه8خ 7 ай бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ነቸው ቲጅ የዛሬ ወቾ😍😍😍😍😍😍ተመስጨ ነው ያየኋቸው😘😘😘
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 7 ай бұрын
የኔዉዶች የምር በጣም ነዉ የስለቀሳቹኝ ጃግነነክ አታ ራሱ እናትክ ጋር መዉሳድክ ክብ ይገበካል ጨወነታቹ ራሱ❤❤
@ZeburaTessema
@ZeburaTessema 6 ай бұрын
የቲጂ የወሬ ፍቅር እና የነሡ የእውነት ፍቅር ደስ ይላል
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 7 ай бұрын
ማሻአላህ ፍቅራቸዉ ትግስታቸዉ፠መተሳስባቸዉ ደስ ይላል .በዛላይ ግልፅነታቸዉ ዋዉ ተመሰጪ ነዉ ያየሇቸዉ አሆንም ዉለዱ ክበዱ ❤❤❤ቲጂ እናቴ ኑሬልኝ ወድሻለሆ
@nanimuluken3085
@nanimuluken3085 7 ай бұрын
በልጅ ክበሩ ቃል የለኝም❤❤❤🙏🙏🙏
@አለሀምድሊላህ
@አለሀምድሊላህ 2 ай бұрын
የመጀመሬ ግዜ ተመስጨ ያየሆቸዉ ጥዶች ያየሁት እነዚህን ነዉ ❤❤❤❤
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 7 ай бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ ኪሩና ቤቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቲጅዬ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር😂😂😂😂😂😂😂
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 7 ай бұрын
እውነት እየሳኩም እያለቀስኩም ነው ያየኋቸው የኔ ምርጦች❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉
@MesiGalaso
@MesiGalaso 7 ай бұрын
,ታሪካቸው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አይለያችሁ መጨረሻ ያሳምራላችሁ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር መዝገን ስለሁሉ ነገር
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 5 ай бұрын
ባላለቀ ባላለቀ እየተደረገ እያሉሁነው ምሰማው ይገርማል. ❤ እግዚአብሔር ፍፃሚችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤ ሥላሴ ያበርቷችሁ❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 7 ай бұрын
በጣም ደስይሚል ፍቅር ነው ግን የሚወዱትን ማግኘት መታደል ነው❤❤❤❤❤
@MeeMl-o4k
@MeeMl-o4k 7 ай бұрын
ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ላይክ አደረገኝ ቅመሞች
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 5 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚሉ ጥንዶች ናቸው በርቱ ነው የምለው መልካም ህይወት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meradenvictor9956
@meradenvictor9956 7 ай бұрын
ይህንን ቪዲዮ ያየሁት ከሁለት ደቂቃ በፊት ሲሆን በናቲ ሚዲያ ሲሆን የናቲን ጨርሼ ሁለተኛ የቀጠልኩት ሰከላ ዐባይ ቲቪ ሲሆን እኒሁ ፍቅረኛሞች ናቸው ልዮነቱ ጠያቂዎች ናችሁ በጣም ይገርማል !!
@elohi249
@elohi249 7 ай бұрын
የቀን ስራ ሰርቶ ልብስ ገዛልኝ ስትል በጣም ነው ያለቀስኩት ሰከላ ሙሉ ሰምቼ አላቅም ነበር የናንተ ግን ሙሉሁን የሰማሁት እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስችሁ እወዳቸዋለሁ
@SikoSilo-qw8tv
@SikoSilo-qw8tv 7 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ደስየምትሉት ❤❤❤❤መጨረሻቹህን አላህ ያሳምርላቹህ🥰🥰🥰🥰
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 7 ай бұрын
ወይ ይችን ልጂ ሥወዳት ❤❤❤
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 4 ай бұрын
እናተን ተመስጫ ሳይ የጣድኩት እቁላል ጣ ዳእያለ እግዜብሔር ይመሰገን የጣድኩበት ተረፈ በጣም አሰተማሬ ህይወት ተባረኩ
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 3 ай бұрын
😂😂😂እንቁላሉ ተረፈ ድስቱስ አይተርፍም
@hirut758
@hirut758 7 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው የልጅ አዋቂውች በፍቅር አብራችሁ ጃጁ❤️❤️❤️❤️
@Hbbs-w6e
@Hbbs-w6e 7 ай бұрын
በጣም ድስ የሚሉ ጥንዶች ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@sebleyoutube
@sebleyoutube 6 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤❤ወይኔ እሚያምር የፍቅር ታሪክ የምር ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 ай бұрын
ሴት ልጅ እንደዚህ ክብሯን ስትጠብቅ ነው የምትመቸው። ፈጣጣ ሴት አትመችም። ፍቅር እስከመቃብር ይሁንላችሁ።👍.
@yesrahusen7567
@yesrahusen7567 7 ай бұрын
የምር በጣም ነው የምወዳችሁ እረጂም እድሜ ከፍቅር ጋር ይስጣችሁ
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሁ በበረከቶ ይሙሌ ለሁለተኛ ጊዜ ቁጭ ብዬ አዳመጥኳቸው።
@ladiesfrist7047
@ladiesfrist7047 7 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ሙሉዉን ስሰማ በጣም ነዉ የምወዳችሁ k/B ❤
@ቤዛ-ጀ5ጠ
@ቤዛ-ጀ5ጠ 7 ай бұрын
በሂወቴ ለመጀመሪያ ጊዜየቲጅን ፕሮግራም ስከታተል እንዴት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@galzamgal7940
@galzamgal7940 7 ай бұрын
ቴጂ እናሰግናለን በጣም የምንወዳቸውን ስላቀረብሽልን❤❤❤
@haweFekerReem
@haweFekerReem 7 ай бұрын
እስካሁን ከቀረቡ ቲክታከር ጥንዶች ማሂና ኪድ እነዚህ ጥንዶች አንደኛ ናቸው ዋው ❤❤
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 7 ай бұрын
ይሄን ሚዲያ ላይ አልወደውም ነበር በነኚህ ልጆች የተነሳ ለማየት ተገደድኩ
@gedam626
@gedam626 7 ай бұрын
ደስ የሚል ፅንዶች ናቸዉ በጣም ነዉ የምወዳችዉ እናመሰግናለን ቲጂዬ❤❤❤❤
@SeydAli5154
@SeydAli5154 7 ай бұрын
ፅንዶች አይባልም ጥንዶች በሉ
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 7 ай бұрын
😂😂😂😂​@@SeydAli5154
@ዙዙ-ፀ2ኰ
@ዙዙ-ፀ2ኰ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@SeydAli5154
@samrimengsta449
@samrimengsta449 7 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር ማለት እሄ ነው ማርያምን የአብርሽና የሩታ ደሞ የቢዝነስ ነው የሚመስለው
@ameena-d6k
@ameena-d6k 7 ай бұрын
ትክክል
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 7 ай бұрын
ትክክል
@QerFfg-gk4kq
@QerFfg-gk4kq 5 ай бұрын
ትክክል
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 7 ай бұрын
ተባረኩ በኑሮአችሁ አግዚአብሔር ሰውንም ስለምታስደስቱ !!! ስታይ blessed!
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 7 ай бұрын
ቲጂ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በጣም ነው የምታሩት እደጉ ተመንደጉ ታሪካቹ አንደኛ ነው 👍👍👍👍
@molamirade109
@molamirade109 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ቲጂ እደት ደስተኛ እንደሆነች እዩት ያአብርሽ የሚባል ሰገጤ ፕርክ ብሎ አናዷት ነበር
@Mozaze
@Mozaze 7 ай бұрын
አይለያችሁ ደስ ትላላችሁ ጥርሴ ሳይከደን ነው ያለቀበኝ ብዙ ትምርት ወስጃለሁ ከናተ
@hadra4556
@hadra4556 7 ай бұрын
ብዙ ግዜ አልከታተልም ነበር የዛሬዎቹ ደስ ሲሉ ከምር ትልቅ ደረጃ ድረሱ ፍቅር ይሄነው ❤ ብዙ ሚድያ ያልወጡ የናተ አይነት ፍቅር ያሳለፉ አሉ ፍቅር የለም የምትሉ ኑ እዩት❤
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 7 ай бұрын
እሩታና አብርሽ የምትሏቸውን በልጣጣወች ደግመሽ አታምጭብን እኔ ደስአይሉኝም እነዚህን ደጋግመሽ አምጭልን
@DanaY-j2j
@DanaY-j2j 7 ай бұрын
ሲዲቡን ሚን አመጣው ለዘውም ሙሱልም ነሺ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 7 ай бұрын
አልቀረብሽም እነ አብርሽ እኮ ሪከርድ ሰብረው ነው ደግመው የቀረቡት ዝም ብሎ ደጋግመው አያቀርቡም
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ 7 ай бұрын
አየሽም አላየሽ ለ3ኛግዜ ይመጣሉ ደፋር
@NaymaNayma-u7x
@NaymaNayma-u7x 7 ай бұрын
ወይእኔራሡእነዚህንነውየምወደው❤❤❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
​@@DanaY-j2jኪኪኪኪ ሙስሊም መሰለኝ ለሰራተኛው ከልብ በቃራ ሀይዋን ቆሻሻ ብሎ ሚሳደብ እይ ሙስሊም ስም ብቻ
@selams9244
@selams9244 2 ай бұрын
ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለችኝ የፍቅር ታሪክ በፍቅር አርጁ የኔ ማሮች ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 11 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 806 М.
ቲጂ ገኒን አዋረደቻት..... @comedianeshetu @ebsworldwide
20:18
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 163 М.
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
1:29:06
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 359 М.