በ50ሺ ብር ብቻ የሚጀመር ያልተበላበት ስራ፣የማተሚያ ቤት ማሽኖች ዋጋ 2014 | Price of printing presses |Gebeya

  Рет қаралды 153,371

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

2 жыл бұрын

በ50ሺ ብር ብቻ የሚጀመር ያልተበላበት ስራ፣የማተሚያ ቤት ማሽኖች ዋጋ 2014 | Price of printing presses |Gebeya
Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Gebeya ቻናልን ሳብስክራይብ ያድርጉ።
የዳውል ምልክትን ይጫኑ።
የዝህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Пікірлер: 271
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
የዳቦ መጋገሪያ፣ማቡኪያና ማኮፈሻ ማሽን በ75% ቅናሽ ዋጋ 2014 kzbin.info/www/bejne/rWLWZJaKecickKc በአቀራረባችን ላይ ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ ወይንም የምንሰራላችሁ ማንኛውም አይነት ቪዲዮ ካለ በቢሮ ስልክ ቁጥራችን +251118388590 በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 -11:30 ከሰኞ እስካዓርብ ባሉ ቀናት በመደወል አድርሱን። በተጨማሪም ጫላን ማግኘት ለምትፈልጉ በ imo ብቻ +251914293063 ላይ ታገኙታላችሁ።
@lbabamoshe509
@lbabamoshe509 2 жыл бұрын
ወድማችን እናመሰግናለን በተለይ ለኛ ስደተኞች
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 жыл бұрын
Eshi
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 жыл бұрын
Telgiram ibakot ine yalhubet imo ayiseram😢
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck 2 жыл бұрын
Telageram yelkim
@belaynshyoutube6462
@belaynshyoutube6462 2 жыл бұрын
የልብሱን
@zdfamily9439
@zdfamily9439 2 жыл бұрын
ማናው የዝህ ቻናል በፈቅር እሚጠብቅ 👍
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለኔ ቻናል ቤተሰብ እንሁን??እ የኔ ውድ??
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 2 жыл бұрын
አተሰው በረካሁን ሁሌም ተስፍየምሰጠን ከአላ በታች አተብቻነህ
@zdfamily9439
@zdfamily9439 2 жыл бұрын
@@christinatube760 በተሠብሁኛለሁ አችም ብቅበይ
@salaaj7501
@salaaj7501 2 жыл бұрын
እኔ☝
@fafesied2564
@fafesied2564 2 жыл бұрын
ወላሂእኔም።እዳችውነኝ።በጣም።ጠቃሚ መረጃ ነው የሚያስተላልፉት
@hawabrand
@hawabrand 2 жыл бұрын
ዋው የምር እናመሰግናለን በጉጉት ነው ሁሌም የምጠብቅህ ሀገር እድገባ ተስፋ ትሰጠናለህ በርታ በደሴ ሄደህ ብታሳየን ሀርፍ ነበር
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን የምትሰጠን መረጃዎች ሁላ ጠቃሚዎች ናቸው
@cocastar03
@cocastar03 2 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ መረጃዎችን ነው የምታሣውቁን።ሀገር የምታድገው እንደዚ የእውቀት ልውውጥ ስናደርግ ነው።እናመሠግናለን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 2 жыл бұрын
በእውነት ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም የምፈልገው ነበር 👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏
@user-wr5xq4vw3b
@user-wr5xq4vw3b 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ በእውነት ስፈልገው የነበረ🥰
@hanitube2519
@hanitube2519 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n 2 жыл бұрын
ጫላዬ መልካም ሰዉ ቀሪ ዘመንህ እስከመላ ቤተሰብህ ይባረክ በጉጉት ነዉ ምከታተልህ ወሳኝ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን!!!
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 Жыл бұрын
i realy love the journalist so positive man of God, keep it up bro all u are blessed
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን ጫላ
@astarabayneh9511
@astarabayneh9511 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን🙏
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 2 жыл бұрын
ጫላ እናመሰግናለን በጣም ሚፈለግ ነገር ነዉ ያቀረብክልን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ጫልዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
@eyu419
@eyu419 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እባክህ የፅህፍት መሳሪያዎችን በተመለከተ ብትሰራልን::
@user-bh6vj4nu9v
@user-bh6vj4nu9v Жыл бұрын
ዋው ፐሮግራማችሁ ተመቸኝ ማተሚያ ማሽኖች ኮርስ መውሰድ እፈልጋለሁ በእናንተ ትምህርት ትማርኩኝ
@yeshiasefa4003
@yeshiasefa4003 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@user-ph4ym4fi1k
@user-ph4ym4fi1k 2 жыл бұрын
የምፈልገውን ነው ያቀረብክልኝ እናመሰግናለን
@EthioLead
@EthioLead Жыл бұрын
you are excellent! great work
@tigistalford6271
@tigistalford6271 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ይሔ ማሽን እኛ ሀገር ይኖር ይሆን ብዬ ሣሥብ ነበር እኔ የምኖረዉ አሜሪካ ነዉ ማሽኖቹ አሉኝ ግን ብዙ እዉቀቱ የለኝም። ከሦሥት ወር በኋላ ሥለምመጣ ሄጄ መማር እፈል ጋለሁ።
@user-lv3xk4tc8i
@user-lv3xk4tc8i 2 жыл бұрын
ሰለም
@mekedelawitgirma5058
@mekedelawitgirma5058 2 жыл бұрын
@@EthiopiaOnlineMarket. pls አሪፍ graphics design የሚያስተምሩ የምትመክረኝ መማር እፈልግ ነበር...
@Amen9334
@Amen9334 2 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ስራ ነበር እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ወደ አጋሬ ሲገባ እናመሰገኛለን ወንድችን 😍😍😍
@johngezem
@johngezem Жыл бұрын
❤❤❤
@saratesfaye373
@saratesfaye373 9 ай бұрын
@thank you brother i just seen this advert ,so my question please are these items available right now ?
@user-jk4jr2ut6j
@user-jk4jr2ut6j 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም🙏
@yemarmedia
@yemarmedia 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ምን እንስራ ብለን ለምናስብ ሰወች ጥሩ አማራጭ ነው
@ermiaskassaneh1595
@ermiaskassaneh1595 Жыл бұрын
Thank you so much for your invaluable information. I will contact you soon. Please Keep it up bro!
@Bbbb-mz5pg
@Bbbb-mz5pg 2 жыл бұрын
ሰላም ነዉ በጣም ጡሩ መረጃ ነዉ ጫላ እናመሰጊናለ
@Workuj
@Workuj 2 жыл бұрын
Thanks Cala🙏
@samiboy6850
@samiboy6850 4 ай бұрын
ብሮ አሪፍ ስራ ነው ! እናመሰግናለን !
@ME-ki6gv
@ME-ki6gv 8 ай бұрын
Thank you, my brother!
@user-oj5di3br7o
@user-oj5di3br7o 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው በጣም
@esakotube.
@esakotube. Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ በርታ
@tigistgetachew4089
@tigistgetachew4089 Жыл бұрын
Wow btm des yemel program new enamesegenalen aderashacheu yet new silk kutir
@zedethiotube3879
@zedethiotube3879 2 жыл бұрын
Betam Enameseginalen wendimachin berita
@tigistkasech5065
@tigistkasech5065 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አስፈላጊ መረጃ ነው
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-re6yf8dn1c
@user-re6yf8dn1c 7 ай бұрын
Thank you my brother
@jamatube8171
@jamatube8171 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድም
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@jaalataasabaa3319
@jaalataasabaa3319 8 ай бұрын
Great did
@tamrat76
@tamrat76 2 жыл бұрын
Thank U for your help!
@emuahllam1392
@emuahllam1392 2 жыл бұрын
ምርጥ አቅርቦች መሽአሏ
@seyfuseyfu7877
@seyfuseyfu7877 2 жыл бұрын
Thank S bro
@ashenafiatgs980
@ashenafiatgs980 Жыл бұрын
Thanks!
@tatariwa98
@tatariwa98 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገው ማሽን ነበር
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Ke leb enamesegenalen 🙏 bertalen 😍😍😍
@user-rr8gw7st4q
@user-rr8gw7st4q 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Wwefightinh
@Wwefightinh 2 жыл бұрын
I thanks
@alemayehuberhanu8446
@alemayehuberhanu8446 2 жыл бұрын
Betam tiru, Bertalin wondimachin
@mengefentaw6580
@mengefentaw6580 2 жыл бұрын
you are special
@ethioethiopia2123
@ethioethiopia2123 Жыл бұрын
Help full channel 👌👌👌
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 7 ай бұрын
አባክህን ስልክህን ላክልኝ ኡዲስ ቢዝነስ ሉሙጀሙር ስሉምፈልግ ኑው
@mewtube3727
@mewtube3727 10 ай бұрын
Thnx
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ነው
@muniraabdela7208
@muniraabdela7208 2 жыл бұрын
Masha allah
@user-of3ep3nf7e
@user-of3ep3nf7e 2 жыл бұрын
በውነቱ ቅንሰውነህ እናመሠግናለን ቀጥልበት
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Wawawaw good job
@abiye719
@abiye719 2 жыл бұрын
ወንድማችን ጫላ እናመሰግናለ!!
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 2 жыл бұрын
ጫላን ስወደው ስራህ ደስ ይላል
@belayselemon7444
@belayselemon7444 2 жыл бұрын
Selam selamon ebalalehu ena eski lada asmatitew be 30000 birr sira yemiyasgebutin silk sitegn ?
@GKLtube
@GKLtube 2 жыл бұрын
please ask him about facilitate has training for new customers, interested to use the machine but wouldn't trained abut the machine using mechanism.
@kedijjamohammed8044
@kedijjamohammed8044 6 ай бұрын
ጥሩ ነዉ በሪታ
@genet9902
@genet9902 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጫላ ኬኛ nuf jiradhuu
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ስላም ጫላዬ እንኳን ደህና መጣህ
@user-wv7go6jm1x
@user-wv7go6jm1x 2 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ደስ ሲል ምኞቴ ነዉ
@user-ts1nr6cu8e
@user-ts1nr6cu8e 2 жыл бұрын
በርታ ወድም
@user-gb5zs6tx6o
@user-gb5zs6tx6o 2 жыл бұрын
አቅራቢው እናመሰግናለን
@baariimusaa7450
@baariimusaa7450 2 жыл бұрын
በርታ
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጫላ
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 2 жыл бұрын
የብሎኬት ማሺን በለ አራት እና ባለ ሥምንት አቅርብልን ወንድማችን ጫላ
@tigstethiopian6040
@tigstethiopian6040 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማለም እኔ የምፈልገወን ማሸን ያመጡልኛል ለምሳሌ ምጣፍ መስሪያ ማሽን
@emuyeawoke1177
@emuyeawoke1177 Жыл бұрын
betam mesrat yemfelgew sira new gin slesiraw menm ewket yelegnm
@newjourney5096
@newjourney5096 Жыл бұрын
color printer where can we get paper?and price
@suzyhouse5533
@suzyhouse5533 2 жыл бұрын
መልካም
@miskertesfaye9782
@miskertesfaye9782 Жыл бұрын
ስልጠናውን አብራቹ ብትሰጡ አሪፍ ነው
@user-sv1mm6me8p
@user-sv1mm6me8p 2 жыл бұрын
ዋው
@D.A1337
@D.A1337 2 жыл бұрын
CNC የእንጨት ማሺን እና ለፍልፍል ስራዎች የሚሆኑ ማሺኖችን ቪድዮ ብሰራልን ።
@seyumfekadu6571
@seyumfekadu6571 Жыл бұрын
ለካርድ ለደረሰኝና ለማህተም ስራ የሚሆኑ ማተሚያስ ማግኘት ይሻል ይሆን ??
@abisbelay3710
@abisbelay3710 2 жыл бұрын
ሰላም ጫላ ከቻልክ ስለጎህ የቤቶች መሀበር መረጃ ብሰራልን ደስ ይለኛል
@abdissa2817
@abdissa2817 2 жыл бұрын
ደረሰኝ ወረቀቶችን ለማተም የሚሆን ለብቻ ነው ወይስ ?
@Adme-uq6tv
@Adme-uq6tv Жыл бұрын
Selam endet nehe Sele machinachew sentena yesetalu nw woys lela yemenakebet menged yenoral chala
@demekekassaw6318
@demekekassaw6318 Жыл бұрын
bewunet slikihin lakilgn
@user-oj5di3br7o
@user-oj5di3br7o 2 жыл бұрын
በጣም እምወደው እቃ ነው ካውያው በጣም ክብደት ስላለው ለሚዛን ብዙ ያስከፉለኛል ብዬ ነበር ሐገሬማ ካለ ተውኩት ከናንተ እገዛለሁ ተባረኩ
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
ጫላ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tubetube5582
@tubetube5582 2 жыл бұрын
እኔ በጣም እፍልጋዋለሁ ይህን ስራ
@bezabehabebe2894
@bezabehabebe2894 Жыл бұрын
አጭር ሥልጣና እናንታ ጋ ማግኘት ይቻላል?
@bayeayele367
@bayeayele367 2 жыл бұрын
ይከን ፕሮግራም እንዴት እንደምወደው እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s Жыл бұрын
Well come 😘😘😘
@user-ud3ml7qz7x
@user-ud3ml7qz7x 2 жыл бұрын
Good Good Good Good
@hani4428
@hani4428 2 жыл бұрын
ሰላም ነው
@wogsemu3550
@wogsemu3550 4 ай бұрын
iske kifle hager delivery alew?
@robelhabetamu8996
@robelhabetamu8996 Жыл бұрын
አጠቃላይ ዋጋወ ቀላል ነወ ነገረ ግን በመንግሰት በኩል የመሠሪያ ቦታ ያሥቸግረናል
@oneethiopia4359
@oneethiopia4359 Жыл бұрын
በትዕዛዝ ምታስመጡ ከሆነ Ri 1000 direct to garment printer T- shert የምሰራ ማሽን እፈልጋለሁ
@zekiahmed9604
@zekiahmed9604 2 жыл бұрын
Eytesera benaye arife nebere
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 2 жыл бұрын
Selam chala brother
@semenehnigest7953
@semenehnigest7953 Жыл бұрын
Hi smoole printing Handley alachue?
@weyeweye1672
@weyeweye1672 Жыл бұрын
Chalaye enameseginallen wondim
@user-rk5hg1vw5w
@user-rk5hg1vw5w 11 ай бұрын
ኤሌክትሮኒክስ ሽያጨጭ ለመሥራት ምን ያህል ብር ያስፈልጋል
@abiye719
@abiye719 2 жыл бұрын
ውለታህን በምስጋና እንከፍላለን ስለ እርሻ መሳሪያ ጠይቅልን ወንድም!!
@ganetlb4494
@ganetlb4494 Жыл бұрын
Ok
@tamimatube4994
@tamimatube4994 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ክበርልን
እንዴት በዳርክ እና ላይት ወርቀት ቲሸርት ላይ ማተም እንችላለን?
4:06
X-SHOP የህትመት እቃዎች አስመጪ
Рет қаралды 6 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 94 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 13 МЛН
ከዲዛይንን እስከ  ህትመት ያለው ሂደት ምን ይመስላል?
1:02:42
X-SHOP የህትመት እቃዎች አስመጪ
Рет қаралды 8 М.
ያልተበላባቸው 5 ትርፋማ ቢዝነሶች
23:58
Yonas Moh
Рет қаралды 53 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 94 МЛН