No video

በ50ሺ ብር በወር 30ሺ ብር ትርፍ | ከቤት ሳይወጡ ትርፋማ ስራ |ሻማ አሰራር |How to make candles Tirita Review| Business

  Рет қаралды 27,014

TIRITA REVIEW | ትርታ ሪቪው

TIRITA REVIEW | ትርታ ሪቪው

Ай бұрын

በ50ሺ ብር በወር 30ሺ ብር ትርፍ | ከቤት ሳይወጡ ትርፋማ ስራ |ሻማ አሰራር |How to make candles Tirita Review| Business
ሻማ ማምረቻ ማሽን,ሻማ,ሻማ አሰራር,የሻማ ማሽን,ሻማ ማምረቻ,ሻማ ማምረቻማሽን,የሻማ ማምረቻ ማሽን,የሻማ ማምረቻ ማሽን ዋጋ,ሻማ ማምረት,የሻማ ማምረቻ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ,ሻማ ሚዲያ,ሻማ ሻማ ንበል,ሻማ ከምን ይሰራል,ሻማ እንዴት ይሰራል,የሻማማሽን ዋጋ 2015,አዋጭ የስራ አይነቶች,አዋጭ ብድር,አዋጭ ስራ በኢትዮጵያ,አዋጭ የንግድ ስራ,አዋጭ,አዋጭ ስራ,አዋጭ የቢዝነስ ስራ,marti ethiopia,candle,candle machine,candle making machine,automatic candle making machine,automatic candle machine,manual candle machine

Пікірлер: 65
@EmuEmu-eo5ll
@EmuEmu-eo5ll Ай бұрын
እኔ የታየኝ ቅዱስ ገብርኤል ነው ❤💞በርታ ወንድሜ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ🥰
@hayatteshome573
@hayatteshome573 4 күн бұрын
ገብርኤልን ማንም ኣይቶ ያነሳው የለም። ይህ የነጭ ፎቶ ነው።
@user-ms4hv4hy8y
@user-ms4hv4hy8y 29 күн бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ ይህን የምታነቡ መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳችሁ አሜን🙏
@user-ns1bz4eo7p
@user-ns1bz4eo7p 9 күн бұрын
አሜንንንንንንንንን ለሁላችን
@ኢትዮጵ
@ኢትዮጵ Ай бұрын
አሪፍ መረጃ ነው አገራችን አሁን ላይ ቆጆ ቆጆ እና ቀለል ያሉ ማሽኖች እያሳያቹን ነው🎉🎉❤❤
@user-rz6bh8cw2n
@user-rz6bh8cw2n Ай бұрын
ማሻ አላህ ሀሪፍ መረጃ ነዉ በርቱ
@kidist1955
@kidist1955 22 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ዛሬ ያሳየሀን ወንድሜ ኣመሰግናለው ቤተሰብ ሁኛለው በርታ😍🙏🙏🙏👍👌
@user-ul4ro9th7c
@user-ul4ro9th7c 2 күн бұрын
የሚገርም ገለጻ አመሰግናለው ይመቻቹ
@goodwork7824
@goodwork7824 20 күн бұрын
ዋጋው ለጀማሪ ትንሽ በዛ እንጂ በጣም አሪፍ ነው ወንድሜ እናመሰግናለን🙏🙏
@NardiYouTube-sq6ju
@NardiYouTube-sq6ju 2 күн бұрын
❤❤እናመሰግናለን
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn Ай бұрын
በጣምእናመሰግንአለን፡በባህርዳርይኖራልወይአዲስአባግንእሩቅስለሆነነዉ፡ምገዱምአስቸጋሪነዉ
@user-he7gh1fu5e
@user-he7gh1fu5e 26 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ተባረክ🙏🥰🥰
@user-zm7de2pv9c
@user-zm7de2pv9c 24 күн бұрын
የጧፍ አሳየን ወድማችን
@NanoLemon-v7i
@NanoLemon-v7i 25 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 Ай бұрын
yahunate baxame merxe sera new yabeta qarebelenen wademachen baxame namasgenalane❤❤
@21MarYam
@21MarYam Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@MuluTaye-ix3ko
@MuluTaye-ix3ko Ай бұрын
Waganoche yihichin mashin baxam tasfaligagnalch ibakachihu gizuligni❤❤❤❤❤❤❤
@kalworke5500
@kalworke5500 Ай бұрын
አቤልዬ በርታ🙏🙏🙏
@birkneshbirke8939
@birkneshbirke8939 Ай бұрын
አሪፍ ነዉ
@samrawithirpo9524
@samrawithirpo9524 Ай бұрын
Ejig betam enamesegnalen
@user-xz6zl9qv1f
@user-xz6zl9qv1f Ай бұрын
ገዢውን እንዴት ማግኘት ይቻላል።
@WeynshetyrgaYrga
@WeynshetyrgaYrga 5 күн бұрын
እዳትገዙ ሻማ አያዋጣም ተጠቃሚ የለም ቱሎ አይሸጥም እኔን ያየ ይቀጣ ወይኔ ብሬ😢
@samielyosef3703
@samielyosef3703 Ай бұрын
ውንድማችን የጭስ ኣልባ ከሰል ኣሰራር ወይ charchol briqette ኣሰራር ወይ ስልጠና ሚሰጥን ፈልግልኝ
@gedidemes6864
@gedidemes6864 25 күн бұрын
ወንድሜ ዋጋውን ንገረኝ እባክህ
@user-xz6zl9qv1f
@user-xz6zl9qv1f Ай бұрын
የገበያ ትስስሩን እንዴት ለገበያ ማቅረብ ይቻላል?
@Msaratuaemengstu-zp5uq
@Msaratuaemengstu-zp5uq 3 күн бұрын
አራፍ ሥራ አድራሻህን ጠቁመነኘ መግዛት አፈልጋለው
@Meskerem.saware
@Meskerem.saware Ай бұрын
Bexami. Xuru. Nawu
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b Ай бұрын
Yetemeretewun Shama migeza sewu yegegnal?
@Belex2123
@Belex2123 Ай бұрын
ዋጋው ስንት ነው?
@jamila3850
@jamila3850 Ай бұрын
ባድቀን ይገባን ስራአይናቅም እኔወድጀዋለሁው
@Kalkidanmoges-o3y
@Kalkidanmoges-o3y 16 күн бұрын
ye Transport aldemerkm eko wechiw lay
@tadesetesema-ll9bj
@tadesetesema-ll9bj Ай бұрын
samsung ፍሪጅ ጠይቅልን
@hemitube123
@hemitube123 Ай бұрын
Betam mirt new yasayehn
@user-gf2yf4dq8w
@user-gf2yf4dq8w 3 күн бұрын
52ፍሬ ሰንትኪሎ ሞልድ ይበቃል
@hamziyatube
@hamziyatube 18 күн бұрын
Wow mashaallaha Mashaallaha
@mesitube-8489
@mesitube-8489 Ай бұрын
ነገር ግን ሻማ የሚሸጥበት ቦታ ያዘጋጃሉ ወይስ ለብረተሰቡ ነው ምሸጠው 😍👌
@WegayehuDesta-gj6nm
@WegayehuDesta-gj6nm 25 күн бұрын
ሌሎች አቅራቢዎች 50 ሻማዎችን የሚያመርተውን በ35ሺ ብር እየሸጡ ያንተ በ65ሺብር ወይም በ90% ይጨምራል:: ምክንያቱ ምንድነው?
@kalidneja2069
@kalidneja2069 20 күн бұрын
Esti merejawn agaragn brother
@HiwotDuguma
@HiwotDuguma 16 күн бұрын
የሐገር ውስጥ ሲሆኑ ይቀንሳል እኔ የሐገር ውስጥን ባለ 60ውን 40ሺ ነው የገዛሁት
@SariTilahun
@SariTilahun 21 сағат бұрын
ውዴ በማርያም የት ነው የምናገኘው በማርያም ንገሪኝ ​@@HiwotDuguma
@user-ue3tt6zk3i
@user-ue3tt6zk3i 17 күн бұрын
ስልክ አስቀምጡልን
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 19 күн бұрын
Wooow❤❤❤❤
@hemitube123
@hemitube123 Ай бұрын
ባህርዳር ለመዉሰድ የገበያ ትስስሩን እንዴት መፍጠር ትችላላችሁ?
@tiritareview
@tiritareview Ай бұрын
ይደውሉ በተቀመጠው ስልክ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
​@@tiritareviewእኔ እራሱ በጣም ነው ይፈልጋችሁ ደብረብርሃን 😊
@Mezmure1
@Mezmure1 Ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እኔም ወደ ወረታ ባህር ዳር መውሰድ እፈልጋለው ወንድሞቸ ግን ትስስሩ ላገኝ እችላለው በቀላሉ ​@@tiritareviewወንድሞቸ
@Mezmure1
@Mezmure1 Ай бұрын
​@@tiritareviewሰላማችሁ ይብዛ እኔም ወደ ወረታ ባህር ዳር መውሰድ እፈልጋለው ወንድሞቸ ግን ትስስሩ ላገኝ እችላለው በቀላሉ ​@tiritareview ወንድሞቸ
@tg-xs7tg
@tg-xs7tg 6 күн бұрын
yete New Yemigegnw
@HinseneBirbirsa
@HinseneBirbirsa Ай бұрын
Arif mereja nw❤❤
@user-sr4ud4vf8i
@user-sr4ud4vf8i 20 сағат бұрын
አድራሻ
@amswen4029
@amswen4029 20 күн бұрын
ማሽኑን ባለ78 እፈልጋለሁ፣፣
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 Ай бұрын
ስልክ አነሱም ከዝህ በፉት ገበያ ምድያ ወይም ወንድማችን ጫላ መራጃ ሰረቶ ነበር❤
@betegna2585
@betegna2585 Ай бұрын
በስራ ሰዓት ብትደውዪ ይነሳል።
@habtamuwako3521
@habtamuwako3521 Ай бұрын
ክፍለ ሀገር መላክ ይቻላል?
@tiritareview
@tiritareview 29 күн бұрын
ይደውሉ
@WeynshetyrgaYrga
@WeynshetyrgaYrga 21 күн бұрын
አያዋጣም ተጠንቀቁ
@WeynshetyrgaYrga
@WeynshetyrgaYrga 21 күн бұрын
ውሸታሞች አትስሟቸው ሻማ አይሸጥም እባካችሁ ይሄን እቃ አትግዙ
@amswen4029
@amswen4029 20 күн бұрын
መረጃ አለሽ
@HiwotDuguma
@HiwotDuguma 16 күн бұрын
ወደ ገብያው ስገቢ ታይዋለሽ
@WeynshetyrgaYrga
@WeynshetyrgaYrga 15 күн бұрын
@@amswen4029 😩እኔ እራሴጀምሬው ከሰሬለሁ በሀረብ ሀገር የደከምኩበት ገንዘቤን😢
@DanielTesfayezeberga
@DanielTesfayezeberga 25 күн бұрын
ትርፍ ግን ምንም የለዉም
@kidist1955
@kidist1955 22 күн бұрын
😳😳😳
@user-wl1yt8ie6m
@user-wl1yt8ie6m 22 күн бұрын
አረ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 21 күн бұрын
ለመሸጥም በጣም ችግር ነው ።
ያልተበላባቸው 5 ትርፋማ ቢዝነሶች
23:58
Yonas Moh
Рет қаралды 62 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 34 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 34 МЛН