በ60 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው ! | cnc machine |business ideas in Ethiopia

  Рет қаралды 206,335

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

6 ай бұрын

በ60 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው ! | CNC machine | small business idea |Gebeya | business ideas in Ethiopia | farming in Ethiopia | business ideas for beginners
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 203
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 ай бұрын
በእጅ ብቻ በቀላሉ ከከርሰ ምድር ውሃ የማውጣት ዘዴ -በጀግናው ወጣት kzbin.info/www/bejne/aKuWlGp8mrVsr6Msi=dN-owi8ttnO55sBJ
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 5 ай бұрын
Kutrachun endat new emnagegaw
@AyantuDiro
@AyantuDiro 4 ай бұрын
​@@zdfegegtatube2196😮😢😢😮😮😮😮😮😮😊😮 2:00
@MakeEthiopiaGreatAgain
@MakeEthiopiaGreatAgain 4 ай бұрын
ገበያዎች፣ ፕሮግራሞቻችሁ በጣም ትሩ ናቸው ። ነገር ግን በመሀል በመሀል የሚያቋርጠው ሎጓችሁ በጣም ተደጋጋሚ ነው፣ በጣም ይረብሻል፣ በእውነት በጣም ነው ሚያስጠላው
@MeharialemuMare
@MeharialemuMare 2 ай бұрын
፡​@@zdfegegtatube2196
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 6 ай бұрын
ግሩም ነው : እኔ እዚ UK ለመማር ፕላን አድርጌው ነበር :: ሀገሬ ኢትዮጵያ ቴክኖዎሎጂው መጀመሩ በጣም ነው ደስ ያለኝ :: የሀገሬ ልጆች በጣም የሚያሳድግ ስራ ነው :: ተማሩት ::
@lioule1
@lioule1 6 ай бұрын
What is the name of the Machine??
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 6 ай бұрын
ትምህርት ይፈልጋል እንዴ ለምሳሌ እኔ የተማርኩት እስከ ስድስተኛ ክፍል ነው እንግሊዘኛ አልችልም ምከሩኝ ውዶቼ
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 6 ай бұрын
@@lioule1 ስልጠና እንደሚሰጥ እዛው ባለሞያው ላይ ተናግረዋል :: ዋናው ማሽኑ ላይ ለመስራት መሰረታዊ የሆነ የኮምፒውተር ስልጠና በቂ ነው :: ከስልክ ላይም ማሽኑን ማዘዝ ይቻላል ::
@Aka_editzz07
@Aka_editzz07 6 ай бұрын
@@lioule1 CNC ማሽን ይባላል
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 6 ай бұрын
እንግሊዝኛ እልችልም😢​@@Aka_editzz07
@esmaeltilahun7889
@esmaeltilahun7889 4 ай бұрын
ለማመን የሚያስቸግሩ ነገሮች አሉ። በእውነት ከ 60 እስከ 150ሺ ብር ትርፍ ካለው ማሽኑን ከመሸጥ በላይ በየቦታው ብራች ከፍታችሁ እራሳችሁ ትሰሩበት ነበር የፅድቅ ስራ ሚሰራ ነጋዳ ምድር ላይ አልተፈጠረም 😳
@rozaroza7147
@rozaroza7147 3 ай бұрын
እኮ
@asnakeamsalu4423
@asnakeamsalu4423 3 ай бұрын
Thanks
@OromoFirst-ny4cu
@OromoFirst-ny4cu 3 ай бұрын
Wushatam nw
@senafdebele5098
@senafdebele5098 2 ай бұрын
Thank u
@besufikadtamene7646
@besufikadtamene7646 2 ай бұрын
ትክክል ነክ ግን እየሰሩበትም በተጨማሪም ማሽኑን ቢሸጡትስ የበለጠ ትርፋማ አይሆኑም እንደዛም አድርገን እናስብ ጎበዝ
@hayattesema4388
@hayattesema4388 6 ай бұрын
በርቱ አሪፍ ማሥታወቂያ ነው ከሥደት ሥንመለሥ እሞክራለን በሠላም ለመግባት ያብቃን ሥደተኞችን
@baron9071
@baron9071 3 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ እንደአንተ አይነት ሰው ሳይ ተመስገን እንዲህም አይነት ጎበዞች ሀገሬ አላት እላለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@user-nq8cx1tl1f
@user-nq8cx1tl1f 6 ай бұрын
የወንዶች የፀጉር ቤት እቃዎችን ዎጋ አሳዩን ደሞ በጣም እናመሰግናለን
@user-lz4iw9oj4o
@user-lz4iw9oj4o 5 ай бұрын
ማሽኑ ሢሠራ ብታሣዩና የተሠራ የተለያየ የምርት ውጤት ብታሣዩ።
@heniman2687
@heniman2687 3 күн бұрын
የ design ወይም የቅርፃቅርፅ ሙያ ያለው ሰው በጣም ይሰራበታል፣ ለጀማሪ ወይም ሙያው ለሌለው ሰው ግን አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፣
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 6 ай бұрын
ባለቤቴ የሚፈልገው ማሽን ፖላን ያረገው 4በላይ ለመግዛት ለመስራት 3ሚሊየን ይሆናል ብለን እኔም ወጣሁ ከሀገር በቀላል መሆኑን አላወኩ አርት ይወዳል ፈኒቸር ስለሚሰራ በእራሱ ፈጠራ ይችላል እናመሠግናለን ገበያወች🎉🎉🎉🎉
@mesfindu1661
@mesfindu1661 6 ай бұрын
ባገኛችሁና ብጎበኛችሁ ደስ ይለኛል ። ገበያ ሚዲያዎች በጣም አመሰግናለሁ
@Userxfj38535
@Userxfj38535 6 ай бұрын
Gebeya media is doing great job. This is how to helping a country economy.🎉This is leading to development via participating the working generation and creating a new capitalist everyday.🎉🎉🎉Please keep doing more and try in reach out most regions of Ethiopia.🎉🎉🎉😍🙏
@user-xt4ju3vj7r
@user-xt4ju3vj7r 6 ай бұрын
ገበያ ሚዳያ ለምሰጡን መረጃ እናመሠግናለን❤❤
@hawa7349
@hawa7349 6 ай бұрын
ማሸአሏህ በጣም ሀሪፍ ነወ እናመሠግናለንን😮😮
@mayatube5283
@mayatube5283 6 ай бұрын
please dont forget to mention the smoke and other health hazards 👉 ጭስ አለው እኔ አለኝ እዚህ አሜሪካ ለቤተክርስቲያን ጥቅሶችን እሰራበታለሁ ማሽኑ ጭስ ስላለው በጣም መጠንቀቅ አለባችሁ and it comes with its own goggles and Please put a mask unless you get a lung cancer .
@PawulosDonge
@PawulosDonge 3 ай бұрын
Thanks so much, Am excited to buy this machine your advice so good for users
@PawulosDonge
@PawulosDonge 3 ай бұрын
I need you, more information for this cnc machine , I have business ideas, which one is the best and profitable?there are different sizes, also price
@HaymidestadestaDesta
@HaymidestadestaDesta 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ገበያ ሚድያ
@bete-aleazar
@bete-aleazar 4 ай бұрын
እኔ ስራይ ይህ ነው እዚህ ዱባይ UAE ፕላዝማ ፣ ሊዘር እና ሲየንሲ ላይ ኦብሬተር ነኝ የሚከፈለኝ የሻይ ነው ሰውዬውግን ባንድ ወር የአመት ነው የማያተርፈው በለይ ሊዘር ማሽን በጣም ፈጣን ከመሆኑ የተነሳ በጣም አዋጭ ነው
@firdoushabasha
@firdoushabasha 3 ай бұрын
ሙያውነውዋናውማሽኑንግዛናአገረህላይስራ
@Melsh-te8ct
@Melsh-te8ct 6 ай бұрын
ውዶችየ የማዳም ቅመም እየ አገራችላይ መስራት እንችላለኝ ከ2አመት በኋላ አትቆዮ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 6 ай бұрын
እኔ13..አመቴ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 ай бұрын
አይዞን እኔም 12 አመቴ ካሁን ቡሀላ ማዎቅ ነዉ ያለብን​@@user-um2io6nv5m
@Rakb553
@Rakb553 6 ай бұрын
​@@user-um2io6nv5mበጣም ይገርማል እግዚአብሔር በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ እናም ቆራጥ ሁኚ እህቴ በእውነት 😔🤔🥺
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 5 ай бұрын
​@@user-um2io6nv5m እኔ 15 አማቴ አንዴም ሃገር አልሄድኩም
@user-qu1kl2oz6h
@user-qu1kl2oz6h 5 ай бұрын
እንግሊዝኛ በደምብ ማወቅ ይጠይቃል እንዴ❤?
@brookhabte7307
@brookhabte7307 5 ай бұрын
አነስተኛ ዋጋ ያላቸው ማሽኖች ሰው በየቤቱ እየገዛቸው ለራሱ እየተጠቀማቸው እንደኖርማል ቲቪ ፍሪጅ እንደምንጠቀመው እየተጠቀመ ነው
@lovelovertube507
@lovelovertube507 6 ай бұрын
Thank you gebeya media i will start this business after some months, when i come back my country 💞
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 6 ай бұрын
በ60ሺ ብር መነሻ በወር የተጣራ 10ሺ ብር እራሱ በቂ ነው የምን 150 ሺ? በጣም ሲጋነን ውሸት ይሆናል። 1000 ዶሮ ለማርባት ጠቅላላ ወጪ 825ሺ ካፒታል ሆኖ በወር 23 ሺ ብር ትርፍ ለ 14 ወራት ብቻ ከዚያ እንደ አዲስ ይጀመራል ይህም ጥሩ ነው ይህ ግን በጣም ተጋነነ።
@user-sl3wr7do4c
@user-sl3wr7do4c 4 ай бұрын
በጣም የሚያስደምም ነዉ እናመሰግናለን ፡፡ ለመስራት በጣም እፈልጋለሁ መሆን ያለበት ግን እንዴት ነዉ ሙያዊ እገዛ ወይም አስተያየታችሁን ላኩልኝ፡፡
@ethiolifeskills
@ethiolifeskills 4 ай бұрын
Thank you Gebeya Media.
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 ай бұрын
እንዴዝህ ነዉ እዉቀት ማለት ለትዉልዱ እሚጠቅም ነገር ይዞ ብቅ
@FasikaTesfaye-bo9qs
@FasikaTesfaye-bo9qs 4 ай бұрын
አሪፍ ነው ስልካችሁን ላኩልኝ
@yilekaladane4334
@yilekaladane4334 20 күн бұрын
የጨው መፍጫ የሳሙና መስሪያ ማሸን እንዴት ማግኘት እችላለሁ።
@seadifafi1508
@seadifafi1508 6 ай бұрын
በዱቤ ስጠኘ ሰርቼ ልክፈልህ
@gershabrha4708
@gershabrha4708 3 ай бұрын
አሪፍ ነው ስለ ኢንተርኔት ካፌ መረጃ ካላችሁ መላ በሉን
@challinggadissa9947
@challinggadissa9947 6 ай бұрын
Gebeya media keeping up go head
@semredemle2717
@semredemle2717 4 ай бұрын
አናመሰግናለን
@habibhayuconsultant
@habibhayuconsultant 6 ай бұрын
I love this media❤❤
@codecompany-br5zs
@codecompany-br5zs 4 ай бұрын
but you don't have cnc machine that cut acrylic, i only saw Engraving machine in your office
@hubeyb4371
@hubeyb4371 6 ай бұрын
የትምህርት ደረጃ ይጠይቀል ወይስ ማንኛውም ሰው ይሰራዋል
@getnetgher834
@getnetgher834 4 ай бұрын
Oww miki am happy to see u keep it up broo
@user-op9xl7cr8d
@user-op9xl7cr8d 6 ай бұрын
eshi mashine ketgeza behala yegebeya tessre endate meftire yechelale??.?...
@KebenaYoutube
@KebenaYoutube 5 ай бұрын
ወሳኝ ወሳኝ ጥያቄዎችን ነው የምትጠይቂው MY SISTER እናመሰግንሻለን አንተ ግን በአማርኛ አውራ እህ
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 2 ай бұрын
Too techmical to understand. ለሚያዉቁ ጓደኞቹ ብቻ የሚያወራ ነዉ። ታዉቃለህ ማሳወቅ ግን አትችልም። አሁንም ጥያቄ አለኝ። በዚህ ማሽን ምን ይሰራል? በእንዴት ያሉ ሰዎች?
@zemu2248
@zemu2248 2 ай бұрын
ማትረፍ ነሚለውን ለመመለሥ ያክል የሚያሠራ ህዝብ ያሥፈልገዋል ዴንበኛ ታዋቂ መሆን
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 5 ай бұрын
በወሬ ኣዛጋችሁን እኮ ሆ ለምን ማሽኑ የሚሰራውን ኣታሳዩንም
@HunduuWaaqaan
@HunduuWaaqaan 5 ай бұрын
ምርጥ ነው
@user-jf2zu3je5e
@user-jf2zu3je5e 4 ай бұрын
እር መስራት እፈልገለሁ ግን ክፍለ ሀገረ ላይ እንዴት መምጣት ይችላል
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 6 ай бұрын
በጣም ነው ምከታተለው
@yemicheal862
@yemicheal862 6 ай бұрын
የኮንዶሚኒየም ዋጋ ስሩልን ከቻላቹ🙏
@MikhaZemedne_il3xl
@MikhaZemedne_il3xl 6 ай бұрын
ጎቦዞች
@aberaeshetu9931
@aberaeshetu9931 2 ай бұрын
if failure of machine what about Warranty, maintenances and accessory???
@user-xd9jf7mr4j
@user-xd9jf7mr4j 5 ай бұрын
ወሬ ብቻ ሆነ ማሽኑ የሚሠራውን ሥራ በተግባር ብናይ እናምን ነበር
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ቪዲዮ ላይ የገበያ ሚዲያን ሎጎ ስሰራ ይታያል
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 5 ай бұрын
እኮ 😂
@Ashenafymolla
@Ashenafymolla 5 ай бұрын
ሁሉም ሳክስ ብቻ ነው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ሳክስ ምን ነበር? የውሸት ዜና ለምዳችሁ ነው አይደል?
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 5 ай бұрын
እስኪ ስልካችሁን አስቀምጡልን
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 3 ай бұрын
ሜድ ኢን ቻይና ከሆነ ሰልችቶናል ቶሎቶሎ ነው የሚበላሸው
@Saliyaawallaggaa
@Saliyaawallaggaa 5 ай бұрын
Waaaaaw bayyee galatooma ni dhufna yeroo biya gallu jiraadhaa
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 6 ай бұрын
የሻማ ማረቺያ ወይም የሳሙና እሰኪ ማሸኑ ከውጪ ማሰገባት ይሻላል ወይሰ እዚህ
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 5 ай бұрын
ገበያ መልስልኝ የእኔም ጥያቄ ነው
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 5 ай бұрын
Masha. Allah tiru sra new enmokralen .Kesedat mels.
@nejahusen1059
@nejahusen1059 5 ай бұрын
መጋኛው ዬት ነዉ ሌዘር የሚለዉ አልነበኝም
@amarebedassa871
@amarebedassa871 2 ай бұрын
Is that possible to turn Gem Stone using your CNC machine?
@tesfayederese8323
@tesfayederese8323 5 ай бұрын
በገጠር ከተማ ሊሠሩ ሚችሉ ስራዎችን በናታችሁ
@user-rp7tk8vu6x
@user-rp7tk8vu6x 5 ай бұрын
ይህን ማሺን ለመቆጣጠር የኮምፒውተር የዕውቀት ደረጃ ምን ያህል ሊሆን ይገባል?
@eyu40
@eyu40 4 ай бұрын
Terfama mehon kefelek CAD/CAM ewket yefelgal..
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 5 ай бұрын
የእውነት ገበያዎች በርቱ ሰው ባንኩ ውስጥ ባለችው ብር ምን ላይ ቢሰራ እንደሚያተርፍ ጥያቄ ፈጥራችሁበታል ❤
@amarebedassa871
@amarebedassa871 2 ай бұрын
Is that possible to utilize 3D modeling soft wares with this machine?
@wudinehdebalke8426
@wudinehdebalke8426 5 ай бұрын
❤ good job i like it
@dubaleshibeshi5291
@dubaleshibeshi5291 6 ай бұрын
መዝሙር 3
@dubaleshibeshi5291
@dubaleshibeshi5291 6 ай бұрын
2:39
@Marta-xk6yg
@Marta-xk6yg Ай бұрын
Ere sew fetarin mefrat tewe. Min aynet wushet new miwashew 😮
@ethio-economics
@ethio-economics 5 ай бұрын
please coffee expresso price
@abeltheodros8953
@abeltheodros8953 6 ай бұрын
100-150k thats the scam…10k tops a month
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 5 ай бұрын
እኔስ አልገባኝም በእንግሊዘኛ ስለሚያወራ ለምን ነው የሚያገለግለው????
@KebenaYoutube
@KebenaYoutube 5 ай бұрын
😂😂እኔም ብዬዋለሁ ኮ በአማርኛ አውራ አልኩት
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 5 ай бұрын
@@KebenaKZbinከእውነት እኔ አልገባኝም ለምን እንደሚጠቅምም እስከመጨርሻ ብሰማውም ለእኔ ሳይሆን እንግሊዘኛ በደብ ለሚያውቁት ይሄናል ብዬ ወጣሁ😄😄😄😄
@mekidesgebeyaw5335
@mekidesgebeyaw5335 5 ай бұрын
@@KebenaKZbin የሰማሽ ይመስለኛል 😂😂😂😂😂
@ethiopialove1435
@ethiopialove1435 2 ай бұрын
እኔም በህልሜ መሰለኝ እኮ😂😂😂
@mulualemtesema1121
@mulualemtesema1121 5 ай бұрын
Thanks
@yemanesvidio6188
@yemanesvidio6188 5 ай бұрын
የት ነው የምትገኙ እንድየትስ መግዛት እንችላለን
@TadiwosGirma-qo6pz
@TadiwosGirma-qo6pz 5 ай бұрын
በኦን ላይን ኮርሱን አላችሁ የበለጠ ስለ production ለማወቅ እና ስልካካችሁን አስቀምጡልኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ስንት ጊዜ እናስቀምጥ፣ቪዲዮ ላይ አለ እኮ ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 3 ай бұрын
@@gebeyamediaይህን: ሁሉ: ትችት: ክመፃፍ: ስልኩን: ምስቀመጥ: አይቀልም:: * "ወደሁላ: ፈልጉት" ከማለት: ማስታወቂያ: በስራችሁ: ቁጥር: ስክሪን: ላይ: ቁጥራችሁንም: አስቀምጡት!
@alenleshethiopia5663
@alenleshethiopia5663 2 ай бұрын
​@@gebeyamediaላወራ ሁሉ መልሳችሁ ትበሉታላችሁ ? ይህ የእናንተን ክብር አይመጥንም
@motivationalspeech-world
@motivationalspeech-world 2 ай бұрын
Gimash birr ikefilalew,yekerewn behidet iyeseraw ikefilalew
@user-yi3uy9kq9c
@user-yi3uy9kq9c 3 ай бұрын
Wow betam amesegnalehu
@solomonfeyissadebele6236
@solomonfeyissadebele6236 2 ай бұрын
አድራሻቸው የት ነው ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@brookhabte7307
@brookhabte7307 5 ай бұрын
ሁሉም ሰው በየቤቱ ለራሱ እየገዛው ነው ። ምኑን ንግድ ሆነው
@HussinAddis
@HussinAddis 3 ай бұрын
ምንያክል እርግጠኛናችሁ
@AdanT-bh9by
@AdanT-bh9by 6 ай бұрын
Not a good interview. Lot of interviews but no action. The journalist could have summarized the talking and focus on the demo.
@user-oo6mb2rg7d
@user-oo6mb2rg7d 6 ай бұрын
እነመሰግነለው ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
@user-nw4il1nq8s
@user-nw4il1nq8s 5 ай бұрын
WHEN HOW & WERE WE GETING THE MACHINE PLEASE INDICATE THE GETINE SITE!!
@samuelhaile7296
@samuelhaile7296 2 ай бұрын
If there is no war young people involved in these activities
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 6 ай бұрын
Interesting
@user-dl9wo5xy4c
@user-dl9wo5xy4c 6 ай бұрын
Teyakiwa betam gobz neshe.berch
@degefemathewos6866
@degefemathewos6866 4 ай бұрын
Ine faligewu naber yet lagnawu please
@znashchebero3313
@znashchebero3313 6 ай бұрын
Enamesegnalen❤
@almaztadesse5542
@almaztadesse5542 6 ай бұрын
የምትናገረው ለሴቶች ፍጠክማል?
@solomonsol7049
@solomonsol7049 4 ай бұрын
ማሽኑ,አለኝ,ባለሙያ,ነው,የምፈልገው,
@muhammedyesuf290
@muhammedyesuf290 6 ай бұрын
ሃሳቡ ቆንጆ ነበር... ሰውየው ግን ተበጠረቀ!
@malakubalew3608
@malakubalew3608 5 ай бұрын
Be 15 shi birr bcha bewor in miliyen yemtagegnubetn sra awarugn
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 5 ай бұрын
እሺ ምንድን ነው?
@user-vk2pg2xq5e
@user-vk2pg2xq5e 5 ай бұрын
እስቲከር ይሰራል
@yosephberhe4157
@yosephberhe4157 5 ай бұрын
Can I get an online course
@AYMANOT1
@AYMANOT1 5 ай бұрын
its good idea but do you provide waranty ? i bet you cant! please do business responsibly . please demonstrate how it cuts its parts 'make itself' you mentioned .
@TemesgenAwoke-by3kp
@TemesgenAwoke-by3kp 6 ай бұрын
እኔ በ60000 ሺብር መስራት እፈልጋለው አናግሩኝ እቤካችሁ
@user-vk2pg2xq5e
@user-vk2pg2xq5e 5 ай бұрын
እባክ ንገረኝ
@Ethiohomes785
@Ethiohomes785 6 ай бұрын
Down payementu sent nw
@user-tc6qh6bj8b
@user-tc6qh6bj8b 5 ай бұрын
men yahil ewunet new ?
@user-hs1nv7ih5j
@user-hs1nv7ih5j 6 ай бұрын
ግን. ባማርኛ. ብታወራስ. እግሊዘኛ. ባትቀላቅል
@Rakb553
@Rakb553 6 ай бұрын
😅😅😅😅👌🥰
@Tedalemariyam
@Tedalemariyam 4 ай бұрын
ማሽኑ ምን ድነው የማሰራው
@eyu40
@eyu40 4 ай бұрын
ልክ ነህ ስለማሽኑ ምንም አእውቀት ለሌለዉ ሰዉ ምንም ግልፅ የሆነ መረጃ አልተላለፈም። ይህ ማሽን ማለት አንድ መጋዝ መላጊያ መቦርቦሪያን እንዲሁም በጨረር ቆዳ ላይ ወይም እንጨት ላይ ፅሁፍን ለማስቀመጥ የሚረዳማሽን ነዉ። ማሽኖቹ እንደ ጉልበት አቅማቸዉ፣ እንደሚሸፍኑት የስራ ስፍት/ቦታ እና በተለያዩ የማሽኑ ክፍል ወይም የእንቅስቃሴ መንገድ የሚለያዩ ይሆናሉ። ይህ ማሽን ከ ሌዝ፣ ሚሊንግ እንዲሁም ሶዊንግ ማሽንን አዉቶማቲክ በማድረግ በጊዜ ተሻሽሎ የመጣ ማሽን ነዉ። ስለዚህ ማሽኑ እሱ እንደሚለዉ ከተገዛ ብር የሚያሳፍስ ጅርጅት ማለት ሳይሆን። ከላይ የጠቀስኳቸዉን tool/ መሳሪያዎች በዉስጡ የያዘ አንድ የስራ መሳሪያ ነዉ። መዶሻም ግዛ ፣ ይሄን ማሽን ግዛ፣ በመሳሪያዉ ምን መስራት እንዳለብክ ካላወቅክ መሳሪያው ምንም ፍይዳ የለውም።
@genetambaye7295
@genetambaye7295 5 ай бұрын
Keflehager endet new yemtadergut
@user-lc4ux5ht6p
@user-lc4ux5ht6p 5 ай бұрын
ይሄ ሥራ ለሴቶች ይሆናል?
@Amanda-sh8rf
@Amanda-sh8rf 4 ай бұрын
endat new contact yemnadergachew
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 3 ай бұрын
Adirasha siliki feligalwe benati
@gebeyamedia
@gebeyamedia 3 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@tegistmanaye6722
@tegistmanaye6722 6 ай бұрын
GENZABE YALELAWE ATABEDRUME
@yilmamelaku2323
@yilmamelaku2323 5 ай бұрын
Silke maginet echilalehu?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ቪዲዮ ላይ አለ
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 6 ай бұрын
Mende new yemisaraw gils aydelam
@eyu40
@eyu40 4 ай бұрын
ልክ ነህ ስለማሽኑ ምንም አእውቀት ለሌለዉ ሰዉ ምንም ግልፅ የሆነ መረጃ አልተላለፈም። ይህ ማሽን ማለት አንድ መጋዝ መላጊያ መቦርቦሪያን እንዲሁም በጨረር ቆዳ ላይ ወይም እንጨት ላይ ፅሁፍን ለማስቀመጥ የሚረዳማሽን ነዉ። ማሽኖቹ እንደ ጉልበት አቅማቸዉ፣ እንደሚሸፍኑት የስራ ስፍት/ቦታ እና በተለያዩ የማሽኑ ክፍል ወይም የእንቅስቃሴ መንገድ የሚለያዩ ይሆናሉ። ይህ ማሽን ከ ሌዝ፣ ሚሊንግ እንዲሁም ሶዊንግ ማሽንን አዉቶማቲክ በማድረግ በጊዜ ተሻሽሎ የመጣ ማሽን ነዉ። ስለዚህ ማሽኑ እሱ እንደሚለዉ ከተገዛ ብር የሚያሳፍስ ጅርጅት ማለት ሳይሆን። ከላይ የጠቀስኳቸዉን tool/ መሳሪያዎች በዉስጡ የያዘ አንድ የስራ መሳሪያ ነዉ። መዶሻም ግዛ ፣ ይሄን ማሽን ግዛ፣ በመሳሪያዉ ምን መስራት እንዳለብክ ካላወቅክ መሳሪያው ምንም ፍይዳ የለውም።
@HussinAddis
@HussinAddis 3 ай бұрын
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
ያልተበላባቸው 5 ትርፋማ ቢዝነሶች
23:58
Yonas Moh
Рет қаралды 62 М.
Лев получил по-заслугам! 😱
0:31
КиноСклад
Рет қаралды 2,9 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
0:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
I suspect someone is playing tricks, but I have no evidence
0:21
昕昕一家人
Рет қаралды 40 МЛН