No video

በ70 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው ! | small business idea | business |Gebeya Media

  Рет қаралды 31,479

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

5 ай бұрын

በ70 ሺ ብር ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው ! | small business idea | business |Gebeya Media | small business idea in Ethiopia
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 119
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
በፍፁም ይሄንን ቪዲዮ ሳታዩ የዶሮ እርባታ ስራ እንዳትጀሚሩ ! ከነ-ሙሉ ስልጠና kzbin.info/www/bejne/p3qQfo2GnbKIjqcsi=tcww-d1Gp9KEqUBD
@nesryutub5941
@nesryutub5941 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw 5 ай бұрын
ሻማ ስራ በጣም አድካሚ ነው ሲውራ በ10 ደቂቃ መቶ ሻማ ይላሉ ግን ያለውን ህደት ድካም የገበያ ዕጦት ብዙ ብዙ ተደክሞበት ትርፉ እዝ ግባ የማይባል ነው እውነት እላችሃለው በተለይ በእጃቹ ላይ ያለቻቹሁን ካፕታል ለእንዲህ አይነት ሥራ አተውሉት።
@user-zl2uq2er8r
@user-zl2uq2er8r 5 ай бұрын
እኔ ማሽኑን 65ሺ ብር ገዝቼ መስራት ከጀመርኩ ወደ ሶስት ወር ሆኖኛል እና እዛ ገዝቼ ስሄድ ቲንሽ ማብራሪያ ተሠጦኝ ነበር ግን ሄጄ በራሴ መስራት ስጀምር በጣም ነው የተቸገርኩት ከብዙ ድካምና ተስፋ ባለመቁረጥ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ፡፡ እና ስራውን መስራት ያሰባችሁ የተማርኩትን ላካፍላችሁ እችላለሁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 5 ай бұрын
ንገሪን በናትሸ ሰለሰራው
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 5 ай бұрын
ንገሪ እሽ ያለሽን ግንዛቤ
@ethiowubtube5628
@ethiowubtube5628 5 ай бұрын
እኔም በውስጥ ብታወሪኝ በሚሴጅ
@user-sp6pq6pv4k
@user-sp6pq6pv4k 5 ай бұрын
35ግራም በስንት ነው ምታስረክቢው እኔም ስራውን ጀምሬአለሁ አዲስ ነኝ
@abayuhailu5083
@abayuhailu5083 5 ай бұрын
Eski silkish /silkih
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 5 ай бұрын
ወደ 1አመት ሆነኝ መክታተል ከጀመርኩ እርግጠኛ ነህ በዚህ ደረጃ ሰራ መፍጠር ይቻላል ከሆነ ከረመዳን በኋላ አይኔ ጨፍኜ ሀገር እገባለው ከቻልክ ሰሙ be English አሰቀምጥልኝ ከዚህ ገዝቼው ልግባ😢
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 5 ай бұрын
Enam hagera gebiche betinishe neger mekesakes mefichercher efeligalehu
@Solomon-df6qh
@Solomon-df6qh 5 ай бұрын
Stop being silly, his titles are what is normally considered a ‘click-bait “ just to tempt you to watch his videos! You have to ask yourself , if it is so easy as he makes out to be, why is he not doing it himself? 😉😎
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 5 ай бұрын
እኔም አይኔን ጨፍኔ ልሄድነው
@zehraissa5162
@zehraissa5162 5 ай бұрын
❤❤❤Alahii kachega yihun wode takirii Alahi Alee
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 5 ай бұрын
Ene kamatahu 7worina yahona nagari fatire agareni ligabanawu baqani8mato lalimola sera 16sati maserati kabadaye mini tiluyalachu esti hasabe setuti
@girmategenu7350
@girmategenu7350 5 ай бұрын
ገብያ ሚዲያዎች አቦ ትመቻላችሁ!!! እንዴ ት ወደ ቢዝነስ እንግባ ብለን ለተጨነቅን ሰዎች መንገድ ጠራጊዎች ሆናችኋል በበኩሌ በጣም የማመሰግናችሁ።❤❤❤
@solomontadesse2028
@solomontadesse2028 5 ай бұрын
ጫለ ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው ጌታ ይባርክ በተረፈ የደረቅ የሰሙና ማሽን በተመለከተ ከዚህ በፍት ገዝቶ እየተጠቀሙ የሉትን ሠዎች አቅርብልን እናመሰግናለን
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 5 ай бұрын
ጫላ በጣም አሪፍ ነገር ነው እምታቀርቡት እኔም ወደ ሀገሬ ልግበናው ጥሩ ይመስላል ❤❤❤
@alemsebokaalemseboka9797
@alemsebokaalemseboka9797 5 ай бұрын
የመጀመርያዋ ዛሬ❤❤❤❤❤
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 2 ай бұрын
ከቻይና የሚመጣ ማንኛዉም ምርት ጊዜህን ያባክናል ለምን ቢባል ቻይና ኣላማዋ ኢትዮጵያን በእድገት ወድኋላ መጎተት ነው
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤
@tadeseendalew9554
@tadeseendalew9554 5 ай бұрын
እቃው የቤት ችግር ያላቸው እና ተጨማሪ ስራ ለሚሰሩ ማለትም ለቸርቻሪዎች አሪፍ ነው ግን ይሔን ብቻ ለመስራት ግን አዋጭ ላይሆን ይችላል በተለይ ሞቃታ ቦታ ለሚኖሩ 1ሥአት 2ግዜ ብቻ ያመርታሉ 100ፍሬ ማለት ነው 8ሥአት ቢሰሩ 800መቶ ማለት ነው ጥሬ እቃው ዋጋ 25ኪሎ 6ሺህ ብር ክር 1500 ብር 8መቶ ሻማ ማሸጊያ ካርቶን መቶ ፍሬ ያስፈልጋል ዋጋው 3ብር ካምሳ ድምር 3መቶ አምሳ ብር ማለት ነው ወጭ 8ሺህ ብር ማለት ነው የሚሸጠው ለማስረከብ 9ብር 9 ሺህ ብር ይሆናል ማለት ነው
@tnsucenter4574
@tnsucenter4574 5 ай бұрын
ስለዚህ ትርፍ የለም ማለት ነው?
@sebleworku9266
@sebleworku9266 4 ай бұрын
what??
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 5 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አሪፍ ነው በርታልን 👍👍🙏🙏
@ny8hh
@ny8hh 5 ай бұрын
ማሸጊያ ካርቶኒውስ ህትመቱ እና ፓኬጂንጉን ብትነግሩን
@mekuanintgelaw7566
@mekuanintgelaw7566 5 ай бұрын
i admire his explanation, clear, short and presize
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 5 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን
@danwet8394
@danwet8394 2 ай бұрын
ያልገባኝ ሻማብገዝተን ነው የምናቀልጠው እራሳችን አናመርትም እዴ የተመርፕተ ሻማብእደገና ከምናቀልጥ
@beletetaye2826
@beletetaye2826 Ай бұрын
ከአምራች ቀጥታ ወደነጋዴ ህግ አይፈቅድ የኛ ህግኮ ከአምራች ወደአከፋፋይ ነው
@zaimzaim9950
@zaimzaim9950 5 ай бұрын
እነመስገናልን ውንድሜእንግዲህ ውድ እገር ስንመጣ እንስሪልን ብልን እስቢየለሁ❤❤❤❤❤❤
@dawithaile4146
@dawithaile4146 2 ай бұрын
ካርቶኑ ወይም ማሸጌያው የት ነው የሚገኘው?
@user-fi1kq4yp9s
@user-fi1kq4yp9s 5 ай бұрын
አንደኛ ነህ ጫላዬ ግን የብሪኬት ማምረቻ (በደቃቅ ከሰል እና በሳጋቱራ የሚሰራ) የለም እንዴ ብዙ ጊዜ ጠበኩክ
@FgFh-jn5oh
@FgFh-jn5oh 3 ай бұрын
ሰላም ያገር ልጆች ❤በጣም አሪፊ ነዉ ነገር ግን ልምድ ይጠይቃል እነሱጋ በነፃ መስራት ወይም መለማመድ ይፊቅዳሉ ??❤
@user-wf9tz6jr6j
@user-wf9tz6jr6j 3 ай бұрын
የኔ ጥያቄ ውሀ ውሥጥ ከማቀዝቀዝ ፍሪጅ ውስጥ ቢገባሥ ምን ችግር አለው?
@user-uw7fx4yy6w
@user-uw7fx4yy6w 5 ай бұрын
እስኪላይይይአርጉለትበአላህአይክፍልበት ውላሂእማይርባብራክእያልንክምንጃጃልእሂይጥቅመናል❤❤❤
@hawahawa7248
@hawahawa7248 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@AbebaAregay-tk5pg
@AbebaAregay-tk5pg 3 ай бұрын
እኔ የሚጠይቀው የናንተ ጨንፈር በመቀለ ማሹኒ አለ
@user-xt4ju3vj7r
@user-xt4ju3vj7r 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ መልካም ሰው❤❤❤
@Damottesfaye
@Damottesfaye 5 ай бұрын
ኣሪፍ እና ጠቃሚ የሆነ ስራ ነው እና ቀጡሉበትትት
@MelatTsegay-vf2hq
@MelatTsegay-vf2hq 6 күн бұрын
ማሽኑ እና ዋክሱ ለክፍለ ሃገር ትልካላቹ ወይ
@hanahana-ms2sp
@hanahana-ms2sp 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tesfayebelachew2483
@tesfayebelachew2483 3 ай бұрын
waan hojjataa jirtan baayyee gaaridha. Itti fufaa. Anis itti karoorfadhee gara keessan dhufun kiyya hin oolu. guddaa galatomaa
@BehailuSetanchi
@BehailuSetanchi 3 ай бұрын
Mesrat lemfelge arfe new gen sew commnte lay tru asetyet eyset new ena serwn lemsrat tensasca nbre gen men large
@mes462
@mes462 5 ай бұрын
ልንገዛ ስንሄድ ሱቃቸው ዝግ ነው ስንደውል እቃው የለም ይላሉ ምንድነው ?
@betegna2585
@betegna2585 5 ай бұрын
በስራ ሰዓት ብትደውል ክፍት ነው ስልኩ።
@goodwork7824
@goodwork7824 15 күн бұрын
እስኪ ስልኩን ላኩልን? ስራ ቦታቸውስ???
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 5 ай бұрын
Chalaya..👌👌👏👏
@Abishtube-bk9zh
@Abishtube-bk9zh 5 ай бұрын
gebiya midea betam tileyalachiw gin ehen sira lemesrat feligalew yalewut jima zone new min ichilalew
@user-gf2yf4dq8w
@user-gf2yf4dq8w 3 күн бұрын
ከይቅርታጋረ52 ምንያህልኪሎ ይበቃል
@Redu-jh3pz
@Redu-jh3pz Ай бұрын
Ye lidats maserat yichalal bazi
@aseselefbrhane7855
@aseselefbrhane7855 5 ай бұрын
ማሽኑን እስፖንሰር የሚያደርገኝ መልካም ፈቃደኛ ሰው ሰርቼ እከፍላለሁ
@nesryutub5941
@nesryutub5941 5 ай бұрын
አመሰግንሃለሁ
@abebechifetelewerk3067
@abebechifetelewerk3067 3 ай бұрын
Thanks
@haroni2982
@haroni2982 5 ай бұрын
ጫላ የሚያቀረብል በጣም ፍትፍት አረጎ ነዉ ሚያስረዳን
@MuluKiros-zp8is
@MuluKiros-zp8is 2 ай бұрын
እቃዉ ዋጋ ሰንት ነዉ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 5 ай бұрын
Great job wonderful
@martateshome7559
@martateshome7559 5 ай бұрын
Yeliju tihetina betam yileyal wow beyalew serawem Girum yimeslal❤
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 5 ай бұрын
እንመጣለን ዋጋው አታስወድዱ❤❤
@AfiyAfiy
@AfiyAfiy 5 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ጥሬ እቃው ደሴ ይገኛል ወይስ አ አ ብቻ ነው
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 5 ай бұрын
ጫላዩ እናመሰግናለ
@MkaalUedaj
@MkaalUedaj 3 ай бұрын
እኔ 65ሺ ገዝቸ አንድ ጊዜ ብቻ ሰርቸበት ግዛኝ ብለው 30 ሺ አለኝ እና ቁጭ አለ 40 እንኳን ግዛኝ ብለው እቢ አለ
@robelderbe8871
@robelderbe8871 3 ай бұрын
Lemin meshet felegsh??
@TheMarkopolo19
@TheMarkopolo19 3 ай бұрын
Bale sing gm new miseraw yanchi?
@BetyToto
@BetyToto 2 ай бұрын
ማንን ነው ግዛኝ ያልሸው አንዴ ከተጠቀምሽበት በሁአላ
@KOKOBETEZERA
@KOKOBETEZERA 5 ай бұрын
35gr አምርተን 10 ካልሸጥን አያዋጣም የተበላበት ስራ ነው አሁን ላይ ከባድ ነው
@aynalemtigashaw3442
@aynalemtigashaw3442 5 ай бұрын
መን ያህል ጊዜ ሸርተሻል የት አካባቢ ነሽ? ስራ ስሌለኝ መስራት እፈልግ ነበር እኔ ክፍለ ሀገር ነኝ ምክርሽን ብትለግሺኝ አመሰግናለሁ።
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Umubilalul-
@Umubilalul- 5 ай бұрын
❤❤tru mereja
@mimialemu3633
@mimialemu3633 5 ай бұрын
ማሽኑን ስፖንስር የሚያረገን ሰርቼ እከፍላለሁ
@KibamaKibama-rt9yz
@KibamaKibama-rt9yz 3 ай бұрын
ወፈጮ ዋጋ ንገር?
@muluMulu-ek4sn
@muluMulu-ek4sn Ай бұрын
ጫላየበጣምእናመሰግንአለንኑርልንባሀርዳርቢኖርበጣምጥሩነበር
@AlemuKebede-er9tf
@AlemuKebede-er9tf 5 ай бұрын
ሰርታችው የምታውቁ ያዋጣልወይ ልምዳችሁን አካፍሉን አመሰግናለው
@MkaalUedaj
@MkaalUedaj 3 ай бұрын
በዛ ላይ ዋክሱ ውድ ነው በዛ ላይ ልፋቱ በጣም ቢሳራ ነው ውሸት ነው ሻማ በጣም በጣም ኪሳራ
@AssayeGashaw
@AssayeGashaw 3 ай бұрын
🎉🎉
@meryemaahmed2460
@meryemaahmed2460 5 ай бұрын
3ተኛ
@rakuae7634
@rakuae7634 5 ай бұрын
ከውሀው ቀላቅሎ ሻማው ያቀለጠው
@petrosyohanes2881
@petrosyohanes2881 3 ай бұрын
ChalA Yederek samuna mashine wagana aserar btakaflen
@goodwork7824
@goodwork7824 15 күн бұрын
አረ ስልክ የት ነው እሚገኙት🙏🙏
@gebeyamedia
@gebeyamedia 3 күн бұрын
ቪዲዮ ላይ
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 5 ай бұрын
Kdus gebriel abatie
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 5 ай бұрын
Yatekitoki liki aseqamitulini videyowuni ena mashinuni labalabete lilaki
@adebabayemesfin
@adebabayemesfin 5 ай бұрын
ምታወሩት ሁሉ ሀሰት እና የተሳሳተ መረጃ ላይ የተመሰረተ ብቻ ሳይሆን ጊዜዉ ያለፈበት ሆኖ አግኝተነዋል።
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 ай бұрын
ምኑ ነው ሀሰት
@hanahana-ms2sp
@hanahana-ms2sp 5 ай бұрын
እንገዛለን ዋጋ አታስወድዱ
@Beke938
@Beke938 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@zulfaa3679
@zulfaa3679 3 ай бұрын
እዉነት መናገር አሻልም ሰዉን
@africanwomen916
@africanwomen916 5 ай бұрын
ሻማ ፈላጊ ሞልቷል ስለዚህ አያሳስብም
@birhanetibebu-tb9sj
@birhanetibebu-tb9sj 5 ай бұрын
ብጀምር ትረከቢኛለሽ
@targetmulti-media5262
@targetmulti-media5262 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@hayataAmede61
@hayataAmede61 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negashnigus210
@negashnigus210 5 ай бұрын
bahir dar
@meseretgosaye3140
@meseretgosaye3140 5 ай бұрын
የጣፍ አላቹሁ
@jsjshshhe4261
@jsjshshhe4261 5 ай бұрын
ጣፍ በብረት ምጣድ ነው የሚሰራው
@meseretgosaye3140
@meseretgosaye3140 5 ай бұрын
@@jsjshshhe4261 🙄🙄እረ እሱማ መጨመላለቅ ነው አለው የራሲ ማሽን
@nunutilahun4585
@nunutilahun4585 5 ай бұрын
የልደት ሻማ ቁጥር ይሰራል
@MkaalUedaj
@MkaalUedaj 3 ай бұрын
እረ ገንዘባችሁን ያዙ ሰርታችሁ እዳትሸወዱ ተረካቢም የለ ጋንዘባችሁን ያዙ ሌባ ብቻ ነው የድሀ ገንዘብ በላተኛ ብቻ ምንም ትርፍ የለውም እባካችሁ አትግቡበት
@KidistMekonen-fc2mj
@KidistMekonen-fc2mj 2 ай бұрын
Ere esti mikerign ebakesh ligeza nbr
@aynagirma3593
@aynagirma3593 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤
@hanahana-ms2sp
@hanahana-ms2sp 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@hawahawa7248
@hawahawa7248 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@martateshome7559
@martateshome7559 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-hb5lk5oo8e
@user-hb5lk5oo8e 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@alazaryosef
@alazaryosef 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 36 МЛН
ያልተበላባቸው 5 ትርፋማ ቢዝነሶች
23:58
Yonas Moh
Рет қаралды 62 М.