KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሚገርም #ፕራንክ ቃልየን በንደት ከቤት እንድትወጣ አደረግናት #familyvlog #ethio #prank vidios
19:57
ደሱ አስማተኛ ሆነ | ውሃውን በ አስማት ቀየርኩት | #prnk_vidioss
8:13
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
00:37
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Friends make memories together part 2 | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
ብዓልን በማስመልከት የተዘጋጁ የባህል አልባሳትን ከብዙ በጥቂቱ ይመልከቱ!!!
Рет қаралды 35,061
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 53 М.
ደሱ ትዩብ Desu tube
Күн бұрын
Пікірлер: 367
@desutube5417
2 жыл бұрын
ማዘዝ ለምትፈልጉ 0925075090/0913223367ይደውሉ የትም ቦታ የማደርስ መሆኑንም ለማሳወቅ እወዳለሁ ማንኛውንም አይነት አስተያየት ስለሚጠቅመኝ አትርሱኝ❤
@ማአዚእራያ
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል አምጣልኝ
@eexx589
2 жыл бұрын
Selam naw bro ine ifaligalahu seudi negn
@kadeejaahmed8170
2 жыл бұрын
የትነዉ
@tube3507
2 жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ አንባሠል ውጫሌ ጪሳ ታደርስልኛለህ??
@kadeejaahmed8170
2 жыл бұрын
ማለት ዱባይነኝ እና ታደርስለኝ አለህወይ ክፍለ ሀገር
@amhabesha589
2 жыл бұрын
ዴሱ ጀግና እድግ በል አላህ ምኞትክን ፍላጎትክን ሁሉ ያሳካል የኔ መልካም
@simueyenegnyargiyeliji2636
2 жыл бұрын
ወንድማችን ደሡ እጅክ ይባረክ የኔ ጭዋ በእውነት በጣም ነው እሚያምረው በርታልን
@as4829
2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል አገሬ ስገባ መምጣቴ አይቀረም በርታ ወድም አቤት ራያመሆን እኮ መታደልነዉ ልሳችን መለያችን ራያየ ለምለሚቱ አገሬ 💚🥰🥰🥰
@እሙሣቢታ
8 ай бұрын
የኔጀግናዎች ማሻአሏህ በርቱልኝ እኔየሠራችሁልኝየባህልአልባሣቶች በጣምነውየሚያምረወ በጣምተደሥቼአለሁ ሥወዳችሁ ከልቤነው በርቱልኝ❤❤
@amhabesha589
2 жыл бұрын
ውይ ሲያምር መሸአላህ ዴሱየ እኔ ሀገሬ ስገባ ፈልጋለው አይዞህ በርታ ወንድሜ
@zahra...9789
2 жыл бұрын
በጣም ደሥይላንመግዛት እፈልጋለሁ ደሥየ
@zuzubinetmohammed9463
2 жыл бұрын
እኔማ ሀገር ስገባ ኢንሻአላህ እመጣለሁ ከመርሳ ራያ❤😍😘
@TffGfyy
3 ай бұрын
እኔም እህቴ
@zamzam372
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው እሚያምረው እናዝሀለን እጂግ በጣም ነው የወደድኩት 💚💚💛💛💛❤️❤️❤️😍😍🥰🥰🥰🌹🌹👌
@ሕልፍትይርጋ-ቸ4ዘ
2 жыл бұрын
ዋዉ ስያምር ወድጀው አለሁ ቀሚሱን ሁሉም ቆንጆ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@ጀመረባዬ
2 жыл бұрын
ዋዉ የራያ አዘቦ ግርማ መጎስ አልባሳት የሮቢቱ አስሊ አብሽሩ ኢትዩ ስንገባ እንለብሳለን💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@atsedeahcenef5438
2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር በል ጋቢ እኔ አፈልግ አለሁ ለአባቴ ስጦታ ወልደያ ከወሰድክ
@turyetoore6938
2 жыл бұрын
ማሽ አላህ የጥበቡ አሰራር የተለዬ ነው ትፍትፍና የእናቶች ቀሚስና ለአባቶች ከላይ ውጫሌ ናጭሳ አካባቢ ማምጣት ትችላላችሁ/ዱባይ!? ሲያምር መገን በዬ ገበያው አለ ውርጌሳ መቀነቱን ገዝቼ አይቼዋለሁ ግን እዚህ የማዬውበጣሞ ብዙ አማራጭ አለ ለምሳሌ ሀይቅ ሠግለን ውርጌሳ ናጊራና ይውል ነበር ግን እንደዚህ ባይነት አላዬሁም ነበር በልኬ መሥቅልየሌለበት ብታሠሩልኝ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
2 жыл бұрын
ልብሱ ያምራል ዋጋውን ብነግረን ሀሪፍ ነበር ወደሳውዲ እምልክ ከሆነ እድልክልን ዋጋውን ንገረን
@ZenabHosen
Жыл бұрын
የኔ ወንድም እድግ በል አላህ ምኞትክን ፍላጎትክን ሁሉ ያሳክልህ በላብህ የምታድር አላህ ያድርጉ
@serklmal6341
2 жыл бұрын
ወይኔ እደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን ከስደት መልስ እገዛለሁ
@እራያ-ጐ1ኸ
2 жыл бұрын
በጣም ያምርል ግን የትነው
@minietopia3682
2 жыл бұрын
ወንድሜዋ በጣም ደስይላል አሁን ሰደት ነዉ ያለሁት በቅርብ እገባለሂ እና የምፈልጋቸዉ ልብሶች እፈልጋለሁ እደዉላለዙ ደሱዋ
@hanaaabera364
2 жыл бұрын
ደሱዬ ከዛሁሉ ጭንቀት አውጥቶ እንደዚህ ስላሳየኝ ፈጣሪ ይመስገን ጎበዝ በርታ ወንድሜ
@maretomareto4784
2 жыл бұрын
ፍጣሪ ይባርክልህ ሰራክን ዋው በጣም ያምራል ቀሚሱ
@ዜድ-ኀ3ጠ
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ዋው ግን ስንት ስንት ነው መግዛት እፈልጋለሁ
@ማርያምእናቴ-ቘ4ደ
2 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምረው አገር ስገባ እገዛሀለሁ
@bilagiyimer2689
2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ደሱ በርታ ወንድማችን🕊😘
@ፂወንቲዩብያራያዋ
2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ወንድም የኔ መልካም መልካም ሰራ የኔ ዉድ ፈጣራ ይጠብቅ አልኝ
@madenahbaba1852
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ደሱ የበርታልብሶችህጥራትያላቸውናቸውበጣምሁላችሁምእዘዙበጣምልዩነው
@اسام-ح2ت
2 жыл бұрын
የት ነሐሰ ኢትዮጵያ ልጥለብሕ ሐራ ከተማ ትልክልኚ ከሖነ በደራ መለሰኩ
@rvfghbgbh2100
2 жыл бұрын
ደሱ የኔ ወንድም በርታ እኛም ስንፈልግ እናዛለን
@ገኒወለተቄርቆስ
2 жыл бұрын
ዋዉዉዉበጣምያምራንያደግንበትነበርየዛሬንአያርገዉና
@ethiopiahagere6053
Жыл бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም በጣም አሪፍ ነው ደግሞ ታማኝ ናቸው በርቱ
@የራያዋወርቄ
Жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል ወርቄ ማዲረስ ትቺላለህ ለ 4 አመት ልጂ ነጠላ እና እርዶ ሁለት እፈለጋለሁ
@senaittecle8562
2 жыл бұрын
my brother thank you for your time. wonderful tradtional dress. you have forgotten to mention the price.
@aiahwekei7138
Жыл бұрын
እባክህ የሀበሻቀሚስና የራያ እፍልጋለሁ ስትነውዋጋውውውው❤❤❤❤
@ዘበናይራያ
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርታ
@እማፍቅር-ሸ8ሐ
2 жыл бұрын
ዋጋውንም እዠተናገርክ ቢሆን የበለጠ አሪፍ ነበር በርታሺ እናዛለን እደእግዚአብሔርፈቃድ ትሠራልናለሁ ዋጋውን ደግሞየነገርክ ሌላም ቢድዮሰራልን
@እማፍቅር-ሸ8ሐ
2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው
@እማፍቅር-ሸ8ሐ
2 жыл бұрын
ጋብሊው ዋጋውሰትነው ??
@ፋፊየ
2 жыл бұрын
እፈልጋለሑ ግን ሳኡድ ነኝ
@arrroamhrh
Жыл бұрын
በሁሉምቦታይላካል
@mdalotaibi6590
2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ወዲም በርታ አይዞህ
@tube3507
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የምፈልገው ልብስ የራያ ቀመስ የናቶች እፈልጋለሁ ዋጋችሁ ስንት ነው? ባለአበባ
@rahima-d1x
2 жыл бұрын
ሁሉምያምራል በርታወንዲም. ግን ዋጋቸዉንም ብትነግረን
@y.a8320
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራን ግን ዋጋው ስንት ነው የእናቶች የአባቶች እድሜያቸው ከ50 አመት በላይ የሆነና የወጣቶች ከ30 እስከ 35 ያሉ እህት ወንድሞች ብትነግረን ጥሩ ነበር
@ሰማዕቷእናቴ
2 жыл бұрын
ኡፍፍ ሀገሬ መች ይሆን እምገባው 😥😥
@ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል በርታልን
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
2 жыл бұрын
ደሱየ ስልክህን ልገዛህ ነው ወይኔ እሩጥ 🏃♀️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@amenhgbran6577
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክልህ ስራህንም ይባርክልህ ወድሜ 😍😍
@adbozz1450
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም በርታ አብሽር
@ዜድ-ኀ3ጠ
2 жыл бұрын
እኔ የራያ ድም አለብኝ እና ጥሎብኝ የዘመዶቸን አለባበስ አውድላቸዋለሁ
@yamiayalew4624
2 жыл бұрын
Waw betam yamral enes eruk negn asosa adis teseru kalkew efelig neber
@زيزىبلاوىمرحبا
2 жыл бұрын
መሻአላህ በጣም ያምራል
@የዝናወለተማርያም
2 жыл бұрын
ደሱ ሳውድ መላክ ትችላለህ ወይ ????? እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ባአል ሲመጣ ቤተሰቦቸን ስርብራይዝ እዳደርጋቸው እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ የት ነው ቦታው
@hshd6729
2 жыл бұрын
የት አገር ነው ቆቦ ከሆንክ እፈልግህአለሁ
@sarasarra6485
2 жыл бұрын
ዋጋዉን ብታሳዉቀን በዚሁ አጋጣሚ በተረፈ በርታ
@bezaayenew1134
2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር በታማኝነት ጎንደር ታመጣላችሁ??ብዙዎቹ የሚያስመርጡን ሌላ የሚያመጡልን ደግሞ ምንም አይለበስም ማርያምን ከቻልክ ላክልኝ
@medina6899
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቢኒየን ሠልምልኝ
@genetrobso6315
2 жыл бұрын
የሙሁኒው ዋጋው ስንት ነው
@بسمالله-ف1ذ7م
Жыл бұрын
ዛሬ ሙዚቃ ሥለዉ ላይክ አርገህ አለሁ በተረፈ ልብሶቹ አገላለፅህ ተመችቶኛን
@ብርቱካንሸጋው-ኈ9ፐ
2 жыл бұрын
የኔ ውድ በርታልኝ ጎበዝ
@rahelt5768
Жыл бұрын
ከሃላ ያለው ባለመስቀሉ ስንት ነዉ? ስታሳየን ዋጋውን አብረህ ብትነግረን ጥሩ ነው
@ዜድነኝየራያዋ-ከ9ፀ
2 жыл бұрын
ያምራን ልብስ ዋጋ የምትሎ ልጅች ቁጥር አለ ደዉሎ አዉሩ ዋዉን ደሱ ታማኝ እኳነህ ሽርጥን ባል ሳገባ እገዛህ አለሁ
@abayhiwot
2 жыл бұрын
Wawww metam yamerale senameta Eneezaalen
@HD-kd5gp
2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው በርታ ወድማችን
@RahamaRahu
Жыл бұрын
ማሻአላህ. በርታ አልባሳቶችህ ያምራሉ ነገር ግን ስልክ አትመልስም
@ፋፊወሎዬቤተአማራ
2 жыл бұрын
ወሎ ሀይቅ ነኝ እፈልጋልሁ ደሱ እንደት ነው ማገኘት ምችለው
@سارهالحبشي-ش8ن
2 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ ወንድም ልብሱ በጣም ያምራል እና እኔ ሳኡድ ነኝ እና ለአዲስ አመት አገባለሁ ትንካለህ ዋጋው ስንት ነው በሳኡዲ
@AhmadAli-yv1wp
2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው እኔ እፈልጋለሁ ወድሜ
@wayinashatwayinashat3062
Жыл бұрын
ወንድሜ ለብዓል ለቤተሰቦቸ እንድታለብስልኝ ፈልጌ ነበር❤
@محمودعلي-ت3ج7ق
2 жыл бұрын
Dessye Berta Wedemy Libsachinn Asetewawek Berta😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘🥰🥰🥰
@rabiaabdu3420
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል የትነውያለኸው መልስልኘ እፈልጋለሁ
@bhcvd3720
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል መጣለሁ
@mesimesi3653
2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚያማምር ነዉ ደሱዬ በርታ ❤
@ስወድህልኑር-ጸ8በ
2 жыл бұрын
አይን አዋጅ ሆነብኝ ሢያምር
@serklmal6341
2 жыл бұрын
ዋጋ ስንት ነው ? ከወገብ መጣጥ ያለው ከመቀመጫ ላይ የሌለው በመስቀል የተጠለፈ
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@እራያየ
2 жыл бұрын
ደሱየ በርታልኝ የኔ ጎበዝ
@ሰአዳአለሙ
9 ай бұрын
መካነሰላም ትልካለህ ወዱም
@abiadena8914
2 жыл бұрын
ሰላም ላተ ይሁን ወድማለም ከሱ ብትታዘዝ የትኛውም ቦታ ታደርሳላችሁ?
@እሙመክሊት
2 жыл бұрын
ዉይይይይ ሲያምር በፈጣሪ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለቤተሠብ ሠርፕራይዝ ታደርግልኛለህ ወንድሜ በርታ
@amenhgbran6577
2 жыл бұрын
በቀደምም ፅፌልሀለሁ እሽ ብለህኛል አርቋቴ ነው ብየህ ተስፋለኝ ወድሜ ፈሲካላይ ትውውቅ አለኝ እኔ ያለሁት ውጭነው ለናቶቸ 😍😍
@giasbd1227
2 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@rehimamohammed8616
2 жыл бұрын
መሻ አላህ በርታ ወድም
@hannahkassa6015
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እፈልጋለው ላክልኝ
@hadubinitmuhamed8043
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ለእናቴ እፈልጋለሁ ከሀገር ስገባ ሱቃችሁን እንጎበኛዋለን ግን ኮኮብና ጨረቃ እኮ የሰማይ ጌጦችና ወራትን መግብያና ማለቁን የምናውቅበትን እንጂ የኢስልምና እምነት መገለጫ አይደለም ማለትም ኮኮብና ጨረቃ የጋራ ነው ጥቅሙ ብየ ነው ክክክ እና ደግሞ ሽፎን አለህ ወይ ??
@marymtube9213
2 жыл бұрын
ዋጋው የት አለ🤔
@fantafanta6047
2 жыл бұрын
ቦታው የት ነው ውድም
@zinabe1990
2 жыл бұрын
Desu yamiral
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
2 жыл бұрын
ሲያምር ዋውውውውው
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ
2 жыл бұрын
በጣም ያምራን በእውነት ግን ደሱየ ሳላፈቅርህ አልቀርም
@ለምለሚቱራያራዩማ
Жыл бұрын
እሚስቱስ😂😅
@አወክርስቲያንነኝ
2 жыл бұрын
ደሱየ ዋጋውን ብትነግረን መልካም ነው
@Alemitu654
2 жыл бұрын
በርታልን ደሱየ ቆቦ አመጣለሁ አድቀን 🙏
@እኔስማርያምንእወዳታ-ሸ8ኈ
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ለናቴ እገዛለሁ
@እማእወድሻለሁ-ኘ3ኘ
2 жыл бұрын
የት ነው ያለኸው
@beltashimelashi8030
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ወንድሜ በርታልን🥰😘
@እማፍቅር-ሸ8ሐ
2 жыл бұрын
ጋቢሌው ዋጋውን ንገረንን?
@tigstyngus6171
2 жыл бұрын
የት የት ነው እምታደርሰው
@ስናፍቅሽቱዩብ
2 жыл бұрын
የትም ቦታ ይሁን
@ተመሥገንአምላኬ-ኰ1ጘ
2 жыл бұрын
ያምራል በርታ
@oneloveethiopia9687
10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው❤❤❤ግን የመነን ሸማወች ለምን ወደ ገቢያ አታዘልቁትም.????
@የወልዲያሼጋ
2 жыл бұрын
የዋትሳፕ ቁጥር አስቀምጥልን
@hayathahamad164
2 жыл бұрын
በርታወዲሜ በጣም ያምራል
@emabitdejem5807
2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ግን ዋጋዉ ስንት ነዉ እኔ ብዙእፈልጋለሁ
@ወለተኪዳን-ተ6ፈ
Жыл бұрын
ያምራን ስራህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@destasitotaw3563
2 жыл бұрын
ዋዉዋዉ በጣምያምራል ዋጋዉስትነዉ
@ايةا-ي5ص
2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ሳውዲ ትልካለህ ወድሜ መልስልኝ
@Abeba285
2 жыл бұрын
አወ ይልካል
@dguhfdghj2846
2 жыл бұрын
ዋውው ያምራል🥰🥰🥰🥰🥰
19:57
የሚገርም #ፕራንክ ቃልየን በንደት ከቤት እንድትወጣ አደረግናት #familyvlog #ethio #prank vidios
ደሱ ትዩብ Desu tube
Рет қаралды 24 М.
8:13
ደሱ አስማተኛ ሆነ | ውሃውን በ አስማት ቀየርኩት | #prnk_vidioss
ደሱ ትዩብ Desu tube
Рет қаралды 6 М.
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 16 МЛН
00:37
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
00:24
黑的奸计得逞 #古风
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
00:18
Friends make memories together part 2 | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
Trà Đặng Official
Рет қаралды 68 МЛН
13:01
ለሙሽራ የሓበሻ ቀሚሶች ዋጋ habesha kemis price 2023| habesha kemis
Tedi & Tig - መባቻ ቲቪ
Рет қаралды 32 М.
26:13
🔴ሙሽራው ጉልበት ሳመ | የራያ ባህላዊ ሰርግ | የራያ ጭፈራ wolomusic | rayachifera keder raya | serg
ደሱ ትዩብ Desu tube
Рет қаралды 7 М.
12:26
አንች የቆቦ መሬት እፋረድሽ አለሁ ያ ዳንኤል አለሙን ገብሬብሽ አለሁ
ዋርካው ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
45:14
🛑 ታደለ ሮባ 1.3 ሚልየን ብር በመጭበርበር ፍርድ ቤት ቀረበ || እነ ዋንትያ ባደባባይ አመኑ ||ልጅ ያሬድ መሮታል
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 81 М.
20:50
የባህል አልባሳት ገበያ በጎንደር
Discover Gondar
Рет қаралды 61 М.
27:40
#EBC ውሎ አዳር የመዝናኛ ፕሮግራም - በአማራ ክልል ጓንጓ ወረዳ ስጋዴ ቀበሌ በወ/ሮ አንችን አሉ መኖሪያ ቤት ክፍል 1
EBC
Рет қаралды 433 М.
7:21
"ማልካ" የራያ ባህላዊ ሙዚቃ ድምፃዊ አበበ በሪሁን //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 159 М.
1:01:50
bermel Georgis ሜካፕ የምትቀቡ ሴቶች እባካቹ ተጠንቀቁ የሚነገራቹን ስሙ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
22:33
🔴የሄኖክ ድንቁና ሶሊያና ግጭት እና የEBSTVዉ ናቲና የቀድሞ ፍቅረኛዉ ጉዳይ | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 84 М.
39:37
" እመብርሃን አብሮኝ ያለው ሰው የኔ አይሁን " ብዬ ጸሎት አደረኩ!!! #love #lovestatus #lovestory #life #unversity
Donkey Tube
Рет қаралды 348 М.
00:47
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 16 МЛН