🔴በዓለ እግዝእትነ ማርያም

  Рет қаралды 2,808

Zikere Kedusan official Channel

25 күн бұрын

Пікірлер: 40
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 24 күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@mtt733
@mtt733 24 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@vjgu7406
@vjgu7406 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን ደህናመጡ መምህር አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🌷🌷አሜን አሜን አሜን የቸሪቱ የወላዲተ አምላክ ምልጀዋ አይለን ጣዕመ ፍቅሯራን በልቦናችን ያሳድርብን🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን❤️❤️🌸
@user-ji3od3xe5i
@user-ji3od3xe5i 24 күн бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የቅዱሳን በረከት ይድረብንአሜን
@rozaalemnew6864
@rozaalemnew6864 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን።
@emyyilmu4548
@emyyilmu4548 24 күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ-ሰማያትን ያውርስልን። እንኳን ወደ ሃገርዎ በሰላም ተመለሱ። የውጭውን ስርዓተ ቤተ ክርስቲያን እንኳንም አዩልን እንዴት እንደሚጨንቅ። ትላልቅ ስህተቶች ተደጋግመው ሲደረጉ ትክክል እንደሆነ የሚቆጠርበት ፣ ስርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ከመማርና ከማስተካከል ይልቅ በራሳችን ልክ የምንሰፋበት 'ዘመናዊነት' ያወረን የበዛንበት ቦታ ነው። ተው የሚል እንኳ የሌለበት። ልኡል እግዚአብሔር እንደቸርነቱ ይማረን እንጂ የስርዓቱ ነገርማ እጅግ ያሳዝናል። አሁንም በድፍረት ሃጢአት ከመገዛት በቸርነቱ ይጠብቀን። 🙏🏽
@Fekertube16
@Fekertube16 25 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-be5ps5ns4d
@user-be5ps5ns4d 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 24 күн бұрын
አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን እንኳን በሰላም መጡልን
@selamrita
@selamrita 22 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 24 күн бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 25 күн бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 25 күн бұрын
እንኳን በሰልም ተመለስክ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ❤
@rahelbogale3091
@rahelbogale3091 25 күн бұрын
ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መምህር ፡
@samrisamri9563
@samrisamri9563 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን ❤❤❤
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 25 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 20 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 25 күн бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@weleteslase7657
@weleteslase7657 22 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 24 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት መ/ር አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ቸሩ አምላክ በሰላም መለስዎት የሕይወት ቃል ያሰማልን የሰማንዉን አምላከ ቅዱሳን ሕይወት ያድርግልን ባክነን አለቅን
@user-iw1di6tp5r
@user-iw1di6tp5r 16 күн бұрын
ክቡር መህምራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@mutemute9914
@mutemute9914 25 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፍውን እርስቱን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@user-ky1zc8qw8w
@user-ky1zc8qw8w 25 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን👏💒💚💛❤
@MasaretMulu
@MasaretMulu 24 күн бұрын
እኳን ለሀገር አበቅሆት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-pq2li6tp7u
@user-pq2li6tp7u 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
@azebnegash5301
@azebnegash5301 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንክዋን በስላም ተመለሱ እውነትም ማን እንደ እገር እኛንም እግዚአብሔር ፍቅዶ በስላም ይመልስን ኢትዮጵያንም እኛንም ይማረን❤እመቤቴ ከእቅፍዋ እትለይዎ እትለየን
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 25 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ለኛ ያስፈ ልጉናል!!!
@rahelbogale3091
@rahelbogale3091 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ መምህር። እንኳን ፡ አብሮ ፡ አደረሰን ፡
@munalegese
@munalegese 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም ተመለሱልን እኔም አንዷ ነበርኩ እንደው ጥለውን ሔዱ ብየ ነበር በሐገር በመውጣትዎትም ደስ ብሎኝም ነበር ከመጓጓት አንፃር ያው የሐገሪቱ ሁኔታ አሳሳቢ ስለሆነ የእውነት ትንሽ ሲጠፉ በጣም እፈራለሁ እግዚአብሔር የወደደው ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን❤❤❤
@user-sf4ij3ph3o
@user-sf4ij3ph3o 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት ይድረሰኝ መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለመስማት ልቦናዬን ክፈትልኝ
@frehiwot27
@frehiwot27 25 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህር
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 25 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 25 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@rahelbogale3091
@rahelbogale3091 25 күн бұрын
መምህር ፡ ዳቆን ፡ ዮርዳኖስ ፡ ላገኝዎ ፡ እፈልጋለሁ ፡ እንዴት ?እርዱኝ🙏(በስልክ)
@hiwotteferi4690
@hiwotteferi4690 25 күн бұрын
Esti, sele, buna be, bete kristin mefelat yegebal weye? Memehir betaberaraleny ebakeh be zeh be American weste yemiderg new?
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 25 күн бұрын
በአለማዊ እይታ እንደት ተመለስክ ሊያስብል ይችላል በመንፈሳዊ እይታ ደግሞ ከንቱ ነዉ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 21 күн бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜንየአምላክ፣እናት፣እመቤታችን፣ቅድስት፣ድንግል፣ማርያም፣በዓል፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 86 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 86 МЛН