ባብዙዎቻቹ ጥያቄ ማሰረት የኩባ አሰራር ቀለል አሰራር የሚዎደድ ምግብ አረቦች በጠም የሚዎዱት ምግብ ቢኖር ኩባ ነው

  Рет қаралды 4,887

LERA Tub  ሌራ ቱብ

LERA Tub ሌራ ቱብ

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 Жыл бұрын
አሠላማሊኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ ማሻ አላህ አሪፍ አሠራር ነው ግን አድካሚ ነው
@yelbeamakary
@yelbeamakary Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአሏህ አረፍ አሰራር ነው የአሳየሽን ጀዛከ አሏህ ኸይረ የአወቁት ማካፈል ደሰ ይላል እጅሸ ይባረክ የእኔ ባለሙያ ዋው የተለየ ነው
@sumeya-endris
@sumeya-endris Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ብል አፍያ
@FawazAlshry
@FawazAlshry 10 ай бұрын
ዋሊኩምሰላምማሻላህ ጎበዝ ሰብስክራይብ መልሺ❤❤❤
@sandflove
@sandflove Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠላም የሐገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ማሻአላብያለሁ በጣም ቆንጆ አሠራር ነዉ በርቺልን ዉደ👍👍👍👍✅✅✅✅
@Afran-Tube
@Afran-Tube Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለሂ ወበራከቱ አህለን ወሠሰህለን እንዴትነሽ ለይሌ ዉዴ እንኳን ደና መጠሽ ሰለም ፍቅር እድገት አንድነት ለሃጋራችን ኢትዮ ይሁን🌺🌺❤🌺🌺መሸአለህ መሸአለህ ሲየምር የኔ በለሙየ እጅሽ ይበራክ ሀያቲ🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺
@Bhena
@Bhena Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሸ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን ቀጣይ ከዚህ በአማረ እና በተሸለ ቪዲዩ እንገናኛለን veri goood እሙየ🥤👍👍ሊራየ
@zewariweyasu
@zewariweyasu Жыл бұрын
ጀግናነሽ ውዴ ሙያየሽን አሏህ ይጨምርልሽ
@METENEMEDIA
@METENEMEDIA Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኩዋን ደና መጣሽ ማሻአላህ አሪፍ ቂይታ ነበር ማሻአላህ ሀገር ሰላም ያድርገው ባለሙያ nesh ማሻአላህ
@rabi-tube6854
@rabi-tube6854 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሊራየ ሠላምሽ ይብዛልኝ እንኮን ደህና መጣሽ ዋው ማሻአላህ ነው ምርጥ አሠራር ሥላሳየሽን እናመሠግናል እህቴ
@seaditube1578
@seaditube1578 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ደና ምጣሽ ማሻ አላህ ሀሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን በርችልኝ
@ኩራዝ
@ኩራዝ Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ሲያምር
@NesoNes-uj6es
@NesoNes-uj6es 4 ай бұрын
መጣም የወደድሁሽ ማስረዳት ትችያለሽ ጤና ይስጥሽ
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
አሸላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ሌራየ ማሻአላህ አሪፍ ሙያ ነዉ❤
@Azzistyle
@Azzistyle Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ሰላቺ ሙያ ተናግሪ መቼሰ አልጨርሰም በጣም ነው ምወደው ምትሰሪያቸውን ምገቦች የአረብ ምግብ ወዳለው አሰራር ያምራል ኩባ ነው ሰሙ ተወዳጅ ነው አሰራርሸ ያምራል ሰላሳየሸን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ
@abemedia3346
@abemedia3346 Жыл бұрын
ሰላም ይብዛ ዎው ለየት ያለ ነው ያሳየሽን እነመሰግነለን
@BlchtMhmd
@BlchtMhmd Жыл бұрын
ዋለይኩም ወሰላም ወራህምቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ወደኔ ቤትም በቅ በይልኝ
@mimigerema2122
@mimigerema2122 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ተባረኪ
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 Жыл бұрын
አሰላምዋሊኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህየተባረከአላህበ ረከአላለሀላለ
@nesihatube7325
@nesihatube7325 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባርክአላህ ምርጥ አሠራር ነው ባለሙያ በርች
@samiyoutube9287
@samiyoutube9287 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ብቻ አይገልፅሽም አንበሲት
@eto6852
@eto6852 Жыл бұрын
ሠላም ሰላም ሊራየ እንካን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ነዉ የሚአመርዉ ባልሙያ እጅሽ ይባርክ 😍🥰🥰
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Жыл бұрын
ምርጥ
@munayoutube548
@munayoutube548 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ ቤት ሴትዮ በጣም ነው ምትወደው ሁሌም ነው ምታመጣው የሄንች መስሪ ሴትዮ አለች ምሰራ እሷ ሄዳ ታመጣለች
@afrantube
@afrantube Жыл бұрын
አሰላም ወለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ አህለን እህተችን እንኳን ደህነ መጠሽ ሰላም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን ይሁን መሻ አላህ በጣም ነዉ ሚያምረዉ
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ Жыл бұрын
ማሻአላህ በርቺ ማማዬየኔውዱዋአላህያግዝሽአይዞሽማማዬአላህአፊያያርግሽቱኩሥነገርጠጪኢሺማማዬ
@Cookingwithmadina
@Cookingwithmadina Жыл бұрын
ገበዝ በጣም እናመሠግናለን የእኔም እፈልጋለሁ በቻልኩበት እዉነት ስዉደዉ
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ👍👍👍
@Emantube19
@Emantube19 Жыл бұрын
አሰለሙ አለዪኩም ዎረህመቱለሂ ዎበረከቱሁ መሸለህ መሸለህ የመሰሪዉ ዬለ👍👍👌👌💘💘💗💗
@አልሀምዱርላአልሀምዱርላ
@አልሀምዱርላአልሀምዱርላ Ай бұрын
ባብርካ ምድነው አልገባኝም አብራረልኝ
@ftube564
@ftube564 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ።
@zeharamuhammed5810
@zeharamuhammed5810 10 ай бұрын
ቅንጨ የምትይው የሥንደ ክክ ነውደ እህቴ
@nafisajamii2909
@nafisajamii2909 Жыл бұрын
Masha allah masha allah alllah 👌👌👌👌ychamrllsh
@nesihatube7325
@nesihatube7325 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ
@eteneshbatemo1624
@eteneshbatemo1624 10 ай бұрын
❤❤❤❤ውውውው
@umuemran
@umuemran Жыл бұрын
ኤነጀመን በአማርኛ ምንድን ነው
@mesi5119
@mesi5119 Жыл бұрын
እሉስ ምንድ ነው
@KafaaWahasudin
@KafaaWahasudin Жыл бұрын
Assalamualaikum wr wb Alhamdulillah Subhanallah Masyaalloh Tabarokalloh Like 10 , Hello my friend , great video , nice sharing , super like 👍 Thank for sharing video 👍🎉💚 Stay safe and stay connected 💜🕊️💖🐦💐🎉💖🌹🥀❤️👍 I'm full support for you 🌹💖 Good bless you 🙏🎉💚👍❤️🌹🎉💙🌻🌹🥀💜🐦💐🕊️💖🙏🙏🙏
@ቅድሚያለተውሂድ-ኀ4ቀ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኀ4ቀ Жыл бұрын
ኢትዩጰያ ላለን ስወች አጃ ይሆናል የቅንጨ ወይም ለሾርባየሚሆነው ይሆላል ውዴ?
@leratub6791
@leratub6791 Жыл бұрын
አዎ የሾርበው በዎፍረሙ ነው የተከከው እሄ በደቀቁ ተከክቶ ነው በደቀቁ ቲከኪውነ በዎፊት ከነፈሺው ቧሀለ በውሃ ትዘፈዚፊወለሽ
@hayathussen723
@hayathussen723 Жыл бұрын
ቅጨ ማለት ምንድነው ?
@yarab4997
@yarab4997 6 ай бұрын
❤👍👌
@munayoutube548
@munayoutube548 Жыл бұрын
ቄጪ ማለት በዚህ አገር ጅሪሽ የሚሉት ነው ወይስ ያኛው ብርገል የሚባለው ነው
@saeedalshamranis8827
@saeedalshamranis8827 Жыл бұрын
አይደለም ቡርጉል ነው
@leratub6791
@leratub6791 Жыл бұрын
አዎ ብርጉል ነው
@አለህወኪልአለህወክል
@አለህወኪልአለህወክል Жыл бұрын
@@leratub6791ቡርጉር ምድናዉ ሹፋን ማላትሽናዉ ንጋሪ
@Hgfy-o5k
@Hgfy-o5k 3 ай бұрын
❤❤❤
@ማራኪነኝ-ጀ2ፈ
@ማራኪነኝ-ጀ2ፈ Жыл бұрын
ከቲክቶክ ነው ለማበረታታት እስኪ ፈላፍል አሰራር አሳይን የፆም
@madenah2102
@madenah2102 11 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌✌
@Hgfy-o5k
@Hgfy-o5k 3 ай бұрын
Hii
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 Жыл бұрын
ምርጥ
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
ያለምንም ማሽን በቀላሉ የኩባ አሰራር
13:14
የኩባ አሰራር
14:23
tema ethio tube
Рет қаралды 1,5 М.
#ክቤ መእልዬ አሰራር
13:22
REHIMA TUBE
Рет қаралды 3,8 М.
ካቻፕ  አሰራር / homemade ketchup
9:08
Yummy
Рет қаралды 582 М.
ቆጆ ያሚጠፍጥ ያሸክላ አሩስቶ👌😋
19:40
LERA Tub ሌራ ቱብ
Рет қаралды 443
ኩባ አሰራር
13:16
መቅዲ ሾው Mekedi Show
Рет қаралды 2,3 М.
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН