how to make filo pastry{ በቤት ውስጥ በቀላሉ የባቅላቫ መስራ ቂጣው አዘገጃጅት}

  Рет қаралды 16,278

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

#howtomakefilopastry#የባቅላቫመስራቂጣአዘገጃጅት#homemadefilo#phyllo#dough#withoutmachine#zedkitchen#ethiopianfood#
3ኩባያ የዳቦ ድቄት
1የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
ግማሽ ኩባያ ወተት
1እንቁላል
1/3ዘይት
ኮርን ስታች

Пікірлер: 39
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ወደዚ ቻናል!! ለመጀመራ ጊዜ የመጣችው ስብስክራይብ በማድርግ የቻናሌ በተስብ እንድትሆኑ በአክብሮት እጠይቃለው!! እንዲሁም ነባሮች ኮመት እና ላይ በማድርግ አበርታቱኝ🙏🙏🙏🙏 ሙሉ የባቅላቫ አስራር የሚያሳይ ቪዲሆ kzbin.info/www/bejne/iKrOZ4quea6tpaM
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ዜድ 👌
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
Amen thank you for your support 🙏
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥልኝ በርቺ ከጎንሽ ነኝ ውዴ
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
እግዝያብሔር ያክብርልኝ ውዴ በጣም ነው የማመስግነው
@kalkidanyohanes870
@kalkidanyohanes870 4 жыл бұрын
በርቺልን Z
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
አመስግናለው
@ethiobet5553
@ethiobet5553 4 жыл бұрын
በርቺ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 4 жыл бұрын
Wow በጣም ቆንጆ ይመስላል አሰራሩ በርቺ
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
አመስግናለው ውዴ
@kiwait9295
@kiwait9295 3 ай бұрын
ጉልበት ይጠይቃል
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
ሲያምር 👏
@yordanos2546
@yordanos2546 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ የኔ ቆንጆ ሙያሽን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለሁ
@mulugtsadik3445
@mulugtsadik3445 5 ай бұрын
Thank you zedey
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ዜድዬ ይሄንማ እሰራዋለሁ እጅ ይባርክ የኔ ውድ
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
ጄሬዬ አመስግናለው አሜን🙏🙏
@habeshayoutuber1224
@habeshayoutuber1224 4 жыл бұрын
Good job 👏🏼👏🏼👏🏼
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 жыл бұрын
Thank you for sharing Zebib! I never tried to make phyllo dough before. Emokerewalehu ejesh yebarek
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
አሜን አመስግናለው🙏🙏
@KaloChitti
@KaloChitti Ай бұрын
❤❤❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 жыл бұрын
Wow it is so interesting, thank u for the hard work. I watched ur whole video. Ene gar gora bey Yene konjo.😘😘
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
በጣም አመስግናለው ውዴ እሽ እመጣለው🙏🙏
@tigistmakuriya336
@tigistmakuriya336 4 жыл бұрын
እናመሰገናለን ሰለ አሳየኝ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
አሁን አስከመጨረሻው አየሁት ሼር
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
Jerya I appreciate 🙏 ❤ 😌
@hiwitube5781
@hiwitube5781 4 жыл бұрын
ዜዲዬ ጠፍተሻል ዋው በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ በጣም እወዳለሁ ባቅላባ ፓሳን አስታወሽኝሰፐ
@karehiyo1391
@karehiyo1391 5 ай бұрын
if i want to work in a shop how can i make a baklava
@nuraynin
@nuraynin 4 жыл бұрын
ጎበዝ ቃልሽን አክብረሽ መተሻል 👍👍 ግን በጣም አድካሚ ነው ስራው , ለኛ ብለሽ ስላሳየሽን በጣም አመሰግናለው . ትግስቱን ስጠኝ ብዬ ሰራዋለው 🙏🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመስግናለው🙏🙏 ሲታይ አድካሚ ይመስላል እንዲ ከተጀመር በዋላ ቀላል ነው!
@asiyaaman1008
@asiyaaman1008 11 ай бұрын
simun ba amarinya bitaawaris
@mikizemed5014
@mikizemed5014 4 жыл бұрын
🔥🔥👏👏
@YaredLikenh-kn2wt
@YaredLikenh-kn2wt Жыл бұрын
ለምን ሚዛን አትጠቀሚም
@successtube9723
@successtube9723 4 жыл бұрын
ቪዲዮሽን ሙሉውን ተመልክቼ ቤተሰብ ሆንኩ አንቺም ቪድዮ ተመልክተሽ ቤተሰብ እንድትሆኚ እጋብዛለሁ
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 4 жыл бұрын
Betam gobez berch beteseb hognal anchm beteseb hugn 🙏
@FitsumMulugeta-o2s
@FitsumMulugeta-o2s 6 ай бұрын
turkochu yemichemrut qetel yemimeslew duqet mndenew
@spiderWorld.TVKIDS
@spiderWorld.TVKIDS 6 ай бұрын
Eskrpap ena uvv nachew👀👁🦷👨‍🦲🧑‍🦲👅👄🦿🦶🦶🦶🤛
ባቅላባ አሰራር Baklava Aserar
14:58
Habiba Habiba
Рет қаралды 50 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
I found the easiest way to make croissants. You will be amazed by the result
15:42
The famous puff pastry snack that is driving the world crazy!
8:05
Appetizing.tv-Baking Recipes
Рет қаралды 6 МЛН
ጣፋጭ ባቅላቫ አሰራር/how to make Easy Baklava
20:57
Mama's Kitchen Melat
Рет қаралды 914
በጣም ቀላል የባቅላቫ አስራር how to make baklava easy turkish recipes
13:39
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.