አበባ ዳቦ በቀላሉ እንስራ ||

  Рет қаралды 432

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 ай бұрын
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ የአበበባ ዳቦ ግብአትና አሰራር በቅደመ ተከተል እንቁላል ወትት የዳቦ እርሾ ዱቄት ዘይት ጨው ፒክን ፓውደር አፈሻ ቀረፋ ትንሽ ውሀ የተለያዩ ግብአቶችን ተጠቅመሽ ምርጥ አድርገሽ ነው ያቦካሽው ሊጡን ያላላ ያልደረቀ ሊጥ ቀረፋው ለሽታ ምርጥ ነው ለቃናም አጠቀላለሽም ተመቸኝ ዋውው ለከልር ቢጫውን የቁላል ክፍል ጥቁር አዝሙድ ለቃና ለጣም ምርጥ ነው ከለሩ ያምራል ከላይም ከታችም ውስጡ ንፍት ፍፍት ያለ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 ай бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን ሃበሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ የምይምር ዳቦ ነዉ የጋገርሽዉ እጅሽን ይባረክ ቆንጆ ነዉ ከመግዛት እንዲህ ቤታችን በቀላሉ ብንመገብ መልካም ነዉ ያምራል በጣም ሶፍት ልስልስ ያለ ዳቦ የተባረከ ይሁን 👌👍❤🙏
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 2 ай бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ምርጥ የሆነ ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ የዳቦ አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ እንዴት ያምራል ዋው ልክ ነው በጣም በጣም ቆንጆ የሆነ የዳቦ ቤትን የሚያስንቅ አቦ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ ።❤❤❤
@lucytube1379
@lucytube1379 2 ай бұрын
ዋው ሀበሻዬ ልዩ የሆነ ዳቦ ነው የጋገርሽው እጆችሽ ይባረኩ አኔ ባለሙያ ❤
@ደሴ
@ደሴ 2 ай бұрын
wow Like Share Good Vidrs ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ዳቦ ለያት የለነዉ የሰራሽ እጂሽ ይበረክ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 2 ай бұрын
የኔ ውድ እኳን ሠላም መጣሽ ዋው የኔ ባለሙያ ምርጥ አበባ ዳቦነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤
@kiddycakee
@kiddycakee 2 ай бұрын
Selame lanechi yehune yene wede Enkuwane Dehena metashe wow Betame yemiyamere be Abeba foreme yetesera dabo Ejeshe yebareke selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@mulutube2116
@mulutube2116 2 ай бұрын
ሰላም ሐበሻዬ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ምርጥ ዳቦ ነው የጋገርሽው በተለይ ቅርፁ ያምራል ፍትፍት ያለ ዳቦ የኔ ባለሞያ ሼር ስላረግሽን❤🙏
@sandrooscorner9479
@sandrooscorner9479 2 ай бұрын
Absolutely delicious and looks so soft. Bread looks so tempting. Perfectly baked
@woynitube315
@woynitube315 2 ай бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እጅሽን ይባርከው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@MbaPitVlog
@MbaPitVlog 2 ай бұрын
The bread looks very soft snd delicious, thank you for sharing
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ሀበሻዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው እንደት እማምር ዳቦ ነው የጋገርሽልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@zinatube
@zinatube 2 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀበሻዬ እንኴን ደና መጣሽ ቆንጆ ሲያዩት የሚያምር ፍርፍር ያለ ዳቦ ነው በአበባ ቅርጽ ሰርተሽ ያጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርቺ ❤❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ ምስራቅዬ እውነትም አበባ የመሰለ ግሉና በቀላል የሚጣፍጥ ዳቦ❤❤❤❤
@emuesmailtube
@emuesmailtube 2 ай бұрын
አህሌን የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ልዩ የሆነ ዳቦ ነዉ❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 ай бұрын
ሐበሻዬ ዋው በጣም ልይ የሆነ ዳቦ ጋግረሻል ሻሂ ይዤ ከች ነው የምለው ያሰጎመጄል🙏👍❤️❤️
@hanytwin
@hanytwin 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ሀበሻዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ ዳቦ ነው የጋገርሽው በደንብ ንፍት ብሎ ሲያምር ከበሰለ ብሀላ ከለሩ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
ሰላም ሐበሻዬ የኔ ዉድ ዋዉዉ በጣም የማምር ለአይን ማራኪ ዳቦነወ ያሳየሽን ለበዓል ከጭስ ጋር ከምንዳረቅ በመጠኑ እደዝህ ኬክ የሆነ ዳቦ ማዘጋጀት እጅላለን እጅሽ ይባረክ
@kershfood8611
@kershfood8611 2 ай бұрын
Like 20❤welcome good morning very good ❤ تسلم ايدك بجد راوعة يسعدني ويشرفني وجودك معي يا غالية ❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 2 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀበሻይ በጣም ቆንጆ ኬክ የመሰለ ፍትፍት ያለ የባለሙያ ዳቦ ውስጥም ያማረው በደንብ አሽተሽ ጊዜ ሰተሽው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በሙሉ ዳቦሽን ያጣፍጠዋል በዚህ መልኩ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
@bnbettytube
@bnbettytube 2 ай бұрын
ሐበሻዬ ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 2 ай бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ሳምሪ እጅሽ ይባርክ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 ай бұрын
Selam Habeshaye enkan selam metashi wudee betam yemitafit melku yemiyamr konjo cake yemesele dabo new yegagershiw egish ybarek wudee ❤❤
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges 2 ай бұрын
Selame lanechi yehune meserakeye Enkuwane Dehena metashe Zare degemo Betame yemiyamere ena bekelalu leneserawe yemenechelewen ye Abeba foreme Dabo selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@khyalmixentertainment2709
@khyalmixentertainment2709 2 ай бұрын
Beautiful sharing ❤❤7:09
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 2 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ሀሻዬ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@canalmeunomeerose
@canalmeunomeerose 2 ай бұрын
Que delícia 😋 obrigada por compartilhar está maravilha saudações do Brasil 💗
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 ай бұрын
የኔ ባለሙያ ሐበሻዬዬ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 ай бұрын
ሠላም የኔ ውድድድ አንቺን መሳይ ያድርገኝ😊😊
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 2 ай бұрын
Wooww siyamir
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 13 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,3 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 24 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 13)
37:02
ለዛ
Рет қаралды 34 М.
How to make swiss roll cake / Basic roll cake Recipe / Easy roll cake
8:37
쿠킹씨 Cooking See
Рет қаралды 61 МЛН