Пікірлер
@lulitlula4290
@lulitlula4290 47 минут бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ዋው ልዪ የጨጨብሳ አሰራር ነው ሀበሻዬ ብዙውን ግዜ የምትሰሪያቸው ያስደሙሙኛል እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼርርርርርር🙏👍❤️❤️
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 5 сағат бұрын
ሰላም አበሻዬ በጣም ምወደው ምግብ ነው አመሰግናለሁ ❤
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p 5 сағат бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ልዩ የሆነ ጨጨብዳ ከለሩ ልዩ ነው ሲያምር❤❤
@emuesmailtube
@emuesmailtube 5 сағат бұрын
ሰላም ሰላም የሀበሻዬ ቤተሰቦች ሀበሻዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@hanichotube
@hanichotube 6 сағат бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀበሻዬ ለየት ያለ አቀራረብ እና አስራር ነው እጅሽ ይባርክ በርችልን❤❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 7 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ጤናማና ቆንጆ ደብለቅለቅ ያለ ዱቄት ፋርኖ ድቀት የበቆሎ ዱቄት የቀይ ጤፍ ድቄት በጣም የሚያምር በሁለት አይነት ከለር ፉል የሆነ የሚያምር አፒታይት ክፍት ብሎ የምንበላው ❤❤❤
@woynitube315
@woynitube315 7 сағат бұрын
በጣም ፓምራል እጅሽን ይባርከው
@hanytwin
@hanytwin 9 сағат бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጣፋጭ በሁለት አይነት የተሰራ ለጤና ተስማሚ ቃአ አድርገሽ ጋግረሽ ልዩ ነው ልክ ነሽ በአንዱ ብቻም መስራት ይቻላል ግን እንደዚህ ሲታይ በጣም ያምራል ሁሌም የምትሰርያቸው ምግቦች ልዩ ናቸው እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 9 сағат бұрын
አረ አልለቻልሽም😮 የኔውድድድድ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 10 сағат бұрын
❤🎉👌👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 11 сағат бұрын
ሰላም ሃበሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ የሚገርም ጨጨብሳ ነዉ ሰርተሽ ያጋራሽ የዛሬዉ ይለያል በዉነት መልኩ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን የተበረከ ይሁን ልዩ ነዉ በዉነት 😮❤🎉👌❤🙏
@kershfood8611
@kershfood8611 11 сағат бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻7❤Welcome good morning Very good ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 12 сағат бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ሀበሻዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ትግሽትሽ የማስገርመኝ ቂጣ ስቆነጥሪ እኔ ብሆን ጨቦድ ጨቦድ አርጌ ጥዬው ነበር 😂😂😂እናመሰግናለን ❤❤
@konjonesh
@konjonesh 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሀበሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለየትያለ አስራር ነው የስራሽው ሲያዩት ያስታውቃል የኔ ባለሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ አቦ በይታ ብቻ የሚያጠግብ አስራር እኛም እናመስግናለን ቀጥይበት ውድ❤❤
@mirabuddhi
@mirabuddhi 13 сағат бұрын
Like done Premier full done with replay 🔂 Yummy cooking sis
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 18 сағат бұрын
ዋው❤❤❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n Күн бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኴን ሰላም መጣሽ ምስራቅዬ እውነትም አበባ የመሰለ ግሉና በቀላል የሚጣፍጥ ዳቦ❤❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Күн бұрын
❤❤የኔ ባለሙያ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Күн бұрын
👍👌💯✔❤❤❤
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment Күн бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ሳምሪ እጅሽ ይባርክ
@zeritutube
@zeritutube Күн бұрын
👌👌👌👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Күн бұрын
የኔ ባለሞያ ልዩ neu 💯👏👌❤
@ደሴ
@ደሴ Күн бұрын
wow Like Share Good Vidrs ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ዳቦ ለያት የለነዉ የሰራሽ እጂሽ ይበረክ
@ደሴ
@ደሴ Күн бұрын
wow ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና ጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ አርጒሽ ነዉ የዘጒጀሽ እጂሽ ይበሩክህ
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 2 күн бұрын
ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛ የአበበባ ዳቦ ግብአትና አሰራር በቅደመ ተከተል እንቁላል ወትት የዳቦ እርሾ ዱቄት ዘይት ጨው ፒክን ፓውደር አፈሻ ቀረፋ ትንሽ ውሀ የተለያዩ ግብአቶችን ተጠቅመሽ ምርጥ አድርገሽ ነው ያቦካሽው ሊጡን ያላላ ያልደረቀ ሊጥ ቀረፋው ለሽታ ምርጥ ነው ለቃናም አጠቀላለሽም ተመቸኝ ዋውው ለከልር ቢጫውን የቁላል ክፍል ጥቁር አዝሙድ ለቃና ለጣም ምርጥ ነው ከለሩ ያምራል ከላይም ከታችም ውስጡ ንፍት ፍፍት ያለ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@user-lb4cl7rq8p
@user-lb4cl7rq8p 2 күн бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ምርጥ የሆነ ተበልቶ የማይጠገብ ምርጥ የዳቦ አሰራር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤❤
@woynitube315
@woynitube315 2 күн бұрын
ሰላም ሀበሻዬ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እጅሽን ይባርከው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@lucytube1379
@lucytube1379 2 күн бұрын
ዋው ሀበሻዬ ልዩ የሆነ ዳቦ ነው የጋገርሽው እጆችሽ ይባረኩ አኔ ባለሙያ ❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 2 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀበሻይ በጣም ቆንጆ ኬክ የመሰለ ፍትፍት ያለ የባለሙያ ዳቦ ውስጥም ያማረው በደንብ አሽተሽ ጊዜ ሰተሽው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች በሙሉ ዳቦሽን ያጣፍጠዋል በዚህ መልኩ ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
@zemaentertainment1
@zemaentertainment1 2 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀበሻዬ እንኴን ደና መጣሽ ቆንጆ ሲያዩት የሚያምር ፍርፍር ያለ ዳቦ ነው በአበባ ቅርጽ ሰርተሽ ያጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርቺ ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 күн бұрын
😮❤❤ እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ
@user-nf4hq8kg1n
@user-nf4hq8kg1n 2 күн бұрын
Selame lanechi yehune meserakeye Enkuwane Dehena metashe Zare degemo Betame yemiyamere ena bekelalu leneserawe yemenechelewen ye Abeba foreme Dabo selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@kiddycake9138
@kiddycake9138 2 күн бұрын
Selame lanechi yehune yene wede Enkuwane Dehena metashe wow Betame yemiyamere be Abeba foreme yetesera dabo Ejeshe yebareke selakafeleshen Enamesegenalen ❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 2 күн бұрын
Selam Habeshaye enkan selam metashi wudee betam yemitafit melku yemiyamr konjo cake yemesele dabo new yegagershiw egish ybarek wudee ❤❤
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 2 күн бұрын
Wooww siyamir
@sandrooscorner9479
@sandrooscorner9479 2 күн бұрын
Yummy and so refreshing drink
@zeritutube
@zeritutube 2 күн бұрын
ሰላም ሐበሻዬ የኔ ዉድ ዋዉዉ በጣም የማምር ለአይን ማራኪ ዳቦነወ ያሳየሽን ለበዓል ከጭስ ጋር ከምንዳረቅ በመጠኑ እደዝህ ኬክ የሆነ ዳቦ ማዘጋጀት እጅላለን እጅሽ ይባረክ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 күн бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን ሃበሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ የምይምር ዳቦ ነዉ የጋገርሽዉ እጅሽን ይባረክ ቆንጆ ነዉ ከመግዛት እንዲህ ቤታችን በቀላሉ ብንመገብ መልካም ነዉ ያምራል በጣም ሶፍት ልስልስ ያለ ዳቦ የተባረከ ይሁን 👌👍❤🙏
@canalmeunomeerose
@canalmeunomeerose 3 күн бұрын
Que delícia 😋 obrigada por compartilhar está maravilha saudações do Brasil 💗
@MbaPitVlog
@MbaPitVlog 3 күн бұрын
The bread looks very soft snd delicious, thank you for sharing
@bnbettytube
@bnbettytube 3 күн бұрын
ሐበሻዬ ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 3 күн бұрын
የኔ ውድ እኳን ሠላም መጣሽ ዋው የኔ ባለሙያ ምርጥ አበባ ዳቦነው የሠራሺው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤❤❤
@kershfood8611
@kershfood8611 3 күн бұрын
Like 20❤welcome good morning very good ❤ تسلم ايدك بجد راوعة يسعدني ويشرفني وجودك معي يا غالية ❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 күн бұрын
ሐበሻዬ ዋው በጣም ልይ የሆነ ዳቦ ጋግረሻል ሻሂ ይዤ ከች ነው የምለው ያሰጎመጄል🙏👍❤️❤️
@hanytwin
@hanytwin 3 күн бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ሀበሻዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ ዳቦ ነው የጋገርሽው በደንብ ንፍት ብሎ ሲያምር ከበሰለ ብሀላ ከለሩ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 3 күн бұрын
ሠላም የኔ ውድድድ አንቺን መሳይ ያድርገኝ😊😊
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 күн бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ሀበሻዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው እንደት እማምር ዳቦ ነው የጋገርሽልን እናመሰግናለን ❤❤❤
@khyalmixentertainment2709
@khyalmixentertainment2709 3 күн бұрын
Beautiful sharing ❤❤7:09
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 3 күн бұрын
ሰላም ላንቺ ሀሻዬ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@sandrooscorner9479
@sandrooscorner9479 3 күн бұрын
Absolutely delicious and looks so soft. Bread looks so tempting. Perfectly baked