በአባ ገብረ መስቀል ተሰማ ለተነገረው ሐሰት ለሕዝቡ የተሰጠ የእውነት ምስክርነት

  Рет қаралды 4,686

ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩

ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ze-ethiopia

Пікірлер: 96
@ElsaSilvano-d9o
@ElsaSilvano-d9o 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመአምላክ ቅድስተ ቅዱሳን ምስጋና ይድረሳት ቃል ህይወት ያሰማልን ርቱዓን
@user-qg1yn9bm9e
@user-qg1yn9bm9e 5 күн бұрын
ትህትናችሁ ግሩም ድንቅ ነው እውቀቱን ጥበቡን ማስተዋሉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ፈጣሪ
@WendeWende-s9v
@WendeWende-s9v 3 күн бұрын
አንድ ቀን ብቻ መጥተሽ አብረሻቸው ዋይ ይህ በግ የመሰለ ባህሪያቸው ለምዱ ተገፎ ተኩላ ሆኖ ታገኚዋለሽ ። አይ ትህትና ይገርማል !
@tsitsiyo
@tsitsiyo 5 күн бұрын
መምህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልካም የሆነ ከርቱዓን የሚጠበቅ መልስ ሰጥታ(ች)ኋል ርትዕት ሁሌም መልስ አላት ለዘለዓለም አብርታ ትኑር
@liwamgebremedhin4105
@liwamgebremedhin4105 5 күн бұрын
መማህራን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለህዝቡ እመ እምላክ ልቦና ትስጦት ንእባ ድግሞ ልቦና ይስጣሽው በንግስ ነስት የማሩን እጹብ ድንቅ ነው ተነግሮ እያልቅም ከላይ የተስጣሽው ጸጋ ከእእምሮ በላይ ስለሆነ ።ህዝቤ ብላ ቆማለሽ እመእምላክ በቀነትዋ ትቀፍልን ወንድሞሽ ይበርቱልን
@bezaaddis271
@bezaaddis271 5 күн бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ለይኩን ክብርና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ለይኩን : : ወንድሞቻችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን : :
@user-qg1yn9bm9e
@user-qg1yn9bm9e 5 күн бұрын
መምህራንና ዳቆናት ቃለሂወትን ያሰማልን
@gzaKasu
@gzaKasu 5 күн бұрын
እውነት ለመናገር ከአባታችን መልስ ይልቅ የናተ መልስ ልብ ያስደስታል ❤❤። እውንቱን አምላክ ይፍርድ።❤
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 5 күн бұрын
ሌላው አይደለም ይሔንን በደመ ነፍስ የሚጓዘውን ትውልድ እያወዛገቡ መሆኑ መልዕክቱን እንኳን ባይቀበሉ ምናለ መፅሐፉላይ ያለውን እውነት ቢመለከቱ
@WendeWende-s9v
@WendeWende-s9v 3 күн бұрын
ግራ የተጋባቹ እናንተ እንጂ እኚህ አባት አይደሉም ምክንያቱም ሲመጡም ምልክት አይተው ሳይሆን እውነተኛ የድንግል ማርያም ባሪያ፣ አገልጋይ፣ መልክተኛ መጣች ብለው የመጡት ፡ አራት(4)ዓመት ሙሉ ያለውን ነገር ተመለከቱ አቅጣጫው ወደ ሌላ ሲሆን ይህ ነገር እንዴት ነው ብለው ጥያቄ አነሱ ከዛ የቤተ ክህነት ሰላይ ነው ስልጣን ፈልጎ ነው የመጣው በማለት ስም ተሰጣቸው ከዛም አብረው እንደማይዘልቁ ሲረዱ ወደ ባህታቸው ተመለሱ ። ቤተ ክርስቲያንን አክብረን እናስከብራታለን ብሎ ደፍሮ ያስደፈራት በእውነት እንደዚህ አይነት ማኀበር አለ? ...... ደሞ ስትታዮ ትሁታን ትመስላላቹ ፡ ቅዱሳን ቅዱሳን ለመጫወት ትሞክራላቹ ፡ መጀመሪያ እስኪ እናንተ ሰላም ይኑራቹ አሁን እዚህ መልስ ለመስጠት የመጣችሁት መች እርስ በራስ ትስማሙና ነው እናንተ ሰላም ሲኖራችሁ ነው ሰሰላመችሁን ወደ ህዝቡ ማጋባት የምትችሉት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳቹ
@demisse7777
@demisse7777 4 күн бұрын
እድሜ ለሕተ ማርያም የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሴቶች ዘማርያንና ምእምናን ዛሬ ከሱር ተላቀው ረጅም ቀሚስ ቤተክርስቲያን ስሄዱ ሻሽን ማሰርን ያስትማርች ነች ይሄንን ማንም የማይክደው ነው ለዝህም ልትመሰገን ይገባል
@גמאנשאדנה
@גמאנשאדנה 5 күн бұрын
በዉነት ከሳቸዉ የመይጠበቅ የሚያሳዝን ቃላት አሳዝኖናል አሰለቅሶናል ልብ ይስጣቸዉ
@dimvidpro
@dimvidpro 5 күн бұрын
እንኳንስ አነወድ መነኩሴ ይቅርና በጠቅላላው ቢወድቁ በተጋድለ‍ኦ ላይ ያለች ቅድስት ርትዕት ተዋህዶ ትቀጥላለች።
@helengirma-t1x
@helengirma-t1x 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራን ልብ የሚያርስ መልስ ነው
@yidh5226
@yidh5226 4 күн бұрын
እማምላክ አሁንም ፀጋውን ታብዛላችሁ እውነት ነው የአባ መጨረሻ በጣም ያሳዝናል
@tezerashalemu6312
@tezerashalemu6312 5 күн бұрын
ውንድሞቼ ትህትናችሁ እጂግ ይደንቃል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከእሳቸውም ቃል በድንብ አዲምጨዋለውኝ ግን እውነትን ተናግረው የመሽበት ማደር መልካም ነው ስለሳቸ ማዘንይገባል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ወንድሞቼ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@WendeWende-s9v
@WendeWende-s9v 3 күн бұрын
ወይ ትህትና! ይህ ትህትና እመብሃንን ምስክር አድርጌ እናገራለው የበግ ለምድ የለበሰ የተኩላ ትህትና ነው ምክንያቱም እዚሁ ለእኚህ አባት መልስ ለመስጠት የመጡት ወንድሞች እንኳን እርስ በእርስ መቼ ሰላም አላቸው .... እነሱ መጀመሪያ ሰላምና ፍቅር ሳይሆኑ የትኛውን ሰላምና ፍቅር ነው ወደ ሕዝቡ ማጋባት የሚፈልጉት
@arsemaangesom7882
@arsemaangesom7882 5 күн бұрын
ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትን ጥበብ ይስጣችሁ!
@Eyob797
@Eyob797 5 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ ርቱዓን። ርትዕት ተዋህዶ መልስ ዓላት!!!
@Sefinesh1234
@Sefinesh1234 5 күн бұрын
ርትዕት ተዋሕዶ ርትዕት ተዋሕዶ ርትዕት ተዋሕዶ ርትዕት ተዋሕዶ ተዋሕዶ ሐይማኖት ሁሌም መልስ አላት ፻% ቃለሕይዎትን ያሰማልን
@martagebre8318
@martagebre8318 4 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን እማምላክ አይነልቦናቸውን ታብራልን አኔምለው ለምን እደዚአይነት ነገር መፈታተን ምን አስፈለገ እውነትኮ አይቀርም እደው አሁን ደሞ በምስል ይሄ አይደለም ነው ማለት ለምን አስፈለገ አይ ከአነጋገራቸው ያስታውቃል እኮ አባ ገብረመስቀል ልቦና ይስጣቸው ወንድሞቼ እማምላክ በቤቷ ታፅናልን ለአምላክ መተው ነው
@ጋልሊቀመላእክትቅዱስሚካኤ
@ጋልሊቀመላእክትቅዱስሚካኤ 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚኣቢሔር ፀጋ ወበረከቱ ያብዛላቹ መጨረሻቹ ያሳምርላቹ ኣባቶቼ በረከታቹ ይደርብን
@ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
@ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ርቱዓን መማህራን። ባደባባይ የመሰከሩለት መንፈስ ቅዱስን ባደባባይ መካዳ"ቸ"ው በጣም ያሳዝናል። መንፈስ ቅዱስ በርቱዓን መማህራን አድሮ እውነቱን ደግሞ ባደባባይ ለህዝቡ እየነገረ ነው። የእግዚአብሔርን እውነት ፈላጊ ሰማያዊ ሃቁ ይበራለት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ አእምሮን ተቆጣጥሮ እንዲገልጽለት በተሰበረ ልብ በጸሎት መጠየቅ ግድ ይላል። አሁንም አንድ ማወቅ ያለብን ሃቅ አለ ምንም ተባለ ምንም እግዚአብሔርን ማን ያ"ሸ"ንፈዋል? ምን የምድር ኃይልስ ነው የሚያቆመው? ያልገባው በጸሎት ይጠይቅ ርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖተ ቅዱሳን አበው ግን ትቀጥላለ"ች" ይሄ ነው ሰማያዊ ሃቁ።
@YalembrhanNigusse
@YalembrhanNigusse 5 күн бұрын
አብ የተከለው አይነቀልም ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን።
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላ(ች)ሁወንድሞ(ቸ)
@Betty64120
@Betty64120 5 күн бұрын
መምህራን : በተለቀቀው ሀሰት ግራ ለተጋባው እንኳን እውነቱን ግልጥልጥ ልታደርጉ መጣችሁልን...
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 4 күн бұрын
እረ ይማርይም ሰባሁለት አመት የሚለውን ሰምቼ በቃ በቃ በቃ
@WendeWende-s9v
@WendeWende-s9v 3 күн бұрын
እረ ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በ(7) አመቱ ነው የተጠመቀው የተጠመቀውም አባይ ነው ብለው እርፍ አሉ እኮ ኪኪኪኪኪኪኪ
@aregusisay-hx5pz
@aregusisay-hx5pz 5 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ርቱዓን
@mekdsabebe871
@mekdsabebe871 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ርቱዕን እውነት እውነት ናት !!!
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e 4 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚበላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤናይስጥልን ልቦናይስጠን እስከመጨረ(ሻ)ው እ(ኛ)ንም ያፅናን እናታችንንም የአብርሓም የይሳቅ የያቆብ አምላክ በድሜ በፀጋይጠብቅልን እናትናልጁ ቅዱሳን መላእክቱ እስከመጨረ(ሻ)ው ይጠብቅልን ለወገኔ ለሐገሬ ወላዲተአምላክ በልባችን ገብታ እውነትን ትግለፅልን ልባችን ድንጋይ ለሆነው
@Netser-b5q
@Netser-b5q 4 күн бұрын
እንደዚህ ነው የሰው ጠባይ መልስም ሀሳብን በሀሳብ መሞገት እና ክፋት የሌለበት እውነታ አምኖ ከመካድ ይሰውረን በቤቱ ያፅናክሙ።
@AlmazAlmazafewerki
@AlmazAlmazafewerki Күн бұрын
ትህትናቹ+++ትምህርታቹ+++እውነታቹ እንዴት ልብ እንደ ሚሞላ ተመስገን ብያለው,,,እንኳን የኔ ወንድሞች ሆናቹ,,,,ርትዕት ትረታለች እንጂ ኣትረታም+++ስለዚ ወዲ ፊት እንቀጥላለን እናትና ልጁ ሂዘን+++ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ብለናል❤
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
@user-wm3fx8wh3z
@user-wm3fx8wh3z 5 күн бұрын
እናንተግን እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ።ለንስሀ ለቅዱስቁርባን ያብቃችሁ።በጊዜ ከስህተት ጎዳና ተመለሱ።
@azmeragere7947
@azmeragere7947 4 күн бұрын
ምን ስህተት አገኙ ወደ ፍርድ አይሂዱ እግዚአብሔር ለሁላችን እኩል አእምሮ ነው የሰጠን በሰው አትናዱ አሰሩት ጭንቅላታቹ
@AlmazAlmazafewerki
@AlmazAlmazafewerki Күн бұрын
ስህተቱ የቱ ጋ ነው መረዳት ከቻሉ ያስረዱ??
@azmeragere7947
@azmeragere7947 5 күн бұрын
Thanks!
@bayeberihun2155
@bayeberihun2155 3 күн бұрын
እርጋታ የተሞለበት መልስ ደስ ይላል
@destabelay5783
@destabelay5783 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ህዝቡ ነገር ሳያጣራ እነደሚያወራና እንደሚቀበል ስለሚያውቁ ህዝቡን ለማደናገር የተሰራ ሰራ ነው በጣም የሚያሳዝነው ዪትበሮች ልቦና ይሰጣቸው ሳያጣሩ ለህዝቡ ማሰተላለፈ ተገቢ አይመሰለኝም የሰው ልጅ እኮ አምላኩን የሰቀለ ነው አሁንም በውስጣቸው ዲያቢሎስ ሲያድር የክርቶስ የሆነውን ሁሉ ይቃወማል እየሆነ የለውም ይሔ ነው እናንተ በርቱ
@lidetlidu6364
@lidetlidu6364 5 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@user-hw3lq2zp8h
@user-hw3lq2zp8h 5 күн бұрын
BE STRONG AND REMEMBER ALWAYS TRUTH WILL CONTROAL ALL FALSE..
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 4 күн бұрын
What truth?
@MeseretAbayneh-u4n
@MeseretAbayneh-u4n 4 күн бұрын
እውነት እያክኩ ልሙት እንጅ እዉነትን ሐሰት ብዬ ከመኖር ቀድሞ ከዝች አለም ወደ መንግስተ ሰማአት ይውሰደኝ ለይኩን ! አባ ገብሬ መስቀል ይሄ ስም በእዉነት አይገባዎትም !በአሁን ሰአት ይህ ስም ከባድ ይገርማል ወይ ጉድ
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 5 күн бұрын
በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቁዱስ ኣሓዱ ኣሜን ለይኩን ለይኩን ብየ ሓሳቤ ልግለጽ እና እኔ ኣሁን ቡእስራኤል ኣገር ነው ምነረ እና ኣለም ላይ ሁሉ ስርዓት ኣለው እግዛኣብሔር ደግሞ መከራችንና ስደታችን ሁሉ ያውቃል እኛን በኣርባና በሰማንያ ቀናችን ተጠምቀን ለሁላችን ደግሞ ጸጋ ተሰቶና እና ኣስቀድሞ ድካማችን ተረድቶ በተለይ የእመብርሃን የተሰጣት ቃልኪዳን ታምረሽን የሰማ ለሁሉ ቁድሳን እና🕊 እናበውስጥ በተክርስትያን ያሉ በተመቅደስ ገብቶ ሚቀድሱ ጳጳሳትና ካህናት ዲቆናት ብቻ ናቸው እን እነዛ ኣባቶች በቅዳሴ ላይ በህዝቡ ፊት እጁ ታጥቦ ከበደላቹ ንጹህ ነኝ ካለ ለምን ክሳቹና ፍርዱ ተኣቁማቹ ያልቆረበና ንስሓ ያልገባ ሁላችን ምናዮው ኣብረን ተባብረን ወደ ኣባቶች እዲመጡ ኣናድርግም እና።ኣሁን የናተ ብቻ ሳይሆን ብዙ ታምር ብዙ ትንቢት ተናጋሪ በዝተዋል እና ግራ የምያስገባ ግዜነው🕊🇪🇷🕊🙏
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e 4 күн бұрын
እውነት እውነትነው ተደብቆ አይቀርም አልቀረምም እውነትን ለመሸፈን ቢሮጡም ትውልድ ቢያልፍም እውነት ይቀጥላል
@Truth-12
@Truth-12 5 күн бұрын
❤❤❤
@WendeWende-s9v
@WendeWende-s9v 3 күн бұрын
ዲያቆን ምንድነው በዘመነ አፀባ በዘመነ አመፃ እያሉ (አንባና ቆቦ) ፈጽሞ ከጥያቄው ጋር የማይገናኝ መልስ የሚመልሱት ለምሳሌ፦ እሷ ጥምቀት ታጠምቃለች ተብሎ ለተባለው ጥያቄ መልሱ በዘመነ ሰማዕታት የተፈፀመን የአንድ እናትን ታሪክ አንስተህ ልጇን በጡቷ ወተት እንዳጠመቀችው መናገር ትክክለኛ መልስ መለስክ ማለት ነው ? እረ እባካችሁ እፈሩ እንደው ሰው ይታዘበናል እንኳን አትሉም ማኀበሩ ይዞት ከተነሳው ዓላማ ቁጥር አንድ መልህክቱን እንዴት እረሳችውት ? ሴት ልጅ እንኳን ልታጠምቅ ጠበል መቅዳት እንደማትችል እኮ ነው የሚናገረው ወይስ እሳቸው ሴት አይደሉም ?
@gzaKasu
@gzaKasu 5 күн бұрын
እኔ የእህቴ ማርያም መልክታቸው 💓 ልቤ አምኖ ተቀብሏቸዋል። ግን። ጥያቄየ ቋግሜ 7ናት ብለው እደገና ቋግሜ የለችም አሉ። ይሄን ብታስርዱኝ???? ጥያቄ ውስጤ ተቀምጦብኝ ነው ። ከይቅርታ ጋር
@BayeGE-t1x
@BayeGE-t1x 5 күн бұрын
ምናልባት ቀጣይ ክፍል ላይ ይኖራል እንጠብቅ
@azmeragere7947
@azmeragere7947 5 күн бұрын
@@BayeGE-t1x7 ማለት ፍጹም ማለት ነው
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 2 күн бұрын
እባክዎ ክፍል 2 ላይ ይጠብቁን
@Asteway-jo9ow
@Asteway-jo9ow 5 күн бұрын
First of all i saw one year ago abagebremeskel when he give interview. he has excellent knowledge about our religion but he has black heart, that means he has complex with respect to Ehtemariam( he understands Ehtemariam has unbelievable gift from the holy sprit ) . I see what i say from his condition during the interview. my question is how could Ehtemariam coud not see this kind of unstable person?
@Eyob797
@Eyob797 5 күн бұрын
Ehitemariam being a gifted person of the Most High the King of King's Selassie knew in advance that grbremeskel/tesema mola is a child of Yehuda who betrayed Medhinalem for thirty bucks. Yes gebremeskel/tesema mola envies Ehitemariam so much that he can not control himself, he is now busy running around all over Addis Ababa to unleash his smear campaign. Gebremeskel/tesema mola will reap what he sowed BIG time in the near future. He tried to control the group from within but he failed miserably and he lost his mind and went nuts.
@KirubealEphrem
@KirubealEphrem 3 күн бұрын
yehuda also was with Jesus !time proves like this
@martabiru444
@martabiru444 5 күн бұрын
ቃለ፡ ህይወት 14:36 ያሰማልን ርቱዓን በርቱ፡ ድል፡ አለ በስሙ ይህ አያስደንቅም ንግስት ነገስት፡ ገና ከአይምሮ፡ በላይ የወላዲተ አምላክ መልክት 16:38 እንዳያዙ በመልክታ (ቸ )ው ነግረውን ነበር ስለዚህ የአባ፡ ወተው ድረ ገፅ ላይ መናገር አይደንቅም ንግስተ ነገስት ሲጀመር አባ ገብረመስቀል አይደሉም ያመጧ (ቸ)ው እራሷ ወላዲተ አምላክ ናት፡ ስለዚህ አባ ቢሄዱ ቀረባ (ቸ )ው፡በወላዲተ አምላክ መባርክ፡ መንፈስ ቅዱስ ጽላተ ሙሴ እና ብርሀነ፡ መስቀሉ ያለበትን ቦታትቶ መውጣት አለመታደል ነው ስለዚህ ርቱዓን በርቱ፡ እውነት የያዘ፡ ሰዉ ሁል ጊዜ ቀዳሚ፣ ነው፡💚💛❤️ 8:44
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 5 күн бұрын
ማንሰዉ የምየው ራኢ የመንፈስ ቁዱስ ኮሆነ በሁላችን ኣድሮ እስከ ምናምን እስከ ፍጻሜ መጸለይ 🕊🙏እንግዲ እኔም የተወሰኑ ቀኖች የናተ ማህበር ስከተል ንስሓ ግቢ ምለው ስመጣብን የንን የተናገረይ ሰው እንዳ የእኔ ብቻ ሳይሆን ለኩሉ ማንነት ያውቃል ይህንን የመንፈስ ጉዳይ ነው እና ለነዛ ኣጥማቄዎች ሳይቀር እንዲሁ እኛ ብሓሳብ ብንለይም ሁላችን የእግዛኣብሔር ፍጥረት ነን እና እኔ ሕጉን ስርዓቱ የሁላችን ደስ ይላል ኣዎ ሁላችን የኣገራችን ትንሣኤ ማየት ንፈልጋለን እኔ ደግሞ ለዛነ በትሉቁ የመድሓኔ ኣሉም ኣምላካችንና የሁላችን እናት እመቡዙሓን ስትመጡ እኔ የተጓዝኩ ነበር ገን በማሃል የማውቀው መንፈስ የለምና በየተኛው መንፈስ ተባለና እኔ ደግሞ ኣቤቱ ለየተኛው ልናምኑው እና ፍጹም ስርዓተ ቅዳሴ ምንም ያልተቀላቀለ በማደርያው ገብቸ ቅዳሲ እየሰማ እዛ መቆም ይቻለኛል ኣልኩ እና ስለ ኣባ ገብረ መስቀል ሕልናቸው ያለ ቃል ነው የተናገሩ ታኣምር ፍለጋ ሳይሆን ሕጉ ስለ ተረዱት ነው 🕊🙏
@Cristmasvideo-rz8tk
@Cristmasvideo-rz8tk 5 күн бұрын
ከማህበሩ ጋር እያሉ የተናገሩትነን ቨዲዮ ለማስረጀ ለምን አላቀረባችሁም
@ze-ethiopia
@ze-ethiopia 2 күн бұрын
በፊት የሰራነውን እባክዎ ይመልከቱ
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 5 күн бұрын
እና ቦታው ካቴድራል ስለተባለ እኛ ካቶሊክ እንዳንሆን ነው እና እደዚህ ተብሎ ህዝቡ ይበታተን በሌላ በኩል ደግሞ ስርዓተ ቅዳሴ ላይ በኪዳንም ኣሜን ለለይኩን የምሎ እና ኣሜን ምትለው ቃል ትነሳ ተብሎ ሁሉ ሳምናው ኤርያል እና ኮልጌቱ እዳለ የኣውሪው ማሕተም ኣለው ብላቸዋእ እና ቢነረውም እኛላይ ኣይሰራም የእግዛኣብሔር ሃይል ይበልጣል🕊🇪🇷🕊🙏
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 3 күн бұрын
ምንአገባን።
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 4 күн бұрын
ግራ የገባው ትውልድ እግዚሃብር ይማራቹ
@גמאנשאדנה
@גמאנשאדנה 5 күн бұрын
እዉነት ነዉብዙ በተክሪሰታን ከእግዚአብሔር ህግና ስርአት ተጥሷል በበተክርስቲያን በስማ ብቻነዉ እንጅ ሰርአቷ የለም በሚአሳዝን መልኩ ነዉ ያለችሁዉ አባታችን አባ መስቀል የተናገሩት ቃላት መልሰዉ በሉት ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ ከሳቸዉ ብዙ ነበር ግን አይ ሰዉ መሆን ሰወያየዉን የሰማዉን የሚያዉቀዉን እንደት ይክዳል እግዚኦ ፈጣሪአሁንም ይመልሳቸዉ
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 5 күн бұрын
ፊደሉ ስትቆጡሩ ሃይሊ እግዛኣብሔር የኣስካደን ነው ያላቹ እኔ እደዚህ ደዚህ ይመስለኛ እና ኣለም ምሉ ትጠፉለች ማለት ምን ማለትኖ በቃ ያመነ የተጠመቀ ይድና 🕊🙏ኢትዮጵያ ትንሳኤ ሎሎችስ ሲኦል ይግቡ ኣሳልፎ ለሰይጣን መሰጠት ኣቤቱ ወርዶብን ያለ መቸም እሱ ይርዳን🕊🇪🇷🕊🙏
@kalkidanmamo9456
@kalkidanmamo9456 4 күн бұрын
አንበሶቹ የመድህን አለም ልጆች የወላዲተ አምላክ ልጆች በርቱልን
@azmeragere7947
@azmeragere7947 5 күн бұрын
እመ ብርሃን ታዝልን ህዝብ እየመረዙ ነው ልቦና ይስጣ'ቸ'ው
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 5 күн бұрын
ኣሁንም እውነቱ የናንተ እውነቱ እስኪመጣ ዝብላቹ ባኣታቹ ዝጉ በየ ቀኑ ከናተ የተለዩ እድሂነው እያላቹ ሰው ግራ ኣታ ጋቡ🕊🇪🇷🙏
@enanuneguse
@enanuneguse 5 күн бұрын
እግዚአብሔርአምላክይባርካ(ች)""ሁ
@user-qg1yn9bm9e
@user-qg1yn9bm9e 5 күн бұрын
እርትዕት ሁሌም እውነት ናት እርትእት ተዋህዶ ለዘለአለም ትኖራለች
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 күн бұрын
የሰው ህንፃ ከመመኘት ሰማያዊ እየሩሳሌምን ለመውረስ ተመኙ
@እንዳሻውኃይልግብርግርማ
@እንዳሻውኃይልግብርግርማ 4 күн бұрын
ይህን መልስ ሆድ አደሮች ሊሰሙት አይወዱም ፍቅረ ንዋይ የያዛቸውም አይዋጥላቸውም ግን የሚሰማ ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ አባትም እንደሌለ ሁሉም ለፈጣሪው ያልቀና ብቻ ስለሆነ በእመብርሃን ፈቃድ ተለይተናል!
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 5 күн бұрын
እና ብኣሁኑ ያለን ትውልድ ዝክር እየዘከርን የቻለ እየ ቆረበ እዛ ያል ደረሰ ደግማ ለንስሓ ዕድመ ስጠን ብሎ መሀኖር ነው🕊🙏
@berhaneftwi468
@berhaneftwi468 5 күн бұрын
ናይ ብሕቂ ንፍዒት ንኩሉ መልሲ አለኩም ትዋህዳ ንዘለአም ትንብሪ ናይ አባታትና ይሃማኖት
@salamsalam1464
@salamsalam1464 3 күн бұрын
ምሕረት የዉርደልኪ😢
@salamsalam1464
@salamsalam1464 3 күн бұрын
ምሕረት የዉርደልኪ😢
@salamsalam1464
@salamsalam1464 3 күн бұрын
ምሕረት የዉርደልኪ😢
@salamsalam1464
@salamsalam1464 3 күн бұрын
ምሕረት የዉርደልኪ😢
@salamsalam1464
@salamsalam1464 3 күн бұрын
ምሕረት የዉርደልኪ😢
@MekanetDawet
@MekanetDawet 4 күн бұрын
😂😂😂😂 የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ወገን
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 күн бұрын
የወረደው ኤልያስ ግን ለናንተ አልተገለጠላችሁም ??😅
@salamsalam1464
@salamsalam1464 3 күн бұрын
እናተ ተዉ ተመለሱ😢
@biruktawitDenek
@biruktawitDenek 4 күн бұрын
ለይኩን ማስተዋሉን ያብዛልን በቸረነቱ ተመሰገን ነው
@mireaman1
@mireaman1 4 күн бұрын
We need GODS Help for sure
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 4 күн бұрын
🎉🎉🎉 ኣቤት ማነው በመጨረቫው ስዓት ደርሶ በ እየሱስ ክርስቶስ ቀኝ የሚቆም! ኣቤት በዘመናችን ራቆቱን የተወለድው የኣዳም ዘር ሁሉ ቋንቋው ተደበላለቀበት በዘመኑ ማስተዋል ኣቅቶት የኣባቶቹን ሐይማኖት እና እውነተኛ ተግባር ጠፍቶ ግራ ገባን!😂😂😂
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 4 күн бұрын
ውይ እኔስ መቼም ግራ የገባው ቡድን በዛ ። የሚገርመው እኮ እግዚአብሔር ለሁሉ ይቅር ባይ ቸር ታጋሽ ነውና ምናለ በር ዝግት እርገን እነኚን የቡድን ስብስብ ትተን ሁሁሁሁሁ
@zenebe614
@zenebe614 4 күн бұрын
ወይኔ እነዚህ ሰዎች የሷ ማህበር አባል ናቸው?
@BirukTamiru-n9z
@BirukTamiru-n9z 5 күн бұрын
እኔ ግን ልቤን ለሁለት ከፍለውታል። እውነት እናገራለሁ ። በእህተ ታላቅ ተስፋ ነበረኝ። አሁን መልእክት ብላ ያቀረበችው እራሱ ብዙም አላረካኝም። ማለት በመንፈስ መቅደሱ ተሞልታ አይደለም ያቀረበችው ። በጣም ተለሳልሳ በዲፕሎማሲያዊ ቋንቋ ፈርታ ነው ያቀረበችው ። ያድፍረቷ የለም። ባትከሽፍ ደስታዬ ነው። ከከሸፈችም እችለዋለሁ ምን አማራጭ አለኝ😢
@Eyob797
@Eyob797 5 күн бұрын
እሕተማርያም በተለመደው መልኩ ነው መልእክቱን ያቀረቡት ምንም ዓዲስ ነገር የለም። ገብረመስቀል/ተሰማ ሞላ መ(ጀ)መሪያውንም ክፉ ተልዕኮ ማህበሩ ውስጥ የገባ ሰው ነው። ከውስጥ ሆኖ ክፉ ስራውን መስራት ስንል(ቻ)ለ ዓሁን በየሚዲያው ዕየተሯሯጠ የስም ማጥፋት ዘመ(ቻ) ነው የያዘው። የእግዚአብሔር ቃል "የአፍህን ፍሬ ትበላለህ" ይላል። ተሰማ ሞላ የዓፉን ፍሬ ይበላል።
@Eyob797
@Eyob797 5 күн бұрын
እግዚአብሔር የመረጠው የበለጠ እየበረታ ነው የሚሄደው ዕን(ጂ) "መክ(ሸ)ፍ" የሚባል ነገር ዓይኖርም። አንተ ዓስመሳይ ነህ።
@arsemaangesom7882
@arsemaangesom7882 5 күн бұрын
ለእርሶ ያልተላለፈ መልእክት ምን ሊያስደስቶት ይችላል ፣ሰው ደግሞ በሃይል ሲሆን ለምን ትቆጣለች ይላል ስንቱን አስተናግዶ ይቻላል!
@Sefinesh1234
@Sefinesh1234 5 күн бұрын
ልቦዎት የወሰነውን መከተል ይ(ች)ላሉ ርትዕት ተዋሕዶ በእምነት እጅ በጥርጣሬ የሚሄድ አይደለም ስለዚህ እሳቱም ያው ውሃውም ያው በሚጠቅመዎት መጓዝ አለቀ እጅ መሐል ሰፋሪ መሆን ጥሩ አይደለም የሚያስገድድ አንድም ነገር የለም
@BirukTamiru-n9z
@BirukTamiru-n9z 5 күн бұрын
@@arsemaangesom7882 ኧረ በኢህአዴግ ጊዜ ሰው ሁሉ ፈሮቶ አይጥ በመሰለበት በዛ ዘመን እን ደባለስልጣን ነው ትገስፅ የነበረው። እከታተላለሁ እኮ። ለዛም ነው እውነት ሊሆን ይችላል ያልኩበት። አሁን ይሁሉ ግፍ ባለበት ፀጥ ብለው እንዳላዬ አለፉት። ኧ? ከተማው መዋቡን አንጠላም.... ወዘተ ኧ? የድሆች ልቅሶ አልጋላይ ያለ በሽተኛ አራስ ሰር ለቅሶ ኧረ ስንቱ በ3 ቀን ማስጠንቀቂያ አናታቼው ላይ ሲፈርስ በዲፕሎማሲያዊ ንግግር አለፉት ። በርግጥ እንደኛ ከሆኑ መፍራታቼው ኃጢአት አይደለም ። እሳቼው ግን በልዑል እንደሚጠበቁ ነግረውናል እኛ እያየን እንመዝናለን ጊዜ ይፈታዋል ።🙏
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 87 МЛН
🔴 ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma 2017E.c
40:13
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 87 МЛН