ባላዩት ነገር ላይ ከማውራት እውነቱን ቀርቦ መረዳት።|ክፍል ሁለት|በአባ ገብረ መስቀል ተሰማ ለተነገረው ሐሰት ለሕዝቡ የተሰጠ የእውነት ምስክርነት|

  Рет қаралды 1,364

ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩

ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@user-qg1yn9bm9e
@user-qg1yn9bm9e Күн бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልን ቃለሂወት ያሰማልን
@destabelay5783
@destabelay5783 Күн бұрын
እግፀዚአብሔር ልቦና የሰጣቸው በጣም ነው ያዘንኩት በዚህ ልክ መዋሸት ለምን አሰፈለጋቸው እዳሁን የእግዚአብሔር ፍርድ ቶሎ እንዲመጣ ቸኮልኩ የመቤታችንን መልእክት የመይሰማ በወሬ ብቻ የሚሔደውን ሰወ ለማደናገር ሆን ተብሎየተሰራ ፕሮግራም ነው እስካሁን የፀናችሁ አምላክ መስቀሎን ሰለተሸከማችሁ ደስ ይበላችሁ እመአምለክ ትቁምላችሁ
@HiyabKfleyesus
@HiyabKfleyesus Күн бұрын
ሰላም ርቱዓን እንዴት አደራ(ች)ሁ አስተምሮአ(ቹ) በጣም ደስ ይላል ቀጥሉ ህዝቡ እውነቱን እየተረዳ ነው ተመልካ(ቾች) ትምህርቱ ይቀጥለልን የምትሉ እንደኔ ሁላ(ች)ሁም ላይክ አድርጉልኝ
@BayeGE-t1x
@BayeGE-t1x Күн бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ምስጋና ይድረሳት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ እውነት ነው መሐሪው አምላክ በእናንተ አድሮ የገለጠልን።
@SaraSara-kv9vn
@SaraSara-kv9vn Күн бұрын
ለሁላ(ች)ሁም ቃለ ህይወት ያስማልን የጠፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@YalembrhanNigusse
@YalembrhanNigusse Күн бұрын
ግሩም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@Eyob797
@Eyob797 Күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ ርቱዓን።
@aregusisay-hx5pz
@aregusisay-hx5pz 22 сағат бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራን
@user-qg1yn9bm9e
@user-qg1yn9bm9e Күн бұрын
መምህራን በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን እውቀቱን ያብዛላችሁ መድህን ዓለም
@Work-c6t
@Work-c6t 22 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን ቅን ልቦና ያድለን
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e Күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድሞቼ ቃለሕይወት ያሠማልን እሳቸው ያሉትን እኛእንኳን ለመድገም ይዘገንነናል ድፍረቱን እዴት አመጡት አባትነኝ ካለሠው በጣም ከባድነው ያሳዝናል አሁንም ልቦና ይስጣቸው ወደቀልባቸው ይመልሳቸው በርትእት ተዋሕዶ ሁላችንም ያፅናን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@gzaKasu
@gzaKasu Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እኔ መልክቱን የእግዚአብሔር ነው ብየ ካመኩ ቆየሁ። ጥያቄየም የቋግሜ ነበር። ተመለሰልኝ። አመሰግናለሁ ። ለኔ መልስ አመላለሳችሁ ብቻ አስተማሪነው ። እደሰወኛ። ስለተቀርው ጌዜ ለኩሉ እድሜይሰጠን አምላክ እሱ ያጠራዋል። እውነቱን። እውነተኞችን አምላክ ያበርታልን❤።
@martabiru444
@martabiru444 21 сағат бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሀን ቃለ ህይወት ያሰማልን ርቱዓን
@liwamgebremedhin4105
@liwamgebremedhin4105 Күн бұрын
ወድ የርቱዓት ወንድማሽን በርትልን ድንቅ መልስ ሚገባው ይገባዋል እንዲገባን ወላዲት እምላክ ልቦናሺን ትጠብልን
@גמאנשאדנה
@גמאנשאדנה Күн бұрын
ዉድ ርቱዓን በርቱ ሐየል የእግዚአብሔር ነዉ አይ ሰዉ ከንቱ ግራ አጃቸዉን አዉጥተዉ በፊት የተናገሩትና አሁን የሚሉት የማይመስል አዎይ የሐጢያችን ብዛት ከሳቸዉ የማይጠበቅ ልቦና ይስጣቸዉ ያሳዝናል
@enanuneguse
@enanuneguse 16 сағат бұрын
ቃለሕይወትያሠማልን
@MeseretMoges-lk5xy
@MeseretMoges-lk5xy Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@alemetesfay6397
@alemetesfay6397 Күн бұрын
እናተ ባትኖሩ በቀን ተበልተንነበረ እግዚአብሔር ይመስገን
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Күн бұрын
በርቱ አኔ መሃበርተኛ ባልሆንም የኝን ሰዉዬ ነገር ቀድሜ ገብቶኝ ነበር 😃አሁንም የመሃበሩ ዉሰጥ አሉ ጆሮ ጠቢዎች አንድ ሰዉ ብቻዉን ቢቀር ሰርአቱን አሰጠብቁ አከተመ ‼️‼️‼️‼️‼️
@sarahgessese
@sarahgessese Күн бұрын
በትክክል
@BayeGE-t1x
@BayeGE-t1x 22 сағат бұрын
በትክክል
@Work-c6t
@Work-c6t 22 сағат бұрын
በትክክል
@XbvxvdvDvgddh
@XbvxvdvDvgddh 14 сағат бұрын
ሰላም ለናተ ይሁንልን ዉድ ርቱዓን ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን ወድሞ(ቻች) ን እማምላክ ልቦና ትስጣቸዉ የድፍረት ጥግ እሳቸዉ ላይ ይታያል ለመስማት እኳን ይሰቀጥጣል መድህን አለም ወደቀድሞዉ እዉነት ይመልስልን
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu Күн бұрын
እዉነቱን የያዙ ሰወች በታሪክም እንዳየነዉ፣ እየተገፋ በሀሰት እየተከሰሱ ይችን አለም አልፈዉ፣ የሚመጣዉ ትዉልድ ሁለቱንም ወገኖች አይቶ እዉነቱን ይይዛል፣ ስለ እዉነት የምትከፍሉት ዋጋ፣ መሰደብ፣ መገፋት በሀሰት መከሰስ ፣ እስራቱ ሁሉም፣ ለእናንተም የነፍስ ዋጋ ለህዝብም በረከት ይሁናል ብየ አምናለሁ። ፈጣሪ ያፅናችሁ፣ በረከታችሁ ይደርብን።
@aregusisay-hx5pz
@aregusisay-hx5pz Күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣ(ች)ሁ ርቱዓን
@sumjohn4434
@sumjohn4434 Күн бұрын
ውነተ ርቱአን
@HiyabKfleyesus
@HiyabKfleyesus Күн бұрын
ዲያቆን እንዴት አደ ራ(ች)ሁ አንድ ነገር ላስታውሳ(ች)ሁ አንድ ቀን አባ ገብረመስቀል ጸሎት ቤት ሊገቡ ሲሉ ገፍትሮ ያወጣ(ቸ)ው ለምንድነው እስኪ ጠይቁዋ(ቸ)ው ምን ያህል ክፋት በልባ(ቸ)ው ስለነበረ ነው?
@Asteway-jo9ow
@Asteway-jo9ow Күн бұрын
A man how knowingly don't accept the truth will never speak the truth!!!
@Betty64120
@Betty64120 13 сағат бұрын
በእሳቸው ንግግር ግራ ተጋብተው እውነት የቱጋር ነው ለሚሉ ሁሉ ይድረስልን... መምህራን ወንድሞቻችን : ቃለ ኅይወት ያሰማልን... ብትንትን በማድረግ ነው መልስ የሰጣችሁት
@JacklineAmdemikael
@JacklineAmdemikael Күн бұрын
@hellinabebe424
@hellinabebe424 19 сағат бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ርቱአን የአባ ውሸት ግን በጣም ነው የሚገርመው ማስተዋልን ይስጣቸው
@FyuhYytyuuy
@FyuhYytyuuy Күн бұрын
😀😀😀😀😀😀
@FyuhYytyuuy
@FyuhYytyuuy Күн бұрын
😂 8:48
@FyuhYytyuuy
@FyuhYytyuuy Күн бұрын
🤔🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@FyuhYytyuuy
@FyuhYytyuuy Күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kirubel9149
@kirubel9149 23 сағат бұрын
The so called "mahber medhanealem and st marry" is a cult type of religious group requiring unwavering devotion to a set of beliefs and practices which are considered deviant outside the norms of EOTC, which is typically led by a charismatic and self-appointed leader/Nigste negestate Ehete mariam", she tightly controls its members.
@Work-c6t
@Work-c6t 22 сағат бұрын
you have no idea about this religious association so it is better that you ask some one who know more about this association do not be hater or negative thinker open your mind for positive knowledge .
@esromabraham9403
@esromabraham9403 19 сағат бұрын
what's this guy 👉 @kirubel9149 has said is false information this religious association leaded by god and the mother of god st, marry. its not self appointed leading by negste negestat ehete mariam Ze Ethiopia . so its better that you pass a correct information to the people than faking the truth. and ritiet is not new in Ethiopia or you cannot compare it with other religions. there is one religion in this world and that is ritiet tewahdo other religion out of this line are fake . ritiet has been there for a long decades centuries before even the creation of this world. so you better check first what is the real meaning of EOTC. before slandering something or someone .
@Work-c6t
@Work-c6t 19 сағат бұрын
Thats right
@FghhKjh-j3b
@FghhKjh-j3b Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Truth-12
@Truth-12 Күн бұрын
❤❤❤❤
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 94 МЛН
🔴ማረፍ የፈለገ ይህንን ይስማ‼️👉መምህር ኢዮብ ይመኑ
53:46
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 12 М.
🛑ሰበር ዜና የሕዝብ ዋይታ የሲኖዶስ ዝምታ
13:02
ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Рет қаралды 2,5 М.
የሚያኖረው እያለ ኗሪው ፈራ   { ብንጋራ }
21:18
ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Рет қаралды 779