KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አራስ ልጇን ጥ!ላ የጥውፋችዋ ሴት ምክኛት ፈልጋ ተመለሰች
1:10:06
ባአንድ አ*ልጋ ሁለቱንም ማስተናገድ ከበደኝ ያለው ባል
56:29
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Wait for it 😂
00:19
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
በባሏ እና በልጇ የተደርገችው ሴት
Рет қаралды 54,597
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 13 М.
Don toons
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@DeseFikado
2 ай бұрын
ቃለ መጠዬቅ የምታደርግላቸዉ ልጅ ደካማ ነህ ; ጥያቄዎችን መጠዬቅ አትችልም ጠንከር ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች አለመጠየቅህ እነሱ በጣም እየተጫወቱብህ ነዉ ; ሌሎች ዩቱበሮች ቢሆኑ በጥያቄ ያወጣጧቸዉ ነበር
@workeshgabre4522
Ай бұрын
Nisr ayen yiwetal gudyun ena duka show
@የምስራችዋኖሬ
2 ай бұрын
ሴትየዋ የላካችው የባንክ እስተትሜት መረጃና የጎረቤት ምስክር ይዘህ ለህግ አቅርብና ንብረቷን አስመልስላት
@RumanRuman-n4v
2 ай бұрын
ትክክል😢
@Sislema
2 ай бұрын
ትክክል
@destasenbeto7038
2 ай бұрын
DNA ይመርመር
@destasenbeto7038
2 ай бұрын
ጋዘጠኛው ደንዛዛ ነው
@makidebiyegzarymarhababa2416
2 ай бұрын
ይህን ጉዳይ ለ ንስር አይን አስተላልፈው አንተም ጥሩ ነው የበለጠ እሱ ቢይዘው ጥሩ ይሄ ጉድ ለጆሮ የሚከብድ
@Subomh
2 ай бұрын
Yebsr ayn mtlu b like belachew
@HeyabYoa
2 ай бұрын
lik new lensr ayin yisete
@ateneshaten1338
2 ай бұрын
የእውነት በጣም ያሳፍራል እጅግ በጣም አባትና ልጅ እስር ቤት ገብተው እደሳ መቃጠል አለባቸው በጣም አጀንኩ😭😭😭😭😭😭😭
@tsigemengiste6108
2 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ ዘላለምና የንስር አይን ቢሆኑ ተመኘው😮😮 ይሄ ቆዳ ሰውዬ በመተት ይዝዋት ነው💔💔😭😭😭
@taz3739
Ай бұрын
ይህ ነገረ ዘላለም እና የንስር ዓይን ብይዙት ይሻል ነበር 😢😢😢ካሃዲዎች የወለድሽው ይካድሽ 😢😢😢
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
2 ай бұрын
እነዚሕ በቁማቸው በጋዝመቃጠል አለባቸው አባት ልጁን ካገባ ሌላው የሰውሰው ሕፃናትን ቢደፍር ምንይደቃን እዚጉኦ መሐረነክርስቶስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tiruworkgebermichael9880
2 ай бұрын
There is DNA God help you don't wared
@uhhuhh5398
2 ай бұрын
ነበር.በቻል
@halimaali4383
2 ай бұрын
betitkikil
@AberAber-c6e
2 ай бұрын
Lijune Eyedaferate yekoye lebezugeza Ageba Atebelu wegenochehulu newe yemedaferate maletenawe Hezebu beketeta manegarena maweke Alebete
@ZeharaOmer-k5z
2 ай бұрын
አባትና. ልጂ. ሞሞት. አለባቸው. ፍርድ. ለናተ.
@hawuathawuat6164
2 ай бұрын
ያረቢ ጌታዬ ሆይ አንተ ፍርዱን ስጣት😢😢 ለጆሮ የሚዘገንን ነገር ነው
@Sarasunrise-dq9nv
2 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ወይ ልጅቷ ወይ ሰውየው አንዳቸው አንዳቸው ላይ የሆነ ባእድ አምልኮ አሰርተዋል እንጂ መቼም በጤና ነው ብዬ አላምንም ለማመንም ይከብዳል ። ግን ሳልናገር የማላልፈው ነገር ቢኖር ገደል ይግቡ ደግሞ ሀብቱን ልክ በራሳቸው እንዳፈሩት አርገው ሲያወሩ አይከብዳቸውም ።የእናትሽ አንተም የበፊት ሚስትክ እንባ ፣ድካም እና ስቃይ የእድሜ ልክ ስቃይ ይሁንባችሁ ደስታ ሳይሆን መከራን ያምጣባችሁ። ኧረ ከባድ ዘመን ላይ ደርሰናል እናትየው ግን በፈጠሮት አምላክ ለእነዚህ ምንም አይነት እርህራሄ አያስፈልግም ለምን እነሱ እራሳቸው ጨክነውቦታልና ጨከን ብለው የላኩላቸውን የሰጧቸውን እያንዳንዷን ሳንቲም ያስመልሷቸው።
@higtug6
2 ай бұрын
በደንብ ተሰርቷል ባልየው ነው ያሰራባት የሚመስለኝ
@ritahaile1787
2 ай бұрын
Lek nesh. Abateyew asedergota yehonal.
@netsolo8225
Ай бұрын
እረ አይነፋም እርግማኑ ይቅር በላቸው የሚያደርጉትን አያቁም እና ነው የሚባለው
@emanmohammed2273
2 ай бұрын
ልጅቷን ሀይማኖት ቦታ ውስዶት አባቷ መዳኒት አድርጉባት ይሆናል ልጅቷ በጤናዋ አይመስልም 😢😢😢
@GanatiGanati-hq5hz
2 ай бұрын
ምላሳቹ ይቆረጥ አፈር ብሉ የምትወልዱት ልጅ የተረገመ ይሁን
@BettiBetty
2 ай бұрын
Amen
@workeshgabre4522
Ай бұрын
Wedehigi yizehachew hid geginaw
@workeerkalo5971
Ай бұрын
እርግማን ነዉ
@meseretdeboch1649
2 ай бұрын
ከእኛ ይማሩ ኡኡኡ ምን እንማር አባትና ልጅ ስለተጋባችሁ😢😢😢😢
@zinasheamare545
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@edenfessehaye2598
2 ай бұрын
D.N.A ማድረግ ጌታ ይባረክ ይኑር ለዘልአለም አሜን ሃለሉያ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
@AbiyemariyamlijeAbiyemariyamli
2 ай бұрын
እግዚኦ ልጀትዋና ባልዋ አምላክ እሳቱን ያውርድባችሁ
@destata7749
2 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም እግዚአብሔር ሆይይይይይይይይይይ እግዚአብሔር እይይይይይይይይይይይይይይይይ
@lenasarhaasnake566
2 ай бұрын
የባህልና ቱሪዝም ሀገር ወዳድ ጠበቆች ፈልግ በመረጃ ነገሮችን አስረግጠህ በዲንኤ ማረጋገጥ ገንዘብ የተላላኩበትን መረጃ መያዝ ጎረቤት አፈላልጎ መረጃ መሰብሰብ በአጠቃላይ እንደ ሌሎች ጋዜጠኞች ጠንካራ ስራ ስሩ እነ ዘላለምን ተመልከቱ ሀሳብ ሼር አድርጉ የዚችን ሚስኪን እናት መጨረሻ ካላሰመራችሁ ለዩቱብ አትመጥኑም ስራ ስሩ
@seadiethiopiawit1782
Ай бұрын
የኔ እናት እንዴት አንጀቴን በሉት😢 ንብረታቸው ይመለስላቸው ለነስር አይን አስተላልፉለት እሱ ጎበዝ ነው ጉዳዩን ይያዘው ይሔ ጠያቂው አናደደኝ የፈዘዘ ዱካ ሾውና የነስር አይን የት ናችው አብዴክ ሙት አቦ እብድ ይላል ደግሞ
@GanatiGanati-hq5hz
2 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን .እግዚኦ መሐርና ክርስቶስ
@rere7887
2 ай бұрын
አትልጅ ጀምረህ አጨርስም እባካችሁ ለዘላለምና ለነስርአይንንገሩላት እነዚህአይረቡም
@ewnat3462
Ай бұрын
Lenesirayin ena le zelalem yinegerachew yiheee akatay new setiyewan awikew liyasabiduat new yefelegut
@meseretdeboch1649
2 ай бұрын
እረ ፍቅር እያለ ያወራል በእየሱስ ስም ስራችሁ ይፍረስ ደሞ አያትም አባትም መሆን አማረህ ሁለት ደረቅ አይና አውጣ
@mimihagos9491
Ай бұрын
ዲኤንኤን ይደረግላቸው በስማም አቤቱ ይቅር ይበለን እግዞ ማረና ክርስቶስ
@AbebaWorku-c8y
2 ай бұрын
እባክህ ይኸነን ጉዳይ ለዘላለም ወይም ለንስር አይን ስጤቸው አጠያየቅህ አድማጭን አይስብም
@RodiBayou
2 ай бұрын
ትክክል መፍትሄ ከሌለው ምን ዋጋ አለው
@abebamail3599
2 ай бұрын
Yesewu moral atenku hulum yerasu menged chilota alewu
@netsolo8225
Ай бұрын
Don toons I love your voice ለጋዜጠኛ በጣም ያምራል ላደቅህ ስለፈለኩ ነው 🙏💯
@mekimeki739
2 ай бұрын
#የሆነ ነገር ጄምረህ አትጨርስም ለምን ?? ያ መቃብር ጋ ለ2አመታት የተሰቃዬዉን ልጅ መጨረሻዉን አሳዩን በጣም ነዉ ያሳዘነኝ 💔
@meritubemeri
2 ай бұрын
በጣም እኔም ሳስበው ነበረ የኔ ምስኪን😢
@RichRy-gs8nr
2 ай бұрын
አባቷ ነው ወይስ እንጀራ አባቷ ግልፅ አድርጉልኝ እባካችሁ
@semretgirmay5590
Ай бұрын
አባትዋ
@Melakutafere
Ай бұрын
ፊቅር መስፊን መስፈን በላይ አሉ
@DeseFikado
2 ай бұрын
ለሰዉ ማስተማሪያ እንዲሆን ሁለቱን በአደባባይ ላይ የስቅላት ቅጣት ቢቀጡ ህዝቡ ይማራል ; በተለይ በወንዱ ላይ እርምጃ ቢወሰድበት ማስተማርያ ይሆናል
@Weyeni
2 ай бұрын
የስራሺን ይስጥሺ የአረብ ሴቶች አላብድንም አባትና ልጂ ተጋብታቺሁ ይበዳችሁት 💔💔💔💔😢😢😢
@dghjhwfhhh4813
2 ай бұрын
ላኢላህ ሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱልላህ ድን ሲጠፋ የጃሂልነት ዘመን ይመጣል እዳሉት ወዱ የኛ ነብይ አባት ልጁን ልጅ አባቱን ለተመልካችም አይንና ጆሮ ይሰቀጥጣል አላህ አተን የሚያስቆጣ ወጀሎችን የሚሰረትን ለይተህ አጥፋልን
@fathumasaeed708
2 ай бұрын
አሚንንንን😢😢😢😢😢😢😢
@ttww9470
2 ай бұрын
አሚንን ያረብ😢😢 ከጥመት ሁሉ አኡዙቢላ ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@rozarozina9539
2 ай бұрын
ኧረ ወየው ኧረ ወየው ምን ጉድ ነው ቱ ቱ ቱ የአላህ አደራህን ቅጣታችንን አቅልልን ያረብ እነዚህ ኖረውም አይጠቅሙም ወደዛ ማስወገድ ነወጂ አቤት አቤት አቤት 😢
@DebrituChane-zh9fv
2 ай бұрын
ታማኝነት ስትይ አታፍሪም አንች ሴጣኖች ናችሁ እንዴት ስው አባቱን አግብቶ ታማኝ ነኝ ትያለሽ ባለጌወች ናችሁ አባትየው ደግሞ የእድሜ ትልቅ የጭንቅላት ጨቅላ ነህ ማፈሪያ ።
@alemitualem-me6xj
2 ай бұрын
ፊታቸው ፊለፊት ለሕዝብ መታየት አለበት መዋረድ አለባቸው እነኚኽ ፀረ ባህል ፀረ ማሕበረሰብ እነኚኽ ባለጌዎች
@romansmret4908
2 ай бұрын
እናት ደግሞ መረጃ የላትም ያለ መረጃ መቅረብሽ ወይም ደግሞ 18 አመት ትንሽ ልጅሽን ለማን ለዚህ ክፎ ሰው ጥለሻት የሄድሽው
@alemalem2380
2 ай бұрын
ይህንን ጉዳይ የነስር አይን ነበር ማያዝ ያለበት
@fikerfiker7922
Ай бұрын
የንስር አይን እማ አይናገር አይጋገር አርጎ ዊልቸር ላይ አስቀመጡት እኮ 😢😂🤣🤣
@tsionaychew2582
Ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን የያዛችሁት አመድ ያድርግባችሁ እድሜአችሁ ይጠር😢😢😢
@selamawithagos4308
2 ай бұрын
እውነት ነው ይህ ነገር የከብዳል እናትየው ቆፍጠን በይና ውግዝ እንደ አርዮስ ሰውየው መሞት አለበት
@hawa6936
2 ай бұрын
አቤት ፈጣሪ የሄን ወርደት አላህይጠበቅን እንህህን አደባባይ ነበር መስቅል
@tsigemengiste6108
2 ай бұрын
ቦርሳዋንና ሞባይልዋን መጣል የለባትም መረጃ እንዳያጠፉባት ???
@meriassefa6969
2 ай бұрын
አባትና ልጅ ከሆኑ ዉሾች ናቸዉ ዘንድሮ የማንሰማዉ ነገር የለም ምን እየተፈጠረ ነዉ የሴጣን ነገር በጣም ገብቷል ሀገራችን ያሳዝናል አባት ተብየዉም ከብት ነዉ ሰዉ አይደለም አያፍርም ደሞ ከናንተ ሰዉ አይማርም ከብቶች።
@ethiopiawitabraha330
2 ай бұрын
ጋዜጠኛው እነዚህን ሰዎች ወደ ህግ መውሰድ አለብህ እነዚህ ለህዝቡ ጥሩ አርአያ አይደሉም በእግዚአብሔር የተወገዘ በህዝብ የተጠላ ነው እድሜ ልክ የእስር ፍርድ ይገባቸዋል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ😢😢😢
@edenseyoum2096
2 ай бұрын
True
@workeerkalo5971
Ай бұрын
በትክክል😢😢
@Ethio9865
2 ай бұрын
የ እናት አምላክ ድፍትያርግሽ
@abejegeta7284
2 ай бұрын
የሀገራችን ህግ አባት ልጁን እንዲያገባ አይፈቅድም በህጉ እስከ እስራት ያስቀጣል። በሃይማኖትና በባህል ደግሞ የተከለከለ ነው፣ ስለዚህ የሚገርመው ዘመድና አካባቢ ይሄን እያየ ዝም ማለት በራሱ ዘመድና ማህበረሰቡም ኃላፊነቱን እየተወጣ አይደለም።
@JalekoKo-rv3fs
2 ай бұрын
አችም ትወልጃለሽ አረብ ሀገርም ትሄጃለሽ ስትመለሽም ልጅሽ ትክድሻለች ይደርሳል አይቀርም
@hawaedris4833
2 ай бұрын
እናት አይዞዎት ገንዘብ በማስረጃ መያዝ ይች ላሉ እናት አይዞዎት😢
@hannatsehaye5097
2 ай бұрын
አንቺ ልጅ ፀበል ታጠቢ አባቷ መድሀኒት አስደርጎባታል ቀስ በቀስ በህግም ቢሆን መጋለጣቸው አይቀርም እናንተ እናቷን አረጋጏት ዩትበር ደግሞ ማወጣጣት እንጅ ነገር እየደጋገምክ እዛው እዛው አትጨቃጨቅ ምን ማለት ወይም ምን መጠየቅ እንዳለብህ ከንስር ዓይን ወይም የዘልዓለም ን ዘዴ ተማር ነገሮችን በመላ ለማውጣጣት ሞክር በተረፈ በርታ አይዞህ
@12_senu
2 ай бұрын
ሙስሊም እህቶቼ ወድሞቼ በአላህ ይዣቹሀለሁ ፕሮፋይሌን ብቻ ጫን ብላችሁ ደምረኘ👏👏👏
@mekimeki739
2 ай бұрын
❤❤❤
@hayatarage1995
2 ай бұрын
አረ አብሸሪልኝ ቆንጆ❤
@serkalemfikery530
2 ай бұрын
Muselim kemeti ehet wedmochy ateim Zergnanet behaimanot degemo jemerachehu
@ekram2819
2 ай бұрын
ልጂቷ ሲጀምር ሙስሊም አይደለችም ግን ደሞ ሰብስክራይብ እናደርጋታለን 😕😕😕😕@@serkalemfikery530
@Haaanaan45
Ай бұрын
እሽ
@shefarehailu
2 ай бұрын
ልጁትዋ ፀበል ትህድ በጤናዋ ኣደለችም ግዜውን ከፍተዋል
@higtug6
2 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው በባልየው ተደርጎባታል እናቷን እድትክድ አድጎታል
@NoooraMazgan
2 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነት ፍርድ ካንተ ዛንድ 😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
@MasratKemsa
2 ай бұрын
አቤት የሰማይ አምላክ እግዝያብሔር ምን ጉድ ነዉየምታሰማን እዉነት ምን ልበላቹ በናተላይ እሳት ይልቀቅባቹ አፈር ብሉ ሙቱ ከቤት ወታቹ አይመልሳቹ ከናተ የሚወለደዉ ልጅ የተረገመ ነዉና መአፀንሽ ይዘጋ ቃላት አጣዉ ለናተ ተኝታቹ አትነሱ የተረገማቹ እርጉም
@higtug6
2 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ልጆቷ በመደሀኒት እናቷን እድትክድ ተደርጋለች ይመሥለኛል ወደ ፀበል ወሰዶት እውነት ከጤነኛ ሰው ይህንን ቃል መስማት ይከብዳል
@zebibtesfaye9639
2 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይፍረድባቹ 😭😭😭
@AaaHh-kv3zb
2 ай бұрын
አኺረት ዘመን ደርሰናል ያአላህ ምን ጉድነዉ
@ZeharaOmer-k5z
2 ай бұрын
አወ. ሁላቸውም. ሞት. ያሳቸዋል. ስለዚህ. በቁማቸው. መቀጥቀጥ. አለባቸው❤❤❤❤❤
@EkramTeshome-bz7cq
2 ай бұрын
ኧረ ማመን አቃተኝ ጎበዝ
@OkOk-ep2km
2 ай бұрын
የምር ቂያማ ደርሳል ሱበሀን አሏህ
@betimame2312
2 ай бұрын
ይችን በለጌ ልጅ እስከ አባትዋ በእሳት ተቃጦለው ይገደሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእማማ
@mihretgebremariam3076
2 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ኣባትዮ የሆነ ነገር ኣርጎባት ይሆን ልጁን ኣግብቶ ያለ እንደገና እናትዋ እንድትረሳ ኣድርጎባት ይሆናል
@duskanemeta6338
2 ай бұрын
Egziabher yifred
@Ethio9865
2 ай бұрын
ጌታ ይስራችሁን ይስጣችሁ 😭😭
@AbebaWorku-c8y
2 ай бұрын
እባካችሁ ልጅቱ ለሰውየው ምኑ ነች? የወለዳት ልጁ ነች ወይስ እንጀሬ ልጁ? እንጀራ ልጁ ከሆነች በሰውየው አይፈረድም፡ ጥፋቱ 100% የናትየዋ ነው።
@mekyamekya
2 ай бұрын
የጀራ አባቷ ከሆነ ጥላ መሄድ የለባትም ነበር😢😢😢😢😢😢😢
@Rahelkurabachew-ql9le
Ай бұрын
ወላጅ አባትዋ ነው እንጀራ አባት አይደለም😊
@Rahelkurabachew-ql9le
Ай бұрын
😢😢😢😢
@adaworkabayirga3166
2 ай бұрын
እድሜአችሁ፡ይጠር፡ይሄ፡አጋሰስ፡ሆዳምከገዛ፡ልጁ፡ጋር፡አስደግሞባት፡😢ነው፡አደንዝዞአታል፡አይደል፡እያለ፡መልስ፡የሚመልሰው፡እሱ፡ነው።ይሄ፡በድንጋይ፡ተወግሮ፡መሞት፡አለበለዚያም፡መሸለት፡ነው፡ያለበት።ህብረተሰቡ፡እንደዚህ፡አይነቶቹን፡እያደነ፡ድራሻቸውን፡ማጥፋት፡ነው።የፈጣሪን፡ቁጣ፡የሚጠሩ፡በምድራችን፡ላይ፡እንደነዚህ፡አይነት፡የገማ፡ማንነት፡ያላቸው፡እርካሽ፡ሰዎች፡ናቸው።የኢሉሚናት፡አባል፡ናቸው።በእድር፡በአካባቢ፡በስራ፡ቦታ፡በጉዋደኛ፡በወዳጅ፡ዘመድ፡ሁሉ፡ሊገለሉ፡ይገባቸዋል።
@wedi.semnadi4099
2 ай бұрын
እግዚኦ ድራማ እዩ በልኒ😢😢😢😢😢😢😢
@meritubemeri
2 ай бұрын
ናምንታይ ድራማ አይይ ግዜ😢
@Habtam-n2n
2 ай бұрын
እግዚብር ፈርድህን አሰቀመጠ እነዚህን ሰዉችበቁማችዉ ነብር ማቃጣል
@abebabahrishum1387
2 ай бұрын
እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ነው አባት ልጁን ኡፍፍፍ : በህግ መጠየቅ አለባቸው ከሀዲዎች የእጃቸውን ይስጣቸው
@etetewami9042
2 ай бұрын
እባክህ ጋዜጠኛ የህግ አካል ጥራ።።ጎረቤት ይመስክር።።።። እናትም ማልቀሱን ትተሽ ጠንክረሽ ተሟገቺ።።።።።
@MHussain-f4d
2 ай бұрын
እነዚስ በቁመና የሚያሰቃይ በሽታ ይዙአቸዉ ሰዉጉድእዲላቸዉ አደባባይ ላይ ማሰቃየትነዉ
@hanihani4932
Ай бұрын
ወይ መተት አርጎባት ነው የምር ጊዜው የዲያቢሎስ ነው እንዴት አባት ልጁን ያገባል ሲጀመር እናት ተብዬዋ ለነዚህ ቆሻሾች የሃረብ ሃገር ሽንት ቤት አጥበሽ ትልኪያለሽ እሱስ እሺ ባዳ ነው ልጅ ተብዬዋ ቆሻሻ ግን አንቺም በልጅሽ ተቀጪ ገረድ ሆና ያሳደገች እናት ውለታዋ ይሄ ነው
@alemalem2380
2 ай бұрын
ልጁ ግን ዝም ብለህ ተረጋጉ ተረጋጉ አትበል የማዉጣጣት ሥራ ሥራ ጠንካራ ሁነህ
@Melakutafere
Ай бұрын
ደነዝ ጋዜጠኛ በህይወቴ እንዳንታይነት አይቻ አላውቅም ስራ ማውጣጣት መሰለኝ
@Rahel-qu7ef
2 ай бұрын
እግዝኦኦኦኦ እግዝኦኦኦኦ እግዝኦኦኦኦ
@lidyshansen4127
2 ай бұрын
እነዚህን አረመኔ እንዳትለቃቸው በቅርብ ፍርድ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይፍረድ
@JalekoKo-rv3fs
2 ай бұрын
በሽተኞች በትክክል በመዳኒት ይዟት ነው
@HoneyHoney-yw2sg
2 ай бұрын
እግዝኦ መሐርኔ ክርስቶስ 12
@SalamSalam-of1rb
2 ай бұрын
ሚንአይነትአረመኔቆሻሾቺነቸዉበእዚግአብሔር
@ApostleTeddyTsegay
2 ай бұрын
ቀልደጆች ዲኤን ኤን ባለበት በሰለጠነ ዘመን ትክዳላችሁ ሰገጤ
@addisaddis5406
2 ай бұрын
ኧረ ቦሮ መጫውን አሳየን ልጅቷንማ የሆነነገር አስነክቷትነው እግዚዮ በሰው ሀገር ተቃጥላ በልጅና በባሏ ከመገደል አይተናነስም እውነት ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጠንወገን
@romangedeye9684
2 ай бұрын
ባለጌ አባትዋ እሱስ ቤተስብ የለውም ልጅ አግብቶ ሊኖር ሚስቱ ክዶ እግዚአብሔር የስራቹ ይስጣቹ እርግሞች ከሀይማኖት ውጭ ከባህል ውጭ ምን ይሉታል የስይጣን ስራ ነው ማፈርያዎች መዋደድ እስዋስ ወንድ አጣች
@uhhuhh5398
2 ай бұрын
እር.በጣም.ይደብራል😢😢😢
@NoooraMazgan
2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭piR
@sisayyaregal
2 ай бұрын
እባክህ ወንድማለም የህግ አካል ጥራ ጎርቤትም ምስክር ይሁኑ እባክህ እባክህ😢😢😢😢😢😢 እርዳት እናት መተኪያ የላትም እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ እናት እናት ናት እንኮን ጥፋት ሳይኖራት ተከራታ እንዴ እግዛት 😢😢
@وردةورك
2 ай бұрын
እናቴ ነሽ እናቴ የዘላለም ሕይወትቴ
@Eman-hj2jg
Ай бұрын
ክፉ ቀን የሴጣን ዘመን እግዚዮ በሰመአብ በወልድ በመንፈሰ ቅዱሰ በየሱሰ ሰም እግዚዮ 1000000
@12_senu
2 ай бұрын
በመቤቴ በአማላጅቷ ብያችሀለሁ ፕሮፋይሌን ብቻ ጫን ብላችሁ ደምረኘ🙏🙏🙏🙏
@ElsabetTeka
2 ай бұрын
ከላይ በአላሐ ከስር በመቤቴ አይከብድም
@SentayewSentayew-g1c
2 ай бұрын
ፈጣሪ አይወቃቹሁ ያረብ
@kadijaradi1899
2 ай бұрын
አላህዬ ከንደዚ አይነት ጉድ ጠብቀን ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ
@meryammeryam8098
2 ай бұрын
ሱባህን አላህ
@lolayeman6407
2 ай бұрын
አባከህ የነስር አይንና ለዘላለም የድካ ሸው አክራቸው የሄሰውየው በቀላሉ መለቀቅ የቤቸውም ያጉዝሃል እባክህ እባክህ
@bereketlove1497
2 ай бұрын
ሲጀመር ማስረጃ ስትጠየቕ የሰማንያቸው ወይም የሰፈር ሰው ወይም የሱ ቤተሰብ ወይም ክርስትና ወረቀት ወይም DNA ሌላ ብቀር የህግ ሰው ይዘህ መሄድ ነበረብህ ምንም ስለ ህግ ወይም እንዴት ማናገር እዳለብሕ ምን እንደ ምትጠይቅ ያለ ምንም እውቀት ነው ዘው ብለህ የገባህበት እናት ጉድ ኣደረግካቸው ማስረጃ ለማጥፋት እሳት ውስጥ ነው ኣስገብተህ ያለ ምንም ፍሬ ፕሮግራሙ ዘጋሀው
@edenseyoum2096
2 ай бұрын
True
@ለምንይዋሻል
2 ай бұрын
ይች እናት መጀመሪያ ስትገባ አናውቃትም አሉ። ከብዙ ክርክር ሰራተኛ ነበረች። የተላከላትም የተደዋወሉበትን ስታይ ደግሞ ሽምጥጥ አድርጋ እኔ አይደለሁም። እዝጎ ልጅና እናት ለመጋባት እፍረት የሌላቸው ይህንን መካድ ቀላል ነው።
@amahushderseh302
2 ай бұрын
የንስር አይን ይህችን ምስኪን እርዳት
@ewi3400
2 ай бұрын
ገዜጠኛው ለዚህ ስራ አይመጥንም የጭቅጭቅ መድረክ አደረገው።
@SisaySamuel-g5d
2 ай бұрын
በእየሱስም ጭራሽ በድፍረት እኮ ነው የኔ ፍቅር ይባባላሉው አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢
@mulugetahailu5930
Ай бұрын
የልጅቷ እናት ነኝ የምትለው አባቷን አግብታ ያለችው ወላጅ አባቷ ነው ወይስ የእንጀራ አባቷ ? ልጅቷ በስንት ዓመቷ ሆና ነው እናቷ ወደ ውጭ ሀገር የሄደችው የሄደችው ? እናት ነኝ ባይዋ እንዴት 18 ዓመት ሙሉ ከቤተሰብ ተለይታ የኖረችው ?
@Zainab-xq5kq
2 ай бұрын
እማይሰማ የለምእኮ እር ወደይት እየህድን ነው የአላህ
@HayateTadiwos
2 ай бұрын
ከእነሱ የበለጠ ጋዜጠኛው ነው ያበሳጨኝ:: ስንት ውስብስብ ታሪክ ፈልፍለው ሲያወጡ ባየንበት ያንተ የመረጃ ቅደም ተከተል እና ማስረጃ መሰብሰብ ምስክር ማቅረብ ቀጣይ ለህግ ማቅረብ ነው::ጋዜጠኛው ግን መረጃ ማስረጃ እንዲጠፋ ጊዜ እየሰጠህ ነው
@SisaySamuel-g5d
2 ай бұрын
እረ እዲያው ምንም ልላችሁ አልልም ፈጣሪ አምላኬ ይፍረድባችሁ 😢😢😢
@debraworktuffa6504
Ай бұрын
እንኳንም ማስረጃ ኖረሽ እናት ንብረትሽን በሙሉ ታገኚዋለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ህግ ሂጂ ሳይገሉሽ እነዚህ ማስተዋል የላቸውም
@Bojaethiopia-rk8tq
2 ай бұрын
ወላጅ አባቶ ነው ወይ እንጀራ ናት እንዴት ለወንድ ትታ ትሔዳለች
@Nardos-z5t
2 ай бұрын
ወላጆ አባት ነው እናትዬዋም ወላጂ እናት እይይይይ እማማ ኢትዮጵያ
@HiGi-f4w
2 ай бұрын
ክፍል ሁለት
@የማርያምልጅ-ቨ8ሐ
2 ай бұрын
እናቷን ለመጉዳት መዳኒት አስነክቷትነው የሚሆነው😢መጨረሻው ዘመን😢😢😢
@werkemelese7492
2 ай бұрын
ይገርማል
1:10:06
አራስ ልጇን ጥ!ላ የጥውፋችዋ ሴት ምክኛት ፈልጋ ተመለሰች
Don toons
Рет қаралды 55 М.
56:29
ባአንድ አ*ልጋ ሁለቱንም ማስተናገድ ከበደኝ ያለው ባል
Don toons
Рет қаралды 45 М.
00:33
Car Bubble vs Lamborghini
Stokes Twins
Рет қаралды 38 МЛН
00:13
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 74 МЛН
00:19
Wait for it 😂
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
00:43
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 123 МЛН
54:39
ማንም የላትም ብላ የሰው ሰው ስታሰቃይ ደረስንባት||የቤት ሰራተኛዋን የምትደበድበው አሰሪ
Single /ሲንግል
Рет қаралды 124 М.
15:46
ሰበር ዜና እረፍት! ባለስልጣኑ... ደፈጣ፣ ምሽቱን ፋኖ ፣ ዘመነ ካሴ | Ethiopian news 11 November 2024
Zemen Media
Рет қаралды 1,4 М.
32:01
Girum Tereka ጥርሰ ወርቁ፣ ቦርሳው እና እርግቢቱ በመሀመድ ኢድሪስ
የአዘቦት ተረክ I yeazebote terek
Рет қаралды 3,4 М.
41:04
እቃክ ትልቅ ነው አልፈልግህም ያለችው ሚስት
Don toons
Рет қаралды 100 М.
3:05:46
Quiet Night: Deep Sleep Music with Black Screen - Fall Asleep with Ambient Music
Soothing Relaxation
Рет қаралды 107 МЛН
3:51:48
سورة البقرة كاملة تلاوة تريح القلب وتشرح الصدر - رقية للبيت وعلاج للسحر - علاء عقل Sourate Al-Baqara
أنا مسلم - I'm a Muslim
Рет қаралды 10 МЛН
3:53:03
ከማሪያማዊት ጋር ፊት ለፊት የገጠሙት አክቲቪስቶች
Edmond Berhane
Рет қаралды 13 М.
3:57:27
The Old Man and the Sea -Audio Book -
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 578 М.
30:46
የባሌን እቃ መቋቋም አልችልም ያልችዋ ልጅ ከሌላ ጋር
Don toons
Рет қаралды 68 М.
42:17
የልጇን ባል ጠበሰች
Don toons
Рет қаралды 40 М.
00:33
Car Bubble vs Lamborghini
Stokes Twins
Рет қаралды 38 МЛН