በእባብ ጭንቅላት መተትና ስልብና: || በሰው ኑሮ የሚቀኑ ክፉዎችና መናፍስቶች ለትውልድ ከልጅ እስካአዋቂ ትልቅ ፈተና ሆነውብናል:|| ፈውስና ትምህርት

  Рет қаралды 99,048

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Жыл бұрын

Memehir Girma Wondimu ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 317
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ለምን ዳነ? ለምትሉ ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። ለታላቁ አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቅዱስ እግዚአብሔር ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጦት።ኑሩልን!!!
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Жыл бұрын
Amen
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ኢትዮጵያንም አስባት እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጌታዬ 😭😭🙏🏿
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
እግዝአብሔር ህግረችን ይጥበቅልን እህቴ እንደት ነሸ ሰላም ነሸ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@user-ht4dk7sm5x ሰላም ነኝ ውድ እንዴት ነሽ
@user-qg2ub5iy2v
@user-qg2ub5iy2v Жыл бұрын
Amen
@user-qg2ub5iy2v
@user-qg2ub5iy2v Жыл бұрын
Abet maren😢😢
@user-qg2ub5iy2v
@user-qg2ub5iy2v Жыл бұрын
Sebisikirayibi argunyi inem aregalew❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Жыл бұрын
የማቱሳላን እድሜ ይስጦት አባታችን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-zf9dv5yv9m
@user-zf9dv5yv9m 10 ай бұрын
ኣባ ረጅም አድሜና ጤና ይስጡዎት በፀሎትዎ ይጎብኙን አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
በእድሜና በጤና ያቆዮልን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Жыл бұрын
እልልልልልልል ዛሬም እንደ ድሮው በሀዋርያት በነቅዱስ ጴጥሮስ በነቅዱስ ጳውሎስ ላይ አድሮ የሚሰራ አሁንም በቅዱሳን አባቶችላይ እየሰራ ያለ ልኡል እግዚያብሄር ይመስገን ወንድማችን የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ እንዲህ አይነት ደጋግ ሰዎች አሉ ተመስገን እድሜ ይስጥህ በአሁን ሰአት ዘመድ እኳ ግዴለውም ተባረከ በምድር የሰራኸውን በሰማይ ይክፈልህ የአላዛር አምላክ የድንግልጅ አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስትስ የዳዊት አምላክ አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም አድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 Жыл бұрын
Memehir girma right naw help me
@burtukanfayisa3891
@burtukanfayisa3891 Жыл бұрын
Aderasha nigaru enakut🤲🤲🤲🤲🤲
@burtukanfayisa3891
@burtukanfayisa3891 Жыл бұрын
Yet botan newoo abate,🥺🥺🤲🤲🤲
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት አሜንንን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለኪዳነ ምህረት እናቴ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@uae1023
@uae1023 Жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት አምላክ የኛ ክፋት 😭😭😭😭😭😭ማረን ይቅር በለን
@TalemawshanbelTalemaw-ku8oc
@TalemawshanbelTalemaw-ku8oc 8 ай бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ድህነት ያረገ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 14 күн бұрын
ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ከጠናጋር፡ብግብሕር፡በጾሎት፡ኣስቡኝ፡ ገነት፡ክእንግልዝ
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
እልልልልልልልልእልልልልልል❤❤❤❤❤❤ አባታችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢
@user-db5oq5nv5r
@user-db5oq5nv5r Жыл бұрын
አቤት የሰዉ ልጅ ክፋቱ 😭😭😭
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ እግዝዮ ማህረነ በክርስስቶስ አግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ 😭😭😭 አይ ክፋታችን
@andrewshado4777
@andrewshado4777 11 ай бұрын
አሜን አባታችን በረከቶ ጸጋ እጥፍ ትደርብኝ።
@user-bp9eo1uf7m
@user-bp9eo1uf7m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ለእኔም ፀሉውልኝ አባታችን ኑሮልን
@tifit589
@tifit589 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥል አባታችን
@tiblezwoldu6748
@tiblezwoldu6748 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏❤️
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
😢😢😢አባታችን እርጂም እድሜ ይስጠዎት ሺሺ ዘመን ኑሩልን በፀሎት አይርሱኝ ያሠቦኝ😢😢😢
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በየቤታችን ያለው ጉድ መከራና ስቃይ ለአመታት እና ለዘመናት እርኩስ መንፈስ እየገባ የስንታችን ህይወት ተበላሸ አምላካችን እና ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ሁሉ መከራ አውጣን
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የመምህር ግርማን እድሜና ዘመን ይባርክ!! ፍሬዎቻቸውን ሁሉ ይባርክ ያብዛ!!
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን
@marteasefa2234
@marteasefa2234 Жыл бұрын
😭😭😭😭አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅርታ ብለን ሁላችንምፍጥታን 😢😢😢😢
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
ዊይ.አባታችንን.ህያዉ.የሆነዉ.መድሀንያለም.ረጅም.እድሜ.ያድላቸዉ::ታድለን.እደዚህ.አይነት.አባት.አለን.ከአባትም.በላይ.አባት.ቃላት.ያጥርብኛል::እመአምላክ.ትጠብቅልንንን::
@user-gv7bf1cl4n
@user-gv7bf1cl4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ከእስራት ፈታዉ አባታችንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛሎው በእዊነት
@almazgeze5465
@almazgeze5465 Жыл бұрын
እርጀም እድሜ ይስጦት አባ አንድ ቀን ወንድሜ ፈጣር አምላክ በፈወሰልኛ በአዙርት በሼታ እየተሰቃየ ነው
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😢😢😢 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ አባትችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ የኛ ውድ አባታችን❤
@melat-yarsema6
@melat-yarsema6 Жыл бұрын
Abatchen gen yeti nw yemyagelgeluti esti negarugne
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ አንተው ፍርድ አንተው እርዳን ሎቱ ስብአት😥😥😥😥
@user-ew9ic4kn9n
@user-ew9ic4kn9n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ እድሜና ጤና ይሥጥልን ለዘላለም ኑሩልን
@yeshigeletaw6244
@yeshigeletaw6244 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 11 ай бұрын
ያሳዝናል አቤቱ አድነን አምላኬ ሆይ ዕድሜ ይስጥልን አባታችን ኑሩልን ።
@tsegi9563
@tsegi9563 Жыл бұрын
አባታቺን እድሜና ጤና ይስጦት
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እደ ቸርነት ማረን ለአንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ምረቱን ይላክልህ መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ይስጥልን
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሀጥያታችን በዛ😭😭😭😭😭😭
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው በእውነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ameneengda52
@ameneengda52 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀዉ ደብተራ የቤተክርስቴያን የጀርባ ቅማል አባቴ ፀጋዉን ያብዛልሁት❤
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አሜን አታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-oj3gn5ep2p
@user-oj3gn5ep2p Жыл бұрын
እልልልፈጣሪይመሠገንአባታችንኑሩልን❤❤❤❤
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን🙏 ይህን ያህል ፀጋ ሰጥቶ እግዚአብሄር ሲፈውሰን መተት ነው የሚሉ ምን ያህል እርኩስ መንፈስ እንደሰፈረባቸው እና እንደተቆጣጠራቸው ተረድተው ቢመለሱ ይሻላቸዋል። ለአባታችን ለመምህር ግርማ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን❤🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-fp5dj1pc9d
@user-fp5dj1pc9d Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tigistbalcha-mw4kt
@tigistbalcha-mw4kt Жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ
@shewakenafeleke7812
@shewakenafeleke7812 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Жыл бұрын
አባታችን: እግዚአብሔር: አምላክ: ይጠብቅልን::
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Жыл бұрын
ፀልዩለይ ኣቦይ መዓረይ
@lidyaashebir
@lidyaashebir Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ በህልሜ አዮታለሁ አባቴ። ለምን ይሆን?? እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
እግዚአቢሄር የተመሰገነ ይሁን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
ሽባን የሚተረትር አምላክ ዛሬም ከእኛ ጋር አለ አልተወንም ተመስገን የኔ ጌታ ተመስገን አምላኬ
@user-li5vx3fo6y
@user-li5vx3fo6y Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔርእድሜ ይስጥልን
@user-hm9qj7jd7o
@user-hm9qj7jd7o Жыл бұрын
ለእግዚአብሄር አሚሳናው ነገራ የለም
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v Жыл бұрын
እንኳን በሰለም ማጠቹ ክቡር አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ርጂም እድሜ ከጤና ገር።ያድልልን
@abebechabe6195
@abebechabe6195 Жыл бұрын
Amén Amén amen
@fafi2887
@fafi2887 11 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሄር ይመስገን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Жыл бұрын
ባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤❤❤
@user-wq6eb4vl6o
@user-wq6eb4vl6o 11 ай бұрын
እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ😊
@Meridian921
@Meridian921 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ክብር ላንተ ይገባል
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ አባታችን🙏🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-sc9bn6dd3p
@user-sc9bn6dd3p Жыл бұрын
አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥዎት
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
እግዞኦ ፣ማረሃነ፣ይቅር ፣በለን፣ጊታሆይ😢😢😢
@MehariTsegaye-jd2nn
@MehariTsegaye-jd2nn Жыл бұрын
እድሜዬ ይሰጣል አባቴ ሰልክ
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ድከማችንን ታቃላህ አንታ ማራን እንደ ቻርነትህ
@meriman2496
@meriman2496 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@honormobile9742
@honormobile9742 Жыл бұрын
ወገኖቼ ባለቤቴ ታሞብኛል እባካቹ ፀልዩለት ሀይለ ጊዮርጊስ ብላቹ ። ከአንድ ወር በፊት ቋራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄዶ ከዛ ሲመለስ ነዉ የጀመረዉ የመጠጥ ሱስ አለበት ነበር በመሃል ተሽሎት ነበረ አሁን በጠና ታሟል ሆዱ ዉስጥ የሚጮህ የሚንቀሳቀስ ነገር አለ ነዉ የሚለኝ በጣም ይቆርጠዋል ይሸመቅቀዋል ያስቀምጠዋልም ብቻ ከባድ ነዉ እንዲ ለመናገር ይከብደኛል እኔም እንዳቅሜ እፀልያለዉ እሰግድም ነበረ አሁን አቃተኝ እሱም ታመመብኝ ተሰቃየዉ እባካቹ ፀልዩለት
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 9 ай бұрын
Ayzoshiii yekersetena semun እጅሽ ላይ ጣፍና ሥገጅ ሡባኤ ግቢለት
@tayetabor9903
@tayetabor9903 9 ай бұрын
መድሃኔዓለም በነፍስም በስጋም ይማረው ይፈውሰው!
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ እግዚአብሔር ፍርዱን ስጣቸው ምን ያገኙ ይሆን 😭😭 እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🏾😭😭
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын
እግዚኦ አቤት ጪካኔ ሰው በሰው ላይ😭😭እና ዲያብሎስ በምን ይበልጠናል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት አባታችን
@Nate532
@Nate532 Жыл бұрын
ለአባታችን ክብር ያድልልን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ጋር ያድልልን
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
አቤቱ:አምላኬ:ተኮለኞችን:ልቦናይሥጣቸው:አባዬ:ሺአመትኑሩልን:ከስደትመልሥ:የበረከቱተካፋይ:ያርገኝ
@user-ml7xt8mg9c
@user-ml7xt8mg9c Жыл бұрын
ክቡር ኣቦና በዚ ዘመን እግዚአብሔር ንሶም ትዘይህበና ነይሩ ምጠፋእና ነይርና እግዚአብሔር ዕድሜን ጥዕናን ይሃቦም ብዝበለፀ ተንኮል ድያብሎስ ከጋልፁልና ❤
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያስርዝምልን የድንግል ማሪያም ልጅ ከስራታችን ይፍታን
@martafentawe147
@martafentawe147 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሄር ማር ይቅር በለን አይ ሰው ምን ይጠቀማሉ ሰውን በማሰቃየት እኔስ በጣም ጭነቀኝ ከምኑ ሰው ጋ እደምኖር
@dinkadigu1379
@dinkadigu1379 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባሃ
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን በኤኔም በቤተሠቦቼም ያለህ መተት ሰላቢ ሰላምን የነሣህ በመብርሀን ስም ታሥረህ ሲኦል ታሠር
@sirkutgetachew6633
@sirkutgetachew6633 Жыл бұрын
አባቴ መ ምህር ግርማ ልጄን ቤዛውትን ከዚህ ክፉ መንፈሰ ያድኑልኝ እኔም እኮ በመናፍሰት ጭቅጭቅ ሌሊት ላ ተሰቃየሁ ወደ ሲኦል ይሸኙልን ሰላሴ እርሰዎን ያኑርልን
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ስሀለም ነገር😢😢😢
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l Жыл бұрын
እኳን ደሕና መጡ አባ🙏🙏🙏በፀሎታችሁ ወልደ ጊወርጊስ አስቡኝ
@user-bm8ic9bg2h
@user-bm8ic9bg2h Жыл бұрын
አባታቺን በረከተወ ይድረሰን
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Жыл бұрын
አባታችን,እንኳን,በሰላም,መጡልን በጸሎቶት,አስብኝ,አባቴ,
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
ለእነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አባ በረከቶት ይደርብኝ ይፍቱን
@user-bj9rr1gn5c
@user-bj9rr1gn5c 9 ай бұрын
እድሜናጤናይስጥልን
@user-vi4nw1ht1d
@user-vi4nw1ht1d Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጦት ለናንተ የደረሰ ለኛንም ይድረስልን አገራችን ሰላም ያርግልን አንድነታችን ይመልስልን እኛም ከስደት ተመልሰን ለደጁ ያብቃን አሜን🙏
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ላንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስ 🙏
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Жыл бұрын
መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እውነተኛ የቅዱስ እግዚአብሔር መልአክተኛ። እውነተኛ የዘመናችን ሐዋርያ ኖት!!! ኑሩልን!!!
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Жыл бұрын
አፈር ልብላ የኔ እባ ፍስስ ይበልልህ ወንድም አሁን ምን ሰራ😢😢😢
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
አስለቀሰኝኝኝኝኝ
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Abetu geta hoy maren iqir balini 🤲🤲🤲😭😭😭
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
አቤትየሰው የክፋትጥግ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ሺአመትያኑርልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@fjvddijf1815
@fjvddijf1815 Жыл бұрын
አበታች እድሜ ከጤና የቅይልን
@MamushLemma-mw3dc
@MamushLemma-mw3dc 11 ай бұрын
በረከቱ ይደርብን
Memehir Girma Wondimu Video 416 ከዩኒቨርሲ ትቼ ወጣሁ እንዳታገባ ግንባሩዋ ላይ ሆኜ ወንዶችን እመልሣለሁ የክፉ መናፍስቶች ፈተና
27:08
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 3,2 М.
እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉ መናፍስቶች ሲሸነፉ ከዘፋኝነት ወደ ዘማሪነት || ዘፈን ሲፈወስ  አስተማሪ ቪዲዮ
30:08
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 78 М.
Memehir Girma Wondimu Video 423 ጅላሌ እሳት ይበላል ሽቶ ይጠጣል የማስትሬት ትምህርቴን ለመጨረስ ተቸግሬ ነበር
37:21
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 130 М.
Memeher Girma Wondimu NO 33 A
1:05:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 220 М.
Memehir Girma Wondimu Video  400 በካናዳ ካልጋሪና ሀሊፋክስ የተሠራ እድሜና ጊዜያችንን የሚጨልሙ ክፉ መናፍቶች
19:54
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 70 М.
казахи сделали мустанг🤯❗️
0:26
Профессор ПельменАрти💀
Рет қаралды 7 МЛН
EXEED VX отзыв владельца #shorts
1:00
polinadrive
Рет қаралды 3,1 МЛН
Самая кровавая бандитская тачка
0:39
Леха Беспалый
Рет қаралды 2,7 МЛН