ከ100 በላይ ሴት ለሴት ሌዝቢያን የሆኑ አውቃለው ወጣቱ በመናፍስት ፈተና ውስጥ ነው መንቃት አለበት ትማሩ ዘንድ የቀረበ ክፍል አንድ

  Рет қаралды 109,790

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Жыл бұрын

Memehir Girma Wondimu ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now የዘመናችንን ውድቀት ልዩ የሚያደርገው የቤተ ሌዋውያን የካህኑ አገልግሎት የጸሎትና ልመና መሪዎችን ትውልዱንና ዘመኑን የማይዋጅ የጸሎትና የልመና መልስ መጥፋት ጠብና ጥላቻ እንዲነግስ የአገልግሎት በረከትም እንዳይገለጥ እርም ያለበት ችግር ሆኑዋል ::
ዲያብሎስ ከዓለማዊ ሰው ይልቅ በመንፈሳዊ ሰው ሕይወት ላይ ውድቀትና ሽንፈት ሲያደርስ ከፍተኛ የሆነ የድል አድራጊነት ስሜት ይሰማዋል::ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን! ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Пікірлер: 325
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያስብሽ
@elinademesee
@elinademesee Жыл бұрын
አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Egziabher yasebsh " Yaseben Ehetachn
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን 🙏🏿🙇🏿‍♀️ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ያደረሰን አምላክ 🤲🏿
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Жыл бұрын
አቤቱ አምላችን ሆይ ይህን ሁሉ ታግሰህ የሰዉን ልጅ ለንሰሀ እድሜ ሰጥተህ የምታኖረን አምላክ አቤት ለብሰን እንደሰዉ ሰዉ መስለን በጨርቅ ተዉበን ለሰዉ አምረን ስነታይ ይገርማል የዳቢሎስ መጫወቻ አድርጎ ይጋልበናል የአማረዉን የሥለሤ ህንጻ የዳቢሎስ ፈረስ ወገኔ የዚህ አለም ብልጭልጭ ጠቃሚ አስመስሎ ስልጣኔ አስመስሎ ሲሰጠን እንቢ ይሄ ያንተና የመሰሎችህ ነዉ ብለን ልንቃመዉ ይገባል እራሳችንን ለአምላካችነ ተረከበን ምራን መንገድህን አሳየን ብለን ልናለቅስ ልንበረከክ ይገባል ኧረ እንቃ ወገኔ ይህንን የሚያሳየን ሊያስተምረን እኔ ማነኝ የት ጋር ነዉ የቆምኩት ብለን እራሳችንን እንድንመለከት ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር ምን ያህል የዘላለም የፍቅር አባት እንደሆነ ማሳያ ነዉ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን በንሰሀ ታጥባ ቅዱስ ሰጋዉን ቅዱስ ደሙን ተቀብላ የክርስትዎስ ሙሽራዉ እንድትሆን ያድርጋት የስጋ እናት አባት ወንድም እህት በዙሪያህ የለ ዘመድ ሁሉ ይህን ተግባር ስታደርግ ቢያያት እንዴት እንደሚጸየፋት መገመት አያዳግትም አዎ ይጸየፋል እንዲያዩህም አይፈልጉም የዘላለም አባት መድሀኒአለም ክርስትዎስ ግን ከነቆሻሻችን እቅፍ አርጎ ሁሉን ታግሶ አራግፎ ልጄ ሆይ ብሎ ወደቤቱ ያስገባናል አሁንም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን መድሀኒት አለም ይከበር የመስገን የእሀህቴ መዳን ደስ ያሰኛል እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Жыл бұрын
ቃለ-ህይወትን ያሠማልን እህቴ። በእውነት ልክ ብለሻል የአምላክ የምህረቱና የትዕግስቱ ጥግ እጅግ ከሰው አዕምሮ በላይ ነው ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት መልካም እለተ ሰንበት
@meseretAb
@meseretAb 3 күн бұрын
አባ በፆለተወ አስቡኝ ሀብተ ማርያም
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ቅዱስ ራጉኤል ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል አድኑን ሳእሊነነ አባታችን ክርስቶስ ብርታት ይውኖት
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏
@workneshdeguala2797
@workneshdeguala2797 Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጂ የጠፍነዉን ልጆችህን ጠብቀን😭🙏
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢 አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@user-ff5ox9mj8h
@user-ff5ox9mj8h 6 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይሥጦት ቸሩ መድንአለም ሥላሤዎቸ ከክፉ ነገር ይጠብቆት ለኔም በረከትዎ የድረሠኝ አሜን
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n Жыл бұрын
#ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ #የድንግል #ማርያም ልጅ ጌታችንን መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ሆይ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በረከታቸው ይደርብን🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@likereslan8459
@likereslan8459 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ምን ጉድ ነው ይህ ትውልድ ያመጣው እዳ መቼም በመስማት ብቻ ያሳብዳል
@ashu01244
@ashu01244 Жыл бұрын
አባታችን እርስዎ ባይኖሩ፤ ህዝብ አልቆ ነበር። እርስዎ ክፉ ከሚገጥምዎት እኔ የማልረባ አለሁና እኔ ልቅደምልዎት። እርስዎ የጠፉት በጎች ይመልሳሉና። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አሜን።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በድለናልና ማረን ይቅር በለን ቀናውን መደንገድህ ምራን ጠላት ካሸመቀው ሰውረን ጎዶልያስ
@asnakewmamyue2210
@asnakewmamyue2210 Жыл бұрын
የኛ ልዩ።አባት አንተን የመሰለ አባት።የጠፋ ትውልድን የሚመልስ የሚያድንንን አባትን ተንከባክቦ። መያዝ ሲገባ።አንተን ማሳደዱ መጨንገፍ መሰደብ።። የተረገምነ ትውልዶች።ብቻ የአባቶቻችን አምላክ ሉእል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን።
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Жыл бұрын
እራሳቸው ታስረው እኮ ነው የሚሳደቡትና ለሌሎች እንቅፋት የሚሆኑት
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!
@TsegaChannel21
@TsegaChannel21 Жыл бұрын
ለእናንተ የደረሰ መድኃኔአለም ለእኛ ለስደተኞችም ይድረስልን ለደጁ ያብቃን ኣባቴ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤ የኣገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@nigatugirma7935
@nigatugirma7935 Жыл бұрын
ጊዜው እንዴት ይሄዳል በመቤቴ ይሄ የፈውስ ፕሮግራም ከ12 ዓመት በፊት በየካ ሚካኤል ፀበል ሲካሄድ በቦታው ነበርኩ። አባ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት።
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 Жыл бұрын
አዴስ መስለኝ ነበር አሁንማ በዝተዋል
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
ላንቺ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን በጸሎት አስቡኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 Жыл бұрын
እግዛብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 Күн бұрын
🌺🌿🌺🌿🌺
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውን ጨምሮ ይስጥልን እርሶን የመሰሉትን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ወይ ፈተናችን መቼም አባታችን የእርሶን ውለታ ማን ይከፍላል??? መድሀኒለም እርሱ ይክፈሎት እንጀ አላዋቂ ጥቅመኞች በእጀ አዙር ያችን ቀረጥ ሊቀርጡ በቡድን ስሞን ያጠፋሉ ! እርሶ ደግሞ መድሀኒለም በስጦት ፀጋ ይህንን ግፈኛ ዲቢሎስ ከትውልዱ ይነቅሉታል !!!እድሜ ማቱሳላን ያድሎት።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካን በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን
@gegez3074
@gegez3074 Жыл бұрын
እግዚኦ፣ማህርነ፣ክርስቶስ፣ማረን፣አባታችን፣እግዚአብሄር፣እድሜና፣ጤና፣ይስጦት
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Жыл бұрын
አባ በረከቶ ይድርብን በፀሎት አስቡኝ እህት ማርያም😢😢😢
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@stoorroor5679
@stoorroor5679 Ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ከእዲሀለዉ ጉድ አድነን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
እሰክ በፆሎታቹ እሰብኝ ወለተ ስላሴ በላችሁ🤲😭😥
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Egziabher yasebsh
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አድነን፣ ለአባታችን መምህር ግርማን እድሜ ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 8 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አባታችን🙏
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
አባታችን በእዴሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏እኛንም ለዝህ ያብቃን😌😥🙏
@suzanneefrem6523
@suzanneefrem6523 Жыл бұрын
እግዚወ መሐረኒ ክርስቶስ አዉጸኣና ካብ መኦቱ ዘዉረና ስለ ድንግል ማርያም ወላዲቱ
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын
❤❤❤አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በርከተዎ ይደርብን ይፍቱን😢😢😢
@nardosabere
@nardosabere Жыл бұрын
Yet new yemigegnut 🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@bruktihagos1694
@bruktihagos1694 Жыл бұрын
ኣባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት ወለተ ብርሃን ብላቹ በጸሎታቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ የሆነ ነገር ብጀምር ኣልጨርሰውም ብክን ያደርገኛል ሰላም እና ፍቅር የለኝም😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@abebech352
@abebech352 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 Жыл бұрын
አባቴ እንኳን ደህና መጡ አቤቱ አባት ሆይ ማርን ይቅር በለን🤲🤲🤲 😭😭😭😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 8 ай бұрын
አቤቱ አባታችን ለመናገኞት ኢትዮጵያን ባርኩልን በፀሎት አስቡን
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፫ ጌታ ሆይ ማረን 😢😢😢😢
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
የኔ ውድ አባት እንኳን ደና መጡልን እኛንም መጥተን ይህ ክብር እድል እንገጥመን ቸሩ ፈጣሪ ፍቓዱ ይኹን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g Жыл бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ የማንሰማው ጉድ የለ እረ ሀገራችን የት እየሄድን ነው ውይይይይ አምላክ ሆይ ይቅር በለን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሽ አመት ይኑሩልን
@semret978
@semret978 Жыл бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን ኤርትራ ሃገራችንም ጭምር በጸሎታቹ አስብልን።
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏❤️
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱኝ አባቴ
@catdog-gc8qv
@catdog-gc8qv Жыл бұрын
I am muslin this channel is important
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!!
@saraphatsamuel
@saraphatsamuel 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተን በድለናል ይቅርበለን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😢😢😢 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😢😢😢 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅድሰ ይደረሰበኝ አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚኦ 🥺አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🥺
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@adisgetachew1451
@adisgetachew1451 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ዘመኖትን አገልግሎቶን ይባርክልን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን በፆለተዎ ያስቡኝ አባታችን ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሠቦቸ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሣምረልኝ😢😭😭
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤ ና ይስጥልኝ
@user-zo9qk5gn8e
@user-zo9qk5gn8e 10 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ምንው ተስናቸው እደእርሶ ትውልዱን ማዳን ሌሎች አባቶቻችን
@andykebedom
@andykebedom 11 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ❤❤ እድሜና ጤና ይስጦት
@tigtig8146
@tigtig8146 Жыл бұрын
አባታችን የወንጌል አርበኛ ትውልዱን የታደጉ (ያነቁ) አባት።እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ ይሰጥል ፀጋውን ያብዛት ❤ ይሄንን ዓይነት መንፈሰ ትውልድን ያጠፍ ያጋለጡ በየቤቱ ተደብቆ ያለው ጠላት ያነቁ አባት
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 11 ай бұрын
,አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ ሐገሬን ማርልኝ
@biteebiteee7308
@biteebiteee7308 11 ай бұрын
ወለተ ማርያም ብላቹሁ በፅሎት አሰቡኝ አባት 😢😢😢😢
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
አቤቱጌታዪ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርስምልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏👏👏👏
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Жыл бұрын
Abetu mareeni Amalake hoyi wedaa ate melisen 😢😢😢😭😭😭💔💔💔👏👏👏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@Fano44
@Fano44 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Жыл бұрын
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Жыл бұрын
Qalehiwoot yasemalin abatachin Bee idme bee Xena yixebiqilin 🤲🥰🥰🥰
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@Amina-bm8py
@Amina-bm8py Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@aynlemicallaa-2219
@aynlemicallaa-2219 Жыл бұрын
😭😭😭
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት አባዬ እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 Жыл бұрын
ሰውረን ፈጣሪ አምላኬ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@mastewalayanaw4870
@mastewalayanaw4870 11 ай бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ወለተስላሴ
@salomll1003
@salomll1003 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን፫ አቤቱ የመዳናኛችንን ቀን አቅርብልን ላንቺ የደርሰ አምላክ ይድርሰል
@user-wj4qf4vd1u
@user-wj4qf4vd1u 10 ай бұрын
ዕግዛብሔር ይጠብቃችሁ ዐባታችን ❤
@selamselam8386
@selamselam8386 8 ай бұрын
እግዚኦ ምሃረኒ ክርስቶስ ብምህረትህ ኣስበን😢 ኣምላከይ😭😭😭😭😭🙏
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 5 ай бұрын
በእርሶዎ ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚያብሔር ይመስገን።
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
አባታችን 😢😢😢😢😢😢
@aynlemicallaa-2219
@aynlemicallaa-2219 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@user-df5nd2nf3h
@user-df5nd2nf3h 9 ай бұрын
🙏❤
@onlymine4294
@onlymine4294 Жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ እንዴት የሚዘገንን አገር ሆነ በውጭ አለም ግብረሰዶም ህዝብ ለብቻቸው ቦታ አላቸው የኛ አገር ጤነኛ ከበሽተኛ ተደባልቆ ስንቱ አበላሹት አባታችን እድሜ ጤና ይሰጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@judjud4209
@judjud4209 Жыл бұрын
በጸሎት አስብኝ ሀና ማሪያም በላቸው
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@user-nr8tl2zg4r
@user-nr8tl2zg4r 6 ай бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጠን ፡ ሁሉንም ለማየት፡፡
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የኔ አባት❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏😥
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@habkiros4881
@habkiros4881 Жыл бұрын
Kale hewite yasemalen
@user-zo4gt1om5w
@user-zo4gt1om5w 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን❤❤
@tenate2957
@tenate2957 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamselam-qk3ij
@selamselam-qk3ij Жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰምልን አባታችን እደሞት ያርዝምል እና እህትየ የታመምች አለች አሁነዉ ያየሁት በተነዉ ማገኛችዉ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ይስጥልን አቤቱ ቸሩ መድኃኔዓለም ከእንደዚህ አፀያፊ ከሆነ ከአጋንንት ሥራ አንተ ጠብቀን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@user-qq4yu9ok9l
@user-qq4yu9ok9l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንም ይማረን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድሎት እኛም በጆ ለመፈታት ለመባረክ ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አቤቱ ማረን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@kabooshzawduu961
@kabooshzawduu961 Жыл бұрын
amen amen amen❤❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@Lg73821
@Lg73821 Жыл бұрын
Abatchin enkun dena metu❤
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q Жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏
@clrqtr8818
@clrqtr8818 Жыл бұрын
Abaye edimana tana ystiwet Abaye Betoletiweti Yasbugn Welete Mariyam Blewu
@nihbig3509
@nihbig3509 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Жыл бұрын
አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡልንረድኤት,በረከቶት,አይለየን አሜን,አሜን,አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@meseretboaz1762
@meseretboaz1762 Жыл бұрын
Ezgaber edmena tena ystiln
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын
አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ፣ፈጣሪ በሰጦት ጸጋ ስንቱን የአጋንት በሽተኞችን አላቀቁ?ጸጋውን የብዛሎት።የዶምና ሰዶም ( ወይዘሮ፦አቶ የአቶ ፦ወይዘሮ ) ብክለት ዓለምን ብልሽቱነቱን በእጅጉ ያስደነግጣል ያስፈራልም።መድኃኒያለም ከዚህ ጸያፍ ተግባር በእርሶና እርሶን አባቶች እናቶች ያውጣን።አሜን!!!
@betefage9697
@betefage9697 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
የተረገመ ዘመን መፈጠራችን ያሳዝናል ።።።።እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሰን 😢።
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ
@semenawit8438
@semenawit8438 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
አቤት አላህዬ ምግዜነው
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
አባታችን እመብረሀን ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
@Hiyawsim
@Hiyawsim Жыл бұрын
አሜን … እኔ እናሱ 4 ሚስቶችን ፈታቻለሁ ያለችን ልጅ አለች ጠይቄ አቀርብላችፏለሁ እንኳን ለኡራኤል መልዓክ ወርሀዊ በዓል አደረስዎት 12 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 341 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 64 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,2 МЛН
Memeher Girma Wondimu 217 ለ2 ሰአት ሞታ ተገንዛ የተነሳችዉ አስገራሚ የመናፍስትሥራ
20:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 382 М.
"ከወጣትነታችን ጀምሮ እግዚአብሔር ን  የሚያስረሱን  ክፍ መናፍስቶችን እንዴት ማሸነፍ እንችላለን"
34:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 85 М.
ገጠመኙን ልለቀው አላሰብኩም ነበር  ግን በአጋጣሚ ሾልኳል ስሙትና ተደነቁ
43:34
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
አዲሱ ቁ 9 የቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ሙሉ አልበም Kesis Ashenafi new album #9 2015
1:20:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 493 М.
Учить дальнобоев, было ОШИБКОЙ
0:49
Дикий ДИК
Рет қаралды 940 М.
Пружинный ДВИГАТЕЛЬ? РАБОТАЕТ!? #секрет #энерголикбез
0:27
😱 Секретная фишка складных велосипедов!
0:36
Тот самый Денчик
Рет қаралды 385 М.
You Can CHANGE Your Tesla Car’s Color?! #asher #shorts
0:36
Asher Lara
Рет қаралды 28 МЛН