በባሌ ምክንያት አራስ ልጄን አጣሁ | እኔም ፍትህ እፈልጋለሁ! | በየቀኑ ይደበድበኛል! | Haleta Tv

  Рет қаралды 5,189

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@KiflomhailuKf
@KiflomhailuKf 2 ай бұрын
የመጀመርያው ባሏ ከሞቴ 2ተኛውን መቸ አግብታ ነው ለምን ተቆሬጠ
@Joel-t9r
@Joel-t9r 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ለሴት አይቆሙም አይከላክሉም የወንጀል ተባባሪ ናቸው
@KaluMulualem
@KaluMulualem 2 ай бұрын
እኔ እምለው ግን ያለ ባል አይኖርም እንዴ ? እንዲህ አይነት ግዞት ውስጥ ከምትኖሪ ለምን ባለ ትዳር መባልሽ ጥንቅር ብሎ አይቀርም ? እንዴ ብቻ መኖርን ስለምን ትጠሉታላችሁ??
@yitayishmekonnen1872
@yitayishmekonnen1872 2 ай бұрын
ኧረ ይኖራል!አምሮብሽ በሠላም ይኖራል!
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Ай бұрын
እነደዚህ አይነት ባል ከማግባት ቆሞ መቅረት ይሻላል እንደዚህ አይነት ባሎችን አላህ ያንሳቸው AllahMdellah I'm single ♥ I'm very happy 😊
@junefirst500
@junefirst500 2 ай бұрын
ምንም፡ አዲስ፡ ነገር፡ የለም? ከጃንሆይ፡ ዘመን ጀምሮ፡ እጅግ፡ ብዙ፡ ሴቶች፡ እንደሚደበደቡ፡ አውቃለሁ። ባሕሉ፡ ስለሚፈቅድ፡ ይመስለኛል! ወንዶች/ባለትዳሮች፡ ሲያመነዝሩ፤ ሲሰክሩ/ሲዝናኑ፡ እንደ፡ አራዳ፡ ልክ፡ እንደሆኑ፡ ነው። ሴት፡ ግን፡ ገና፡ አድርጋለች፡ ተብሎ፡ ጥርጥር፡ ካለ፡ አለቀላት!ቤተ፡ ክርስትያንም፡ተባብራለች!
@amyd4961
@amyd4961 2 ай бұрын
እግ የሌለበት አገር ኢትዮጵያ እኔምለው በእግ ላይ ያሉ ሰዎች ቤተሰብ የላቸውም በነሱ ላይ ቢደርስስ አምላክ ይፋረዳቸው
@genetdbrumley7111
@genetdbrumley7111 2 ай бұрын
የእዉነት አቺ ጀግና ሰዉ ነሽ ወንጀል የመሰለሽ የተጠራጠርሽበትን ነገር ሳትደባብሺለት የሚሰጋሽ ነገርን ወደዋላ ብለሽ ሌሎችን ለማዳን የሄድሽበት ርቀት እጄን በአፌ አስጭኖኛል አስደስተሽናል ወንጀል የሚመስሉን ነገሮችን በምንቸገረኝ መታለፍ የለበትም
@abebaali4790
@abebaali4790 Ай бұрын
ምን ጉድ ነው ዘንድሮ ሁላችንም በእየ እምነታችን በርትተን እንፀልይ እላለው ከባድ ዘመን ስለሆነ ጌታ ሆይ ይቅርበለን
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 ай бұрын
መቼና እንዴት 2 ዉን አገባች ቆራርጣችሁ ነዉ የምታቀርቡት ኤጭ ወጥቻለሁ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 ай бұрын
በመሀል የተቆራረጠ ነገር አል ሁለተኛ አግብታ ነው?
@KaluMulualem
@KaluMulualem 2 ай бұрын
ሀሌታዎች ፕሊስ እየተግባባን 2ኛ ባሏ ነው ወይስ የሞተው ነው እሄን ያደረገው??
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ሁለተኛው መስለኝ ነገሩ ትንሽ ድብልቅልቅ ያለ ነው።
@Joel-t9r
@Joel-t9r 2 ай бұрын
I don’t understand is he her second husband?
@KaluMulualem
@KaluMulualem 2 ай бұрын
Thank u also me i don't understand
@kedirseid-wo4ke
@kedirseid-wo4ke 2 ай бұрын
የራስሽ ችግር ነው. ከሸይጧን ጋር መኖርን ለምን መረጥሽ. እውነትሽን ነው ሱስ ይዞሽ ነው.
@saad6456
@saad6456 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት
@tayechborena4575
@tayechborena4575 Ай бұрын
ኮመንታተሮች ግን ለምን እንዳመጣልን እንናገራለን ሰለሰዋ ምን የምታውቁት ነገር አለ ያለባል መኖር አይቻልም የምትሉዋት አንፍረድ ምንም ሳናውቅ
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ትክክል እኔም እላለሁ እንዲህ ዓይነት የሙያ ባለቤት ሆኖ እንደ ኳስ እሺ እያለች የምትደለቀውና እራሷን ያስናቀችው ከሚሉት ነኝ ።ገቢ ባይኖራትና ምንም መሠረት ከሌላት በህይወቷ ልረዳ እችላለሁ የኦኮኖሚ ችግር ልል እችላለሁ በዛ ላይ ከመጀመሪያ ባሏ ሁለት ልጆች አሉኝ ብላለች ታዲያ ክፕዚህ ዕብድ ጋር ምን ትሠራለች? ሲሆን እኮ ልጅ ከወለድሽ ሁለተኛ ወንድ ታይቶ ተጠንቶ ነው የሚያዘእ ምክንያቱም አሁን ሌላም ህይወት አለ አጠገቧ። በግሌ የሷን ስንፍና ነው የሚታየኝ። አንድ ሁለት ሶስት ምት ከዛ ግን ገትራ ከቤት አስወጥታ ልትከስው ይገባል እንድ አነጋገሯ ጤነኛ አይመስልም ሰውየው ከዚህ ጋር እንዴት ይኖራል??
@romangedeye9684
@romangedeye9684 Ай бұрын
እንዴ በግድ ኑሪ ተባለች በየቀኑ ጭቅጭቅ መመታት አትፈቺውም ከማይሆን ባል ብቸኝነት ስላም ሲጀመር በተለይ እሚማታ ባል ሊሆን አይችልም በዛ ላይ በአከባቢው ህግ የለም
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 Ай бұрын
ሲጀመር ምን ኣይነት ሴት ነሽ ኣንቺ እሔ ሁሉ ስቃይ በምን ሒሳብ ነው መለያየት ኣይቻልም እንዴ እኔ ወሬሽን መስማት ኣስጠላኝ
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
በትክክል ይሄን ታሪክ ብላ መምጣቷ ራሱ ሴትን ከማስናቅ የዘለለ ነገር የለውም። የሆነች ደደብ ነች ለኔ አለቀ። ይሄን ያህል እንዲሆን ተመልሳ እየገባች የምትተባበረው እራሷም ጭምር ነች። በዛ ላይ ጤነኛም አይመስልም ሰውዬው።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
😥😥😥😥 ወይ ሴትነታችን ይፋጃል እሳቱ ገና እንደጀመረችው ነው ማልቀስ የጀመርኩት በምክንያት ነው ግን ሁሉም ለበጎ ነው
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 Ай бұрын
አልገባንም ?? ባሏ ሞተ አላለችም እንዴ ማን ነዉ እንደዚ ማረገዉ 😢
@HayatAbdullha
@HayatAbdullha Ай бұрын
እእእ ለዛውም መምህርት እንች ሣትማሪምን አሥተማርሽን አናቱን ብዬ ነው የምጥለው ወንንድ ይህንን ያህል እንዲጫወትባችሁ አትፍቀድ እህቶቼ
@martinegash8386
@martinegash8386 Ай бұрын
ከባልጋ እየኖሩ በሰለጠነ ዘመን የለም ተደብድበን ጣቢያ ስንሄድ ባልሽ አደል ተስማሙ ይላሉ የሴቶች መብት ደሞ ከጣቢያ አስጽፈሽ ነይ ይላሉ አረየሴቶቾ መብት ይሻሻል እባካቹ
@yitayishmekonnen1872
@yitayishmekonnen1872 2 ай бұрын
እስኪገልሽ ድረስ ነበር የምትጠብቂው? እንኳን ሠርቶ የሚኖር ሰው ቀርቶ ባይሠራ እንኳን ከእንዲህ ዓይነት ሠው ጋር አይኖርም።
@helenh6930
@helenh6930 2 ай бұрын
ኡይዞሽ ምንአክናህ አረመኔነው
@fautunegusse3042
@fautunegusse3042 2 ай бұрын
Lmene Lmene Lmene
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ይቅርታ አርጉልኝና ፈራጅ እንዳትሉኝ ይሄን ያህል እውቀት እያለሽ የሆነ ቦታ ተደብቀሽ ለራስሽና ለልጅሽ መታገል ሲገባሽ በዚህ በደነዝ ዱርዬ እንዲህ ስትሰቃዬ ቆርጦ መሄድና እና እሱን ተበድረሽም አልቀስሽም ቢሆን መክስስ እንዴት አቃተሽ?? ግራ ነው የሆነብኝ እሱ ፓሉስ ምናምን በገንዘብ ሊገዛ ይችላል እንዴት ሽማግሌዎች ለሱ ጥለውሽ ይሄዳሉ? ለግል መወሰን ያልቻልሽበት ሌላ ችግር ነበረብሽ በዛ ላይ ሥራ እያለሽ ፊደል የቆጠርሽ ሴት ትንሽ ግር ብሎብኛል።
@HayatAbdullha
@HayatAbdullha Ай бұрын
እረቆይ ከዝህ ምን ሥታናድጅ
@lemlemabera103
@lemlemabera103 2 ай бұрын
Areeee uuuuuu wendoch lesetoch kibir yinurachu
@lolll338
@lolll338 2 ай бұрын
😢
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 95 МЛН
NABAYE MU BUZIMA BWO MU MUHANDA NONE UBU NDI UMUKOZI W'IMANA!
1:07:18