በአባቱ እና በእንጀራ እናቱ ጭንቅላቱን በመጥረቢያ ተቀጥቅጦ የተገደለው የ7 አመት ህፃን

  Рет қаралды 18,728

AddisNet.

AddisNet.

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@FatimaAhmed-y8v
@FatimaAhmed-y8v 8 ай бұрын
ጎረቤቶቹ ምድረወሬኛ ሲሰቃይለምንዝምአላችሁ ሲሞትየምታወሩት አስመሳይሁላ ፈጣሪይፈረድባቹህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 8 ай бұрын
ሰውየው እፈር ይሄ ሁሉ ስቃይ ሲደርስበት እያየህ እስኪሞት ዝም ብለህ ከሞተ በኋላ መለፍለፍ ምን ዋጋ ኣለው ኣንተም ይሁን ሌሎች ጎረቤታሞች ተባባሪ ናችሁ ስቃዩን እያያቹ ዝም ብላችሁ ኣሁን ማልቀስ ማስመሰል ምን ይሉታል ከንቱ ልፍለፋ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 9 ай бұрын
ጎረቤቶቹም ጨካኝ ናቸው እህህህ
@SAds-r6c
@SAds-r6c 9 ай бұрын
ጎሮቤቶች ጨካኝ ናችሁ ዛሬ ማውራት ምን የሰራል ሕይወት አንድ ናት ግን እባካችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ብዙ ጊዜ ይደጋገማል ቶሎ ለህግ አሳልፎ መስጠት ነው ከሞተ በኋላ ሚዲያ ወቶ ማውራት አይጠቅምም
@mekimeki739
@mekimeki739 8 ай бұрын
#በጎረቤቱ በጣም አዝኛለዉ 😢😢😢አዬ ሀበሻ ስትሞቱ ዉድ ናችዉ አለ #ፈረንጁ ቆመን ያልተዛዘንዉን ሲሞት በሳጥን መቅበር ወይንም ማልቀሱ ተገቢ አይዴለም
@MekdesMekdes-i6i
@MekdesMekdes-i6i 8 ай бұрын
በጣምእጅግበጣምአዝኛለሁ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ጌታሆይኢትዮፕያንበምህረትህአስባት።😢😢😢😢😢
@mekidestadese869
@mekidestadese869 9 ай бұрын
ይህ ሁሉ ጎረቤት ልጁ ግፍ ሲደርስበት ለህግ ማቅረብ ሲችሉ ዛሬ ከሞተ በኃላ ሲያወሩ አያፍሩም ምድረ ወረኛ ያዘኑ ለመምሰል
@عليااكرم
@عليااكرم 9 ай бұрын
ወላሒ እንጀራ እናት ነኝ ግን ከልጄ አለየውም እሱም ልጄ ነውኮ
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 9 ай бұрын
አሏህ ይጅዛኪ ኸይር ወይወፍቅኪ ጀናህ ልጆችሽን ይባርክልሽ አደራሽን ሁሌም መልካም ሁኝለት ነፍስያ እንዳያሸንፍሽ
@عليااكرم
@عليااكرم 9 ай бұрын
@@KkOo-jj3pz አሚን ግን በልጅ ዙሪያ ነፍስያዬ አታሸንፈኝም ከቤተሰብ እሩ አመለካከት እንዲኖረኝ አድርጌ ተምሬያለሁ እናቱም አላህ ያቆይለት ደስታው ደስታዬ ስለሆነ ከዚህ የበለጠ ብሆንለት ደስይለኛል በአላህ ፍቃድ እሆንለታለሁ
@AbdulShebo
@AbdulShebo 9 ай бұрын
ወይኔ ወገን ወዴት ነው እየተጓዝን ያለነው ሰው መሆን ማለት እንዴ አለቀስኩኝ በእውነት አለቀስኩ የህግ የበላይነት ይከበር
@yegebrelselemon
@yegebrelselemon 8 ай бұрын
ልጄን ወየው የህፃኑ ድምፅ አይሰማም ወይ ጎረቤት ጩኸቱ አይሰማም ወይ እንዴት ጎረቤት አይጠራጠርም መጀመሪያም ወንድ እኮ ጨካኝ ነው በሴት ከታወረ አይሰማም ኧረ ተሳቀን ሞትን እኮ እኔን አፈር ልብላልህ አቤት ጭካኔ
@ASiyaShemsu-t4j
@ASiyaShemsu-t4j 9 ай бұрын
ግን የኢትዮጵያ ሴቶች ጭካኔያቹ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SAds-r6c
@SAds-r6c 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ ብርታቱን ያድልሽ አይዞሽ የኔ ከርታታ
@Asde-s8i
@Asde-s8i 9 ай бұрын
እውነት ያዛዝናል ያማል
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 8 ай бұрын
ጉረቤቱቹ ጨከኝ ናቸውውው እህህህህህ😢😢😢😢😢😢😢
@yegebrelselemon
@yegebrelselemon 8 ай бұрын
የዛኔ ከፖሊስ ጋር ግንኙነት ማድረግ ነበረባችሁ ጎረቤቶች አሁን የምታወሩት ያማል በሽተኛ ሆንን እኮ ኧረ አባት እንዴት ይደንዛል እንደዚ ፍርዳቸውን ለህዝብ ማድረስ አለባችሁ
@MiranAbayna
@MiranAbayna 8 ай бұрын
ወረኞች አታድኑትም ነበር ነፍስ ይማር😢😢😢
@terhasberhane71
@terhasberhane71 8 ай бұрын
በጣም ይገርማሉ ከሆነ ቦሀላ ምን ያረጋል በጊዜው ካልረዳቹት ከሆነ መጫጫት ምን ያረጋል
@eexx1265
@eexx1265 8 ай бұрын
አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ 9 ай бұрын
ያረብ ጪካኔ😢😢😢
@AbiotZeleke-f7y
@AbiotZeleke-f7y 8 ай бұрын
Please all mom keep your kids with you Please please
@NassirAhilli
@NassirAhilli 8 ай бұрын
Allah yejachewen yestachew enji ema ezi hager lay mecha ketat ale mekeleb enjiiiiiiiiiiii😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 8 ай бұрын
መጀመሪያ አታመለክቱም ነበር?
@YewerkuhaBereket
@YewerkuhaBereket 8 ай бұрын
ከአልሆነም አለመቀበል ይሻላል አይ ጭካኔ እሷ እንዴት ጨከነች እናት እኮ ነት የልጅን ነገር ሁሉ ያዉቀዋልና
@ኡሙሂክማ-ጘ8ኈ
@ኡሙሂክማ-ጘ8ኈ 8 ай бұрын
አይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@shebramenber2204
@shebramenber2204 9 ай бұрын
እግዞ😢😢😢😢😢
@geremewtadesseyifru5316
@geremewtadesseyifru5316 7 ай бұрын
መንግስት ግን በጣም ወንጀለኞችን ተማሠር በአደባባይ መረሸን አለበት ይሕ ታልተደረገ ጨካኞች ይሕን ድርጊት ይደግማሉ
@metea5332
@metea5332 9 ай бұрын
How contact her?
@FatimaAhmed-y8v
@FatimaAhmed-y8v 8 ай бұрын
ወይኢትዮጲያ በቃተበላሸሽ እናቲቱፈጣሪያስናሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alikasiyeetthio4708
@alikasiyeetthio4708 9 ай бұрын
የኔ ወንድም ስለሚደበደብ እራሱን ስቶ ስጋቱኮነዉ ሰገራዉን የሚለቀዉ😊😢😢
@Medinaahmed-fs4es
@Medinaahmed-fs4es 9 ай бұрын
እደዚያረገ ቱንሀወሬ ወችንመገደል
@KebebushEnsermu
@KebebushEnsermu 8 ай бұрын
Why gud
@Weyni21
@Weyni21 9 ай бұрын
ወይኔ ጭካኔ
@ts69977
@ts69977 9 ай бұрын
😭😭😭😭
@SADAsada-h5g
@SADAsada-h5g 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአይይይይይይይ
@Hiwotyilma-oh4on
@Hiwotyilma-oh4on 7 ай бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጭካኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TaaqiyaaWaaliyii-yg9rn
@TaaqiyaaWaaliyii-yg9rn 8 ай бұрын
Zare mawrat min wagaa allew
@ሉሉእንድረስ
@ሉሉእንድረስ 9 ай бұрын
አቤት የጭካኔ ጥግ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 9 ай бұрын
Ya Ethiopian engera ente lemendene nawu chekagie yamehonote
@Senteya-q8q
@Senteya-q8q 9 ай бұрын
Ine enja besmam😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 9 ай бұрын
Yeazeazenale nifchen begnet yeanreo Megdealbacheo
@monaahmad7597
@monaahmad7597 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@HappyCroquet-xx4rn
@HappyCroquet-xx4rn 9 ай бұрын
Yghgre hge ygdl bgdal truenbare allah ys nhue yarbe
@AbiotZeleke-f7y
@AbiotZeleke-f7y 8 ай бұрын
Why you didn’t report? Now to late Worga beach anthem you are the criminal too
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 9 ай бұрын
እናትቁማአለችግን
@adamali47
@adamali47 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 8 ай бұрын
😢😢
@metea5332
@metea5332 9 ай бұрын
How contact her?
@GdfHbv
@GdfHbv 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GannatSantayew
@GannatSantayew 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 173 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
በእንጀራ አባቷ በግፍ የተደፈረችው ወጣት
37:15