No video

በቤቴ ውስጥ የሽንብራ ቶፉ አዘጋጅቼ በቶፉ ደግሞ ምርጥ ተበልቶ የማይጠገብ የቶፉ ጥብስ አሰራር

  Рет қаралды 11,308

EthioTastyFood

EthioTastyFood

Күн бұрын

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
የሽንብራ ቶፉን ለማዘጋጀት የተጠቀምኩት
* 2 ኩባያ ሽንብራ
* 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
* 2 ከግማሽ ኩባያ ውሃ
የሽንብራ ቶፉን ጥብስ ለማዘጋጀት
* ያዘጋጀሁትን ቶፉ
* ሽንኩርት
* አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርትና ዝንጅብል
* 1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ
* ቲማቲም
* ዘይት
* ቃሪያ
* ቁንዶ በርበሬ
* ጨው
* የመጥበሻ ቅጠል
የምስርክክ ቶፉ አዘገጃጀት • በቤት ውስጥ በቀለሉ ያዘጋጀሁት የም...
በቶፉ ምስርክክ የቶፉ ለቁርስ ቆንጆ ጥብስ • የምስር ክክ ቶፉ በቤት ውስጥ አዘጋ...
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #ቶፉ #የሽንብራቶፉ #የቶፉጥብ

Пікірлер: 18
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
የሽንብራ ቶፉን ለማዘጋጀት የተጠቀምኩት * 2 ኩባያ ሽንብራ * 1 የሻይ ማንኪያ ጨው * 2 ከግማሽ ኩባያ ውሃ የሽንብራ ቶፉን ጥብስ ለማዘጋጀት * ያዘጋጀሁትን ቶፉ * ሽንኩርት * አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርትና ዝንጅብል * 1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ * ቲማቲም * ዘይት * ቃሪያ * ቁንዶ በርበሬ * ጨው * የመጥበሻ ቅጠል የምስርክክ ቶፉ አዘገጃጀት kzbin.info/www/bejne/nGLbk6Wjh7iVgNk በቶፉ ምስርክክ የቶፉ ለቁርስ ቆንጆ ጥብስ kzbin.info/www/bejne/eoKsh6idfL6Ao8U
@user-wt3li2rc8l
@user-wt3li2rc8l 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@birtukanassef
@birtukanassef 4 ай бұрын
Mokriw wedjewalhu selasayshn enamesgnaln
@user-ei9zf5vg5x
@user-ei9zf5vg5x 5 ай бұрын
እሞክረዋለሁ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ኢትዮዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏👍🏽❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
❤️🙏🏻
@yebizutube95
@yebizutube95 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
🙏🏻❤️
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 2 жыл бұрын
ዋውውውው ቤጣም ኔው የሚያምሬው ቤርቺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
🙏🏻❤️
@sehaysehay5968
@sehaysehay5968 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ወድጄዋለው
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
❤️🙏🏻
@martabiru444
@martabiru444 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው እኔ የሶይ ቢኑ ቶፉ ነው የሞከርኩት ይሄ ቺክ ቢን ነው በርቺ የኔ ውድ ጥሩ ነው 💚🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💛👌👌👌🌻🌻🌻🌻❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹👌👌👌
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለ የሽንብራውን ሰርተሽ ሞክሪው አሪፍ ነው ትወጂዋለሽ ውዴ!
@tigisthabtewold1943
@tigisthabtewold1943 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገርነው አመሰግናለሁ ግን በሽምብራ ዱቄት መስራት አይቻልም ሞክረሽው ከሆነ ብትነግሪኝ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ንፁ ሽንብራ ያልተቀመመ ወይም ሌላ ያልተቀላቀለበትን መጠቀም ትችያለሽ
@tigisthabtewold1943
@tigisthabtewold1943 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
@ayeletilahun958
@ayeletilahun958 2 жыл бұрын
😋
የጾም ጥብስ በቶፉ የተሰራ //How To Make Tofu Tibs #tofu
8:12
How To Make Misr wet vegan - vegetarian Ethiopan Food
12:40
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 40 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,2 МЛН
ጥብስ ለምኔ| የሽንብራ ጥብስ በ አዋዜ
13:08
የኔ ሚስጥር ይሄ ነው❗️ ሞክሩት
17:24
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 41 М.
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 40 МЛН