የፆም ልዩ የደበርጃን ጥብስ// ደበርጃን አልወድም ማለት ቀረ//ምርጥ አሰራር// eggplant recipe

  Рет қаралды 73,359

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ 🙏🥰 ስለሁሉም እያመሰገንኩ ዛሬም ቻናሌን በመደገፍ ድጋፋችሁ አይለየኝ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 8 ай бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ በጣም ቆንጆ የሆነ ጥብስ ነዉ ደበርጃን ለፆም ልዩ አማራጭ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ 👍👈👌
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የመንዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@meseretkebede6203
@meseretkebede6203 8 ай бұрын
ግሩም ነው እናመሰግናለን❤ 🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 8 ай бұрын
Looks Yummy, Enimokiralen eski, Thank you Betwa , Ejish yibarek 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሰላምዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 8 ай бұрын
ሰላምሽ የበዛ ይሁን እህቴ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉ በጣም ጤነኛ ምግብ ነው አገላለፅሽ ትህትናሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ እኔ እራሴ ባለሞያ ነሽ ይሉኛል ያንችን ግን አይቼ ማለፍ አልችልም የምታቀርቢውን የምግብ አሰራር ሁሉ እንከን አይወጣለትም ኢትዮጵያ ከመጣሁ አንቺጋ መጥቼ ሳልበላ አልመለስም በርቺልኝ እህቴ ተባረኪልኝ::
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ዮርድዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ነይ እንግዳ ማስተናገድ ባህላችን ነው🙏🥰❤
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 8 ай бұрын
ቤትዬ እንኳን አደረሰሽ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meskeremabebe1605
@meskeremabebe1605 8 ай бұрын
ቀምሸዉ አላዉቅም ሲታይ ያምራል እስኪ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
መስኪዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@anegach9112
@anegach9112 8 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ ምግብ ነዉ በጣም እናመሰግናለን እህት👍👍😍😍
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SamrawitTadesse-ex5jw
@SamrawitTadesse-ex5jw 8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሳምሪዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yemsrachdinberu6847
@yemsrachdinberu6847 8 ай бұрын
Betam yamral yanchin ayche zare eserawalew 🙏❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የምስራችዬ ሞክሪው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 8 ай бұрын
I am at work enjoying your cooking class.. The best 👌 👍 😍
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሀንዬ ብርታቴ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@Terrywolde
@Terrywolde 6 ай бұрын
አናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
ቴሪዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
የኔ ባለሞያ በርቺ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ኤልስዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@estegenetlegessekerenasa2933
@estegenetlegessekerenasa2933 8 ай бұрын
Egg plant testy food specaliy gulash /metebale /
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
እፀዬ የእኔ ውድ እውነት ነው በጣም ይጣፍጣል ጉላሽ በፊት ሰርቼ አውቃለሁ ሚትቦሉን አልሞከርኩትም ወደፊት እሰራዋለሁ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ritaafework9432
@ritaafework9432 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሪታዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@mattsworld5270
@mattsworld5270 8 ай бұрын
looks really good
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
Thank you so much🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 ай бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ❤አድርገሽ ነው የሰራሺው በርቺልኝ ማማዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ነጃትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@MekedesTolosa
@MekedesTolosa 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
መቅድዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@አለምብመ
@አለምብመ 8 ай бұрын
❤❤❤ በርቺልን እግዚአብሔር እጂሽን ይባርውልን አሜን፫❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@AbebaZinabu-qi3pm
@AbebaZinabu-qi3pm 8 ай бұрын
ሰላም በጣም ነዉ እምወደዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
አበብዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 8 ай бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርቺ🙏🙏❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ለታይዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@teg22345
@teg22345 8 ай бұрын
Wow nice idea ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ቲጂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@peacelove4778
@peacelove4778 8 ай бұрын
በምነኛ ቃንቃ ነው ደበርጃን😊 እጅ ይባረክ
@CcgVvv-bz3mf
@CcgVvv-bz3mf 8 ай бұрын
😅😅😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 8 ай бұрын
@@CcgVvv-bz3mf እውነቴን እኮ ነው ሀገር እያለው አላውቀውም ይሔን አትክልት 😉😉😉
@edenh3188
@edenh3188 8 ай бұрын
In English it is Eggplant
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 8 ай бұрын
ዋው በርቺ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ለምለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@meryemsisay5447
@meryemsisay5447 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ባለሞያ ሊያውም በሃገርሽ ክብር በይልኝ የኔ ልጅ በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ለበረከት ለሰላም ለፍቅር ይሁን❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሜሪያምዬ የእኔ ውድ አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Tsedicorner
@Tsedicorner 8 ай бұрын
Des yemil comment 😊
@RosaFakih
@RosaFakih 2 ай бұрын
Zare emokrewalew ejsh ybarek
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ሮዛዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@WirchaK
@WirchaK 8 ай бұрын
Your explanation is clear and very gentle! Yes, I have hard time to eat egg plants but, I will follow-up the way you cook and trying your way...of cook
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@BeleteYalwe
@BeleteYalwe 8 ай бұрын
ያምራል ምጣዱ ገላግሌ ይገኛልመሰለኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
በለጠ እኔ የገዛሁት መርካቶ ነው ግን በቅርቡ ሳሪስ ገበያም አይቼዋለሁ ብዙ ቦታ ይገኛል መሰለኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yassinberihun1054
@yassinberihun1054 8 ай бұрын
Good job
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hiwotfikadu3331
@hiwotfikadu3331 8 ай бұрын
ይጅሽ ይባረክ ❤❤የሴትበላይ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሒወትዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@horizonzone2405
@horizonzone2405 14 күн бұрын
looks delicious
@bettwascorner
@bettwascorner 14 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 8 ай бұрын
Ejesh yebarke ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሔለንዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@HiwotteferaHiwot
@HiwotteferaHiwot 8 ай бұрын
እንዳይጠቁር በግማሽ ሎሚ ጭማቂ ከውሃ ጋር ቀላቅለሽ አስቀምጪው አይጠቁርም
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 8 ай бұрын
Betty ketaw betame wedegewalew Thanks 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ስንዱዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@elviraperrucci9462
@elviraperrucci9462 8 ай бұрын
ጎበዝ ቤትዬ ስላይስ አድርገሽ ጨው ነስንሰሽ በፉርኖ ዱቄት ጠብሰሽው ላዛኛ ብትሰሪውም ቆንጆ ነው በቺዝና በቲማቲም ስልስ (ሱጎ) እኔ ባለሁበት ከተማ Permegano di melezana ይባላል ሞክሪው ይህንን ስራችን ወድጄዋለው
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሺ እሞክረዋለሁ ስለሁሉም ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስልኝ ብርታቶቼ ናችሁ🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 8 ай бұрын
Bettaw's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mettik1562
@mettik1562 8 ай бұрын
The BEST!
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mekditerefe868
@mekditerefe868 8 ай бұрын
አይ ሙያ ከፍጥነት ጋር 👏👏 በርቺልኝ ያንችን ቪዲዮ ማየት ምንም አይሰለችም ምክናየቱም ፍጥነትሽ 👍❤.ሞሞከሬ አይቀርም.
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
መቅዲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Terrywolde
@Terrywolde 8 ай бұрын
ቆንጆ ነው ግን ዘይት በዛ ለጤና ጥሩ አይደለም ዘይት ሲበዛ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ቴሪ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ ደበርጃን ስለማይመጥ ነው የበዛ የሚመስለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@MeeraDesalegn
@MeeraDesalegn 8 ай бұрын
Bederigan new yemibalew
@kokitem7246
@kokitem7246 8 ай бұрын
ቤቲዋ ስልኬ ተበላሽቶ ጠፋሁ🥺የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ስለሁሉም ከልብ በሆነ ምስጋና አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Azeb-bm2vm
@Azeb-bm2vm 7 ай бұрын
Batam new metfatw
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
አዜብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@YewoinshetAsegdew
@YewoinshetAsegdew 8 ай бұрын
Bety wide balemuya nesh konijo new beteley meregagarush des yilal
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 8 ай бұрын
Konjoo new❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 8 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ባለሙያ ነሽ:: ወገኖቼ በዚህ የፃም ወቅት በጣም ብዙ የተለያዩ የፃም ምግብ አያለሁ እንደው ፃምና የፅሎትን ግዜ በብዙ አይነት ምግብ ሆነ የምናሳልፈው?
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 8 ай бұрын
በጣም፣ጎበዝ፣ባለሞያ፣ነሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
አዜብዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ESKEDARGETACHEW-jp2xj
@ESKEDARGETACHEW-jp2xj 7 ай бұрын
እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ያንቺን ቪዲዮ ካየሁ በዋላ ሰር ቻለሁ አመሰግናለሁ::ከዝዋይ ነኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
እስከዳርዬ እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@kedjafentaye7511
@kedjafentaye7511 8 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ከድጃዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ברכהמנגסטו
@ברכהמנגסטו 5 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@adiamyemane9585
@adiamyemane9585 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
አዲያም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😋😋😋🌹
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሰንዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MuluAlimawu
@MuluAlimawu Ай бұрын
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
🙏😍❤
@siham4848
@siham4848 8 ай бұрын
Thank you, sister, 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MisrakShibru-dq5qy
@MisrakShibru-dq5qy 8 ай бұрын
እንዳይጠቁር ጨው ይነሰነሣል
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ምስራቅዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 8 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሰንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sofbdr488
@sofbdr488 8 ай бұрын
Zukuni binorew
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ ትችያለሽ ጨምረሽ መስራት 🙏🥰❤
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 8 ай бұрын
ሳሪስ ገበያ የት ኢትዮጵያ?
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ቤዛዬ የእኔ ውድ አዎ ኢትዮጵያ ሳሪስ ገበያ እኔ ያለሁት ኢትዮጵያ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@selamawitfekede-s4t
@selamawitfekede-s4t 28 күн бұрын
ደበርጃንስ ይቅር
@myhomeethio
@myhomeethio 8 ай бұрын
ፍርኖ ዱቄት ጤነኛ ምግብ አይደለም ።
@worh8586
@worh8586 8 ай бұрын
ደበርጃን አይደለም ብሪንጃል ነው
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 8 ай бұрын
በሁለቱም ይጠራል
@betelmulu4897
@betelmulu4897 8 ай бұрын
እረ ብሪንጃል የሚባል የለም በምን ሀገር አጠራር ነው? እሷ ትክክል ናቴ
@worh8586
@worh8586 8 ай бұрын
በዘልማድ እንጂ ደበርጃን የሚባል ነገር የለም ህንዶች አግኚ እና አናግሪያቸው ይነግሩሻል መፅሃፍ ላይም ነበር እኔ ስለሌለኝ ነው
@makimimi3650
@makimimi3650 8 ай бұрын
ሰላጣ አስዋት ወይም ቢድጋን ነው ሚባለው😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
ከመሳቅሽ በፊት እራስሽን አርሚ በትንጅን እንጂ ቢድጋን አደለም ለወሬ አቸኩይ የት ይሄድብሻል 🤷‍♀️ሲቀጥል በምን ቋንቋ እዳለች ኬት ታቅያለሽ?? አሁን ባቺ ቤት ሙድ ያሽ ምናምን ብሽቅ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
መሲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ እንደውም አልገባኝም ጥያቄው ነበር🙏🥰❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
@@bettwascorner ምንም አደል እናቴ ያው ታቂን የለ ሀበሻ ሲባል ማበረታታት አንችልም መንቀፍ እንጂ አንቺ ማንንም አትስሚ በርቺልኝ የኔ ባለሞያ 😘😘
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
@@meseretrefera2664 መሲዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@YeneneshMulgeta
@YeneneshMulgeta 8 ай бұрын
እጅህ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የኔነሽዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MelakuKifle-c4s
@MelakuKifle-c4s 8 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sabayonnes3431
@sabayonnes3431 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
ሳባዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,5 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 14 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 50)
38:12
ለዛ
Рет қаралды 504 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,5 МЛН