#በቢሾፍቱ_ቃለ_ህይወት_ቤ

  Рет қаралды 18,800

Evangelical MEDIA /Council

Evangelical MEDIA /Council

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@tesfaale7756
@tesfaale7756 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው፣ የእርሱ ዓይኖች በምድር ሁሉ ላይ ናቸው፣ ትክክለኛውን ነገር እንዲያደርጉ እግዚአብሔር አስተዳዳሪዎችን ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 2 ай бұрын
Amen 🙏
@HabtamuGetu-v7q
@HabtamuGetu-v7q 2 ай бұрын
ጌታ ይረዳናል
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@MathewosGirma-ih6hn
@MathewosGirma-ih6hn 2 ай бұрын
ጌታ ይርዳችሁ ይርዳን!
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 2 ай бұрын
Wounderful message ❤what a gentleman. Egziyabher uebarkwo
@KedjelaEaba
@KedjelaEaba 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ።
@TadeseRahel
@TadeseRahel 2 ай бұрын
ጌታ ይፈርዳል እንጸልይ ።
@aaticho
@aaticho 2 ай бұрын
ሰዎች እምቢ ካሉ እግዚአብሔር ምላሽ ይሰጣል።
@fekaduhaile-cd9ut
@fekaduhaile-cd9ut 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ
@አታውራስራ
@አታውራስራ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው !!! " ዋ " ትነካውና ብሎ ላባን ያስጠነቀቀው ጌታ ዛሬም በስራ ላይ ነው።
@hailuassalafi1788
@hailuassalafi1788 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ፍርድን ፍትህ ስጠን መገፋት ይቅር ሀገራችን ባርክልን
@hailuassalafi1788
@hailuassalafi1788 2 ай бұрын
ቄስ ጌታ ይባርክህ እውነተኛ ሀሳብ
@DegefaShamebo-si1mz
@DegefaShamebo-si1mz 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል እግዚአብሔር ይፈርዳል የብዙ አማት ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ የአመታት ብዛት ነው ነገረ ግን ሂዝቦችዋ ከረሃብ ከችግር ከመሳደብ ራብተኛ ከመባል ከሀገር ወደ ሀገር በመኮብለን ልጆችዋ ትንከራተት አለች ጦርነት በየአመቱ በየዘመኑ አልተፈታትም የእግዚአብሔርን ቃል ብዙ ባለስልጣን እግዚአብሔርን ቃል ይቃወማሉ ኢየሱስ ክርስቶስን ይገፋሉ ኢትዮጵያ አገሬ ባለስልጣናት የእግዚአብሔር በጊዜ ሹመት ሰጥቷችሁ ያላችሁ ችላ ብላችኋል እኔ ለኛ እግዚአብሔር አለ አገራችን በላይ በሰማይ ነው ቢንጋፋ ማረፊያ መኖሪያ አለን የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል የሚከራከረን ከላይ ያለ ከላይ ከሰማይ ይመጣል ረዳታችን ከላይ ከሰማይ ይመጣል ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እሱ ይፈርዳል እግዚአብሔር ክንዱን ይገልጣል አገሬ ኢትዮጵያ ወንጌልን ስሜ ሌላ መፍትሄ ለም ለኛ የሚበጀን ወንጌል ነው wongel ያሳርፋል እረፍት ይሰጣል ወንጌል ክርስቶስ ነው❤❤❤
@DannyDanny-cj9cy
@DannyDanny-cj9cy 2 ай бұрын
Kes Dereje ,Beruk yegezeabher sew , zemenwo yebarek
@AssieWolde
@AssieWolde 2 ай бұрын
ጻድቅ ፈራጅ ልዑል እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው። ዓይኖቻችንን ወደ ልዑሉ እናነሳለን እውነተኛው ፍትህ በእርሱ ዘንድ ስላለ። የካውንስሉ ጠቅላይ ጸሐፊ የሰጡት መግለጫ ትክክልና መጽሐፍ ቅዱሣዊ ነው። እግዚአብሔር ጻድቅ ፈራጅ ነው። አይዘገይም በጊዜው ይፈርዳል።
@solomongezachew
@solomongezachew 2 ай бұрын
የተሰጠ ምላሽ ተብሎ ርዕስ መስጠት እና ከፍተህ ስትሰማ ምላሽ አልተሰጠም ይላል።
@zedonutube
@zedonutube 2 ай бұрын
awo lik neh ... mengist min endale lemawke new click yarekut. machberber christian nen bemilu libis yichilal.
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 2 ай бұрын
Enem melsun lemesimat neber..... Egziabher yitidachew
@BayushMamo-o3e
@BayushMamo-o3e 2 ай бұрын
ምላሽ ሣይሠጥ የተሠጠምላሽ ብሎ ርዕስ መስጠት ለምን አስፈለገ ኧረ እንደሌሎች አትዋሹ ፍትህ ግን ከእግዚአብሔር ብቻ ለቃለህይወት
@genettakel7722
@genettakel7722 2 ай бұрын
. እግዚአብሔር ይነሳ ጠላቶቹም ይበተኑ አሚጠሉት ከፌቱ ይሸሹ አሚን
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 2 ай бұрын
ሕግ አስከባሪዉ ሕግ ካላከብር ማን እንዲህ ክብር ነዉ የሚፈልገው ወንበር ለስራ ነዉ ሕግ በማክበር ለማስከበር ነዉ እግዚአብሔር ፍሩ ትዉ ብለናል
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 2 ай бұрын
ፍትህ ለኩሩፍቱ ቤተክርስቲያን 😢
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv 2 ай бұрын
ኢፍታዊነትን ለማቆም ነዉ ስልጣን የሚሰጠው ማስተዋል ጥሩ ነዉ ።
@abebayebitew8997
@abebayebitew8997 2 ай бұрын
ከጠቅላይ ሚንስትር ጽፈት ቤት የተሰጠ ምላሽ ሳይኖር “የተሰጠ ምላሽ” ማለት አልነበረባችሁም፡፡ ከከርስቲያን ሚዲያ የማይጠበቅ dishonesty ነዉ::
@TadaleShawayee
@TadaleShawayee 2 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያንን የገሐነም ደጆች አይችሏትም
@centrointernational2462
@centrointernational2462 2 ай бұрын
Church this is a sign that time come we start Pray God remove this government
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 2 ай бұрын
I hope and pray that this will end peacefully. God is in control. Let us all pray because our enemy the devil is behind this.
@mergaabdisa9476
@mergaabdisa9476 2 ай бұрын
ደሃ ነን አገራችን ያላት ትልቁ ሃብት መሬት ነው ለበቴ ክርስቲያን የማምለኪያና የቀብር ቦታ ብቻ ነው የሚያስፈልጋት ቤተክርስቲያን ነጋዴ አይደለችም ።የከተማማ አስተዳደሩ የልማት ስራ ይስራበት እንቅፋት አትሁኑ ልማት ነው ዋና ስራ
@AbebeKassa-v4o
@AbebeKassa-v4o 2 ай бұрын
Menori afeligum meselny yenya geta yunet amlak new unet yiwotal
@DinkuJifara-hf2ul
@DinkuJifara-hf2ul 2 ай бұрын
Daniel 5
@MulugetaTadesse-e3o
@MulugetaTadesse-e3o 2 ай бұрын
Egzbiher mestewalun yisten
@MathewosGirma-ih6hn
@MathewosGirma-ih6hn 2 ай бұрын
ከተማ አስተዳደሩ ምናልባት ከባለሃብቶቹ ገንዘብ ወይም ጉቦ ተቀብሎ ከሆነ ራሱን ይመርምር እራሱ ይጨርስ ደግሞ በማን ይዞታ ላይ? መጠርጠሩ ጥሩ ነዉ ለምንስ ሀይሉን ወይም ጉልበቱን ልጠቀም ሞከረ!
@YosephWordofa-n8q
@YosephWordofa-n8q 2 ай бұрын
ይሔ ጉዳይ የኦሮሚያ ክልል ብቻ ነዉ የሚመለከተዉ ለኦቦ ሺመልስ አብዲሳ ደብዳቤ ብትፅፉ ይሻላል
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
My question why did the kept that big land without any developing it ! ????
@danieljabengo440
@danieljabengo440 2 ай бұрын
Bishoftu min ayl adgoal? Masadegina alemasadeg yebalebetu new.
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 2 ай бұрын
Excuse me land is not big as human spiritual life kale hiwot is a church is not business organization but spread gospel for nation
@Jiga-m2k
@Jiga-m2k 2 ай бұрын
That’s a good question
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 2 ай бұрын
"... የተሰጠ ምላሽ"? ይሄ የክርስቲያን ሚዲያ ሆኖ እንዲህ ያለ ያልተባለን ነገር ርዕስ አድርጎ ማምጣት ምን ይባላል? አውነት ከዚህ ይጀምራል። እውነትን ብቻ አቅርቡ። ተመልካችን ለመሳብ ብላችሁ ያልሆነን ነገር እንደሆነ አታስመስሉ እባካችሁ። ቄስ ደረጄ ላቀረቡት ፍትሃዊ ጥያቄ እናመሰግናለን። የጠ/ሚ ቢሮም በአግባቡ ጥያቄውን እንደሚመልስ እምነት አለኝ።
@mekke6544
@mekke6544 2 ай бұрын
ለኦሮምያ ክልል ፕሬዘዳንትና ምክር ቤት አቤቱታችሁን አሳውቃችህዃል ?ወይስ ቀጠሮ ወስዳችሁ አነጋግራችዃል?ወደ መንግሥት ከመሄዳችሁ በፊት።
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 2 ай бұрын
መንግስት እና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ምን ይለያቸዋል?????
@EthioEyfd
@EthioEyfd 2 ай бұрын
Talewoche.bota ketasatachu abtoche yekire balhu makasasu kuta inji lela mafetha ayamtame
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 2 ай бұрын
ውሳኔ ቶሎ ካልተሰጠን ምእመናኑ ጠቅላላ በአንድ ቀን ፆም ፀሎት አውጀን በእኩል ሰአት መንግሥትን የግዚአብሄር መንግስትን በመዳፈራቸው እንረግማቸዋለን ውጤቱን ከዶ.ር አብይ በላይ የሚያውቅ የለም በዚው ብታበቁ ባለስልጣኖች ረፉ ታሪክ አይፈርባቹ ፡፡
@infinity325
@infinity325 2 ай бұрын
ገዳም ከሆነ ከከተማ ውጪ ቀየሪ ቦታ ይሰጣችሁ🌹
@Danadama123
@Danadama123 2 ай бұрын
ፖሮቴስታንት ገዳም ሚባል የላቸውም
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 2 ай бұрын
አንዳንድ የጴንጤ አክራሪዎች አፋን ኦሮሞ እርኩስ ስለሆነ በዚህ ቋንቋ የሚደረግ ፀሎት እግዚአብሔር አይሰማም ብለው በድፍረት ሲናገሩ ነበርና አፋን ኦሮሞ ብቻ ተናጋሪ በሆነ ሕዝብ መካከል ቤተክርስቲያን ማቋቋስ ለምን አስፈለገ ? ቢሾፍቱ ከተማና አካባብው የኦሮሚያ ክልል አካል እንደመሆኑ መጠን ፣ አብዛኛው ነዋሪ ሕዝብም አፋን ኦሮሞ መናገሩ ስለማያጠያይቅ ለአመፅ እንዲነሳሳ ጥሪ ማቅረብ አግባብነት የለውም ። በመንግሥትም ላይ የሁኬትና የሕገወጥነት ግልፅ ቅስቀሳ ማሳያ ስለሆነ ሕገወጥ ተናጋሪው ላይ መንግሥት ተገቢውን ሕጋዊ እርምጃ ይወስዳል ተብሎ ይጠበቃል ። የቀበሮ ባሕታዊ ከየዋሀን በጎች እስካልተለየ ድረስም አደጋው እጅግ የከፋ ይሆናል።
@abayineshbiru3002
@abayineshbiru3002 2 ай бұрын
"አንዳንድ የጴንጤ አክራሪዎች አፋን ኦሮሞ እርኩስ ስለሆነ በዚህ ቋንቋ የሚደረግ ፀሎት እግዚአብሔር አይሰማም" ayigarmim ba pente zuriya yihen samiche alawukim Yilqunis leloch bete iminat gar indasu yibalal....
@Jiga-m2k
@Jiga-m2k 2 ай бұрын
😂
@Danadama123
@Danadama123 2 ай бұрын
@@abayineshbiru3002 😂😂 የትም አይባልም፥ ግን ፖሮቴስታንት ላይ የቋንቋ ጥያቄ የማይነሳወ ኦሮቶዶክስ ላይ በጀርባ ሆነወ በቋንቋ ተበድላቹዋል የሚለት ኦርቶዶክሳውያን ስላልሆኑ ብቻ ነወ።
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 2 ай бұрын
እንደዘ ከሆና አንታም ለሁከት ብለህ የአማርኛ ፍደለትን አትፀፍ እኛ ኢትዮጵያውያን በየትኛውም በኢትዮጵያ ክፍል ሆንን ቌንቄችንን አማርኛ እንጠቃማለን አንታም የአንታን ሰፈር የመያልፈውን ኦሮምኛ ተጠቃም እሱ ችግር አይደለም ግን ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያንን ም ወይም ምእመኑን በብሄር አጥር ለመጠር የምተደርገውን ጥራት የግልህን ግብ እጠር ቤተክርስቲያን በዘርና በቆንቆ አትገደብም የክርስቶስ ናት።
@amsalework1
@amsalework1 2 ай бұрын
ገዳም ነው??😮 የመሬት ይዞታ ሳያለሙ ለ 50 አመት ማቆየት ያሳፍራል!
@aliazarhassen4337
@aliazarhassen4337 2 ай бұрын
የልማትን ፅንሳ ሀሳብበተግባር ለአካባቢው ያስተማረችው ቃለ ሕይወት ነች።
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
I do buy your point - they have not developed it - they kept it just like that !
@meselech9166
@meselech9166 2 ай бұрын
U must be cadre of bishofu mayor. የኦርቶዶክስ ወይም የሙስሊም ቢሆን አይደፍሩም።
@derefer6509
@derefer6509 2 ай бұрын
የሌሎች ቢሆንስ ነዉ ስንት ቦታ አዲስ አበባ ጭምር ያለማ አለ አይደል። ዛሬ ምን መጣ ነዉ ለምን አላለማችም የሚባለዉ። ደግሞ እያለማች እያስተማረችበትም ነዉ።
@abayineshbiru3002
@abayineshbiru3002 2 ай бұрын
Do you know the entire premises of the church?
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 2 ай бұрын
ጌታ ይረዲናል
@DinkuJifara-hf2ul
@DinkuJifara-hf2ul 2 ай бұрын
Daniel 5
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 12 МЛН