KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
13:41
"ኑ በእግዚአብሔር+ቸሩ ሆይ +ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ +አጌጥንበት ስምሕን +ኑ ለምስጋና+ በተአምርኪ"1ኛ ዙር የቦ/መ/ፈ/ዮ/ ሰ/ት/ቤት ሱባኤ ጉባኤ ተመራቂዎች
27:30
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል የተካሄደው የአእላፋት ዝማሬ
Рет қаралды 261,351
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Fana Television
Күн бұрын
Пікірлер: 397
@egziharya4826
11 ай бұрын
የመከራ ዶፍ ቢወርድብንም እንዘምራለን ለአምላችን ስም። ያው መፈናቀሉ ጦርነቱ የኑሮ ውድነቱ ሰላም ወጥቶ መግባቱ በድርቅ መሞቱ ብዙ ብዙ አለብን ነገስታቱ ሰይፋቸው ሁሌም በእኛ ላይ የተሳለ ቢሆንም በመከራው ውስጥ ሆነን የሚያሻግረንን ተስፋ የምናደርገውን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን።
@yezufan
11 ай бұрын
እዉነት ❤ ነዉ
@nigistetesema3502
11 ай бұрын
ትክክል ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ!!! ብንሞትም ብንኖርም የክርስቶስ ነን።
@henzozeg777
11 ай бұрын
አሜን
@maqaram8997
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnakechbeyene8026
11 ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም ላዘጋጀው ለዲያቆን ኤኖክና በአገልግሎት ለተሳተፉት ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጣችሁ❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
11 ай бұрын
አሜን 🙏 ኤ ሳይሆን ሄ
@yonatanatnafu8269
11 ай бұрын
ምን እንደምል እንኳን ቃላት ነዉ ያጠረኝ የድንግል ልጅ ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን🙏
@cassiopeia4672
11 ай бұрын
አሜን።ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን 🙏
@melkammelkam9554
11 ай бұрын
❤
@marthabekele2138
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽❤
@Wiwi802
10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@BsG-np9kq
11 ай бұрын
ለትንሳኤ፥ ጥምቀት እና አዲስ አመትም አእላፋ ዝማሬ ያስፈልገዋል
@Quayside2127
11 ай бұрын
amen
@ፍቅር-ዐ3ጘ
10 ай бұрын
የተዋህዶ ምልክቷን የማርያም መቀነት ሳንረሳ 💚💛❤
@BsG-np9kq
10 ай бұрын
@@ፍቅር-ዐ3ጘ የማርያም መቀነት የሚባለውን ነገር ተይው የማይሆን ነገር ስታወሪ ነው ሰዎች ሚቃመሙት፥
@AzebEshete
11 ай бұрын
ድሮም እኛ ኦርቶዶክሶች ዘፈን አያምርብንም ተመስገን ፈጣሪ ይህን ላሳየኸን
@akjulan7084
11 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@senaitsenait4711
11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@tewedkifli5022
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Admasu-nv4ks
11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
11 ай бұрын
@@nigatfentawshe specifically said Orthodox Not Ethiopian tradition or culture, ከመናፍቃን መንደር መሰለኝ የመጣከው
@FantaNesh-g8h
11 ай бұрын
በእውነት እሂን ፕሮግራም ያዘጋጀከው እንቁ የተዋህዶ ፍሬ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@gm-gm19
11 ай бұрын
ምንም ብንገፋና ብንሳደድ ከማመስገን ፈቀቅ አንልም። እግዚአብሔር ይመስገን!
@MySamsung-pm7vl
11 ай бұрын
❤❤❤
@Gjgdh-bv1le
10 ай бұрын
😢😢😢😢 ይህን በማየቴ እንባዬ ተናነቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ተመስገን አምላከ እስራኤል ❤❤❤
@MartaKahssay
11 ай бұрын
ገና ያልታዩ እልፍ አእላፋት ልጆች አሏት ተዋህዶ በየቦታው በሀይማኖታቹሁና በአንገታቹህ መአተብ ምክንያት የምትታረዱ የምትሳደዱ የተዋህዶ ወንድም እህትቶቻችን እናቶቻችን አባቶቻችን ነብሳቹህ በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ በረከታቹህ ይድረብን አሜንን🙏🙏🙏
@tinsaetilahun-b8q
11 ай бұрын
በኔ እድሜ ይህን ስላየሁ ደስታዬ ወደር የለውም
@Lehulem
11 ай бұрын
ጠፉ ሲሉን የምንበራ ሞቱ ሲሉን የምንነሳ እንደ ኦርቶዶክስ ማን አለ። ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁ ❤❤❤ እምነቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ።
@AnthonySol-u5g
4 ай бұрын
Amen Amen Amen Enema Basedate 25 Amat Alfa Huluneme ayahute bado egreneme benore Hulu Hayemanote becha kuratea
@asnakechbeyene8026
11 ай бұрын
እግዚእ ብሔር ይመስገ ኦርቶዶክስ አይማኖት በመከራና በፈተና እያለፈች እግዝአቤህር በዝማሬና በእልልታ ማመስገን መታደል ነው❤❤❤❤
@yemariamsamuel8112
11 ай бұрын
ተዋህዶ መሠረቷ ክርስቶስ ነው ከቶ ማን ያናውጣታል። በጭንቋ ወቅት እንኳን በአምላኳ ሞገስ እንዲህ ታንፀባርቃለች። የኛ ስንዱ እመቤት ቃላት አጣንልሽ❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን 🙏🙏🙏
@hannamengistu9260
11 ай бұрын
መዳኒዓለም በሌላው ስፍራ የከለከለው ለካለበጎ ነው ጉልላቱ በዝማሪያኑ ፊት ሲታይ እንዴት ያምራል ሰላም የውስጥ ሰላም! ክብር ለመዳኒዓለም
@lovslovs4069
11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አይስስትም አይደለ በትክክል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነዉ ይማምርው
@BMW-vn8bz
11 ай бұрын
እግዛብሄር አምላክ ወደ ሂወቴ የሚያመጣቸው ነገሮች ሁሉ ለራሴ ጥቅም ነውና ሁልግዜ አመሰግነዋለሁ፣ ብራብም፣ ብጠማም ብደዌ ብሰቃይም፣ መከራ ቢበዛብኝም፣ ሁሉም ለራሴ ጥቅም ነውና ከማመስገን አልትኃኀልም።
@addisa7408
11 ай бұрын
ይንን ዝማሬ እንዲንዘምር ላደረገን ያለዓም ቤዜ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን ለዘላለም እግዚአሔብር በታናናሾች ላይ አድሮ ይህንን ዝግጅት ላዘጋጄ ለዲ/ን ሄኖክ ኃይሌና አብሮ ደፋቀና ብለው ላሳኩ ወንድሞቾ እህቶች እግዚአብሔር በወርቅ ቀለም በሰማይ ይጻፍላችሁ ዕድሜና ጤናም ይስጣችሁ በዓላቶች ሲመጡ ሞት ወደሆኔ ከዘፈን እንድን ዘንድ ሁሌ ብታዘጋጁ ብዙ ነፍሳቶች ይድናሉ
@ethiojohn8996
11 ай бұрын
Fana TV እናመሰግናለን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ወደ ቤቱ ይመልሰናል ❤❤❤❤
@HshsWtsgs
11 күн бұрын
ፋና ቴቪ ይልመድባችሁ
@Eldana-j5j
11 ай бұрын
ፋና እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይመስገንእስከ ነ ቤተሰቦቼ ኦርቶዶክስ ያደረገኝ አምላክ እንኳን አደረሳችሁ በመላዉ አለም ያላችሁ መልካም በአል ሀገራችን ሰላምያድርግልን❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
11 ай бұрын
እረ እንባዬን❤❤❤❤❤❤የድንግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መኖሬ በአንተ ነው ምስጋናና ክብር አምልኮ ይገባሃልና
@maqaram8997
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezatube438
11 ай бұрын
መመረጥ አዲ ነው ተዋህዶ ውበቴ ክብሬ ኑሪ ለዘላለም ሁሌ እዳበራሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betelhemasfaw678
11 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዬጲያ እንዲ ይመርብሽ አምላክሽ ምጋናሽን ተቀብሎ ህዝብሽን ከችግር ከመከራ ይታደግሽ ሰላም ፍቅር ፍትህ ይስፈንብሽ !!!
@Mimimimi-ex8ky
11 ай бұрын
ውይ ማማራችሁ መታደል ነው ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
@KrstinaAbal
Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ዘመናችው ይባረክ❤❤❤
@ZenebuBedru
6 ай бұрын
ተወህዶ ሀይማኖቴ ዘለአለም ኑርልኝ ❤❤❤❤
@kefyalewaynadis7191
10 ай бұрын
ተባረኩ ጌታ ይመስገን 👏👏👏👏
@muluderbia7106
11 ай бұрын
በስመ ሰላሴ እንደት ነዉ እምናምረዉ ዉበት እመት ስርአት ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነዉኮ ሳይገባኝ የመረጥከኝ አምላክ ተመስገንልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
@ethiopialove2772
11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መቼም ቢሆን ለሀገር ስጋት ሆና አታውቅም ለአለምም ጭምር የምትለምን ናት:: ካገር ስወጣ ገና በቆርቆሮ ቤት ውስጥ ነበር ቤተክርስቲያኑ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ያምራል:: ሁላችንን ለዚህ በረከት ያብቃን ምንኛ የታደላችሁ ናችሁ ሁሌ የቅዱሳን መላዕክትን ኑሮ ነው የምትኖሩት በየቀኑ ቤተክርስቲያን በሯ ክፍት ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን:: ጠፍተዋል ሲሉን እንበዛለን :: ለገዳዮቻችን ልቦና ስጥልን::
@hailutesfaye6120
11 ай бұрын
ምን እንደምል እንኳን ቃላት ነዉ ያጠረኝ የድንግል ልጅ ስሙ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን
@MuluemebetWako
11 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል እኛ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ስናምር እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ክፉ መሪዎችን ያስወግድልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NegashGashaw-q9n
11 ай бұрын
ይሄን ሰምቶ አለማልቀስ በራሱ አይቻልም በእውነት እግዚአብሄር በአለም ቃሉ የሚሰበክበት ዘመን ያድርግልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@wogeniehailu
8 ай бұрын
እኔማ አይኔ እስኪያሞጨሙጭ ነዉ
@beyaynet.
11 ай бұрын
ማሪያምን ❤ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው! የአመት ሰው ይበለን 🙏🏼🙏🏼
@AnthonySol-u5g
4 ай бұрын
I missed my country i missed my orthodox people i swear to God their is nothing can make me happy to attend the Mass and celebrate our holidays pray for me i don't have a strength like you people
@girmayasekeh6872
11 ай бұрын
እጅግ ድንቅ የአእላፉት ዝማሪ ይህ ትውልድ ይህችን ቤ/ክ በአደራ ተቀብሎ ሀላፊነቱን እየተወጣ እንደሆነ የሚያሳይ ድንቅ ዝማሪ::
@genetbelayhun9623
10 ай бұрын
እለልልልልልልልልልልልልልልለልልልልለልልልልለ ዝማሬ መላዕክትን የሰማልን
@Tigistwondimagegnakimew
11 ай бұрын
ሁሌም በመከራ ፣በችግር ዉስጥ የሚጠብቁን እናትና ልጁ ቅዱሳን መላዕክት ስማቸዉ የተመሰገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@HasetGanta
2 ай бұрын
ፋና በቴለቪዥን እናመሠግናለን በጣም የእውነት በጣም
@leda11
10 ай бұрын
እኛ ኦርቶዶክሶች እንደዚህ ነ ን በመከራም ሆነ ን እግዛብሄርን እናመሰግነዋለን ፖለቲከኞች እጃችሁን አንሱ❤❤❤❤❤❤❤
@BiranuTilahun
4 ай бұрын
Selam
@sebliyoutube8422
11 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከስደት ተመልሸ በነፃነት ቤተክርስቲያን ኢጄ እዳስቀድስ እና እደናተ በጎ ነገር ላይ እድሳተፍ ፈጣሪ ይርዳኝ ፀልዩልኝ አቤት ደስ ማለታችሁ ታድላችሁ
@lovlove4476
11 ай бұрын
የኔ አለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይሜኖቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእኛን ለዚህ ቀን ያብቃን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@genetbelayhun9623
10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልለ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው ገና እንዘምራለን አንበዛለን አሸናፊ እግዚአብሔር ዘወትር ተመስገን አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!
@LeulGirma-yf8fv
Ай бұрын
kale hiwotin yasemalin
@GadiseEfa
11 ай бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደት አደርስቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኦሮቶዶክስ እምንቴ ለዘላለም ኑር❤❤❤❤❤❤❤
@ferahywotgetachew4344
7 ай бұрын
የማይቆም የሚቀጥል ይሁን አሁን የአምላክን ከብር የሚገልጥ ወጣት እንዳለን አወቅን የእስራኤል አምላክ ምስጋና ይሁን
@jamujamuu8676
11 ай бұрын
ውብ የሆነ ወደር የሌለው ዝማሬ ነው መዳኒአለም ይክበር ይመስገን ድሮም እኛ ሰዎች ለዚህ ነው የተፈጠርነው
@shitayeurge2629
11 ай бұрын
አይ ኦርቶዶክስ ደስ ሲል ሳይወዱን ራሱ ይዘግቡናል ወደው እኮ አይደለም ቢጠሉንም የማንጠላ ምድራዊ ኮከብ ነን❤ እንኳን አደረሣችሁ
@MySamsung-pm7vl
11 ай бұрын
❤
@alhilamobile796
11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ስለ ሆሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን በሃገርም በውጭም ያላችው መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኮን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ባህል በሰላም አደርሳችው ስለ ሁሉም ነገር ፍጣሬ ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YayaAlebel
6 ай бұрын
ለአዲስ አመት የሚሊዮኖች ይደገም የምትሉ ለ2017 ዓ.ም አዲስ ይደገም በሉ
@AkliBirh-lk2kt
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይስማ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስ
@AkliBirh-lk2kt
11 ай бұрын
መቃረኑን እንተው ሁሉ በጊዜው ነው የሚሆነው
@almaz7677
11 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን
@konjitberhanu8571
11 ай бұрын
ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን። መታደል ነው በቦታው መገኘት።
@BiranuTilahun
4 ай бұрын
Amen
@tiruworkhailu6423
11 ай бұрын
አይ ፋና ቀለዋጭ ቻናል 🎉 ሀዘናችንን አይዘግብም መከራችንን አይዘግብም ለዚህ ግዜ ግን አንደኛ አይደለ? ይህንንማ ግርማ ሞገሳችን እራሱ ይናገርልና ❤❤ እምዬ ኦርቶዶክስ ሰላምሽ ይብዛ ጠላቶችሽ ከእግርሽ በታች ይሁኑ
@AdamTshabalala-e5g
11 ай бұрын
😢😢😢one day I will be back to my home Orthodox
@MekashaGesese
10 ай бұрын
God bless u
@e.x.o.d.u.s.t.u.b.e
7 ай бұрын
to mee😢
@fikertefikadu7367
22 күн бұрын
Open every time,
@SimeneshTadesse
11 ай бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚህ በላይ እንድትሠሩ እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@zebnabisetegn8837
11 ай бұрын
Eleeeeeee Eleeeeee Eleeeeee😢😢😢😢😢😢ይሰብህወ ለአምላክነ ሀሌሉያ ለእግዚአብር በሰማይ በምድር
@tewahedo243
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!🙏🙏🙏🥰
@ayenewmekonnen6605
11 ай бұрын
ተመሰግን አምላኬ ይህንን ያሳየህኝ!!! አንድ ቀን ከእነርሱ ጋር አብሬ እንድዘምርልህ አድርገኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tubetube8772
11 ай бұрын
ፋና ብሮድካስት እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@yezufan
11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GjdtgBhch
11 ай бұрын
እልልልልልልልልልአሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏አሜን ዘመረ መላእክት የሰ አለ አለ እልል እልል👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን
@banuengida7539
11 ай бұрын
የአውሬው መንፈስ ሊያጠፋን ቢለፋም በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ናትና ከቶ አይሆንለትም
@akliluteame4760
10 ай бұрын
God bless Ethiopia one million times and its people
@nattyAKUrealestate
11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! እግዚአብሄር ይስጥህ ዲ.ን ሄኖክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@absuhais3801
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለልደቱ ላደረሰን❤❤🎉🎉🎉ዚማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@HanaAnderga
11 ай бұрын
ምን እደምል አላቅሞ ደስ ነው ያለኝቃላት ነው ያጠርኝ የድንግል ምልጃዋ አይለየን ለዘላለም
@ብርቱካንታደለ
11 ай бұрын
በሰላሴ ከቃል በላይ ነዉ ይህሰ እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለእሱ😅
@meheretseifu4897
11 ай бұрын
ፋናዎች ከአቅም በላይ ሲሆን ዘገባችሁ? ይሁን! ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ።
@HasetGanta
2 ай бұрын
ተው ከማይመጥነን ጋር አትወዳደሩ ውዴ
@محمدقيسي-ب6ص
11 ай бұрын
እልልልልውልልልልልልጌታዬ እየሡሥ ክርሥቶስ ሆይ እኛ በሠው ሃገር ሆነን በሥልካችን የምንከታተለውንም በቤትህ መተው እንደ ዘመሩት ከነሡ እኩል ባርከን
@yisaktadese8837
11 ай бұрын
የዘንድሮ ልደት በጣም ደስሚነዉ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@DemiroAnbesa
18 күн бұрын
Wow amazing bezu katelu egzabeher ye barekachuu
@teddybekele4970
11 ай бұрын
Thank you very much fana..the best amezing impressive program so beautifully way....
@seabletenker7326
11 ай бұрын
እምዬ ኦርቶክስ ተዋህዶ እስቲ በቃ ብሎን በቸርነቱ ይቀበልልን በመጪው ዘመን የልጆችሽን መፈናቀል ስደት መከራ በቃችሁ ብሎን የምረት እጅህ ተዘርግቶልን ያገራችንን ትንሳኤ ያሳየን አሜን እልልልልልልልልልልል ክበር ተመስገን የወረድክልን የተወለድክልን ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
@HiluT
9 ай бұрын
❤Start your day with this💕💕💕
@elisabetesayas8980
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ነው የቤተክርስቲያን ትክክለኛ መዝሙር አቤት እንዴት ነፍስን ያሳርፋል እርግት ያለ መዝሙር እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በርቱልን የቤተ ክርስቲያን እንቁ ልጆች❤❤❤
@Etalam-lh1xn
11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን ማርያምን እንዲ እረጋ ብለን ሰንዘምር ነው የሚያምርብን በኛ ግዜ እንዲ ነበር ተመልሶ ሰላየሁት በጣም ነው ደሰ ያለኝ በሰደት ብሆንም ሰርአቱን ዳግም ሰላየሁ ደሰታዬ ልክ የለውም መምህራችን እድሜ ከጰጋ አብዝቶ ይሰጥልን
@Kidsttesfay-m7x
11 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ሳምር ዝማሬው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል
@lidiaassefa199
4 ай бұрын
ክብር ለስሉስ ቅዱስ
@adinasentube0020
4 ай бұрын
አሜን
@veronicakedane9818
11 ай бұрын
ያሬድዬ ያሳደገኝ ደብር እንዴት ደስ ይላል ኦቶዶክስ ከፍ ትበልልን ❤❤❤🙏
@ሸገርየሁሉሀገር
11 ай бұрын
🙄🙄🙄 አረ ያሬድ አይደለም። ይኼ ቦሌ መድኃኔዓለም ነው።
@abrahamnegusse931
3 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን ! እኔ ከምለው በላይ እንዲህ ያስደሰተኝ ነገር የለም እውነት በገነት ኖርኩኝ ፡፡
@kidistgirma7424
11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የድንግል ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን ሀሌሉያ
@yeethiopialijochkefeleagizea
11 ай бұрын
I PROUD TO BE ORTHODOX CHRISTIAN THANK GOD - GOD BLESS ETHIOPIA.
@የራያዋ
11 ай бұрын
እልልልልልልል👏👏👏👏👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@N.M-i5o
11 ай бұрын
የአግዚአብሔር ልጆች ደምፅ.... ኢትዮጵያን ከ መንገድዳገድ ያድኗታል.. በመቆም ያፅኗታል እሱም ሰማን.... አሜን🙏🙏🙏
@hcjth1747
11 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ታምር የታየው ኦርቶዶክስ ተዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫🙏💒💞💞💞💐💐💐💐💐💐💐
@muslimbookambamravimukku3498
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶልጅች እህትወንድሞቸ እናትአባቴ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛን ተቁጥር አያጉለን አሜን አሜን አሜን
@Sadat-iy7ue
4 ай бұрын
❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negangaabuchu2391
11 ай бұрын
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
@eyobgebremariam5451
11 ай бұрын
😢I really miss this moment 😢 I proud 👏 being orthodox tewhedo.
@henoktamiratmengistu2008
11 ай бұрын
የተለያየ ቋንቋ ቢቀላቀል አሪፍ ነው።ቤተክርስትያን በብሄር በዘር ሊጠልፏት ለሚያስቡት መንገዶችን መዝጋት ነው
@enathagertube4619
9 ай бұрын
በትክክል
@YohanisZelalem-p2y
11 ай бұрын
I am not orthodox but the ceremony was Interesting, I honestly believe The rest of the Christian church's can learn or even adopt. Thank you!
@danfanoethio
Ай бұрын
#ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው ! 😍 #ክብር_ለድንግል_ልጅ_ለመድሀኒአለም_ይሁን ! አሜን 🙏🙏🙏
@asnakumekonenasnakumekonen5725
11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት የሠማልን በእዉነት ምንም መናገር አልችልም
@Abeba-xt3su
11 ай бұрын
ውይይይ ቃላት ያጥረኛል እምዬዬ ተዋህዶዶ❤❤❤❤
@aregashgebere
11 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ይህ እንዲሆን የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤ መምህራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤️
@AlemneshRegasa
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@WasaniMorgeta-zl2oi
11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@Zahara-io5on
11 ай бұрын
Fana ቴሌቭዥን ከልብ እናመሰግናለን ebs ግን የጥበቡ ወርቅየን አዳራሽ አስተዋወቁ 😢 ትዝብቱ ነው ትርፉ ተዋሕዶ ብዙ ልጆች አሏት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
@sispogi2167
11 ай бұрын
እውነት ትክክለኛ እይታ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው
@eliesalon5982
10 ай бұрын
ስለውሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@TeddyOkubagerges-jb7ey
11 ай бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና እግዚኣብሄር ዓዲልኩ ከምዚ ገርኩም ንእግዚኣብሄር ከተመስጉኑ ሞጎስ ሂብኩም ዕልልልልልልልልልል
@LeulSintayehu-bq9zy
11 ай бұрын
እውነቱን ለመናገር በጃንደረባው ሲተላለፍ የነበረው ድምፁ ትክክል አልነበረም የፋና ግን ጥራት አለው በጣም ደስ ይላል
@Mesrèt-z2x
9 ай бұрын
እሰይይይይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃላትም የዘኝም የሰማይ አምላክ አቤት ይበላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
13:41
ሰላም ለኪ || ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ || በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ @21media27
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 153 М.
27:30
"ኑ በእግዚአብሔር+ቸሩ ሆይ +ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ +አጌጥንበት ስምሕን +ኑ ለምስጋና+ በተአምርኪ"1ኛ ዙር የቦ/መ/ፈ/ዮ/ ሰ/ት/ቤት ሱባኤ ጉባኤ ተመራቂዎች
ቦሌ መድኃኔዓለም ፈለገ ዮርዳኖስ ሚዲያ
Рет қаралды 124 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 23 МЛН
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 890 М.
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
6:47
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
Janderebaw Media
Рет қаралды 508 М.
24:38
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 35)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 35 М.
59:30
የኤርትራው ጳጳስ ፀሎት ለኢሳያስ ፍትሀት | በነዳጅ መጥታ በነዳጅ የምትሄደው ሀገር | ቱርክ አና ኢትዮጵያን ያስተሳሰረው ብሔራዊ ጥቅም
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
Рет қаралды 13 М.
9:45
የ"አዕላፋት ዝማሬ" በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ
Fana Television
Рет қаралды 40 М.
44:22
ሲጠበቅ ለነበረዉ (የት ተገናኛችሁ) ጥያቄ መልስ ይዘን መጣን
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 2,9 М.
11:25
ሶማሌላንድ ዝምታዋን ሰበረች |፡ስለ ስምምነቱ ምላሽ ሰጡ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ
Hulu Daily
Рет қаралды 5 М.
14:15
የማንቂያዉ ደወል ልዩ ጉባኤ /አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን/
Yealem tube የዓለም ትዩብ
Рет қаралды 582 М.
5:30
ሰላም ለኪ እያለ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ
Janderebaw Media
Рет қаралды 360 М.
6:38
"ያኖራል ጌታዬ" የደብረብርሃን የደብረ ጽባሕ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ከፍኖተ ጽድቅ መዘምራን ጋር
Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ
Рет қаралды 241 М.
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 23 МЛН