No video

ዓለም በተዋህዶ ተደነቀ... ጠጠር መጣያ ያልነበረበት የአእላፋት ዝማሬ

  Рет қаралды 67,633

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

7 ай бұрын

Пікірлер: 178
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
ነብሴ ሐሴት አደረገች በሕይወቴ ሁሉ ጌታ ካደረገልኝ መሐል ተዋሕዶ አድርጎ ለመረጠኝ አባቴ መሓሪ ቸር አዳኝ ቤዛ መድኃኔያለም አምላኬ ሆይ አመሰግንሃለው ዘለአለም ምስጋና በዙፋንህ ይሁን አሜን
@sameri7503
@sameri7503 7 ай бұрын
እኔም ሁልጊዜ ከኦርቶዶክስ ቤተሰብ መፈጠሬ እዴት እደምደሰት ፈጣሪ ሲወደን እኮ❤❤❤❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 7 ай бұрын
​@@sameri7503በጣም 🙏🙏🙏
@ethio2030
@ethio2030 7 ай бұрын
ለላዉን ከተዋህዶ ውጪ ያሉትን ወደ በቱ ለማሚጣትስ ምን መደረግ አለበት ሚክንይቱም ብዙዎቹ መምጣት ይፈልጋሉና
@tiruedilengdawe8002
@tiruedilengdawe8002 7 ай бұрын
አሜን ❤❤
@user-nu4sk3gk3b
@user-nu4sk3gk3b 7 ай бұрын
Absolutely right ,to be an orthodox is a blessing
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 7 ай бұрын
እጅግ ድንቅና ስኬታማ ነበር የተጠማች ነፍሳችን የረካችበት ግሩምና ድንቅ ዕለት የአምላካችንን ልደት በልባችን ያስቀመጠ በአዕምሯችን የሳለ የምስጋና ምሽት
@tigesttigest1223
@tigesttigest1223 7 ай бұрын
አቤት መታደል መልካም በአል እኛንም በሰው ሀገር ያለነውን በፀሎታችሁ አስቡን ከጣዩን ከናንተ ጋ እንድናሳልፍ ❤❤❤😢🙏🙏🙏🙏
@lovslovs4069
@lovslovs4069 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነዉ ሀገር ቤት ስንቶች ናችው ሙዝቃ ቤት የሚህዱት እናም እኛ እደልኙች ነኝ ❤❤❤😂😢እንኳን አደረስሽ እህት ❤❤ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በማለት ማስልፍነው 😢
@user-gc2nt4jt1t
@user-gc2nt4jt1t 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢አቤቱ አባታችን ሆይ አስበን በደምህ የገዛህን ልጆህ እደቅጠል እየረገፉን ነዉ ሰዉ ደሰይጣን ተቀይራል እባክ ሰዉ አርገን😢😢😢😢
@tenayeshure7957
@tenayeshure7957 7 ай бұрын
አሜን
@1Amhara1888
@1Amhara1888 7 ай бұрын
አሜንን
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 7 ай бұрын
እልልልልልል ሁሌም አምላክ ለዘላለም ይክበር ይመስገን ተዋህዶአችን ለዘላለም ትኑር
@lovslovs4069
@lovslovs4069 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ትኑር ለዘላለም ትኑር ልጆችም በእግዚአብሔር ቸርነት ❤❤❤ ጠባቂዊ እግዚአብሔር ነዉ ❤❤❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 7 ай бұрын
ዝሜሬው እንዴት ልብን ሰንጥቆ እንደ ሚገባ በርቱ የተዋህዶ አንበሶች ልደተ ክርስቶስ የአደባባይ በአል ሆኖ በመስቀል አደባባይ በነፃነት እንድናከብር ከአሁኑም ለርስታችን ዋስትና እንዲሰጠን አድርጉ አንድም የተዋህዶ ልጅ ፁሞ መፍቻው ዳንኪራና ናይት ክለብ መሆን የለበትም አያችሁ ኮንሰት እያሉ የሚያደነቁሩን በሙሉ ጃደርባው ያዘጋጀውን ተፅኖ ፈጥሮባቸው አፋቸው ዘግተዋል ፋሲካም እንደዚህ ቢደርግ አሪፍ ነው
@endalezewdu
@endalezewdu 7 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሑ አደረሠን
@sebletilaye5907
@sebletilaye5907 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እንክዋን ለጌታችን እና ለመድህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
@user-ru9jo5nd8m
@user-ru9jo5nd8m 7 ай бұрын
እስኪ የተዋህዶ ልጅ በመሆኑ እንደኔ የሚኮራ
@tigistamare8139
@tigistamare8139 7 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው።
@peacelove4778
@peacelove4778 7 ай бұрын
አቤት የተዋህዶ ውበታ ፈጣሪ ይጠብቅልን አባቶቻችን ቤተኬርስቲያናችንን እንዴት ደስታ ነው ኦርቶዶክስ መሆን🙏🙏🙏 ተመሴገን ጌታዬ ተዋህዶ የደረከኘ❤❤❤
@Edom.media7
@Edom.media7 7 ай бұрын
ውድ ወንድምና እህቶቼ መልካም ባህል ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን ይሁንላቹ መልካሙን ሁሉ ተመኘውላቹ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን አለማችን ሰላም ያድርግልን የቃል ኪዳን እናት እመ አምላክ ከልጅዋ ታማልደን ሰላም ያገናኘን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 7 ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የተዋህዶ ነጉሥ ዝማሪያችን ተቅበልልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 7 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እየምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤
@kalkal5842
@kalkal5842 7 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልዴት በአል አደረሳችሁ የተወዴዳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤ እግዚአብሔር ከዚህበላይ ያብዛን ❤❤❤
@dbdb2797
@dbdb2797 7 ай бұрын
አቤት መታደል መልካም በአል እኛንም በሰው ሀገር ያለነውን በፀሎታችሁ አሰቡን ከጣዩን ከናንተ ጋራ እንድናሳልፍ እግዚአብሄር አምልክ ያድርሰን ለዚች ቀን የደረሰን አምልክ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 7 ай бұрын
እልል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ኩራቶች መከታዎቻችን። 🙏❤️
@tub6528
@tub6528 7 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች በተዋህዶ ግቢ በእምየ ቤቴ ክርስቲያን ግቢ እንዲህ አሸብርቀው ማየት እንዴት ደስ ይላል በእመቤቴ ። የምን ሚኒሊየም አዳራሽ፣የምን ሆቴል ነው ካሁን በሁዋላ ገባኤ በተዋህዶ በእናት ቤቴ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ እንዲህ በሰባሰብ ያለው ስሜትና ድምቀት ከአዕምሮ በላይ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-hi3wv8jv9f
@user-hi3wv8jv9f 7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለብርሃነ ልደቱ በሠላም ያደረስከን አምላክ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አድርሰን
@burhanamareh4498
@burhanamareh4498 7 ай бұрын
አቤት ውበት እንዴት እንደምናምር እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏
@user-fb7zl1xd8t
@user-fb7zl1xd8t 7 ай бұрын
❤በጣም እናምራለን
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ይህንን ያሳየህን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይህን በየአመቱ እንደዚህ በአንድነት እንድናከብር እግዚአብሔር ይርዳን።
@user-ik2hv6bm5u
@user-ik2hv6bm5u 7 ай бұрын
በህይወቴ እንዲ ተደስቼ የማቅ አይመስለኝም አልፎ እራሱ ትዝ ሲለኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ስለሁሉም ነገር እግዚያንሔር ይመስገን ነገር እግዚያንሔር ይመስገን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዘምንህ ይባረክ ። የብዙ ሺ ሰው ነብስ ነው ያስደሰታችውት ሁላችሁም እግዚያብሔር ይስጣችው
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 7 ай бұрын
የተሳካ ዝግጅት የተዋጣለት ቪዲዮ ቀረፃ የመላዕክት ዝማሬ የመሰለ የህዝብ ጎርፍ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሔኖክ በባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤
@belimeku5630
@belimeku5630 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን:: ከተዋሕዶ የጠፉት ልጆቿ በጎቹ ሁሉ ተመልሰዉ በአንድነት ለመዘመር ያብቃን::
@user-hi3wv8jv9f
@user-hi3wv8jv9f 7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሆኜ መመረጤ ምንኛ መታደል ነው እመብርሃን ምስጋና ለአንቺና ለመድሃኒዓለም ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@kidistababubeelay-xw9wi
@kidistababubeelay-xw9wi 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ልጁ ተዋህዶ ያደረገኝ መመረጥ መታደል ነው እንዴት ውቦች እኮ ነን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን ለስጋ ለደሙ ያብቃን መንግስተማያት ያወርሰን ቃለ ሕይወት ያሰማቹ እንዴት እንደምታምሩ እኮ ታኮራላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@53067
@53067 7 ай бұрын
የኔ መዳኃንያለም እኔ ሀጢያተኛዋ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ ያመት ሰው ይበለን እንደኔ በስደት ሆናችሁ እዚህ ለመገኘት ተመኝታችሁ ግን ያልተሳካልን ለደጁ ያበቃን ዘንድ ፀሎቴ ነዎ🙏😇
@derejebekele4147
@derejebekele4147 7 ай бұрын
ይሄ ክብርና ምስጋና ለሚገባው ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ዩተደረገ ድንቅ ምስጋና ነው
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ብጽሃን አባቶቻችን ብራኬአችሁ ይድረሰን❤🙏❤🌿🌿🌿🌿
@lassddf2180
@lassddf2180 7 ай бұрын
አቤት ውበት እንዴት እደምታምሩ ውበት በእምዬ ቤት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች❤💒💖 በራሴ ሐይማኖት መንፈሳዊ ቅናት ሊደፋኝ ነው😢😢😊በረከታችሁ ለኛም በስደት ላልነው ይድረሰን😢❤❤❤❤❤
@EmebetTesfaye-ty9mj
@EmebetTesfaye-ty9mj 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ገና እንበዛልን ክብር ለድንግል እሱ ባይ ወልድ ይህን ክብር አናይም ነበር ተመስገን
@znashdngato4658
@znashdngato4658 7 ай бұрын
ለዝች ለመዳናችን ምክንያት ለሆነች የጌታችን የመዳንታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukgirma1198
@birukgirma1198 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቶቻችንን በሰላም በጤና ይጠብቅልን ለብርሀነ ጥምቀቱም በሰላም ያድርሰን ,,, በቃልኪዳን ሀገራችን ኢትዮጵያ ገና እንዘምራለን ዲያብሎስን እናሳፍራለን ከርስቶስን እናከብራለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 7:05
@seblehaile9552
@seblehaile9552 7 ай бұрын
ነፍሴ በእግዚአብሔር ሐሴት ታደርጋለች ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@user-yp2sk9jl1x
@user-yp2sk9jl1x 7 ай бұрын
አሜን!አሜን!አሜን!እንዲሁ ከእነቆሻሻዬ የወደደኝ እግዚአብሔር ይመስገን!!!እመአምላክ ሆይ የብፁዓን አባቶቻችንን ፤የወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን በረከት አሳድሪብን።በመጨረሻም ከሰማያዉያን ሰራዊት ጋር አብረን ለመዘመር ያብቃን።!!! 🤲🤲🤲💐💐💐
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ አቤት የተዋህዶ ውበት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 7 ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም ምን አይነት ቃላት ተጠቅሜ ልግለጸው❤ እጹብ ድንቅ ❤❤❤
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🏽እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
@user-nj6xs1eu9g
@user-nj6xs1eu9g 7 ай бұрын
እግዚያብሄር የከበረበት ሰይጣን ያፈረበት ድንቅ እለት መምህር ሄኖክ ተሳክቶልካል እንኳን አደረሳችሁ
@semharmaru97
@semharmaru97 7 ай бұрын
የተዋህዶ ልጅ ያረከኒ ጌታ መድሃኔ ኣለም ኣባቴ ስምህ ለዘልኣለም ኪበር ተመስገን❤️🙏❤️
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 7 ай бұрын
ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሠላም ኢትዮጵያ አገራችን ይሁን ❤❤❤❤
@HayilBerhe-nk9lc
@HayilBerhe-nk9lc 7 ай бұрын
አሜን፫ እንኮን ብሰላም ኣደረሳችሁ እግዚአብሄር እትዮጰያ ትባርክ እኛም በሰዉ ሃገር ያለንም በፀሎታች ኣስቡን ኣባታችን አሜን አሜን አሜን ክብሪ ለተዋሄዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@53067
@53067 7 ай бұрын
ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ፀጋ ጥለው አዳራሽ የገቡትን እህት ወድሞቼን ልቦናቸውን መልሰህ እዚህ አውደ ምህረት ላይ አቁምልን
@user-nk1gu9bz8e
@user-nk1gu9bz8e 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ገናን በሰላም እንዳደረስከን ለበአለ ጥምቀቱ በሰላም ያድርሰን አቤት ዉበት የአመት ሰዉ ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zinashayalew7423
@zinashayalew7423 7 ай бұрын
ኡፈይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቃላት የለኝም
@Yeshi987
@Yeshi987 7 ай бұрын
ከአይን ያውጣን ስናምር ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤
@user-tn3sq2my7n
@user-tn3sq2my7n 7 ай бұрын
Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life All of Ethiopia Ortodox Church Father and Ethiopia People ❤HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare ❤
@mimiharb9566
@mimiharb9566 7 ай бұрын
Sewu indet berasu imnet yikenal ine gn betam kenchalewu abet wubet❤❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 7 ай бұрын
እንዴት ነፍስን የሚያስደስት ነገር ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣላት
@tsihonbedane5351
@tsihonbedane5351 7 ай бұрын
ከኢትዬጵያ ውጪ ይሄን የት እናገኘዎለን? ሀገሬ ሆይ ኑሪልኝ:: ተመስገን ጌታ:: ዳግመኛም ስትመጣ ቤተክርርስትያን እንዲ እንድትቀበልህ ይሁንልን:: ኢትዮጵያን አስብልን::
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
እንክዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰብያ በዓል አደረሳቹ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እህት ወንድሞቼ
@user-no3ey9xv3k
@user-no3ey9xv3k 7 ай бұрын
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው❤ እንዴት ይሀን ከመሠለ ሀይማኖት እንዴት ሠው ይወጣል??
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 7 ай бұрын
በአማኑኤል ክብር ለአንተ ይሁን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@muna3074
@muna3074 7 ай бұрын
አሜን ክብር ለዘላለም ሥላሴ።ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አርጎ ለፈጠረን ቅድስት ድንግልን ማደርያ አርጎ እኛን ላደነን ክብር ለነርሡ ይሑን አሜን።
@marthamekonnen1643
@marthamekonnen1643 7 ай бұрын
Jan 7 .2024 💚💛❤ ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH MERRY CHRISTMESS may GOD bless Ethiopia 💚💛.❤
@user-he1go5fd9r
@user-he1go5fd9r 7 ай бұрын
❤❤❤ኦርቶዶክስነቴ አኮራኝ ስሜቴ ተደበላለቀ እግዝአብሄር ይባርካቹ
@user-nu2di5tr5f
@user-nu2di5tr5f 7 ай бұрын
ለዚህ ላደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@emukasa7979
@emukasa7979 7 ай бұрын
አሜን የአግዚያብሔር ምስጋናው ለዘለአለም ሙሉ ይሁን በጣም ደስ ይላል ልዩ የአምላካችን የወልድ አይሱስ ክርስቶስ ልደት ለድንግል ማርያም ከዚህ የሚበልጥ ክበር ገና ይገባታል በንፅህናዋና በትህትናዋ በታማኝ ነትዋ አምላክዋን አምላካችንን የወለደችልን ሰበአ ሰገል ወርቅ አጣኑን ከርቤውን ይዘው ሰገዱለት አረኞች ዘመረሉት አኛም ለዘለአለም ትውልድ ሁሉ የአናመሰግነዋለን
@tegakumby2365
@tegakumby2365 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለምስጋና የመረጥከን ይህን የመንፈስ እርካታን ጥለው የሄዱትን በጎችህን ሰብስባቸው
@eshetuGobena-rd9or
@eshetuGobena-rd9or 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርሰቲያን አገር ናት ሰንል በምክንያት ነወ የውጭ አገር ሻቃጣሸቀጦች ያልበራዟት ድንቅ ሃይማኖት ናት . የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስተያን የሁሉም ኢትዮጵያዊ የዓይን ብሌን ናት . እቺን ቅድስት ንፅሕት ፍፅምት ቤተክርስቲያን በተለያየ አቅጠጫ የውጭ ሃገራት ሌቦች እየመጡ ልያጠፏት እየሞከሩ ነው . በአለማችን ግብራ ሰዶምን ያልተቀበለች ብቸኛዋና ጀግናዋ ከራሺያ ቀጥላ የኢትዮጵያ ኦርቶቶዶክ ቤተክርስቲያን ናት . ከራሸያው የኦርቶዶክስ ቤተክርሰቲያንና ከአትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውጭ አብዛኞቹ የአለማቸን ሃይማነቶች የወንድ ለወንድ የሴት ለሴት በዘመናችን አጠራር LGBTQ መንፈስ አቃንቃኞች ናቸው . እውነት እንናገገር ከተበላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፈርአ አግዝአብሔርና የመልካም ሥነምግባር ሁሉ ምሰሌ ናች . የተለያዩ የውጭ የሃይማኖት ጠላት መረዎች ለያጠፏት አየፈለጉ ስለሆነ እቺን ቤተክርስቲያን እንደ አይናችን ብሌን መጠበቅ ለሁለችን ኢትዮጵያውያን ይጠቅመናል.
@seblehaile9552
@seblehaile9552 7 ай бұрын
የቅዱስ ያሬድ ልጆች እንዴት እንደምታምሩ የቅዱስ ያሬድ አምላክ ቤተክርስትያናችንን በየዘመኑ ሊያጠፏት ከሚያሴሩ አፅራረ ቤተክርስትያንን ያስታግስልን ያሳፍርልን።
@user-he1go5fd9r
@user-he1go5fd9r 7 ай бұрын
❤❤❤ኦርቶዶክስነቴ አኮራኝ ስሜቴ ተደበላለቀ እግዝአብሄር ይባርካቹ 1:18:29
@user-ou5bh3iz4y
@user-ou5bh3iz4y 7 ай бұрын
Zimare-MELA'EKTIN Yasemalen!
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤🎉የአመትሰውይበለን'አባትሆይሀገራችንህዝባችንአስብልንመገራስቃዩበስቷልናየሰውልጅእደቅጠልእያለቀነውእደምህረትህምብዛትይቅርበለን😢😢
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 7 ай бұрын
በእየሩሳሌም ሰማያዊት ዘዳግም ይሰብስበን❤🙏🙏🙏
@EtsubGech
@EtsubGech 7 ай бұрын
Egziabher Yimesgen
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ላዝ አደርስን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 7 ай бұрын
የዘንድሮ የልደት በዓል የተለየነዉ ስለዉሉነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@kabadi5820
@kabadi5820 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሰችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-zc6ix1qx1f
@user-zc6ix1qx1f 7 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለአምላካችን ለእየሱስ ክረሰቶሰ ለብረሀነ ልደቱ አቤት በደሰታ አሴት ሆነች ነፍሴ እልልልልልልልልልሎ ሰለማይነገረዉ ሰጦታ እግዚ አብሔረ የተመሰገነ ይሁን
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል በየአመቱ ያድርስን
@ErmiyasBeri-eb5qi
@ErmiyasBeri-eb5qi 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ralanzi4296
@ralanzi4296 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቶቸ እናቶቸ በርከታቹሁ ይድረስን አሜን ፫ ሁሌም የአምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም ይክበር ይመስገን የአለማት ጌታ ከፍ ከፍ በል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያመት ሰው ይበለን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗💗
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 7 ай бұрын
Yena Ethiopia
@GenanewLitgebew
@GenanewLitgebew 7 ай бұрын
ይሕች ናት ተዋህዶ
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 7 ай бұрын
እስይ እልልልልል እልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 7 ай бұрын
Abbatachen erajem edme yestote❤❤❤❤❤
@hiweethiopia7962
@hiweethiopia7962 7 ай бұрын
❤❤❤❤ተዋህዶዬ
@user-ii1xb1pm4l
@user-ii1xb1pm4l 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤ አሜን❤
@YifruSeyife
@YifruSeyife 7 ай бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 7 ай бұрын
እንደኔ የቀና ማነው👍 እምነቴ ህይወቴ ነው እሚገርመው በጣም በእምነቴ እቀናለሁ😢 አምላኬ የኔን ስራ አስቤ💔 ያንተን ቸርነትህን ምህረትክን ሳስብ ሁልጊዜ ያስደንቀኛል
@zeynebahussen4295
@zeynebahussen4295 7 ай бұрын
Amen Amen Amen elillllllll elillllllll elillllllll ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-pk8lu9tf2q
@user-pk8lu9tf2q 7 ай бұрын
Zmarie melaekt yesmalnaaa
@MehariHaftie
@MehariHaftie 7 ай бұрын
አምላካችን ሆይ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን
@user-xm9dk5dy6y
@user-xm9dk5dy6y 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልእንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች
@user-hm5qy7oq1v
@user-hm5qy7oq1v 7 ай бұрын
እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ
@eliasfikir12
@eliasfikir12 7 ай бұрын
መድህን ተወልዳላችሁል:: ምስጋናችንን ይቀበልን ምህረቱን ያውርድልን::
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 7 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው ተባረኩ 🔥🔥🔥
@meklitnur
@meklitnur 7 ай бұрын
Egeziabhere yemsegen
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 7 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መልክትን ያስማልን ❤❤❤❤
@asterabate7743
@asterabate7743 7 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን
@tiruedilengdawe8002
@tiruedilengdawe8002 7 ай бұрын
የኔ ተዋህዶ እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክስ ዊያን❤❤
@mulugerbi2831
@mulugerbi2831 7 ай бұрын
አሜን
@DaniManjus
@DaniManjus 13 күн бұрын
ኢ ት ዮ ጵ ያ
@WoinshetWoldegiorgis-yh9uk
@WoinshetWoldegiorgis-yh9uk 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችዉ
@Yeshi987
@Yeshi987 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ui4mu7uz3j
@user-ui4mu7uz3j 7 ай бұрын
AmeAmenAmenellllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@anaalubu2209
@anaalubu2209 7 ай бұрын
ede egna edelegna eko yelem egeziyabher yemsegen elllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haruhemen386
@haruhemen386 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ orthodox tewahdo lezelalem tenur
@kidestdemeke-nv5nb
@kidestdemeke-nv5nb 7 ай бұрын
ሀገር ሰላም ሆና የሰው ልጅ በ ሙሉ በደስታ አምላኩን አንዲህ ባለ ዝማሬ ይምያከብርበት ቀን መ ቼ ይሆን?
🔴የገና ዋዜማ‼️👉ቀጥታ ከመንበረ ፓትርያርክ♦️በራማ ቲዩብ
5:50:18
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 18 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 54 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
ማንችስተር 1 - 0 ፉልሀም | Manchester 1 -0  Fulham
16:37
Man United Info | የማንችስተር መረጃዎች
Рет қаралды 56
🌹የፍልሰታ ለማርያም🌹 መዝሙሮች new flseta lemaryam mezmur ከነሀሴ1-16 #ethiopian #ortodoxo #tewahido #mezmur
36:43
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ሚዲያ kidane mhret kuni Media
Рет қаралды 286 М.
ሥዕላትን በመኝታ ቤት መስቀል ሐጢያት ነው ወይ?
20:24
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 М.
أذكار الصباح - بيشه وا قادر الكردي -  azkar al   sabah peshawa kurdi
33:55
Peshawa Qadir Al-Kurdi | بیشەوا قادر الكردي
Рет қаралды 1 МЛН
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН