🔴በአቡነ ናትናኤል የተደረገ የዘመናችን ድንቅ ተዓምር❗️ ለሕግ መቅረብ አለባቸው

  Рет қаралды 22,493

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

Пікірлер: 175
@mimisami7086
@mimisami7086 2 ай бұрын
አይናቸን ናት ማርያም የ ያቆብ ምስላል አናታችን አሁንም አይናችን ናት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️💖
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልኝ አሜን አሜን አሜን
@hq1rx
@hq1rx 3 ай бұрын
ዐይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን!!!!
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 3 ай бұрын
​@@GOVERNORKINGPAULእመቤታችን ሰላወቀች እማ ነው ትውልድ ሁሉ ብእፅእት ይሉኛል ያለችው
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 3 ай бұрын
@@GOVERNORKINGPAUL አንተ እንደተረዳሀው አምላክ ነች እኛ እንደምንወዳት እንደምናምንባት የጌታችን የመድሀኒታች የእየሱስ ክርስቶስ እናት አማላጃችን ናት ለኛ ለምናምናት እናታችን አይናችን ናት ቅድስት ድንግል ማሪያም ትክበርልኝ የጌታዬ እናት ምን ጨነቃቹህ ብንሰግድላት ብን ወዳት
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 3 ай бұрын
@@hq1rx አይንህን ጭቃ አቡኩቶ የቀባውን እርሱን መስክር ሌሌ አይን የለህም ሕይወቱን ከሰጠህ ከእርሱ በቀር ሌላ ማንም ላንተ አይን ሊሆንልህ አይችልም። ግጥእና ዜማው የደራሲያን ነው ከሰማይ የመጣ አይደለም።
@rahelaynalem4613
@rahelaynalem4613 3 ай бұрын
የልጄ አፍ መፍቻ እመቤቴ ምን አለኝ ያላንቺ፡ አይሞቅ አይደምቅ እናቴዋ
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 2 ай бұрын
@@rahelaynalem4613 ባክሽ ትዝታው ሳሙኤልም መመክያ ዉቧ ቤቴ አንቺ ነሽ ድንግል እናቴ ብሎ ሲዘምር ነበረ¡ አሁን ግን ያን ሁሉ አገልግሎቱን ተረት ነበረ ብሎ ሄዷል haha መፃፍ አንብቡ ተረታሞች
@Copri23
@Copri23 3 ай бұрын
አሜን አንኳን ለመላኩቅዱስጌብርኤል በዓል አደረሰን❤❤❤
@meseretgirma4343
@meseretgirma4343 2 ай бұрын
አሜን እመቤቴ በረከቷ ይድረሰን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 3 ай бұрын
የብፁዕ አብነ ናትናኤል በረከቶሆ ይደርንኝ ስውዶት ❤❤❤ለመምህሮቻችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን❤
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 2 ай бұрын
እመብርሃን አዛኝቶ ማርያም ደግሜ ደግሜ እላለው አይናችን ነች ማሪያም የኔ እናት ከፈጣሪየ የምታማልደኝ እናቴ የአንች ስም ስንጠራ መናፍቃን ይቃጠላሉ ምክንያቱም በውስጣቸው ያለ ዳቢሎስ ስለሆነ ስለዚህ ለእኛ ለተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ አይናችን ነች ማርያም አንችን አይንኩብን
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 2 ай бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለወለድሽ
@meazakefeni678
@meazakefeni678 2 ай бұрын
የመናፍስት ዘመን እግዚአብሔር ሆይ አንተ ያከበርከው አይዘበትበትምና ይቅር በላቸው በለን
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 3 ай бұрын
አሜን ላስተማሩን ለመምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
@lemlemweldeyesus826
@lemlemweldeyesus826 2 ай бұрын
Mesloh new hnji hßbort hyeseru new
@alemayehuyirgu5660
@alemayehuyirgu5660 3 ай бұрын
አውቆ ሞታል " ደስታን ስለወለድሽ * ብለህ አንብህ ደስታ ማን እንደሆነ ተሰወረብ በለው!, እኛ ግን የተወለደው እውነተኛ ደስታ ከእርሷ ተወልዶ በአይናችን አየን, ከብር ይግባት ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እናት . . . አሁንም አይናችን አይናችን አይናችን ነሽ እንላለን የጌታችንን የደስታችንን እናት ሳይገባን የውስጥ አይናችን አብርቶ አሳየን , እንግዲህ ምን እንላለን ወግድ ገብረ እኩይ እግዚአብሔር ይገስጽህ ብቻ እንጅ ::
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 ай бұрын
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነቃም ነው ነገር።
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሰማልን
@asternegeri4123
@asternegeri4123 3 ай бұрын
ደግመን ደግመን አይናችን ነሽ ድንግል እንላለን ሰይጣን ደግሞ ይሰድበናል ምን እናድርግ መልአኩ እንዳለው እግዚአብሔር ይገስጽህ እንለዋለን ይህ ነውና መልሱ ።
@tsion-e8s
@tsion-e8s 2 ай бұрын
abune natenaele betame nwe yemwedhote santgebote nwe yehedhubene fetari yetebekachu Amen
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 3 ай бұрын
❤ አቡነ ናትናኤል
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 ай бұрын
ማርያም ማርያምማርያ እኛ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ .
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu 2 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን ❤❤❤
@kedeset
@kedeset 3 ай бұрын
አይናችን ነሽማርያም ውበቴ ነሽ ማርያም እንወድሻለን የተዋህዶ ልጆች
@Rachel-n9o
@Rachel-n9o 2 ай бұрын
Yelijochu dirigit sainisun titenew mekebaber min yahil botawun lemenanak enidelekeke
@Tesfaye-ic5jj
@Tesfaye-ic5jj 3 ай бұрын
.....የአምላኮች አምላክ የነገሥታት ንጉስ.....በቤተክርስቲያናችን የዘወትር ጸሎት በግልጽ ተቀምጧል። በዚህም መሠረት ለእኔ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያንነቴ ጽላት ተቀርጾላቸው ቤተክርስቲያን የታነጸላቸው ለእኔ በሙሉ ቅዱሳን አማልክቶቼ ናቸው። ከእነዚህም ግንባር ቀደም አምላኬ ቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን ናት።
@wubeshetmulugetatessema5711
@wubeshetmulugetatessema5711 3 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን። በጥ
@AmarechNew
@AmarechNew 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 3 ай бұрын
እንኳን፡ አብሮ፡ አደረሰን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤
@felekche8544
@felekche8544 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@Copri23
@Copri23 3 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር በረከት ያደለዎት በረከትዎ ይድረሰኝ።
@rahelaynalem4613
@rahelaynalem4613 3 ай бұрын
❤❤❤ አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን አንድ ቀን ልጄን ባርኩልኝ፡ በጣም ይወድዎታል
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ❤❤
@MakedaTefera-l5i
@MakedaTefera-l5i 2 ай бұрын
Tebark wendmi
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 3 ай бұрын
እግዚኦ መናፍቃን😢
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 2 ай бұрын
ታድያ የመዳን ምልክት ማን ሆነችና...አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን❤
@ZenebeDingo
@ZenebeDingo 3 ай бұрын
ማሪያምን ለኛ ለሀጢያቶኞቹ ተውሉን
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 ай бұрын
ወንድሜ ፀጋዬ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ይቀድስልህ ፀጋውን ጥበቡን ሞገሱን አብዝቶ ይስጥህ ይጨምርልህ 🙏🏼 እኔ አስተያይት አለኝ የምታስተላልፍቸውን ፕሮግራሞች በደንብ እከታተላለሁ ማለት እችላለሁ በጣም ደስ ይላል በርታ ብዙ ግዜ የምታቅርባቸው የቤተክርስቲያንና መንፈሳዊ ነገር ነው ስለዚህ እንደ ቤተክርስቲያን ልጅነትህ ስታማትብ በስመአብ ወወድ ልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ እያልክ ፫ ግዜ ብታማትብና በተቻለህ መጠን ነጠላ አመሳቅለህ ለብሰህ ብትቀርብ ብዬ ሃሳብ እስጣለሁ አመሰግናለሁ ተባረክ ካጠፍሁ ይቅርታ ይደረግልኝ 🙏🏼
@HailuAbebe-b6b
@HailuAbebe-b6b 2 ай бұрын
መናፍቃን ምን አገባቸውለዬቶእኗኮንአይውቆም
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 3 ай бұрын
ወንድሞቼ እግዛብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Merameron
@Merameron 3 ай бұрын
ያለ እየሱስ ወደ እዉነት መድረስ የለምምምምም
@nuale23
@nuale23 3 ай бұрын
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ይሰማል የጩፋ አምላኪዎች
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 3 ай бұрын
ከመስቀል በላይ አለ እንዴ ክርስቶስ ለአለም ሁሉ ለእኛ ሲል እራሱን አሳልፎ ሰጥቶ በተሰቀለበት መስቀሉ ላይ እየቀለዱ እየተዘባበቱ የሚቀፍ ነገር ያው ይቀበሉታል ለሱ ለአለቃቸዉ አልፈው የተሰጡ የሚያሳዝኑ ናቸው እና እግዚኦ ማረን ክረስቶስ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🙏
@tsion-e8s
@tsion-e8s 2 ай бұрын
Eigiziyabehere yekebere yemesegen
@MohammedAhmed-v1j
@MohammedAhmed-v1j 3 ай бұрын
ናትናኤል ዝናብ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 ай бұрын
ሲጀመር መናፍቅ ወይም Protestant ማለት በራሱ ተቃዋሚ ማለት ነው ተቃዋሚ መቼም እውነት አይገባውም ስለነሱ መድከም መልስ መስጠት ምንም አያስፈልገንም እመቤታችን አይናችን ናት ጌታን እየሱስ ክርስቶስን የወለደች እመቤት እንወዳታለን መናፍቅ ዝም በሉ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ፀጋዬ ክፍሉ ጆሮህ ላይ ደግነህ ከየ ዮቱዮብ የተለቀመ አምጥተህ ኮመንትን ከመንቀፍ ባለው ጊዜ ትክክለኛውን የኦርቶዶክስን ትምህርት ሰለ እያንዳንዱ ዘርዝረህ ብታስተምረን አንተ እኮ እንደ አዳማጭ ጉብ ነው ያልከው ወጣቱ ትውልድ ይወቀሳል እንጂ የማስተማር ጉድለት ነው ስርአት እንዲጎላቸው የሚያደርገው ግብረገብ አለመማር
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 2 ай бұрын
Selam wandmacin edman tina yistik enamsginaln
@ShewaregGenet
@ShewaregGenet 3 ай бұрын
ኢዮቤ ዘገነተፅጌ ቃለሕወት ያሰማልን
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 3 ай бұрын
ይገርምሀል ፀጋዬ አንዳ እባክሽ ሞቲቬሽን እስፒኪንንግ ጥሩ አይደሐም ሰላት በጣም ከሠበሳጨቷ የተነሳ እኔን ተናገረችን ይሁንና በጣም ብዙ ሰው የቁም ቅዘት ነው የሚቃዘው ከዚህ ይልቅ ሰው በስራ ቢያምን ይሻለው ይሆናል።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 ай бұрын
እውነት ብለሻል
@hamerebareyawe3815
@hamerebareyawe3815 2 ай бұрын
እውነትነው አሁን በዛ መገዳደል እንዳንጀምር
@genetyosef7626
@genetyosef7626 2 ай бұрын
Aye aba nu enante shekmachehu yekebede wede ene nu yalewen geta wede esu yemmiyadersen man yasefelegenal geta erasu Bekalu eyetetara
@anethio
@anethio 3 ай бұрын
ማርያም ቤተክርስቲያን አስፋልት ዳር ትንሽዬ ሱቅ በደረቴ የምታክል ያውም በፎቶዎች በአሸብርቀ በሩ ላይ መሬት በግንባር ተደፍተው ማርያምን ሲማፀኑ ለሷም ሲሰግዱ እያየን አናመልካትም ስትሉ ???????
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 ай бұрын
ኢያሱ ለመልዓኩ ሰግዳል በምዕራፍ 5 ላይ ይህ ማለት መልዓኩን አምልኳል ማለት ነው?
@anethio
@anethio 3 ай бұрын
@@Tsegayekiflu እራሳቹን እያታለላቹ ኑሩ እኔ እስከሚገባኝ ገብርኤል አንተ ታውቃለህ አንተ ጠብቀኝ የሚል ለኔ ልክ እንደ ለማርያም እየሰገዱ አናመልካትም እንደማለት ነው. እረ ጭንቅላታቹን አሰሩት አንድዬን ብቻውን የፈጠረንን አብን እናምልክ ለሱም እንስገድ
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 3 ай бұрын
ሲጀመር እናተ በቃ ልባቹህ ለሰይጣን ሰታቹሀል ::​@@anethio
@nuale23
@nuale23 3 ай бұрын
አረ አትቃጠል ፀበል ጠጣ ለነገሩ ለእናቱ ፍቅር የሌለው ማርያምን እንዴት ይወዳል
@kokobekoki5155
@kokobekoki5155 3 ай бұрын
Ewenet new sirat lenorachew yegebal
@MartaTesfaye-rs3hm
@MartaTesfaye-rs3hm 2 ай бұрын
Abte egber rjm edme sxot ❤❤❤❤❤❤
@Rachel-n9o
@Rachel-n9o 2 ай бұрын
Seme ewunetun new yegna tiwulid eymasheshe yalewu benegni bale hilm nen bayoch new
@sabalule7915
@sabalule7915 3 ай бұрын
እውነትም የሃይማኖቱም የስሙ ትርጉም ተቃዋሚ ማለት ነው እሱኑ እየኖሩት ነው
@InnocentChemistryExperim-ix3sr
@InnocentChemistryExperim-ix3sr 3 ай бұрын
ለማን ሀይ እንላለን ምንድነው ሚሻለው ግራ ገባን የመናፍቃን ጉዳይ ለህግ ቢቀርብ ሌላዉ ደግሞ አባታችን በረከቶት ይድረሰን
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 2 ай бұрын
Yhenin and libal ygebal bemenafikoch agul aynet atekakem eyetetekemubet yalewin ye kidist betekristyan newaye kirs tsenatsil kebero mekuamya likeledibet aygebem endihum albasatun egziabher ygesitsachew atkurot lisetew ygebal
@genetabate45
@genetabate45 2 ай бұрын
እባካቹህ አባቶች የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ለማፍረሰ ለማጥፋት መቀለጃ አሁን እደአሳየኃን ቪዲዮ ከበሮአችንን ይዘዉ የሚጨፍሩትን (ዝም) አትበሉ ለሚመለከተዉ ሰዉ ሄዳቹ ተቃዉሞ አድርጉ እባካቹህ እባካቹህ.🙏
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 2 ай бұрын
Kkkkkk kizati misa yihunal enda Tank you
@MeseretGudetta
@MeseretGudetta 3 ай бұрын
ተአምር የሚያደርግ የሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር በሰዎች ተጠቅሞ ነው ተአምራትን ለግለሰብ አታድርጉት አትስጡ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 ай бұрын
ተዓምራትን ሰዎች አያደርጉም?
@MeseretGudetta
@MeseretGudetta 3 ай бұрын
​@@Tsegayekifluየተአምር ምንጭ ሰው ሊሆን አይችልም እራሱ ሰው የእግዚአብሔር ተአምር (የእጁ ሥራ ነው)
@MeseretGudetta
@MeseretGudetta 3 ай бұрын
ሙሴ እስራኤላውያንን የመራው በራሱ ተአምራት አድርጎ ነው ❓በተለይ ዘፀአት ምዕራፍ 4 ይመልከቱ የከበረውን ቃል በበቂ ሁኔታ ካልገለጥኩ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ
@KegnHaymi
@KegnHaymi 2 ай бұрын
@@MeseretGudetta ክብር ለሚገባው ሁሉ ክብር ስጡ ተብሎ ተፅፎአል
@KegnHaymi
@KegnHaymi 2 ай бұрын
@@MeseretGudetta እግዚአብሔር ለሰወች ተአምራትን እንዲያደርጉ ሀይልን ይሰጣቸዋል ያን ሀይል የሚሰጣቸው ደሞ ስለመረጣቸው ነው ሀዋርያት ሙታን እንዲያስነሱ ድውይ እንዲፈውሱ ሀይልን ሰጦአቸዋል የሰሩት ተአምርም የሀዋርያት ስራ ተብሎ ስራቸው ተፅፎአል እግዚአብሔር ያከበረውን ማን ያወርደዋል?
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 3 ай бұрын
በግብጹ ቤተክርስቲያን ቅዲሚያለህጣናትነው ትምህርትየሚያሰተምሩት ከእኛሀገርአልተለመደም
@Ku_Mek
@Ku_Mek 3 ай бұрын
Selam wendme ...esti and ken sele dro abatochachn endet endnoru video siraln ...malete endet nw ehud ehud mikorbut ?? ...endet nw "Lalibela", "Axum"... yeserut ?? weym metshaf recommend betadergegn ebakh ??
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 ай бұрын
እሺ መጻሕፍት ከፈለግሽ ግን ቴሌግራም ቻናል ላይ ብዙ አሉ። T.me/tseomm
@sari-rf5vf
@sari-rf5vf 3 ай бұрын
ኧረ እባካቹ ንብረታችን ይከበር።ትግስት ሲበዛ ፍርሀት ይመስላል።😢😢😢😢
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 3 ай бұрын
ባለቤትነቷ ተመዝግቧል እኮ ነው ያለው ነገር ግን አላስከበርነውም ነው ዋናው ጥያቄ
@MartaTesfaye-rs3hm
@MartaTesfaye-rs3hm 2 ай бұрын
egber lbenxewchi lbon yisxachu ensu end misdbut muslimochi ekwn enyan asdbu
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 3 ай бұрын
የዛር ውላጅ ጭፈራ ነው ወይስ ምን ጉድ ነው እንደተባለው ምንም ዓይነት የዕምነት መለያ የታወቀ አለባበስም ሆነ መገለጫ ስሌላቸው አንደ ኪነት ጨፋሪዎች እየሰለጠኑ የሚጨፍሩት ይመስላል ፣ነገር ግን የቤተ ክህነት የሕግ አገልግሎት ክፍሉ ለምን ዕርምጃ አይወስድም ነገሩ እዚህ ላይ ነው ።
@genetyosef7626
@genetyosef7626 2 ай бұрын
Degmo keberom ye ante hone ende ,Beherawi tiater wjst alem yemetedelekebet keberos yenante yehon ende
@WediBabo-f1l
@WediBabo-f1l 3 ай бұрын
Bible fatery amalaje iyfalegem yelal yehes mendenaw malsu ???????
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 3 ай бұрын
እትፍረዱባችው. አባታችው. ዳቢሎስ. ልኴችው. ነው. ከመተትና. ከመስረቅ. በቀር. ሌላ. አቅም. የላችውም. አባታችው. ደፋር. ሰለሆነ.
@genetyosef7626
@genetyosef7626 2 ай бұрын
Enantes yekesu timtem eskifeta eskewedik Zar endalebet yemeshekerekerut bekebero ayedelem ende ere after belu lenante yetefekede lelelaw yetekelekele keberos ale ende?degmo merkato lemola kebero
@hana.6956
@hana.6956 3 ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳን የሚናገሩት ዝብርቅርቅ ያለ ነው። ወደ እግዚአብሔር ያደረሰን ያስታረቀን ጌታ ኢየሱስ ነው። ይገርመኛል ሌላ ጊዜ ማርያም ካለቻችሁ ይበቃል ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ።ሰው እኮ ግራ እየገባው ነው።መፅሐፍ ቅዱስ የማያነቡ ከሆነ።እስኪ ለእግዚአብሔር እንዲመለክ አቅኑ ቁሳቁስ አልተከበረም ከምትሉ ስታሳዝኑ።የዝናቡ ነገር በእምነት የምንለምነውን እግዚአብሔር ያደርገዋል።እግዚአብሔር ይመስገን።
@herenewosgetu1305
@herenewosgetu1305 3 ай бұрын
ለዚናቡ የናንተ እምነት ትክክልነው በምልጃ ሲታዘንቡ፣እግዚአብሔር ያከባራቸውና የመረጣቸው ቅዱሳን ያንኑ እናንተ ያደረጋችሁ ትን ያደርጋሉ ስንል ኢየሱስ ብቻ ትላላችሁ፣አይናችሁን ያብራላችሁ
@nuale23
@nuale23 3 ай бұрын
አይ መናፍቃን አሁንማ ብር አሰከራችሁ ሀገራችን ላይ መዓት አመጣችሁብን ክፉዎች
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 3 ай бұрын
እውነት እናውራ ከተባላ በቤተክርስቲያናችን ውስጥ ከክርስቶስ ፍቅር ይል ለቅዱሳን ፍቅር ሚንገበገቡ ይበልጣሉ😢 ሚመኩትም አብዛኞቹ ምዕመን በቅዱሳኑ ምልጃ ነው😢 ከዛ ኖረው ኖረው ኢየሱስ አልተሰበከም ብለው ጴንጤ ይሆናሉ😢 አያችሁ ችግራችንን?
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ 3 ай бұрын
አንች ወላ አንት መናፍቅ ናችሁ አታስመስሉ😮
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 3 ай бұрын
@@ወለተኪሮስየድንግልልጂ ከቻልክ በቃሉ አስረዳኝ ካልሆነ እቺ መናፍቅ ማለትን የተለመደች ናት ቧልት
@MILLIONMULUGETA-lj9vx
@MILLIONMULUGETA-lj9vx 3 ай бұрын
አንች ነሽ እኮ የማንለውን ትላላችሁ የምትይው ይሄ የመናፍቃን ፀባይ ነው
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 3 ай бұрын
@@MILLIONMULUGETA-lj9vx ምንፍቅና ማለት እኮ ከቃሉ ውጪ ማስተማር ማለት እኮ ነው ወይስ ለእናንተ በተገላቢጦሽ ነው ሚተረጎመው?
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ
@ወለተኪሮስየድንግልልጂ 3 ай бұрын
@@TesfawGiorgise ታዳ ምኑ ላይ ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስን ያልሰበከችው ጉልሏቷኮ እርሱ ብቻ ነው አሁንም እደግምልሻለሁ ጴንጤ ነሽ ስለዚህ ህጂና በዳንስ በጭፈራ ከሚዘሉት ጋር ይሻልሻል ማንም ተነስቶ ነብይ ነኝ ከሚሉት ይሻልሻል ያው አንቸም እራስሽን ነብይት ብለሽ መሸቀል ትችያለሽ ንገሩኝ ባይ
@bekalumogne6635
@bekalumogne6635 2 ай бұрын
ጸግሽ ሌላ አንድ የሞቲቬሽን ተጠቂ የራይድ ሾፌር ላይ የቀለዷት ቀልድ ትዝ አለችኝ ሚክሲኮ ወረደህ ፒያሳ መድረስህን ማመን ። በኢማጅኔሽን የሚመራው ፓርላማም እኮ ሀገሪቷ ያደገች መስሎት ይሆናል እንድ ጅብራ በተሰበሰበ ቁጥር እጃቸው የሚወጣው !!! ወቼዉ ጉድ አለ
@anketseakelesiy779
@anketseakelesiy779 3 ай бұрын
ምንድነው ጉድ ኧረ መድሃኒያለም አረጋጋቸው
@melakubelachew
@melakubelachew 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በጣት የሚቆጠሩ እውቀት የዘለቃቸው መምራን(ታዋቂ ሰባኪያን) አሉን ግን ወንጌል የጠማው በሚሊዮን የሚቆጠር ምእመን አለ ፡፡እነዚህ ሰባኪያን ለምእመኑ ወንጌል ለማስተማር በዘማሪ በመሳሪያ ታጅበው በተጨማሪ የሚጠይቁት አበል ከምእመናን አቅም በላይ ነው ፡፡ለዘማሪና ለሰባኪ ያውም ታዋቂ ካልሆኑ ለያንዳቸው ከ3000ብር በላይ ነው ፡፡ሀያ ደቂቃና 30ደቂቃ ለሰበኩበት ታዲያ ይሄ ሐዋርያዊ አገልግሎት ነው ? ወይስ በየአውደምህረቱ ሱቅ መክፈት ነው ??????? ብዙዎቹ ሰባኪያን ቋሚ ደሞዝ ያላቸው ናቸው የደብር ስብከተ-ዌንጌል ሀላፊ ናቸው ፡፡በጣም ትላልቅ የሚባሉ ሰባኪያን እስከ 30ሺ ብር ነው ለአንድ መድረክ ስብከት ፡፡እባካችሁ ይህንን መረጃ አጣርታችሁ ሀይ ይባሉ ቤተክርስቲያን መነገጃ አድርገዋታል ፡፡
@bithaniaasheber
@bithaniaasheber 2 ай бұрын
መሳደብ አጥያት ነው ግን አነዚህ ስድብም የሚገባዠቸው አይደሉም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ውይ በናታችሁ ይህኡን እብድ ደሞ ለፍርድ ይቅረብ ትላላችሁ??? ክብር ልትሰጡት አይ እናንተ እንዴት ግዜ ተርፍውችህዋል ይሄን ማሳየታችሁ!!! የኛን ልብስ እየለበሱ ከበሮዋችንንይዘው እሚያብዱ ተዋቸው ይሄ ሁሉ ሀይማኖታችንን በጣም ስለሚፈልጉት ነው ፀልዩላቸው እንዲቀላቀሉ እንጂ እንዲህ እንዲያ እያላችሁ አቴንሽን አትስጥዋችው!!!
@bayushegame5760
@bayushegame5760 3 ай бұрын
ለምን ሴትን ለመሰናከያ ታሰቀምጡዋታላችሁ ያሳዝናል ሀጢያት የምታሰራው ሴት ናት የምትሉ እፈሩ ወንዱ ምን እያረገ ነዉ ልጁን ቤት አሰተኝቶ ውጭ የሚያድር የሚማግጥ ማን ይንገራችሁ
@alemayehuEmiru-l2s
@alemayehuEmiru-l2s 2 ай бұрын
🤪
@tilahunyeshiye7221
@tilahunyeshiye7221 3 ай бұрын
በቃ ስምንተኛው ሺ ደረሰ። ኧረ መቅሰፍት ሊያመጡብን ነው፣ በፈጣሪ ሰው መሳይ ተንቀሳቃሽ ድንጋዮች😅😅 ፈጣሪ የስራቹህን ይስጣቹህ ምን ይባላል
@MartaTesfaye-rs3hm
@MartaTesfaye-rs3hm 2 ай бұрын
egber lbenxewchi lbon yisxachu ensu end misdbut muslimochi ekwn enyan asdbu
🛑ህዝቡን ባስቆጣው ድርጊት ላይ መምህራን መልስ ሰጡበት
54:05
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18