ግብፆችን ያስጮኧው የዶ/ር አቢይ ንግግር | የከሸፈው የህዳሴው ግድብን የማፈንዳት ሴራ | የሸኔ ፣ ፋኖ ፣ ወያኔ አላማ የእነ እንብላው ነው!

  Рет қаралды 26,833

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

ግብፆችን ያስጮኧው የዶ/ር አቢይ ንግግር | የከሸፈው የህዳሴው ግድብን የማፈንዳት ሴራ | የሸኔ ፣ ፋኖ ፣ ወያኔ አላማ የእነ እንብላው ነው!

Пікірлер: 303
@miliyon938
@miliyon938 3 сағат бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹
@Markanberihun
@Markanberihun 2 сағат бұрын
ስየ ሮባ ወፉ ሰላም ብለናል ምንግዜም ኢትዮጵያ ❤❤❤
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 4 сағат бұрын
ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር ክብር በከበረው መከላከያ ሐይል ከፍተውን ትቀጥላለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹et 🌴🌴🌴ግብፅና ኤርትራ ምቀኝነት
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ጀግኒት ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተሸለመች ደስ ብሎናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 сағат бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ጠላቶችሽን ፈጣሪ እንደ ቅጠል ያርግፍልሽ አሜን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amaretchtademe2338
@amaretchtademe2338 3 сағат бұрын
Amen 🙏
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 сағат бұрын
Amen 🙏
@alemseifu1556
@alemseifu1556 Сағат бұрын
Amen Amen ❤
@alemseifu1556
@alemseifu1556 Сағат бұрын
አሜን ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አይተኛም ሁሉም ያልፋል ጌታ ሆይ ምድራችንን ባርክ❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 сағат бұрын
የቡና ምርታችን ዋዉ ያሰኛል ጠንካራ ሰራተኛ መንግስት ጠንካራ ሰራተኛ የቡና አምራች ሀይል ኢትዮጵያ በስራ ላይ ነቾ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yayatube6774
@yayatube6774 4 сағат бұрын
ሁሌም ለአገሬ እፀልያለሁ ሰላሟን እንጅ ክፉዋን አያሰማኝ
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 4 сағат бұрын
አሚን
@jujucanal2165
@jujucanal2165 3 сағат бұрын
በርቺ
@fikirtiemengistie7672
@fikirtiemengistie7672 2 сағат бұрын
Amen!!!
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 3 сағат бұрын
ክብርና ፍቅር ለዳይመንዱ ሰራዊታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@SentayewGebra
@SentayewGebra 3 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Manyazwal
@Manyazwal 2 сағат бұрын
​ደይመንድ ሲያንሳቸው​@@SentayewGebra
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 сағат бұрын
ሰዬ ❤❤❤❤ ሮቤልና !! ቀሰቶ እንደዕለት ምግብ ለማሰማትና ፣ ለማሳወቅ የምታቀርቡልንን ጣፋጭ ዝግቶቻችሁ እንኳንም በሰላም መጣችሁልን 🙏👍👏🙏👍👏🙏👍👏🙏👍
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 3 сағат бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
@foadnasir216
@foadnasir216 2 сағат бұрын
ሱዬ ጀግናችን ኑርልን ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት🎉🎉🎉🎉🎉
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 17 минут бұрын
ክብር ለመከላከያችን እፍረት ለባንዳ ተላላኪ እደለኛ ነኛ የጀግና መከላከያ አባት ስለወለደኛ ክብር ለአባቴ ❤❤❤
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 сағат бұрын
ሰዬ❤❤❤ ላሰተላለፍከው እጅግ ገራሚና ዕፁብ ድንቅ መረጃ ክብርና ምሰጋና ይገባሃል 🙏👍👏
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
የሁላችንም ጥቅም የሚከበረው በኢትዮጵያ መአቀፍ ውስጥ ነው
@seait840
@seait840 4 сағат бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ግድቡን የሚጠብቀው መድኃንያለም ሰማይ ያለው አምላካችን ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@Badema1991
@Badema1991 22 минут бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ 70%ነጭ ለብሰው ቤተክርስቲያንም ጠንቋይ ቤትም ሔደው የሚከድሙት ለዛ ነው ፈጣሪ የማይሰማው።
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 40 минут бұрын
ሲስዬ እና ሮቤል እንዲሁም ፣ዕውነተኛ ኢትዮዽያውያን በርቱልን ክብር ለጠ/ሚኒስትራችን ለክብር ከንቲባችን ህይወቱን ያለምንም ክፍያ ለኢትዮዽያ እና ለህዝቡዋ መስዋዕትነት ለሚከፍለው መከላከያ ሰርዊታችን እናሽንፋለን ሞት ለባንዳዎችና ለውጭ ጠላቶቻችን
@hulukentu
@hulukentu 3 сағат бұрын
ስዮማችን ያራዳ ልጅ፣ሰላም ላንተ ይሁን፡፡ ምድረ የንጨት ሽበታም ቡቱቶ፣ከንቱ በአንተ ሲወራላቸው መስማት የምር ያማል፣ ምክኒያት፦እነሱ እንደገና ቢፈጠሩ እንኳ አንተ ያለህበትን የእውቀት፣የመንፈስና የሞራል ልእልና ሊደርሱ አይችሉም ። አንተ በርታልን፣ ስለምታደርልን ሁሉ አመሰግናለሁ፡፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አቦ!!❤❤
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 3 сағат бұрын
አቦ ይመቸው ስዩሜ
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ!!!
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 3 сағат бұрын
እንደ ዶክተር አብይና አዳነች ለሕዝብ የምሆነው መሪዎችና ፖለቲከኞች መብዛት አለበት ሲዩሜ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 сағат бұрын
ሰዬ ❤ ለ27ዓመት በወያኔ በሌብነት ዝርፊያና ሙሰኝነት ታንቆና ደንዝዞ ያለውን ህዝብ በቅድሚያ መንግሰት ተገቢውን የማነቃቂያንና ትምህርት ሰጪን መልዕክቶችን ለህዝቡ እንዲደርሰ የማያደርግ መንግሰት አሁንም በሃሰተኞች ሚዲያዎችን መከተል ግድ ሆኖበት እውነቱንና ሃሰቱን ለመለየት ተሰኖት እየዋዠቀ የሚገኘውና በቅድሚያ በህዝብ ላይ ትክክለኛን መረጃን ለማቅረብ መንግሰት ቆራጣዊ እርምጃን በሚዲያዎቹ መውሰድ ይኖርበታል ሠላምንና ነፃነትን ለማሰዘን
@Et4aman
@Et4aman Сағат бұрын
ስዩሜ ሮባ ወፉ ሰላማችሁ ይብዛ ፤ በርቱ።
@KebedeWaktola-v5s
@KebedeWaktola-v5s 2 сағат бұрын
ምርጥ ሰው ባርታ
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 4 сағат бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 3 сағат бұрын
ሀገሬ ትኑሪ .....ኢትዮጵያዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zegeyewondim8493
@zegeyewondim8493 3 сағат бұрын
የሀገር ባለቤት ወይም የህዝብ ወገን የሆኑ ሀገርን ይገነባሉ ለተተኪው ትዉልድ በጎና የበለጸገች ሀገር ለማውረስ ይደክማለ‍ኡ በተጻራሪዉ ለጥቅም ያደሩ ብሔርተኞች የህዝብን ሰላም በማወክ ተግተው ይሰራሉ።
@tsew4644
@tsew4644 3 сағат бұрын
ስዩምዬ የእሸቴ አባት ተው 😂 😂🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ዬ ታሸንፋለች !🇪🇹👍👌👍🇪🇹👍🇪🇹✅🇪🇹🙏
@mesfinh1505
@mesfinh1505 8 минут бұрын
ስዬ አንድ ቀን የኢትዮጵያን ባህር ጠረፍከአባቴ ጋር ከቦታው ቆሜ እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ።ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ውስጤ የተቀመጠ አባቴ በቁጭት ስለተደረገብን ስራ ይነግረኝ ነበረ።አባቴ ስለ ቀይባህር አውርቶ አይጠግብም።በህክምና ስራ ላይ ብሆንም እንደአባቴ አስተማሪ ሆኜ ትውልዱ ላይ ብሰራ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር።ijoolle Arsii😉
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
ስየ ወደ መንገዱ ለኢትዮጵያ ተዋቸው መደበሬያ ናቸው ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ስየ የኢራን የሳይበር ጥቃት ከፍተኛ ነበር እስራየል መልስ መስጠት እንዳትችል አደረጋት
@shimelisdibaba761
@shimelisdibaba761 2 сағат бұрын
እንካን ለዚህ አበቃህ ለአባትነት
@Omeradem-w3r
@Omeradem-w3r 4 сағат бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ !!!!!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 сағат бұрын
Tank you for very interested program very nice discussion 👍 fast information true news avery day avery minute VICTORY FOR Ethiopian army Victory for ethiopians government victory ✌️ victory ✌️ victory ✌️ TEAM SEYOUME victory ✌️ fast 🏃‍♂️ information always 👏
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Сағат бұрын
ኢትዮጲያ ጠላቶችሽን አችን ሀገሬ ለጠላቶችሽ እመምሁኝ ሁልግዜ ከፍበይ ኢትዮጲያ ሁልግዜ ጠላት በእድገትሽ በሽታሁኝ💚💚💚💛💛💛💕💕💕💕
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu 4 сағат бұрын
You are must welcome ,the Siye ,Araya , Robye and WOF ,Our Ethiopian Heroes ,God be protects You Always ❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ስየ ትዝ አለህ ኢትዮጵያ 10 ሽ ወታደር መመልመል አቅቶት ነብር እድሜ ለወያኔ ዛሬ ያለንን ወታደር መሰረትን መከላከያ ሚስጥር ነው ዛሬ ግን እውነት ነው ለኢትዮጵያ
@Seberat80
@Seberat80 4 сағат бұрын
በየአለሙ የምናየውና የምንስማው ሁሉ ነገር በጣም ያስፈራል ደም እንደጎርፍ እየፈሰሰ አሏህ ኽይሩን ያሰማን በስ😢😢
@hubiFeker
@hubiFeker 4 сағат бұрын
አሜን
@eilyasgirma8732
@eilyasgirma8732 Сағат бұрын
ያመጣል መንገድ ይወስዳል መንገድ አንድ የሚጠላ አንድ የሚወደድ ❤❤❤ እውነት ብለሀል ስዬ ምርጥ ሰው
@Saidmohamed-lq8xx
@Saidmohamed-lq8xx 3 сағат бұрын
ስዬ አንጀት አርስ። አሪፍ ንጽጽር ነው። እኔ ደግሞ መንገድ ስዪምን እና ያየሰውን ያመጣል ብያለሁ።
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 сағат бұрын
ሰዬ ❤ አገርን ማልማትና ማበልፀግ ጥሩ ሆኖ 🙏 ግን በቅድሚያ መንግሰት በአገር ላይ ሰለሚከናወኑና ለከናወኑ የሚችሉትን ትክክለኛ መረጃዎችን በትክክል ለህዝብ በማሰተላለፍ እንዲያውቅ በማድረግ እንዲነቃና እንዲማር ካላደረከው በሸፍንፍን አፍኖ ይዞ አገርን መምራት ዋጋቢሰነቱን ያንፀባርቃል ? ሰለሆነም ህዝቡ በሃሰት ጡሩባ ጆሮው ሰለሚደነቁር እውነቱንና ሃሰቱን ለይቶ ለአገርና ለመንግሰት ድጋፍን ለመሰጠት የተቸገረውና ?🙏🙏 መንግሰት በሚዲያም ሆነ በግል የራሰ ሰሜት ተነሳሸነት ለህዝቡ ሰራውን ያሳውቅ !!በመቀጠል የመረጃ አቅራቢዎች ላይ ሰርነ ነቀል ለውጥ ና ቆራጣዊ ዕርምጃዎችን እንዲወሰድና ለህዝቡ መረጃዎችን እንዲሰጡ ይደረግ በራሱ ከህዝብ ተሸሸጎ ሳይሆን እየቀረበ ህዝቡን ለማንቃትና ለማሳወቅ
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 4 сағат бұрын
ሥዬ በጣም የሚገርመው ሁሉም የጠራኻቸው ሰዎች ዋልጌዎችና ሴሰኞች ናቸውና የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባቸው ።
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 2 сағат бұрын
Selamachu yebeza seya robale kiberi la mklakya serawtachn ❤
@meleseweyesa3160
@meleseweyesa3160 2 сағат бұрын
ስዬ ስድብ እኮ ሐሳብ ያለቀበትና ተስፋ የቆረጠ ሰው ዋነኛ መገለጫቸው ነው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
ኧረ ጎራው ነው ፖለቲካው ጦርነት ድህነት እራብ ስደት መከራ በየቀኑ ሰበር ዜና አደረጉን ግን ዛሬም ኢትዮጵያ በፅኑ እጂ ነች
@tesaywondowson472
@tesaywondowson472 Сағат бұрын
ሮባ አዎ መከላከያ ማንንም የሚያቀጠቅጥ አቆም ላይ ነው ነገር ግን ለባዳ ወይም ለይሁዳ ክዱን አያሳይም ምክንያቱም ወድማማች ሁሌም ይጣላል ከዛ ይታረቃል ከመጠን በላይ አጎዳውም ክዳችንን ያቃሉ ጎረቤቶቻችን አፈር እንደምናበላቸው
@HabtamuHabtish-j1l
@HabtamuHabtish-j1l Сағат бұрын
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ እንዳይገሉህ።
@messayassefa6851
@messayassefa6851 Сағат бұрын
የአንዳርጋቸዉ ስድብ የመጨረሻ ካርዱን መሣብንና የፍኖ ለቅሶ ማስታወቅያ መሥራቱ ነዉ ።
@GeremewChere
@GeremewChere 2 сағат бұрын
ስዬ ሮቢ ሮባ ወፉዬ ስወዳችሁ እኮ
@foziatabit8428
@foziatabit8428 4 сағат бұрын
ኧረ የጉድ ሀገር ጆሮ አይሰማ የለው ምን ብዶሉቱ መጨረሻቸው አያምርም በክንፉ በአክናፉ የምጠብቃት አላህ ጠላቶቻችን ያፍራሉወያኔም ምነውልቡ አበጠ ምነው መላ ጠፋለት ኧረ መንግሥት ሆይ ትዕግስት ፍርሃት አይደለምና ኡፎይእንበልበት ሰለ ሴረኞችመስማት ይሰለቻል።❤❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
መጥፎን እድል ወደ ጥሩ የቀየረ አብቹ እና መከላከያ የአየሩ ንጉስ አየር ሀይላችን
@KefelegnAddise-b5g
@KefelegnAddise-b5g Сағат бұрын
I like your analysis
@amensisa3648
@amensisa3648 4 сағат бұрын
Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM Dr Abiy Ahmed Ali 💯
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 2 сағат бұрын
በአፍ ብቻ ኢትዮጵያ እያሉ በመንደራቸው ተወሽቀው በሴራ የተጠመዱት መጨረሻቸው አያምርም።
@PaulosAbera-i3e
@PaulosAbera-i3e 3 сағат бұрын
Bertu seyoum
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ስየ አባይ ግድብ ማለት መከላከያ ነው በደሙ ተጋድሎ ያፀናው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 сағат бұрын
ጀዉሳዉ ተፈራ ማሞ አለ ለመሆኑ ከነዘረፈዉ ላፕቶፑጋ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
ግን ሁሉን ኢትዮጵያ ዋጋ ከፍላ አስተማረች ማን ጎዳት የጎዳሽ ይጎዳ ብድሩ ይድረሰው
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 сағат бұрын
በርታ
@MN-yy7lp
@MN-yy7lp 4 сағат бұрын
ስዬ አንጀት አርስ አቦ ተባረክልኘ
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 3 сағат бұрын
ባለጌ ሁሌም ባለጌ ነው እሱ የተወለደው እንደዚህ ስለሆነ::ያስወለደውም በዚህ ሁኔታ ስለሆነ አትፍረድበት ባለጌ ብለህ እለፈው ::😮😮
@Fkr12204
@Fkr12204 4 сағат бұрын
ዘመነ ካሴ እንዴት አመለጠ አስመልጠውት ከሆነ ዋጋ ይከፍላሉ ዘመነ ከጠፋ ለአማራ ብርሀን ይሆናል ዘንዶ ዘመነ ካሴን ማጥፋት አለባቸው ፈጣሪ ይርዳቸው
@birhanjommy
@birhanjommy 3 сағат бұрын
ቀብሮ ጉድጓድ ቢያጣ እናቱ ሆድ ገብቶ ይሆን?
@samuelkebede46
@samuelkebede46 2 сағат бұрын
ባልክዘራው ስትል የት ደረስ ? ይህ ጀግና
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 4 сағат бұрын
እናመሰግናለን።
@ChubaroChondero
@ChubaroChondero 2 сағат бұрын
መሳይ እንደ ስሙ የሚመስል እንጂ መሆን የማይችል ፍጡር ነዉእኮ።እንደየ አከባቢዉ ራሷን መልክ የሚታመሳስል እንስሳ ማለት ነዉ።ስም እና ተግባር /ማንነት/ስገጥም እንድህ ነዉ።
@sarabeyan1811
@sarabeyan1811 4 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶች
@meserethaile291
@meserethaile291 3 сағат бұрын
አትዋሹ ቅናሽ አላረጉልንም ክፍያ ጀምረን በእውንተ በእውነት ጠይቃቸው ቃል በተግባር ይሁን ወይስ ሰው ይለያሉ ስለዚህ ጋድኞቼ ለመጀመር ፈልግው የእኔን ሱያዩ አቁመውታል 😭😭😭
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 3 сағат бұрын
ዘመነ ካሴ አሁን ካመለጠ በቅርቡ እጁን ይሰጣል ወይም እነ ስዩም መስፍንእና አቦይ ፀሃዬ ቦታ ይዘውለታል ማለት ነው ይሄዳል።
@miliyon938
@miliyon938 3 сағат бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ እና ሮቤል ምትኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@MohammedAli-qd4mp
@MohammedAli-qd4mp Сағат бұрын
Siyume ante yalikew sile egypt.shabiya weyane shene and fano. EWNET new
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
በመንገዶች ይመሰሉ ሁሉቱ ወገኖች የሚናገሩት እውነት መሆኑ በተግባር ለኢትዮጵያ ምን የሚጠቅም ነገር ሰሩ ከማውራት ውጭ ባንድአ የውጭ ቅጥረኛ ሆነው
@خدوجحسين-خ3ي
@خدوجحسين-خ3ي 3 сағат бұрын
Good job takiw my brother 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MohammedLegesso
@MohammedLegesso 2 сағат бұрын
ሰላም...ስዩም...ስዩሜ..ስዩማችን ስዬ..እውነታችን ሀቃችን መብታች አአብያችንን ይዘን የማናሸንፈው አለም አብሽር ፈጣሪ ሁሌም ከሀቀአኞችነው I❤ETHIOPIA ..
@roserose-mh3ok
@roserose-mh3ok Сағат бұрын
በርቱ ሰዩም
@tsehayuamare9032
@tsehayuamare9032 4 сағат бұрын
ቢሮአችሁ ጋር መጥተን ሮባ ሮቢ ሮቤል ያልኩትን አነሳኸው አይደል አይ ስዩሜ የአራዳ ልጅ።❤
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 3 сағат бұрын
ሰላም
@seait840
@seait840 4 сағат бұрын
ስዬ እባክህ የአዲስ ሚዲያ ባለቤት "መልኬ" የት ጠፋ አፋልገን ለረጅም ጊዜ የለም አድራሻዉ ጠፋብን ከይቅርታ ጋር
@TolkienLM
@TolkienLM 2 сағат бұрын
እውነት የት ጠፋ ወንድማችን?
@FelekeDemisse-d3u
@FelekeDemisse-d3u 2 сағат бұрын
Syoume ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 3 сағат бұрын
ለመደገፍ የማይመች ዛሬ ያለውን ነገ ማይደግም ብልፅግናን እየደገፍክ መከራክን በላክ አይ ስዩም አይዞክ ለነገሩ ሀብታም ሆነካል በርታ
@tadiyostadiyos7489
@tadiyostadiyos7489 3 сағат бұрын
ስዬ አባ ተንትን ኑርልን አቦ
@birhanjommy
@birhanjommy 3 сағат бұрын
አገርና ሕዝብ መውደዱ እንጂ ሰውዬውስ ይቀላምዳል። እንዲሁ ለጨዋታ መስማት። ጠጅ ቤት ድሮ ሰዎች እንዲህ እያወጉ ነበር የሚጫወቱት አሉኝ የዛሬን አያድርገውና! እኛ ዛሬ በሶሻል ሜዲያ!
@emondamena
@emondamena 3 сағат бұрын
አንዳርጋቸው እና ስብስቦቹ እኮ የ ቦርኮ ስብስቦች ናቸው
@ShagaBezabih
@ShagaBezabih 2 сағат бұрын
Siiyye tileyaleh iko.
@ibrahimtahir8813
@ibrahimtahir8813 3 сағат бұрын
Seya nurelen regem edmna teanawen yestelen
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 3 сағат бұрын
ዶር ብርሃኑ አትበል ፕሮፌሰር
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 4 сағат бұрын
አረ አንተ ሠው ሱሰኛ አደረከኝ ሥዬ ሥዬ ሮባ ሮባ እናንተ የኢትዮጵያ ኩራት አቦ ረጅም ዕድሜን ተመኘሁላችሁ ።
@TedyTeklu
@TedyTeklu 2 сағат бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው ።
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 3 сағат бұрын
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤👍
@birhanjommy
@birhanjommy 4 сағат бұрын
ግብፆችን ያስጮኸው ነው አማርኛው።
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 4 сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@aselefechselassie
@aselefechselassie 38 минут бұрын
ጀነራል ካሳዬ የተከበሩ የኢትዮጰያ ጀግና ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hahu3793
@hahu3793 2 сағат бұрын
እኔ የሚቆጨኝ የአንዳርጋቸዉ ጽጌን የሂወት ታሪኬ ብሎ የጳፉቸዉን መፀሀፎች ገዝቸ ማንበቤ
@NUNU-u1i6l
@NUNU-u1i6l 4 сағат бұрын
ስዬ ተው እንጅ መከምራችን ሁሉ ግብፅ ነች። ምን አርገን አስጮህናት ትላለህ ?
@Fikru1948
@Fikru1948 3 сағат бұрын
Case closed ⚠️. Game over.
@abrahamtsegaye8972
@abrahamtsegaye8972 3 сағат бұрын
❤🎉❤
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 2 сағат бұрын
Programing Logic Circuit ( PLC) ይባላል ስዬ 👋
@bahunegn
@bahunegn 14 минут бұрын
37:42 👍🏾
@osmanahmed2235
@osmanahmed2235 3 сағат бұрын
❤❤❤
@Black-2024
@Black-2024 Сағат бұрын
▫️Thank you #Robel_Mitiku | #Siyum_Teshome ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
የሰብር ዜና ገበያ ነው ፖለቲከኛው
@ashenafitesfaye3122
@ashenafitesfaye3122 2 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 сағат бұрын
ሰው የተፋውን አይልስም
@AddisAbaba-j3s
@AddisAbaba-j3s 2 сағат бұрын
ስዬ ሮቤል ግን ደህናነው ? ጊዜ ሰጠው !!
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
ebstv worldwide
Рет қаралды 17 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 29 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,2 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,6 МЛН
ንጉሱ ተጨንቀዋል! ጠ/ም ኣቢይ አህመድ ተወጥረዋል
Horizon Free Media ሆራይዝን ነፃ ሚዲያ
Рет қаралды 916
🔴 በጎ ዘመን 2017 || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
2:41:52
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 318 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 29 МЛН