ብቻየን ፈራሁ🥹😅

  Рет қаралды 16,170

Tigset yimer

Tigset yimer

Күн бұрын

Пікірлер: 224
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 3 ай бұрын
ቲጂየ እመኝኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ❤❤❤❤❤
@elizabethtefera3126
@elizabethtefera3126 3 ай бұрын
ከስጦታው ጋር ሳለሽ በጣም ትሽኮረመሚ ነበር አይናፍር ነበርሽ ለካንስ አይናፍር አይደለሽም አሁን ሳይሽ
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ 2 ай бұрын
ኣውቃ ነው እድትታውቅ ስለንበር አውን ታውቀች አምታች ብያታለው
@Artcrave33
@Artcrave33 2 ай бұрын
አስመሳይ ናት
@Artcrave33
@Artcrave33 2 ай бұрын
@@ኢትዮጲያአገሬእኮ ዩቱብ ለመክፈት አፈጣጠኗ ፡ ለጥቅም ነዉ የቀረበችዉ 😢
@hanna4751
@hanna4751 2 ай бұрын
ከወንድ ጋር መታየት ልምድ እኮ ልምድ ከሌለ ያስፈራል
@siaytay4605
@siaytay4605 2 ай бұрын
ምቀኛ​@@Artcrave33
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy 3 ай бұрын
አሁን ላይ ስራ አለ ቲያለሽ ዝንቱ ተመርቆ ስራ አጥቷል የአብይ አለቅላቂ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው አታሽቃብጪ
@marimasd6628
@marimasd6628 3 ай бұрын
የቤተ አማራ ቆንጆ አማራዊት በርቺ 🥰🥰
@ኡሙረያን-ፀ1ፈ
@ኡሙረያን-ፀ1ፈ 3 ай бұрын
አይዞሽ አትፈሪ ምንም አትሆኝም እህቴ ጎበዝ በራስሽ ቆመሽ እንይሽ የስደት እህታችን ❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
ከዚች መልከም ታብዬዋ ሴጣን ከመጣሽ ሰብስክራይቤን አስቼ ነው ምወጣው ያሰው ጆሮ ምያጠፋ ሰው አልዋድም 😢😂😂😂
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 3 ай бұрын
አኔም እንደዛዉ ተሳ ጋር አትምጨሐ😂😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
@@makdessbpower4676 እኮ ስጣላት
@tigeadam1992
@tigeadam1992 3 ай бұрын
ትክክል የስው ሴጣን ምንም ጥሩ ነገር የማይወጣትሴጣን
@Bzu632
@Bzu632 3 ай бұрын
😂😂😂
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 3 ай бұрын
ታምራለችግን በደብአየሁሸ ዛሪ የኔቆጆ
@MohdMohd-t4b
@MohdMohd-t4b 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ ሁሉ የለመዳል ስራም ከጀመርሽ ትምህርትም ከጀመርሽ ትኩረት አድርጊ ትምህርትሽም ላይ ሆነ ስራሽ ላይ ይሄንን youtube ደግሞ ባገኝሽ ሰዓት እየሰራሽ ፖስታ አድርጊ እኛም እናበረታታሻለን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በርች❤
@Peter_zgreat
@Peter_zgreat 2 ай бұрын
ትእግስት በርቺ ገና በራስሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ። ግን ብህይወትሽ ውስጥ ወደ ሚመጡ የወንድም የሴትም ጓደኞች ካለፈው ህይወትሽ እንዳይደገም ትልቅ ትምህርት ውሰጂበት አይዞሽ ከጎንሽ ነን በርቺ።
@omkaled812
@omkaled812 3 ай бұрын
ሴቶች በራሣችን መተማመን አለብን
@MeazaTegegn
@MeazaTegegn 3 ай бұрын
ሰላም እማዬ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ከያዝሽ መቸም አትመድቂም ሁሌም ጠንክሪ
@sarahj1999
@sarahj1999 3 ай бұрын
በርች እዳትሠበሪ
@senaittsegaye4561
@senaittsegaye4561 2 ай бұрын
ያሁሉ መሽኮርመም ሙድ ነበር?ለምን ከባልሽ ጋር እያለሽ እንደዚህ ግልፅ አትሆኚም ነበር?
@hymanoteeshete5561
@hymanoteeshete5561 3 ай бұрын
እንደዚህ ሁነሺ ስላየዉሺ ደስ ብሎኛል በርች ❤❤❤
@apigeuae6685
@apigeuae6685 3 ай бұрын
በርቺ እህቴ ጠካራና ጎበዝ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ትልቅደረጃ ትደርሻለሽ ውበትሽ እኳን ተመልሳል
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 3 ай бұрын
በርቺ ውበትሽ ደሞ ተመለሰ 🎉🎉🎉
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k 3 ай бұрын
ማሻአላህ ውበትሽ ተመለሰ ራስሽን ጠብቂ ሀቢብቲ ሂወት ይቀጥላል ጎበዝ ❤
@zouditasama3211
@zouditasama3211 3 ай бұрын
ሥታምሪ ማምየ በርቺ
@roozrooz2027
@roozrooz2027 3 ай бұрын
ቲጅየ አይዞሽ ያገሪ ልጅ ትልቅ ደረጃ ትደርሾለሽ እመኝኝ ውዴ አች ብቻ ወደ ፈት
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 3 ай бұрын
ምሳ ስትቆጥሪም ብና ስታፈይም እረፍት ካለችሽ አጋጣሚዉ እየተጠቀምሽ ስሪ እስኪመቻችልሽ እንዴለምድልሽ ቢንስ በሳምንት ሁለት ጊዜ ነይ ጥንካሬሽን አሳያቸዉ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 3 ай бұрын
ምሳ ስትቆጥሪም ብና ስታፈይም እረፍት ካለችሽ አጋጣሚዉ እየተጠቀምሽ ስሪ እስኪመቻችልሽ እንዴለምድልሽ ቢንስ በሳምንት ሁለት ጊዜ ነይ ጥንካሬሽን አሳያቸዉ
@enanu7590
@enanu7590 3 ай бұрын
አይዞሽ ማንንም አትጠብቂ ራስሽን ችለሽ ስሪ ቪዲዮ ትለምጅዋለሽ መልካም ከምትባለው ሴትዮ እራቂ ልጅቷ ሀሜተኛ ናት
@zina5085
@zina5085 3 ай бұрын
አንች ሜንጦ መርፌ የስጦታውን ስም ስታነሽ እንዳልሰማ ሸሌ
@Kellytelly10
@Kellytelly10 3 ай бұрын
አይና ሸውራራ አልነበረ ከስጦታው ጋር ቬድዩ ስሰራ 😮😮😮😮😮 አስማተኛ ናት ልጅታ
@genettecere8937
@genettecere8937 3 ай бұрын
እር እግዚአብሔር ያሸዋርሽ ያንች አይን ነው የተሸዋርርው ባለጌ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 3 ай бұрын
😂😂😂
@simt.3289
@simt.3289 2 ай бұрын
አንቺ የሚመችሽን ደስ የሚልሽን አድርጊ በርቺ ግነ በነገራችን ላይ ባልሳሳት እርጉዝ ነበርሽ አይደል በሰላም ተገላገልሽ ወይ?? እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
ስትሸውደው ነበር
@hannatv
@hannatv 3 ай бұрын
አይዞሽ በጣም ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እራስሽን ጠብቂ
@hadiya6386
@hadiya6386 2 ай бұрын
አብሽሪ የሀገሪ ልጅ ጠክሪ በራሥሽ ከተማመሽ ተለዉጫለሽ
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب 2 ай бұрын
,እሚገርመው. ,ሣውድ..ሣለሽ..አፈቅርሽ..ነበር..
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 3 ай бұрын
በርተተሽ ጠንክረሽ ስሪ በአሁኑ ስዓት ሲኖርሽ ማንም ይወደሻል ከሌለሽ ግን የእናት ልጅም አይወድም
@rakuae7634
@rakuae7634 3 ай бұрын
ተስማምቶሻል ቀጥያበት❤❤🎉
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት
@hometube8205
@hometube8205 Ай бұрын
ያለ ምክንያት የሚሆን ነገር የለም አይዞሽ ውዴ ❤
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 3 ай бұрын
የቲጂ 1ኛ ደጋፊ ነኝ 😊😊❤❤
@ነፂአሹ
@ነፂአሹ 3 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ ጠካራ ሁኝ እህቴ እዳይከፉሽ❤❤
@tenagnetessfaye7932
@tenagnetessfaye7932 2 ай бұрын
ከባልሽ ታረቂ እንዳትሪ
@Peter_zgreat
@Peter_zgreat 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ ሁላችንም ግራ እና ቀኙን አይተን አንቺ በጣም ንጹህ መሆንሽን እሱ መጠቀሚያ እንዳደረገሽ አይተናል አሁን ለራስሽ ግዜ ሰጥተሽ ተረጋጊ ቲጂ እግዚአብሔር ከክፉ አውጥቶሻል አሁን የራስሽ ግዜ ነው በርቺ እህቴ።
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 3 ай бұрын
ካሜራ እንዲ መልክ ይቀይራል ለካ ውበቷ ውበቷ ሲል ባልሽ ወይ ፍቅር እል ነበር በተገኘ አጋጣሚ መጠቀም ነው እንጂ በዛውም ዮቱዮበር ሆንሸ እሱ ተጎዳ እንጂ በሰበብ ከገጠር አውጥቶሽ ማን ወደ ገጠር ይመለሳል በርቺ በይ
@HirutAwgichew
@HirutAwgichew 3 ай бұрын
አይዛሽ አትፋሪ በርቺ
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 2 ай бұрын
ከባልሺጋታረቂ
@Getahunniguss
@Getahunniguss Ай бұрын
የሠው ውሀ ልክ❤❤
@zufanwondye7641
@zufanwondye7641 3 ай бұрын
ምን እያወራሽ ነው?
@alfintas447
@alfintas447 2 ай бұрын
በርቺ እጅ እዳስጪ
@MelatAseffa
@MelatAseffa 2 ай бұрын
በርቺ ።
@Hunyalew-w5f
@Hunyalew-w5f 3 ай бұрын
የሆሽ ሾካካ
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب 2 ай бұрын
,በርቺ
@fentaye9663
@fentaye9663 3 ай бұрын
ቻናልሽንም ስሪበት እሽ የኔዉድ አትጥፊ አይዝን ህይወት ይቀጥላል
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 3 ай бұрын
በረች ጉዞ ወደፈት
@Liyatube929
@Liyatube929 3 ай бұрын
Egzabher enkuan kezeh Qinatam sew awetash ke sew tera aswetitosh neber ber zegto hmmm ayzosh Mayee ❤❤
@Peter_zgreat
@Peter_zgreat 3 ай бұрын
ትክክል
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 3 ай бұрын
በርች ላጦነት ይለምልም😂🎉
@SarahFazer
@SarahFazer 3 ай бұрын
አጋቡኝ ይመሰላል😊
@alhmdulli
@alhmdulli 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@kirubeltub8776
@kirubeltub8776 3 ай бұрын
❤በርቺልኝ እናት ታጋሽ ሁኚ መምረጥ ልመጂ።ከሚድያ አትራቂ
@Getahunniguss
@Getahunniguss Ай бұрын
Yenaa........
@HaiatHaiat-wy3zs
@HaiatHaiat-wy3zs 3 ай бұрын
አትፍሪ በርች የኔ ቆንጆ💗💗💗💗💗💗💗
@Emebettube
@Emebettube 3 ай бұрын
ቲጂ በጣም ጠንካሪ ና ብርቱ ለሌሎች ተምሳሌት መሆን አለብሽ በጨርሽ ማልቀስ ና መስብር አልፍልግም ሴት ልጅ ጎን ነኝ ወደ ፊት ተራመጂ እሽ የኋላሽት ተይዉ
@HERMELA548
@HERMELA548 3 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰብ ላይክ በርቺ አትፍሪ❤
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 3 ай бұрын
ጐበዝ በርቺ እሺ ! ምንም ነገር አትፍሪ አንዳንዴ ነገሮች ከፍ ዝቅ ሊሉ ይችላሉ ቀን እስኪያልፍ ድረስ እናም በዚያ ግዜ እንዳትበሳጪ በዚህ አይነት ወቅት ሲገጥምሽ ዱአ አድርጊ (ፀልይ ) ከልብሽ ሁሉን ነገር ያቀልልሻል !ዋናው ጤና ነው ! ጤና ካለን ሁሉም ያልፋል እሺ ! እንደዚ ፅድት ብለሽ እራስሽን ጠብቀሽ በቻልሽው መጠን ቪዲዬ ልቀቂ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን ቀስ እያለ ቻናልሽ ያድጋል እንዳትሰለቺ :በተረፈ አላህ አንቺ ጋር ይሁን 💝
@ሰላምአድማሱበላይ
@ሰላምአድማሱበላይ 3 ай бұрын
ቲጂ ስልክሽን ከየት ላግኝ የምር ፈልጌሽ ነበር
@cequa4067
@cequa4067 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የስራሺ ይስጥሽ
@Tigsetyimer
@Tigsetyimer 3 ай бұрын
አሜን 🙏🏻
@At-vn6ng
@At-vn6ng 2 ай бұрын
????????????????????????????????????????????????
@At-vn6ng
@At-vn6ng 2 ай бұрын
I will send my phone number
@meserattedesa7575
@meserattedesa7575 3 ай бұрын
በርች❤❤❤ልዩዋ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 ай бұрын
በርቺ ወደ ሁአላ እንዳትይ ስለ አለፈው እርግፍ አድርገሽ ተይ በርቺ💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@ራቢነኝወለየዋስደተኛዋ
@ራቢነኝወለየዋስደተኛዋ 2 ай бұрын
❤❤❤
@uaesara8261
@uaesara8261 3 ай бұрын
ቲጄ ጄግና ወደ ፌት ጠንክሪ በሁሉም ቀድመሸ ውጭ
@kabetube
@kabetube 3 ай бұрын
ፕራክም ስሪ 😂
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 3 ай бұрын
ሪትሽ እራሡ የነገርኛ ሤት ፊት ነዉ
@Tigsetyimer
@Tigsetyimer 3 ай бұрын
🤣
@thewonders3163
@thewonders3163 2 ай бұрын
Betrchi good job
@evan-v4t
@evan-v4t 3 ай бұрын
❤በርቺ ከጎንሽ ነን
@Kad-905
@Kad-905 3 ай бұрын
አይዞሽ በርች. እዳዴ በህይወት የሚመጡፈተናወሽ ያጠነክራሉ ያበረታሉ. ጓደኛሽን. ጋር ብዙከሷጋር ባሰሪ አሪፍነው ምክናየቱም. እምትወጅውንሰው. በሩቅ. ብቻሽን እደወደቅሽ ብቻሽንም. መነሳት መልመድ አለብሽ
@AldaamPhone
@AldaamPhone 3 ай бұрын
አይዞሸ በርች የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤
@Davidm127
@Davidm127 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ
@qalkidan642
@qalkidan642 3 ай бұрын
አይዞሽ በርች እህት
@Beletu-s1d
@Beletu-s1d 3 ай бұрын
አይዞሽ ዬኔ ውድ ሁሉም ያልፋል❤❤❤
@Haimi-Haimi5g
@Haimi-Haimi5g 2 ай бұрын
የኔማአር ስወድሽ ሀያቴ❤❤❤❤❤❤❤አይዞሽ አትፍሪ ማሚዋ ❤❤❤❤እስኪ የመዳም ቅመሞች ኑኑኑኑኑኑ እኪ ይችን እህታችንን 100k🎉🎉🎉🎉 እናስገባት መቸም እኛ የዞርንበት ምኑም አያቅተንም
@lemreta9150
@lemreta9150 3 ай бұрын
❤❤❤❤በርቺ
@saron4252
@saron4252 3 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንችጋር ነው❤
@fentaye9663
@fentaye9663 3 ай бұрын
እኔ ስፋት እሰለጥናለዉ ብየ ነበረ ግን ቶሎ ይገባኛል
@HuhUuuu-l6q
@HuhUuuu-l6q 3 ай бұрын
❤️❤️❤️🌹🌹💞
@kabetube
@kabetube 3 ай бұрын
ጎበዝ እድህ ፈታብለሺ ስሪ ውደ ጠክሪ ❤❤❤
@Kalye-nf5lm
@Kalye-nf5lm 3 ай бұрын
Berch tij❤❤❤🎉🎉🎉
@ወለተሚካኤል-በ4ወ
@ወለተሚካኤል-በ4ወ 3 ай бұрын
Betam gobez ayzoshe wodehuala yelem keep going
@aklilengatu6951
@aklilengatu6951 3 ай бұрын
❤❤❤🎉
@ትግስትወሎየዋ-ሐ6ፀ
@ትግስትወሎየዋ-ሐ6ፀ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አይዞሽ
@muha72
@muha72 3 ай бұрын
አትፍሪ ማሬ
@madi2644
@madi2644 3 ай бұрын
ሰላምናችሁ፡፡እደዚ፡፡በራስሽ፡፡አዲያነኝ፡፡ጎደኛ፡፡ምረጭ፡፡ስለሰው፡፡እዳታወሪ
@ghgh5418
@ghgh5418 3 ай бұрын
አይዞሽ አትፍሪ በርቺ
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 3 ай бұрын
አይዞሽሽሽ ዋውው ጠክሪ
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
ጎበዝ በርች ቲጂዬ❤ ወደስራ መግባትሽ ተመልሰሽ ስደት አለመምጣትሽ
@WegayoMelaku
@WegayoMelaku 3 ай бұрын
በርቺ ጠካራ ጎበዝ ሁኚ የኔ ቆጆ
@mintabelanator2252
@mintabelanator2252 3 ай бұрын
በርች ጎበዝ ጎበዝ ብርች::
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 3 ай бұрын
Ayizoshi yene konjo
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 3 ай бұрын
አይዞሽ በርች
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 3 ай бұрын
በርች የኔጀግና
@marye577
@marye577 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ በረች እሴቶችዬ ጠንካራ ሁኑ ወይም እንበረታ❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Yeshimartube9856
@Yeshimartube9856 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏በርቺዉደ😅
@samprincess378
@samprincess378 3 ай бұрын
አይዞሽ በረቺ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ትእግስት
@ትእግስት 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaesara8261
@uaesara8261 3 ай бұрын
ሚዲያ አትጥፌ አንች ሰርተሸ መልቀቅ ያለብሸን ነገር ልቀቂ ሌላ አሰሰገሰሰ አትይ አንዳንድ ገልቱወች ሰለ ሞሉ አንች ዮቱብሸንም አጠንክሪ ሰሪ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
ትጅየ በሂወት መማር ትልቅ ናገር ናው ተመሰገን ሰላለፍው በይ አሁን ጀግና ናሺ በርች የኔ ቆንጆ
@FfGf-hz4wh
@FfGf-hz4wh 3 ай бұрын
❤❤❤❤hayizosh konjo
@fentaye9663
@fentaye9663 3 ай бұрын
ተመስግን ዛራ መልክሽ ትንሽ ተመልሳል አይዝን
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 3 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ ቲጅየ
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ዕቋር - Equar /  ዛንታ ፍቕሪ By Robiel Habtemichael
21:09
ተጫወተበት/// ባሎች መስራት አለባቸው
16:01
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 107 М.
የእጅ ስራዬን እንዴት እደምሰራ ላሳያችሁ
11:11
ስራ መስራት አልቻልኩም😭
10:08
Tigset yimer
Рет қаралды 9 М.