በአጭር ጊዜ የሚለወጡበት ትርፋማ ስራ | ከደቡብ ካፒታል የማሽን ብድር ወስዶ ትርፋማ የሆነው ግለሰብ |small business idea |gebeya media

  Рет қаралды 17,988

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 10 ай бұрын
*ሥራ ክቡር ነው! ሠላም ለአገራችን ይሁን! ሠላም ካለ ሁሉም አለ።* 🙏❤
@tigraywerki1355
@tigraywerki1355 10 ай бұрын
አንደኛ ተከታታይ ሁኛለዉ ገና እንግዳ ነኝ የዚ ቤት ከመጣሁ ሳምንት ገና አልሞላሁም ❤ በርታ ወንድማችን
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ጫላዬ እውነት ጥሩ ሰው ነህ ልጆችህን ባለቤትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ተባረክ
@Emiye20
@Emiye20 10 ай бұрын
ሰላም ገበያ ሚዲያ! አንቴና ማንፋክቸሪንግ ስራቸውን ትተዋል እንዴ? ከዚህ በፊት ቪዲዮ የሰራችሁትን የሳሙና ማምረቻ ለመግዛት ፈልገን ነበረ ምንም መረጃ ማግኘት አልቻልንም። በተረፈ ሚዲያችሁ በአየር ላይ ካሉ የዩቲውብ ሚዲያዎች በአንደኝነት ደረጃ ለሰዎች ጠቃሚ መረጃዎችን የሚያደርስ ሚዲያ በመሆኑ አድናቆቴን ላደርሳችሁ እወዳለሁ። በርቱ ስለጠቃሚ መረጃዎቻችሁ እናመሰግናለን።
@fikruman1069
@fikruman1069 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሚድያ ናቹህ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግልኝ የመንግሥት ሓላፍነት ነው እየተዋጣቹህ ያላችሁ
@mengstuzelealem2055
@mengstuzelealem2055 10 ай бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ጫላየ
@nothingcomeseasy
@nothingcomeseasy 10 ай бұрын
You guys are doing great! I appreciate your efforts to ensure the ideas are reproducible before presenting them here.
@Zumra-m4t
@Zumra-m4t Ай бұрын
ጫላዬ በርታልኝ
@saratesfaye373
@saratesfaye373 10 ай бұрын
@Thank you brother chala !I am follower for your channel ,so i appreciate your job.
@ዋሰ
@ዋሰ 10 ай бұрын
ትራዞ እንዴት እንደሚሰራና ያለቀዉን ምርት ብታሳየን ጥሩ ነበር ይህ በሰብርብር ዕብነበረድ የሚሰራ ከሆነ ወጣቶችን ሰራ በመሰጠት ከረብሻ ትዳር ይዘዉ ይኖራሉና ዋናዉ ትሬዞን አሳየን ከቻልክ
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 10 ай бұрын
የማሽኑ ሥም የማን ካፖን ነውያገሪ ውሥጥ መሽነው ሥርቱ ወይሥ ጃፖን ነው ወይሥ እንግልዝ ሥርት
@lovelovertube507
@lovelovertube507 10 ай бұрын
Good job keep it up caalaa hedduu galatoomi waan gaarii inform waan nuuf gootuf
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 10 ай бұрын
Thanks chala
@Ethio_Crypto_Forex
@Ethio_Crypto_Forex 9 ай бұрын
Ere chalaye yeoromia capitalen interview argelen
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 10 ай бұрын
ጫላ ሠላምና ጤና ከነቤተሠብህ ጋር ሠላሙንአብዝቶ ይሥጥህ ማሽኑ በሥንት ነው የተገዛው
@ኣሕፎሮምሚድያ
@ኣሕፎሮምሚድያ Ай бұрын
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነው በናታቹ ዋጋውን ኣጣርታቹ ንገሩን
@TamiratYifru
@TamiratYifru 3 ай бұрын
የት ነዉ አድራሻቹ እኔም ምክር እፈልጋለሁ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 10 ай бұрын
ዋጋው የማሽኑው።።ስትነው ገበያሚዲያ
@ZereHalefom
@ZereHalefom 3 ай бұрын
የማሽኑ ዋጋ ስንት ነዉ ትግራይ ክልልስ አለ ?
@mariammariam1007
@mariammariam1007 10 ай бұрын
ሰላማችዉ ይብዛልኝ ገበያዎች ግን ጫላ ከሃዋሳ ዉጭ ያለዉ ሰዉ የማሽን ብድር ማግኘት አይችልም ወይ እኔ ደብረ ዘይት (ቢሾፍቱ) ነኝ በድንብ ግልፅ አርግልን እባክህን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 10 ай бұрын
ኦሮሚያ ካፒታል አለ
@solomonnigus
@solomonnigus 9 ай бұрын
ትግራይ ክልል ነኝ ምን ዓይነት ኣቅራብ ኣለ
@tilahungetanehe8666
@tilahungetanehe8666 10 ай бұрын
ትንሿ ባለ ሁለት ማምረቻ ማሽን የት ትገኛለች????
@DawitGifti
@DawitGifti 10 ай бұрын
ማሽኑ የብሎከት ብቻ ነው? የሳሙና ማምረቻ የለም?
@nesryutub5941
@nesryutub5941 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@ተመስገን-ቀ2ገ
@ተመስገን-ቀ2ገ 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@YemaneGereziher-fg1hm
@YemaneGereziher-fg1hm 9 ай бұрын
ማሽኑ በስንት ተገዛ
@aynagirma3593
@aynagirma3593 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍❤️
@yibeltaltadiwos5119
@yibeltaltadiwos5119 10 ай бұрын
ኦሮሚያ ካፒታል ይቻላል???
@gebeyamedia
@gebeyamedia 9 ай бұрын
አዎ
@ZereHalefom
@ZereHalefom 3 ай бұрын
ትግራይ ክልል ኣለ?
@FouzaGuye
@FouzaGuye 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
በአንድ ጊዜ 500 ሺ ብር የሚያስገኘው ማሽን water drilling mashin
25:08
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН