በውጪ ሀገር የምትኖሩ| ቀላል የእንጀራ አሰራር|

  Рет қаралды 38,389

Yeti

Yeti

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@DHaile-q9u
@DHaile-q9u 2 күн бұрын
ፀባይሽ ስነስራትሽ አገላለፅሽ ወድጀዋለው እናመሰግናለን
@Ritaamy-o2x
@Ritaamy-o2x Күн бұрын
በስማም እሜገርም አስተዳደግ ያደገች ጨዋ ያሳደጋት ናት የመንቤዬ ልጄ በርች ጎበዝዎ ትንሽየዋ ልጄ እንኮን ለቁም ነገር አበቃሽ የኔ ውድ
@sosinaabiyot1226
@sosinaabiyot1226 6 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ!❤❤❤
@Chaina88
@Chaina88 Күн бұрын
አንቺ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ እህቴ
@HewanGirma-h3n
@HewanGirma-h3n 6 күн бұрын
እናመሰግናለን የኔ ውድ እኔ የዛሬ 5 አመት Saint vincent ምትባል ሀገር ነበርኩ ነፍሰጡር ስለ ነበርኩ የነሱን ምግብ በጣም ነበር ምጠላው እና ሚያምረኝ እንጀራ ብቻ ነበር አንድ ቀን ኤርፖርት ላይ አንዲት ከ አሜሪካ የመጣች የኢትዮ ልጅ አገኘሁ እና እሱአ ነበረች በመጣች ቁጥር ምታመጣልኝ በሰው ሀገር ሆኖ የእንጀራ አምሮት በጣም ከባድ ነው
@ba7359
@ba7359 2 күн бұрын
ጎበዝና ባለሙያ ነሽ ከስራሽ በፊት ፈጣሪሽን ታስቀድሚያለሽ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 күн бұрын
እንጀራና ቡና ተጠናውቶን ሌላ ምግብ ያለ አይመስለንም
@mohamedabdiqader
@mohamedabdiqader 23 сағат бұрын
Saint Vincent karibiyan now adle abasha alee ?
@asterisayas8522
@asterisayas8522 23 сағат бұрын
አብሽ ለሽታ ነው እንጂ አያለሰልስም
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 6 күн бұрын
Very nice information 👌. Thank you.
@tigih.7181
@tigih.7181 6 күн бұрын
በርቺ ጎበዝ እድለኛ ነሽ እንደውም በሶስት ሙከራ ተሳካልሽ ከ15 አመት በፊት እኔ ስመጣ እንዴት ተቸግሬ እንደነበር ዩቲዩብ የለ ረጅም አመት ጤፍ ስለማላገኝ ጥቁር ዳቦ የሚጋገርበትን ዱቄት አምሼ ከበቆሎ ጋር ቀላቅዬ ቆንጆ እንጀራ በመጥበሻ እጋግር ነበር አሁን ጤፍ ኦላይን እያዘዝኩ በዋሴ ምጣድ ጥሩ ይወጣልኛል እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ በርቺ ጥሩ ይዘሻል ጎበዝ
@lambainfoentertainment440
@lambainfoentertainment440 Күн бұрын
ምን አይነት ጤፍ ነው የተጠቀምሽው ? መስቀል ነው ወይስ ሌላ?
@Mediye
@Mediye Күн бұрын
Enamesegnalen konjit💕
@FirehiwotShachachew
@FirehiwotShachachew 5 күн бұрын
የምገርምሽ እኔ በመጀመሪያ ቀን ነው ቆንጆ የጋገርኩት እስከአሁን ድርስ በዛች ይሄዎ ቆንጆ እንጀራ እየበላሁ ነው ተመስገን🙏🙏
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 Күн бұрын
የት ነው የምትኖሪው?
@keyahabte8913
@keyahabte8913 5 күн бұрын
Yitye ende bande metsh tekotatrshin eko .I lived here more thn some years still it doesn't wrk for me 👏 👏 👏 👏
@meazaagedew8630
@meazaagedew8630 5 күн бұрын
I use to make injera only with wheat, it looked good, but heavy. I feel like it’s better to use barley instead of wheat. I’m making beautiful and tasty injera with barley and teff only.
@GodisgoodTrue-pj5yo
@GodisgoodTrue-pj5yo 19 сағат бұрын
recipe Please
@astertadesse9906
@astertadesse9906 5 күн бұрын
👌 👏 😍 👍 Wow, very nice ❤❤❤❤
@hawaedris4833
@hawaedris4833 Күн бұрын
ምጣዱ ስንትንነው
@GalanBiruk
@GalanBiruk 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤yene jegena🎉🎉🎉🎉
@eyerusamare1796
@eyerusamare1796 5 күн бұрын
Niceee yetiyee keep it u, we expect mire videos fro myou
@lul9652
@lul9652 6 күн бұрын
Yeti, would you please show us your winter skin care routine ?
@yetnayettaye2791
@yetnayettaye2791 6 күн бұрын
Sure 💕
@lul9652
@lul9652 6 күн бұрын
@yetnayettaye2791 Thanks a lot, dear!
@FikreTeka
@FikreTeka 2 күн бұрын
ሰላም ለቤትሽ አዲስ ነኝ የስንዴ ዱቄቱን እቃውን ብታሳይኝ 🙏🏾
@astertadesse9906
@astertadesse9906 5 күн бұрын
You sound clear.
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 4 күн бұрын
በፉርኖ ዱቄት የባደ እንጄራ መገገር ይቻላል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 күн бұрын
ይጋገራል ነገር ግን ለጤና ጥሩ አይደለም አብዝቶ አዘውትሮ መብላቱ ለስኳር በሽታ ያጋልጣል
@FikreTeka
@FikreTeka 2 күн бұрын
ሉቤትሽ አዲስ ነኝ የስንዴ ዱቄቱን እቃውን ብታሳይኝ 🙏🏾
@tsionsahle1421
@tsionsahle1421 Күн бұрын
የአነጋገር ስርአትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@geemayle7969
@geemayle7969 3 күн бұрын
እርሾ ሙቅ ውሀ ከድቈት ጋር ስንት ቀን አቆየሽው? ማቀዝቀዥያ ቤት ውስጥጥ ነው ምታስቀምጭው?ስትቀን አቀላቅለሽ አቆየሽው?
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 8 сағат бұрын
በስንዴ ፋንታ ገብስ ተጠቀሚ??
@DHaile-q9u
@DHaile-q9u 2 күн бұрын
ምመክርሽ ሌላው ጀርመን ምትኖሪ ከሆነ የቡዋንባ ውሀ እንዳትጠጪ ሚጠጣ ውሀ ገስተሽ ተጠቀሚ ለመጠጣት ጥሩ አይደለም ሲባል ስለሰማው ነው ያወኩትን ላሳውቅሽ ብዬ ነው
@sabaasrate7210
@sabaasrate7210 6 күн бұрын
OMG OMG OMG you save my life
@edomabebe-m8s
@edomabebe-m8s Күн бұрын
me too
@birtukantolla7814
@birtukantolla7814 Күн бұрын
Berchi ent gobz👍👏🏻
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 6 күн бұрын
woww👍👍👍
@zmina8802
@zmina8802 6 күн бұрын
Wow 🤩
@ayudawudtube
@ayudawudtube 6 күн бұрын
የቲ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ❤እንጀራዬ ዋዉዉዉ ሲያምር በቃ ሞክረን መልሱን ይዘን እንመጣለን
@woine123
@woine123 2 сағат бұрын
የቧንቧው ውሃ "እስከመጨረሻው ሙቀት" ሲባል እንደ አካባቢው የሙቀት ሃይል ይለያያል አንዳንዴ የፈላ ውሃ ያክል ያቃጥላል እና ጥሩ አይመስለኝም! ስለዚህ አባባልሽ እንደገባኝ በጣም ሞቅ ባለ ውሃ ማቡካት!
@enanueshetu6562
@enanueshetu6562 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaEdiris-gm7yb
@FatumaEdiris-gm7yb 4 күн бұрын
የጤፍ ዱቄት የት አገኘሽ
@hfhogji3332
@hfhogji3332 Күн бұрын
ኦሀ አምቦሀ ከሌለስ
@kiyamitiku9895
@kiyamitiku9895 6 күн бұрын
berchi eshi betam new madenkeshe ena mewedeshi berchi
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 күн бұрын
አብሽ ተቆልቶም ሳይቆላም ተፈጭቶ መጨመር ይቻላል አብሽ እንዳውም አብሽ እንጀራው እንዲለሰልሰ ይረዳል ለጤናም በጣም ጠቃሚ ነው በአብሲት ላይ መጨመር ወይም በትንሹ ዱቄት ላይ መጨመር ይቻላል
@deehope9477
@deehope9477 Күн бұрын
Lol, I never recall to put Abesh in the process of making Enjera!! Abesh stinks very much in sweaty body!😢 I use to put Telba when I was in my country, 🇪🇹 but now days I don't make any kind of Enjera at all!😢 so... I hope the people who makes Enjera & sell please, please don't add Abesh!🎉Thanks!! GBU!❤
@tetr4232
@tetr4232 3 күн бұрын
አቡክተሽ ፍሪጅ ነው ወይስ ከውጭ ነው የምታኖሪው
@adangizomaffed4056
@adangizomaffed4056 9 сағат бұрын
ፍሪጅ ያድርግሽ ፍሪጅ እርሾው ይሞት የለም እንዴ ። ሙቀት ያስፈልገዋል
@getubabye3987
@getubabye3987 3 күн бұрын
Kitchen heater አታብሪ ምግቦችሽ ቶሎ ይነቅዛሉ
@LetDer-h6t
@LetDer-h6t 2 күн бұрын
🎉
@Suzan17
@Suzan17 5 күн бұрын
Yetu muk weha amukesh tetekemi mekniatum lemegeb yebwanbaw muk weha letana teru aydelem le matebia becha tetekemi beterefe harif new enamesegenalen🙏
@yenalij6561
@yenalij6561 5 күн бұрын
So positive
@EjegsemahuTadele
@EjegsemahuTadele 6 күн бұрын
i'm first❤🎉 yeti❤
@tigistmekonenteklu7066
@tigistmekonenteklu7066 2 күн бұрын
Edeat nesh
@SaraTesfaye-v2d
@SaraTesfaye-v2d 6 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@LetDer-h6t
@LetDer-h6t 2 күн бұрын
Ehetea. Selam. Abshu. Yal teakola. Abshu. Turu. New. And mankiya. Adrgilet
@Ethiolover100
@Ethiolover100 2 күн бұрын
በስንዴው ድቁት ፋንታ ለምን ገብስ ዱቄት አትጠቀሚም
@Amhara782
@Amhara782 2 күн бұрын
ስንዴ ለጤንነት ጥሩ ነው እንዴ? ለምን ጤፍ ብቻ አልተጠቀምሽም? አብሽ በጣም ጥሩ ነው ሽታ ላልሽው መስኮት በር መከፋፈት ነው በርቺ
@Bethy_s
@Bethy_s 5 күн бұрын
Gobez❤❤❤❤
@perfecttruth9762
@perfecttruth9762 6 күн бұрын
Luv u 😘😘😘😘😘
@biruktawitdaniel7775
@biruktawitdaniel7775 6 күн бұрын
ene melew koy ene ahun ke hager bet menm tefe alametahum ezi balew tefe metekeme yechalale yetiye selsu betengerige ene meroew demo italy nge almost gorebetamoch nene gen eski ngerige sele tefum ayent beregt ene mokere alawkem ezi so please i need ur advice
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 5 күн бұрын
Gobez enem telo new ytskalegn ❤
@rahelworku5901
@rahelworku5901 3 күн бұрын
Selam ehite Nürnberg OBI or Poco (Eimer )bilesh megizat tichiyalesh mabukia ❤
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY Күн бұрын
ምንድነው ያየነው ሰንዴና ጤፍ ቀላቅሎ ማቡካትን ነው እንጀራን የሚያለሰልሰው? ሲጋገር ብናይው ጥሩ ነበር እንደአጀማመርሽ ቢሆን ነበር ማንኛውም ሲጋገር በአእለቱ ይለሰልሳል ከአደረ በሀኀላ። እንደ ቆዳ ይደርቃል ፣ ሲጀመር አንቺ የተጠቀምሽው የሰንዴ ዱቄት አይነት። አላሳየሸንም የጠፉንም እንደዚያው። አላየንም። ሰለዘህ። እምተሰሪያቸውን። ማተርያል ወይም ግብአቶች። የተገዙበትን ወረቀት ወይም የታሸጉበትን በግልፀኝት ማሳየት አለብሸ ፣ ማን ያውቃል ሌላ ነገር ተጠቅመሸ ጋግረሽ ፣ እንደሆነሰ??? እኔኮ ያንቺን ቪዲዪ ክሊክ። ሳደርግ። የተሻለ። ነገር የመጣ መስሎኝ ነበር ይህን ሁሉ ሰአት ያቃጠልኩት !!! ይህን ን ሁሉ ሞክረነዋል ፣፣ እንጀራ መለሰለስ ን ብቻ ሳይሆን። ማየት ያለብሽ። በሰንዴ ውሰጥ ያለውን የጠናችግርም። ባንበ ብ አለብሽ ፣ ያን ን ስልሽ የሰንዴ እንጀራ ጥሩ ነው እያልኩነኝ አይደለም ! ከሰራሽ እኛንም አንቹንም የሚጠቅም ቪዲዮ ብትሰሪ ይመረጣል። አመሰግናለሁ ሰለፈግታሽ
@yeshiZerinun
@yeshiZerinun 6 күн бұрын
እዴ አችማ አስናቀች ነሽ ስንት አመት እንጀራ እያስቸገረኝ 😂😂
@surafeltsurs7369
@surafeltsurs7369 5 күн бұрын
0:56
@genetgelaye7107
@genetgelaye7107 Күн бұрын
እንጀራ አይሰራም ይናገራል እንጅ
@meadesalegn2725
@meadesalegn2725 4 күн бұрын
Enate Dinkel Mehl ye gebs Duket new eshi sonde aydelem
@sabamekonnen6068
@sabamekonnen6068 6 күн бұрын
Ye tefun duket atabezi enjerawe yederkal
@mahidertesfalidet90
@mahidertesfalidet90 6 күн бұрын
Ye Gaz weha ebetesh yemeteseribet new Betam konjo new
@seli471
@seli471 6 күн бұрын
Yene konjo yetiyeee sewedesh eko
@tigistmekonenteklu7066
@tigistmekonenteklu7066 2 күн бұрын
German negn feligeash neber
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 Күн бұрын
ጤፍ ይማታገኚ ከልሆነ ስንዴ ዱቅት ሳትጨምሪ በጤፍ ብቻ መጋገር ትችያለሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 күн бұрын
ፔሬር ኦር ሚኒራል ወተር ነው የሚባለው
@hannahcabana5403
@hannahcabana5403 Күн бұрын
ኢሄ ሁሉ ጋጋታ የስንዴ እንጀራ ለመጋገር ነው🤭? እኛ 100% የጤፍ እንጀራ ነው ያስቸገረን እንጂ የስንዴ፡የሩዝ ወይም የማሽላ እንጀራማ ማንም አያቅተውም!!! ለሌላ ግዜ 100% ጤፍ ለማብኳት ሞክሪ😌
@SelamawitGubru
@SelamawitGubru 6 күн бұрын
ከዚህ በላይ ፕዎደር ሞ ክ ሪ ው
@mahidertesfalidet90
@mahidertesfalidet90 6 күн бұрын
Yetiye yetefeche Abesh habesha Suk alelesh eza geji eza mashelam ena gebs geztesh ke teff gar kelakelesh abkuiw ye sende duket atetekemi yaweferal
@MikiyasMesfin-ow5ns
@MikiyasMesfin-ow5ns 6 күн бұрын
Yetiii
@WaleedMahbub-kk9oq
@WaleedMahbub-kk9oq 6 күн бұрын
ውሀው ፈሰሰ ረ ተይ
@yordilala9699
@yordilala9699 5 күн бұрын
ሳዎች ታዋቂ ካልሆነ sebscirayb አንደርግም ማልት ናዎ አረ አርሰ በርሳችን አንደራርግ አና አንለውት
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 6 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤
ውሎ በካናዳ
21:20
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 113 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ለጤናማ የፊት ቆዳ| Winter/Summer Skincare
25:20
ወርቅ የሆነ እንጀራ 😅| ሙከራ 2|
11:29
አሜሪካ ከ አብዱ ጋር
12:21
nebilnur
Рет қаралды 119 М.
ከባድ ኪሳራ ገጠመኝ| Christmas vlog
27:23
Yeti
Рет қаралды 29 М.