በድብቅ የወለዳት ልጁ ከእንጀራ እናቷ ጋር ድንገት ቤት መጥታ የከፈተችው ጦርነት መጨረሻ

  Рет қаралды 596,838

Etop tv

Etop tv

6 ай бұрын

#ebs #donkey #seifuonebs #ethiopianmovie
#ethiopianmovie 2023 ethiopia film 2023
#ethiopianmovie
#donkey#EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed
#motivationalspeech # amharicmovies2022 #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama # 7 #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad
#dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGold DiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata
www.uviinty luvt amITONYAST BATUUTInty Luve
amharic dink lijoch , abel birhanu , ethiopian news today , ethiopian movie 2023 full movie this week , ethiopian news today 2023 , ethiopian orthodox mezmur , ethiopian film , abrelo hd paypal , abrelo hd setup , abrelo hd new , abrelo hd
movie , vlog , ethiopia , Seifu on EBS , Seifu Fantahun , New Ethiopian Music , New Ethiopian Protestant Mezmur ,, Donkey Tube , Comedian Eshetu , Zehabesha , Ethiopian News , Breaking News , Teddy Afro , Minew Shewa , Saron Ayelign , ebs saturday show , ebs saturday show today , ebs saturday show last week , ebs saturday show new , ebs saturday show this week ale tube , ቅሌት , abrelo hd , የአርቲስት
bt , ethiopia , ethiopian tiktok , adagnu , adey drama , aletube , በስንቱ , feta daily , ጉድ , donkey tube , ድንቅ AnnC Hf , abrilo hd , ethiopian music , H , nºn የተቀረፀ , zehabesha , ethiopian news , አዝናኝ ቪድዮ , ebs tv , tn , kana tv , eshetu , seifu on ebs , ethiopian Screenshot has been saved to / Pictures / Screenshot pian tiktok , adagnu , aletube , n , feta daily ,, donkey tube , ድንቅ ልጆች , ሰበር ዜና , ethiopian music , ዜና , በድብቅ የተቀረፀ
movi
#bruktawit_shimelis #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast

Пікірлер: 431
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 6 ай бұрын
ይሄ ድራማ ነው እኔ እና ባለቤቴ ግን ኖረነዎል ግን እኔ በደሰታ ነበር ልጁን የተቀበልኩት እዳጋጣሚ ሆኖ እሱም መልኩ እጅግ ቆንጆነበር እንደልጅትዎ እኔ ደግሞ ሳልወልድ ብዙ ቆይቼ ነበር አሱ ሲመጣ ግን ወዲያው እግዚአብሔር ሰጠኝ ልጁን በጣም እወደዎለሁ እድለኛ ነው ብዬም አሰባለሁ አሁን ከሱ ጋር አራት ልጆች አሉን እንጀራ ልጅ ብዙ ሰው የጠላል አትጥሏቸው ልጆቹ ምን አጠፉ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 6 ай бұрын
እውነት ነው የራስ ልጅ እንኳን ክፉ አለ አይደል ስሙ ስሟ የእንጀራ ልጅ የእንጀራ እናት አባት ይባላል ዋናው ጥሩ ስው ሑኖ መገኘት ነው ልበ ቅን ❤
@Zemayared11
@Zemayared11 6 ай бұрын
በትክክል
@mekyamekya
@mekyamekya 5 ай бұрын
የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ😢😢😢😢😢
@user-xr6qe7wh7d
@user-xr6qe7wh7d 5 ай бұрын
የእቶብያ ዜና
@alimetali6080
@alimetali6080 4 ай бұрын
ትክክክልልልል
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 6 ай бұрын
ሀያት የሳደገው ልጅኮ ስርዓት አለው ልጅቷ ስታምር ይጠብቅሽ እኔ እንደው ጥሩ ነገር ማየት ናፍቆኝ ነበር
@etoptv4718
@etoptv4718 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@seidhashem3425
@seidhashem3425 4 ай бұрын
ትክክል
@genetmekael4982
@genetmekael4982 6 ай бұрын
እውነት ልጅቷ እንዴት እንድምታምር በዝላይ ስረአቷ አስተማሪ ነው❤❤
@MahletGiday
@MahletGiday 6 ай бұрын
እውነትም በአያት ያሳደጉት ልጅ ደግ እርህሩህ ጎበዝ አስተዋይ ናቸው የሚባለው በተረት ብቻ አይደለም ከዚህ ትምህርት መማር ይቻላል እውነተኛ ፍቅር መቼም አይጠፋም ተባረኩ እሄን ፊልም የሰራችሁት ደራሲያኖች
@fatimaa9853
@fatimaa9853 6 ай бұрын
ባያቴ ነው ያደጉት እድሁም በውድአጎቴ በጣም የሰው ፍቅር በደም ስሪ እዋህድ አድርገ ያሳደጎኘ አዳ ምን ያረጋል ስደት የስራውን ይስጠው እኔ ስደት ስመርጥ እነሶም ወዳማላገኛቸው ወደአህራ ህድበኘ እደጀራው እረበውኘ እደውሀው እርበውኘ አብስ አጎቴ ይህን ያለሁበትን አንድ ቀን እሚያይበት እድል ባገኘ መታደል ነበር እፍፍፍፍ
@MahletGiday
@MahletGiday 6 ай бұрын
@@fatimaa9853 አይዞሽ ፈጣሪ የወደደውን ነው የሚወስደው ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያሳርፋቸው
@fatimaa9853
@fatimaa9853 6 ай бұрын
@@MahletGiday አሚን ያረብ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 6 ай бұрын
ትክክል እኔም ከህፃንነቴ ጀምሮ አያቴእና አክሥቴ ጋ ነው ያደኩት አደብን አሥተምረው ነው ሚያሣድጉት አያቶች
@MahletGiday
@MahletGiday 6 ай бұрын
@@user-gg5sl2sc6zበጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እርሜና ጤና ይስጣቸው አያትሽንም አክስትሽንም
@esayasdandesaiga958
@esayasdandesaiga958 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ድራማ ሁሌም እንደዚህ አጨራረሱና ለትውልድ መመሪያ እንደሆን ታሳቢ ሆኖ ብሰራ መልካም ነበረ ። አጨራረሱ ወድጄ አለሁ ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለትውልድ ይጠቅማል ።
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ከወንጀል ከዝሙት የፀዳ ስራ በርቱልን 🥰🥰🥰🥰👍👍
@user-wg9cn6zs5v
@user-wg9cn6zs5v 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@derejejebessa9787
@derejejebessa9787 4 ай бұрын
Antem tekekel neh zimut keskash derama beztowal
@uri0168
@uri0168 6 ай бұрын
ከእውነት የተመሠረተ አይነት በጣም ሊያስተምር የሚችል በተለይም ምንም ቢሆን መደማመጥን ተጋሽነትን መተሳበብን ታማኝትን ያየንበት ቆንጆ ድራማ ነው የልጅቷ አስተዎይነት የአባቷ ታማኝት የሚስትየም ታጋሽነት የሦስቱንም ሕይወት ከማፍረስ አድኗቸዋል. 👌
@etoptv4718
@etoptv4718 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
በጣም
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamissak5726
@selamissak5726 6 ай бұрын
እንዲህ አይነት ድራማ ይበረታታል
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kibitadese696
@kibitadese696 6 ай бұрын
የ ልጅቱ ማማር ከ አይን ያዉጣሽ የኔ ቆንጆ uuuphaa
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 6 ай бұрын
የተባረከች ልጅ ❤❤❤
@tamekiya4599
@tamekiya4599 6 ай бұрын
ሄርሜላ የኔ ልጅ በርቺልኝ አባትሽ ይወድሻል 🥰🥰🥰🥰
@abie790
@abie790 3 ай бұрын
ተዋናዮቹም ድራማዉም ምርጥ👍👍👍 ልጅቷ ግን በጣም ምርጥየ ናት
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 6 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልጅቷ ስታሳዝን ደግሞ ስታምር የኔ ቆንጆ መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 6 ай бұрын
ትዳሬ ቢፈርስ አይደለም በምድር ያለ ህዝብ ሁሉ ጥሎኝ ቢሄድ እንኳን ልጄን ከቤት አስወጥቼ አላባርርም
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
ወላሂ አወ
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 5 ай бұрын
በትክክል ብልጅ ክመጣ 😭😭ገድልይገባ
@leyilahasen2047
@leyilahasen2047 6 ай бұрын
ውይ እያለቀስኩ ጨረስኩ እናመሰግናለን ጥሩ የእርህራሄ የፍቅር አስተማሪ ስራ ነው
@MerutMerga
@MerutMerga 6 ай бұрын
አንደኛ አሁን ገና ጡሩ ነገር ሰራችው ተመስጌን ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dl2em7dc7j
@user-dl2em7dc7j 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የልጅቱ አስተዋይነት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው እሱ ቸር ነው ይችን አስተዋይ ልጅ እደሰጣችሁ ድጋሚ ልጅይጣችው
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 6 ай бұрын
የልጅት ትህትና ፀብን ሽሮ ፍቅርን አነገሰ❤
@etoptv4718
@etoptv4718 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@argetoall6484
@argetoall6484 6 ай бұрын
ስነ ስርአት ያላት ልጅ ደግሞ ስታምር ቆንጆ ድራማ ነው
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 6 ай бұрын
እንዴት በጉጉት እየጠበኩ እንደነበረ ብዙ ሳወጣ ሳወርድ መጨረሻው ስያምር ልጅ ና ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ልጅ መውለድ ለማይችሉ እሕቶቻችን ያሳደጋችሑት ልጅ ልጃችሑ ነው ዋናው በቅንና መቀበልና ማስብ ነው የሚያስፈልገው የእንጀራ እናት ክፉ ናት ይባላል ግን ስሕተት የገዛ እናት እንኳን በልጇ ትጨክናለች ስለዚ ስንት እንጀራ እናቶች አሳድገው ቁም ነገር ያደረሱ አሉና ምስጋና ለነሱ ለማቅረብ እወዳለሑ እድሜና ጤና ይስጣችሑ ❤
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 6 ай бұрын
ደስየምትል ልጂ የኔ ቆጆ እፍ❤❤❤
@user-bk4mk2qw8h
@user-bk4mk2qw8h 3 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ድራማ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adaecnh5992
@adaecnh5992 6 ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅሽ ልጅ ፀጋ ነው መጨረሻ የሁላችንም ህይወት አምላክ ያሳምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብዙ የእንጀራ እናቶች ክፉ ነው ማለት አንችልም ፍቅር ያሸንፋል አሸናፈች የኔ አስተዋይ እህት ምንም ድራማ ብሆንም እውነት መጨረሻ በጣም ደስ ብሎኛል እናቴን እንደ እኔ ይሄንን ድራም የወደደችሁት ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ግጩላችሁ
@etoptv4718
@etoptv4718 6 ай бұрын
እናመሰግናለን
@bitubitu9525
@bitubitu9525 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው 👏👏👏👏👏👏
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 6 ай бұрын
ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ። ሁሉን ማድረግ የሚችል የድንግል ማርየም ልጅ ልጅ በልጅ ያደርጋችሁ። ድስ የሚትል ልጅ በርከት አገኛችሁ
@selamyemaryamlj8441
@selamyemaryamlj8441 6 ай бұрын
😂😂ድራማ እኮ ነዉ
@user-bn8ky9cy7l
@user-bn8ky9cy7l 6 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-bn8ky9cy7l
@user-bn8ky9cy7l 6 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@yusufmoh4215
@yusufmoh4215 6 ай бұрын
@@user-bn8ky9cy7l. kon kl
@user-tv7sh6rk8x
@user-tv7sh6rk8x 6 ай бұрын
ሚስኪን ኢሳኮ ነብይ ነው ፈጣሪ አደለም
@kelemeworkyehalashet5449
@kelemeworkyehalashet5449 4 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪና መካሪ ድራማ ነዉ በጣም ደስ ያላል በተለይ አፈፃፀሙ
@aminaahmed2546
@aminaahmed2546 Ай бұрын
ልጂቱ ሲታምር😢🎉🎉🎉❤❤❤
@bbt911
@bbt911 6 ай бұрын
ባለቅስ ደስ ይለኚ ነበር ግን ወንድነቴ ስላሸነፈኚ እንባዬን እዛው አይኔላይ እንደቋጠረ ጨክኜ ጨረስኩት ሚስት ተብዬ በጣም አሳብዳኚ ነበር በመጨረሻግን ካሰቺኚ ከተወኑ አይቀር እንደዛህ ነው
@MisayFgwg
@MisayFgwg 6 ай бұрын
😢😢😢😢
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 6 ай бұрын
እውነት ነው ደስ ሲል ማብቂያው 911 ፓሊሱን ልትጠራባት ነበር አሉ እውነት ነው 😂😂😂😂
@user-om9lj4fm4h
@user-om9lj4fm4h 6 ай бұрын
ቆይ ወንድ አያልቅስ የሚለው ነገር ለምድነው ወንድ አይደለህ እንደ ሴት ታለቅሳለህ ምናምን የለቅሶ ሴት ወንድ አይገባኝም
@user-bl5im5dp7s
@user-bl5im5dp7s 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 6 ай бұрын
አልቅስ😅
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 6 ай бұрын
እኔኮ አንዳንድ የእንጀራ እናቶች ለምን ክፉ ይሆናሉ😢😢😢 ነገ በኔ አይሉም😢😢😢
@user-yx5sp1km7c
@user-yx5sp1km7c 6 ай бұрын
እኔ እጀራ እናት አሎድም😢😢😢 ሲባልራሱ መስማት አልፈልግም😢😢😢ፈጣሪ አደራውን እጀራናት እዳያረገኝ😢😢😢
@tuuilgig
@tuuilgig 6 ай бұрын
​@@user-yx5sp1km7cAmen
@elamyosef243
@elamyosef243 6 ай бұрын
አሜን አያድርግሽ
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym 5 ай бұрын
ደረስ እጅግ በጣም ገብዝ ማጨስ መቀም ጩፈራ የሌለበት ድራማ ከልብ እናመሰግናለን ከአዋቂዎች አረስቲስ የሚበልጥ ሰሦስታችሁም ብቃታቸውን አስይታችዋል❤❤❤❤❤
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe 6 ай бұрын
በጣም ያምራል ቆንጆ ነው.....!!!! ፈጣሪ ያበርታችሁ......!!! ልጅቷ በጣም ታምራለች እንደ ገፀ ባሕሪያዋ የተዋበች ነች................!!!!💘💘💘💘💘💘💘💘👍👍👍👍👍👍👍
@user-kq2wo6el6n
@user-kq2wo6el6n 5 ай бұрын
በጣም መጨረሻው ያመረ ድራማ ለብዙ ሰወች መስተመሪያ እና መሰግናለን
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 6 ай бұрын
ሁሌም እንደዚህ ፍፃሜው የሚያምር ታሪክ ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤❤😊
@user-jc5nm4iz6x
@user-jc5nm4iz6x 6 ай бұрын
አይ ሴት እንዴት እንዴት እንደሚያረገን ደስ ይላልም ያሳዝናልም ያስተምራል
@girummelesse7508
@girummelesse7508 Ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ድራማ ነው,excellent preformance
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 6 ай бұрын
በእውነት የልጅቱ አስተዋይነት እንደስ ደስ ይለል ቆጆ ትህትናዋ
@Almey-tq1en
@Almey-tq1en 3 ай бұрын
Betam. Des ymel,taerek,now,bertolen❤❤❤❤❤❤
@Aaa-ep4ec
@Aaa-ep4ec 12 күн бұрын
በስማኣም እንደኔ እምባው የፈሰሰ ይኖራል❤❤❤❤❤❤❤
@husabe5441
@husabe5441 6 ай бұрын
ዋዉዉዉ መጨረሻውደሲል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Brhan-ut9wy
@Brhan-ut9wy 6 ай бұрын
አቤት ፀባይ አቤት ትትና ወይኔ ትግሥታቸው ሦሥቱም በጣም መልካምናቸው ❤❤❤❤❤
@yehudayeh3222
@yehudayeh3222 6 ай бұрын
9😂😢😮‏‪2: ‏‪2:35‬‏ 35‬‏ 🎉את
@yayinedesta235
@yayinedesta235 6 ай бұрын
ተመስገን መጨርሻው ያመረ ድራማ ሁሌ ሲጀመር አልቅሰን ሲያልቅም አልቅሰን ቆንጆ ድራማ ነው
@hanaadam7576
@hanaadam7576 6 ай бұрын
ልጅቷ ግን ውበቷ ማሸ አላህ
@bettyseleshi1414
@bettyseleshi1414 5 ай бұрын
What a beautiful story!!! The ending made me cry. Many blessings. AMEN. ❤
@amutube2400
@amutube2400 6 ай бұрын
ልጅቷ ስታምራ😍😍😍
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 6 ай бұрын
ሚሲኪን ልጅ በጣም አሳነኘችን😢😢😢
@user-ik6eg8ux7b
@user-ik6eg8ux7b 6 ай бұрын
Welcome konjit selhiwot lay ayichesh eza lay setebkesh nbr betam new madenkesh ye selam tesfaye adnaki negn kene tewenash esuwan sel metemsign betmm ewedeshalwu be leloch serawochesh etbekshalwu ❤❤❤❤❤
@user-eh1be4rd8g
@user-eh1be4rd8g 5 ай бұрын
በዚህ ቪደኦ ልጅህን አለመደነቅ አይቻልም በጣም ጥሩ ጥሩ ጸባይ ነው ያላት ዋው ጸባይዋ ማቶ በማቶ ❤❤❤❤❤
@victoryfilmacadamy
@victoryfilmacadamy 6 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ፊልም ሳይመሥለኝ የእውነት ያስለቀሰኝ ስራ ነው ዋው ከቪክትሪ ፊልም አካዳሚ ሁሉም ይችላሉ ከታሪክ ካስት እና ዳይሬክቲን አንደኛ 100000view
@etoptv4718
@etoptv4718 6 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 6 ай бұрын
ህልም ወይ ፊልም በሆነ ኖሮ ደስ ባለኝ ነበር😢
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 6 ай бұрын
እንዴ ይሔ እንጂ በጣም ደስ የሚለው በእውነተኛ ታሪክ የተስራ ነው እንጂ ይበልጥ የሚያስደስተው
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 6 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሬ ቁም ነገር አዘል ዲራማ ነው እናመሠግናለን😢🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤💚💛❤
@TsgstFzgs
@TsgstFzgs 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ለዝህ ቤት በጣም ያሳዝናል
@Aaa-ep4ec
@Aaa-ep4ec 12 күн бұрын
እንደዚ ጤኔኛ ሰው ማየት ናፍቀ ነበር ተባረኩ❤❤❤❤❤
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh Ай бұрын
ዉይ ልጅቷ ስታምር ዝምም ያለችና ስርአት ያላት ናት
@habtamuhagos3356
@habtamuhagos3356 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ፍፃሜው ስለሚያምር ደስ ብሎኛል
@abenezerbirhanu7580
@abenezerbirhanu7580 5 ай бұрын
ፍፃሜው ደስ ይላል። ተነጋግሮ መተማመን ትሌቅ ነገር ነው።
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 6 ай бұрын
በድንገት የሚነበብ የሚታይ ኣዝናች ዝግጅት ኣገኝ ይሆን እያልኩ ስኳትን ስፈልግ ነው ኢቶፕ ቲቪን ያገኘሁት። ሆደቡቡ ነኝና ልጅቷ ቤት ከመጣች ጀምሮ በሰቀቀን በፍርሃትና በመጨረሻም ዓይኖቼ በደስታ እንባ ተሞልተው የተከታተልኩት። የወጣለት ዝግጅት ነው ። ናይ ደራሲ ኢድ ይባርኽ። ትግርኛ ኤር.. ብሎም የተዋጣላችሁ ተዋንያን ናችሁና ክብርና ሞገስ ! ከባዳ ኣገር ከካናዳ። የሚድያችሁ ምርኮኛ ( ወዶገባ)ቤተሰብ ነኝ።
@etoptv4718
@etoptv4718 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ቤተሰብ
@user-xb3fe5jr7y
@user-xb3fe5jr7y 6 ай бұрын
Yimechachu balena mist mert tewna adenkenal abo umphaa👌👌👌👌👌
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 6 ай бұрын
የልጅቷ ትህትና ዋውው የጀራ እናት ተብየይቱ እደውም ከአባትዮው ይልቅ እሷ ደሥ ሊላት ይገባ ነበር አይደለም ተዳሬ አለም ሁሉ ቢፈርሥ ልጀን ከቤት አላሥወጣም ልጅቷ ግን እወነትም አያት ያሳደጋት ትህትናዋ ደሥ ሲል ዋው❤❤❤❤❤❤
@mohammedkelifa3280
@mohammedkelifa3280 6 ай бұрын
ሁሉም ነገር እንደ ዲራማ ቢሆን ጥሩ ነበር,nice drama keep it up
@montaha1976
@montaha1976 6 ай бұрын
ደሲሉ አላህ ይጠብቃቹ
@etoptv4718
@etoptv4718 6 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@user-xb3fe5jr7y
@user-xb3fe5jr7y 6 ай бұрын
Yimechachu balna mist getan mert tewena umphaaaa👌👌👌👌👌👌👌
@Calvinbrooks2019
@Calvinbrooks2019 20 күн бұрын
Even if she is not my child I would accept her as my child . She is cute and cool girl.
@user-jr2tq8ss5f
@user-jr2tq8ss5f 6 ай бұрын
መጀመርያ አሰለቀሰችኝ መጨረሻ ደሰ ይላል
@user-wl8iw6el2o
@user-wl8iw6el2o 6 ай бұрын
መጨርሻው ደስይልላል
@seidhashem3425
@seidhashem3425 4 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ምንም ጸበይ ቢኖርህም ለሴት በጣም ደግመሆን አያስፈልግም መረርብለህ ልጄን የትልጣላት ስትል እሷ ከድርቅነዋ ቀነስ ታደርጋለች ትግስት አለህ ብዙ ለምነሃታል እሷም እውነቷነው ቆየት ብላ እናቷን ታመጣለች ብላነው😂የልጅቱ ጸበይ መሽአላህ👍ማስታረቋ የልጅ አዋቂ
@user-mu9ir6sb2s
@user-mu9ir6sb2s Ай бұрын
እኔ እንዳይሸኟት ፈርቼ ነበር መጨረሻዉ በጣም ደስ አሰኘኝ
@akadamikebedebelachew9412
@akadamikebedebelachew9412 6 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ በገሀዱ ዓለም የሚንፀባረቁ ናቸው መቋጫው ደስ ብሎኛል።
@etho2130
@etho2130 Ай бұрын
ስታምር ልጅቷ🎉🎉
@user-hi1ln2vw7u
@user-hi1ln2vw7u 2 күн бұрын
Betam asetemari new ❤❤❤❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 6 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው መጨረሻው በጣም ደሰ ይላል ❤ልጅቶ በጣም ቅን አስተዋይ ናት❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 5 ай бұрын
የእንጀራ እናት ስሙነው እጅ ብዙከእናትየበለጡየእንጀራእናቶች አሉ
@user-un2pi2rz9i
@user-un2pi2rz9i 6 ай бұрын
ትክለኛ የቤተሰብ ምሳሌነት የታየበት አስተማሪ
@brukenahom
@brukenahom Ай бұрын
ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ!!!
@adisutesfaye2683
@adisutesfaye2683 14 күн бұрын
አስተማሪ ነው
@gabelavebast
@gabelavebast 6 ай бұрын
አንዳንዴ በራሳችን ቢሆን ብለን እናስብ ለመቀበል ከባድ የሚሆንበት ጊዜ አለው ፍርድ ሲኖርበት ነው
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 6 ай бұрын
❤❤😢😢😢ዋውውው ደስ ሲል በርቱ ❤❤❤
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 6 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው መጨረሻው ያምራል
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Aydonthave Werde Abawet Dise Histeri Gude Jope Wawe Amzinge ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hk8hb1kc6p
@user-hk8hb1kc6p 5 ай бұрын
ማሻአላህ ደሥ በሚል ሆኒታ ነው ያለቀው 👌👌👌👌
@PoiuytrPoiuytr-dn4xo
@PoiuytrPoiuytr-dn4xo 6 ай бұрын
Melekamenete leras new Egzabhar yebarkeshi teru sew neshi eshi beleshi mekeveleshi❤
@user-ip6yv2kx2q
@user-ip6yv2kx2q Ай бұрын
እሠይ እንኳን ደሸ አላችሁ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 5 ай бұрын
ዋው፣ደስየሚል፣ትምህርትነው🎉
@user-kn3pc2qo4d
@user-kn3pc2qo4d 6 ай бұрын
ቴክቶክ አይቸ ነው የመጣሁ ❤❤❤አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 6 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏💚🌹🌲🌷🙏
@feysalnejash9718
@feysalnejash9718 6 ай бұрын
Beautiful movie I can’t stop crying
@user-fp1tt9wt4x
@user-fp1tt9wt4x 6 ай бұрын
አቃጠለችኝ እናት ተብየዋ 😢
@BERHEMEBRHTOM
@BERHEMEBRHTOM 6 ай бұрын
ክክክክ እኔም በጥፊ ኣይላትም ከልጁ በላይ ምን ይመጥበታል እያልኩኝ
@user-fp1tt9wt4x
@user-fp1tt9wt4x 6 ай бұрын
@@BERHEMEBRHTOM በጣም
@elamyosef243
@elamyosef243 6 ай бұрын
ሴት ሆኖ በሴት አይፈረድም !
@user-fp1tt9wt4x
@user-fp1tt9wt4x 6 ай бұрын
@@elamyosef243 ኧረ ነዉደ ልጅ ነችኮ ሴት በሴት ይተካል ለምሳሌ ባሌ የኔን ልጅ እድህ ቢል አልሠማዉም በጭራሽ
@emayeeshgiet5025
@emayeeshgiet5025 6 ай бұрын
ውይ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሰላምና ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ጀምሪ እስከምጨርስ ስል ልጅቷ እያለቀስሁ ነበረ ያየሁት😢❤❤❤❤❤❤
@abrahamyaka2497
@abrahamyaka2497 4 ай бұрын
ደንቅ የፈጣሪ ሰጦታ የልጅ ሽምግልና።
@mrvio9701
@mrvio9701 5 ай бұрын
በጣምምርጥነውአስተማሪ
@SartT-tb9ko
@SartT-tb9ko 6 ай бұрын
እናትያዬ እኔን እዳያግዘኝ ዉርስ እዳልካፈላት ስትል ለ16 አመት ያክል ከተፈተፈጠርኩ ጀምሬ አባቴ አያቀኝም አላቀውም ነበር ምስቱ ጋ ላለመጣላት ሲል እኔን አይቀርበኝም አላቀውም ነበር አባትያዬም እደዛው የምር ያማል አንድ አገር እየኖርን
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 6 ай бұрын
ወንድሜ የፈለገው ብመጣም ከልጅህ ጋር ሁን።
@user-tb7op2xs9i
@user-tb7op2xs9i 6 ай бұрын
amezing
@tigistsisay4974
@tigistsisay4974 6 ай бұрын
በጣም እና አስተማሪ ድራማ ነው
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w 5 ай бұрын
መጭርሻወ በጣምነው የሚስድስትው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 6 ай бұрын
እኔኮ ባሎቻችሁን ሚስቶቻችሁን እንደምቶዱት ያክል የሷን የሱን ልጅ ምናለ ወዳችሁ ፈቅዳችሁ ብትቀበሉ በተለይ ወጣቶች መማራችሁ ማስተዋላችሁ ምኑ ላይ እንዴ ልጅ ልጅ ነዉ ምን ያዉቃሉ አባታቸዉን አልጋ እየተጋራችሁ ከነሱ የተወለዱትን ልጆች መጥላት ማንቋሸሽ ምንጉድ ናችሁ ፈጣሪዬ አስተዉሉ እንጂ እናስተውል 🤢
@qatarqatar-uq7oh
@qatarqatar-uq7oh 5 ай бұрын
Wowowo WOW machereshawu bexam yamral ❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 ай бұрын
ደስ ይላል ሚስቶች ግን ተረጋጉ ከናንተ በፊት ለሆነ ነገር ችግር አትፍጠሩ
@habetimutadesse2267
@habetimutadesse2267 6 ай бұрын
Really it is nice lesson l am proud of this movie ❤❤❤❤
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 6 ай бұрын
እኔ አልቀበልም እኔ ትቸ እወጣለሁ እሱ ግን ልጁን የማሳደግ ግዴታ አለበት እኔ እጀራእናት መሆን አልወድም ሁላችሁም በሚስትየዋ የምትፈርዱ ሁሉ ራሳችሁ የማታደርጉትን ነው ውሸት አታውሩ
@user-oy4cy1hb4v
@user-oy4cy1hb4v 6 ай бұрын
Wowdes yilal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 101 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 5 МЛН
ባታድግ ይሻል ነበር - ተዋናይ እዮብ ዳዊት  |   ዘና ሀገሬ   |   ሀገሬ ቴቪ
37:11
WHO DO I LOVE MOST?
0:22
dednahype
Рет қаралды 8 МЛН
Прости пап 🤣🤣❤️
0:16
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 660 М.
🐳Can you sound like a whale?! #kidsfun
0:13
J House jr.
Рет қаралды 19 МЛН
ToRung short film: 1 bottle of water equals 1 dollar🤑
0:30
Who will eat Nutella? 🥳 Challenge #shorts
0:18
Balashik show
Рет қаралды 15 МЛН