KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔶 ኤርሚ አሁንም እሳት እንደጎረሰ ነው | ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት | ኤርሚ | Ermi HD | orthodox
32:21
🔶 በጆሲ ምክኒያት ብዙዎች ተማሩ | ክርስቶፎረስ በጆሲ ቤት ተገኝቶ ድንቅ ትምህርት ሰጠ | ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊያየው የሚገባ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | ahati
47:00
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
Support each other🤝
00:31
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
🔶 በድጋሚ ተገናኙ | የማርያም ስም ሲነሳበት ጮኸ | ኪራ ለ ሶፊ ግብዣ አቀረበለት | ቤተክርስቲያን እየሱስን እንዴት እንደምትሰብክ ላሳይህ | አሐቲ ድንግል
Рет қаралды 13,189
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 5 М.
አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle
Күн бұрын
Пікірлер: 201
@mercy9108
7 күн бұрын
ወይ ማርያም ሲባል መናደድ በሄዋን አለመታዘዝ ጠላት ዓለሙን በባርነት ገዛ በዳግማዊት ሄዋን በድንግል ማርያም መታዘዝ ተሽነፎ ጠላት ምርኮ መለስ ::: ደግሜ እላለው ማርያም ማርያም እልልልልል ሶፊን ወንድማችንን ከዚህ እስራት ይፍታልን
@ZemenAsfaw-f3r
7 күн бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው እንድገኝ እኔ ብደጋግመውፅ
@Banchu-j9i
5 күн бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤❤❤❤ የጌታዬ የመድሀኒቴ እናት የኔ ባርያሽ የሀጥያተኛዋ እናት ወዳጅ እናቴ 😍😍😍😍
@Krwq-ce3lc
5 күн бұрын
ማርያምን እዴት እደሚያስቁኝ ኪሩዬ ድምጽ መረዋው እንወዳሀለን❤❤❤
@sulamtise
6 күн бұрын
ኪራ ተያይዞታል ጀግና👌
@birtukanzewdie6579
6 күн бұрын
ሶፊ በዚህ ደረጃ ባትወርድ መልካም ነው። ልጁ ተረጋግቶ እያወራህ ነው አትጩህ! ሲጀመር ከዕውቀት ነፃ እንደሆንክ እያሳየህ ነው። አንተ ከመሰሎችህ እብዶች ጋር ብታወራ መልካም ነው። የእግዚአብሄርን ቃል ለማካፈል የሚያበቃ ቁመና ላይ አይደለህም። እባክህ እንደ እድሜሀ ሁን።
@Zinasedemesa21
5 күн бұрын
ሶፍዬ እያለ ቅጥል አርገው ጀግና አድናቂህ ነኝ ኑርልኝ የተዋህዶ ልጅ👍👍👍
@Hagere1419
7 күн бұрын
እይ መናፍቅ ድፍረታቸው በባዶ ጭንቅላት🫣😂
@AbigailGetachew-rj4ns
6 күн бұрын
ሶፊ የሚመቸኝ የገባዉ ጰንጤ ነዉ በመድሀኔያለም ናልን እኛ ቸርች እየሱስ እንደሚመለክ በዓይን ተመልከት እባክህ መተክ ተመልከት።
@MariamMary-n4d
6 күн бұрын
❤ማርያም ማርያም ብዬ ❤ስምሽን፡ልጥራው፤አይደክም፡እኔ❤ብደጋግመው❤
@nadaQatar-u1j
7 күн бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumtsegaye6343
6 күн бұрын
ኪራ ፀጋውን ያብዛልህ...ይሄን ፓስተር እያፈራረስከው ነው" እንደኮሪደሩ "
@Beza-f2k
6 күн бұрын
ክራዬ በርታ 🥰🥰🥰🥰🥰
@asmerakitchen7501
2 күн бұрын
ሶፊ ልክ እንደ ህጻን ልጅ መንጫጫት አበዛ ግን ወዶ አይመስለኝም የ ድንግል ስም ሲጠራ መንፈሱ በጣም ይታወካል ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመ አምላክ ለዘልአለም ትክበር❤❤❤❤
@TgabuM
7 күн бұрын
ኑ በብራሀኑ ተመላለሱ በብርሀኑ ተመላለሱ ኑበብርሀኑ ።ተመላለሱ
@banuengida7539
6 күн бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ መጸሀፍ ቅዱስ ያለው ይህ ማለት ለሰው ልጅ ይሰጣል መናፍቆች የተቸገራችሁበት ነገር ፍጡርና ፈጣሪ ይቀላቀልባችኋል
@astervanwalleghem1920
6 күн бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላህት ያሰማልን
@LamerotHabtamu
6 күн бұрын
አትፍራ ሶፊ ቃል ግባ
@milionkurabachewu2866
7 күн бұрын
አይ ሶፊ ከእውቀት ነፃ ኮነው።ሀሀሀሀሀ
@A1623-a2
5 күн бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም❤️❤️ኧርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@فاطمهسالم-ش3ك
7 күн бұрын
ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤
@abbeyabebaz4737
6 күн бұрын
ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሰከው ወንድሜ ቅዱሰ ኢየሱሰ ክርስቶስ ይባርክህ መልካሙን መንገድ ይዘህዋል። ሰላንተ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱሰ ኢየሱስ ይክበር ይመሰገን። ቃለ ህይወት ያሰማህ።
@mekdesebrie
5 күн бұрын
ኪራ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተባረክ ወንድሜ
@ShihunukebedeNegash
6 күн бұрын
ቃለ ህ ይወት ያሰማልን
@S.Bazezew
5 күн бұрын
Kiraye ye Orthodox Tewahdo enqu berta wendme 🙏 Kiraye enwedhalen 💚💛❤
@WoykenFkadke
6 күн бұрын
አትንበጭበጭ ቃል ግባ በርግጥ አጋንት ቃል አይገባም እመብርሃን እመቤታችን ማርያም ስማ የሰይጣን ጭንቅው
@meseretteshome5988
6 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@S.Bazezew
5 күн бұрын
Mariyam Mariyam Mariyam🙏 ye getaye enat hiwete nesh Dinglmariyam ❤
@alemgena989
5 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ
@ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ
Күн бұрын
ኪራዬ የኔ ምርጥ ወንድሜ እንወድሃለን ❤❤❤😊😊😊
@AlamUae-i2b
2 күн бұрын
እናትማርያም❤❤❤❤❤❤❤
@AlamUae-i2b
2 күн бұрын
ማርያምማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsyaAlmutery-tr3zb
4 күн бұрын
Mareyam mareyam mareyam mareyam mareyam mareyam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmarcheWorKench-lu5ie
6 күн бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም
@ትንሳኢወርቅ
6 күн бұрын
በእውነት ማሪያምን የኛ ቤተእምነት እንዲህ ይጠላታል እንዲ። እኔስ አሳዝናኝ እየወደድኩዋት መጣሁ። ለምን ጠላናት? ስምዋ ቢጠራ ምንድነው ችግሩ አሁንስ ግራ ገባኝ። ኦርቶዶክሶች እረ ውድድ አርጉዋት።
@እኔጎንደሬነኝ
4 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስን ያገኘነው በድንግል ማርያም ስለሆነ ለእርኩስ መንፈስ ጠላት ነች ይሁን እንጅ እኛ የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው እምንወዳት የፀጋ ስግደትም እንሰግድላታለን ለምኝልን አማልጅን እንላታለን እናቴ ማርያም ለኔ ብርሃኔና የህይወት ስንቅ ናት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@kidistmehari5673
3 күн бұрын
መዳን በማንም የለም አንድ እየሱስ ነው
@TigistTg-iw6dx
6 күн бұрын
ሰው እንኩአን ይመሰገናል እንኩዋን የጌታ እናት
@Samsunga14-d7n
6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ErmimanMan-s8c
5 күн бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤❤❤❤
@እኔጎንደሬነኝ
4 күн бұрын
የሾህ አክሊል ከራስህ ላይ ያለው😢 እሚለውን ዘማሪ ንገረኙ እማ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤
@abayimulu5918
6 күн бұрын
የአማኑኤል እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማረያም ማረያም ማረያም ማረያም ማረያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrichane
7 күн бұрын
አረበሳቅ ገደልህኝ ሶፊዬ እንዴት አይይይይይይእሂንሳይጣንን
@henokkurabachew7957
3 күн бұрын
ክራይ በረታ ሶፊ ደሞ በጣም ነው የመውድህ back to orgin ና
@Hagertube-w2e
3 күн бұрын
Weyna bemryam dimstu❤❤❤❤❤
@FikruGeta
6 күн бұрын
betam new emiyaznanawu Sofi gin
@yeshimebet2889
6 күн бұрын
ወንድሜ ኪራዬ🙏🙏🙏🙏
@bizunashgirma3276
6 күн бұрын
,ቃል ግባ
@bizubizu379
5 күн бұрын
I like this.
@TigistTg-iw6dx
6 күн бұрын
እየሱስ ልበል እየሱስ እሱ ነዉ ህይወቴ የሚለዉን እና ህይወትም መንገድም የሚለውን የገብረዮሃንስን መዝሙር ዘምርለት
@Mary-c3j7x
5 күн бұрын
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@DmDm-p8g
7 күн бұрын
ማሪያምን ማሪያም ማሪያም
@VsgsgVsgshd
4 күн бұрын
እውነተኛውን እየሱሰን እመን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@HunengawHunengaw
6 күн бұрын
ምስጋና ለኢየሱስ ብቻ ነዉ
@EmebetYirgalem
6 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@JajaKa-i1q
7 күн бұрын
Marami❤❤❤❤❤❤🎉🎉⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏❤💯👍❤💞😍🥰marami⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@JajaKa-i1q
7 күн бұрын
Marami🎉🎉🎉❤❤❤ ⛪⛪⛪💯👍❤💞🙏
@MekdesTakele-w1b
2 күн бұрын
አይ ሶፍዬ ይህ እኮ ማሳመኛ ሊሆን አይችልም። 😂😂😂ከእናንተ ጋር ያለ መንፈስ እኮ ግልፅ ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤ወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለምን አይፍራ መንፈስ አደል እመቤታችን እሚጠላት እኮ ሰይጣን ነዉ
@DestaNiguse-t9m
7 күн бұрын
ሶፊ እኔ በግሌ አንተን ሳይ ትክክለኝው የብስጨት መንፈስ እንዳለብህ ነው የማየው እና እባክህ የስራሀችውን ፊልሞች በድጋሚ ተመልከታችው ።
@mekdesebrie
5 күн бұрын
ቃል ግባ አትፍራ ምን አስፈራህ በውስጥህ ያለው የመናፍስት መንፈስ አጨናነቀህ አትፍራ ቃል ግባ
@Zinasedemesa21
5 күн бұрын
የማርያም ሰም ይነዝርዋል እግዚኦ ማህርን
@emebetmulatu-r7s
7 күн бұрын
ማሪያም
@BelaynehWorku-z1b
7 күн бұрын
be ewunet kira egziabehier ewuketehen yichemereleh.yehuletachu wuyeyet betam new des yil
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
7 күн бұрын
tebarek wendemachin sofonyas difret drket new yalebet enji ewket yelewm sofonyas malet kebad emen new yalebet ante atakim emen sofonyas emen alemawekbatiyat adelem endelemedkew choheh ltasamin amokr
@mulukenfiseha5194
7 күн бұрын
😂😂😂😂😂አይ ኮሜዲያን ሶፊ 😂😂😂😂😂እንዴት እንደምዝናናብህ😂😂😂😂
@sosinabezabih4715
7 күн бұрын
me tooo
@yosefregeb1619
7 күн бұрын
ቃል ገባ አትፍራ
@ShihunukebedeNegash
6 күн бұрын
ቃል ግባ እትፍራ
@MylifeinKorea0479
6 күн бұрын
ኪራ በጣም ግሩም ነህ!
@aquaatanaw4019
6 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ
@SerkalemgetuSerkalemgetu
6 күн бұрын
Mateam maream❤❤❤
@ShewitKebede-z3b
7 күн бұрын
አይ ፖስተር ጨለልክ የማርያምን ልጅ ኢየሱስን ፈራጁን ለእኛ ለተዋህዶ ልትሰብከን ልትነግሩን በስላሴ ስም ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@gessemmedia4116
7 күн бұрын
የኢየሱስን ማንነት ሳናውቅ፣ በባዶ መገለጥና በጭራሮ መጻሕፍት ማጣቀሻ፣"ተብሎ ተጽፏል"እያልን ጡረታ እንወጣለን።"ኢየሱስን የማንም ጭራሮ መጻሕፍት ሊገልጡት አልቻሉም፣ሞክረን ሳናውቀው አሸለብን
@Geti-f2x
4 күн бұрын
Man inde ortodocs ,ortododoks le zelalem tinoralene❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️
@TigistGetaneh-w1e
4 күн бұрын
Ke menafekan belay engagement orthodox kedus.kedus eyeliner angetachen defense enamesegnewalen❤❤❤❤❤
@HunengawHunengaw
6 күн бұрын
ሀይማኖት አያድንም የሚያድን አድ አምላክ ኢየሱስ ብቻ ነው
@A1623-a2
5 күн бұрын
ሷፎንያስ ምትባል ሰውየ በማውራት ሳይሆን ተጠመቅ ሰከን ያረግሀል አዳምጥ
@HunengawHunengaw
6 күн бұрын
ብስጭት ሳይሆን ስለኢየሱስ ቅናት ነው
@alemgena989
5 күн бұрын
እኔ ምለው መናፍቃን አንድ ጥቅስ ይዘው ሺህ ጊዜ እየጮሁ ማሳመን የሚፈልጉት ነገር ????
@EjigayehuMelese-z7t
7 күн бұрын
wuy yeliju ergatawun siwedlet❤maryam maryam maryam egna banchi anafrm yene enat amalaje❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ay pente telba binchacha band mukecha alu😢
@HunengawHunengaw
6 күн бұрын
ብርሃን ከጨለማጋ ህብረት የለውሞ አንድ አምላክ ኢየሱስ ማርያምን አይወክልም
@BEYEDagi-yq4tx
5 күн бұрын
Lemen Atetewewem Yehe Ye Mariyam Telat Esu Biwedat Baywedat Ferariwa Eyesus Kerestos Akberoatal Setan Adarash West Dankira Eyedeleke Eyewale Yemizemerew Erasu Tereteret New Yemimeslew Leza Bise Mozaza Anfelegekem Betam New Yemenetelak.Mariyam Bante Af Ateteram Setan Be Emebete Endatmetaben Teftef
@FerehywotGetachew
6 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@EmebetYirgalem
6 күн бұрын
Waa'ee Waqaayyoo dhugaa Waqaayyoo
@HunengawHunengaw
6 күн бұрын
ማርያም ሰው ስለሆነች ሰውን መጥራት ስለሚሰለች ነዊ
@gessemmedia4116
7 күн бұрын
የኢየሱስን ማንነት የደመሰሱ ቡድኖች አሉ፣ግሪኮች፣ሮማዊያን፣አይሁዶች፣እኛ ጋ ደግሞ ገዳማዊያን ግዕዞች፣የሥላሴ ፅዋ አንሽዎች፣ቤተማርያሞች፣ የገዳም ጴንጤዎች፣ወዘተረፈዎች ፣ኢየሱስን አያውቁም።
@ademan1727
6 күн бұрын
የጥበቡ ወርቅዬ ሙዚቃ ነው😮😮😮
@ZenebZeneb-y9z
7 күн бұрын
Sijemer end petewochi moke yale negere ale kiru pete nebere end??
@DestaNiguse-t9m
7 күн бұрын
ዛሬ እውነቱን ተናገርክ ሶፊ የኝና የናንተ ይለያያል እውነት ነው አንተ በምናብ የተፍጠረውን የሱስ ነው ምታመልከው ።
@rossross6520
7 күн бұрын
አይ ሶፊ 😂😂😂 መንፈስህ እና ቆሌህ ተገፏል😂😂
@YibeltalEjigu-gp8iw
7 күн бұрын
Mariyamin mewuded siol kasgeba egebalehu
@alemagafari4929
3 күн бұрын
Sijemer eyesus be mawurat aygeletsim be menor nw eyesus amalaji neeeewwŵ
@wondimagegntesema4704
5 күн бұрын
የአምላክ እናት ስትጠራ የሚያመው ማነው?
@LiliTesfaye-y9x
7 күн бұрын
Weladeti amelak y getaye Enate minafiqan mendenw y kerstosen Enate ende metlat endeee menw abezacheut
@mllm3621
6 күн бұрын
ማርያም ሲባል የሚነሰረው ከአጋንንት ነው ሰፊ ሰባት ተጠመቅ በሉት
@ZenebZeneb-y9z
7 күн бұрын
Girumi new liju 😊
@alemayehuguadie2449
6 күн бұрын
Yeah ye listro eka rass... Lemin ayregagam?? Ayy Sofi...
@BelayGebresilasiege
6 күн бұрын
እውነት ነው ግ እርሱ ማን ነው?
@shewatsehay1
6 күн бұрын
ቅዳሴ ውሰደው
@emebetmulatu-r7s
7 күн бұрын
ቃል ግባ አትፍራ
@yemeserachyirgu1737
6 күн бұрын
Keber lemegibawe kiber set yedenegine mareyam sem seter eindaz yemetehonewe yemenefese new weyes menefesekidus new eindez yemeyderegik
@እኔጎንደሬነኝ
4 күн бұрын
አይ ሶፊ በሱ ቤት እኮ እየሰበከ ነው😂😂😂😂😂ምስኪን ነፈር😢
@marta2478
6 күн бұрын
ጋባዝህን የጠየቅከውን መልሰ ወደ ሲዖል ለምን ቀሉን አክብሬ አለም ላይ መኖር ከባድ ነው አባቶቼ እንደሚሉት አውቄ በድፍረት ሳላውቅ በሰህት የሠራሁትን........ሁለቱንም የሠራው እሱ ነው ሶፊ ገነት ሁሌ መሠሎቹን አነሰ ያለ ሰው ይዞ ባዶዋን ትታየኛለች ሢዖልዬ ግን አንደር ግራውንድ ያለው ነው የሚመሰለኝ ለሁሉም ካልፈለግህ አትምጣ ይሄ በፍላጎት ነው እኔ አንተን ብሆን ከመሠሎቼ ጋ እየሱስ ጋ አትምጣ እኛ ብዙ ነን
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
6 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች ቆርጠው ተነስተዋል ለካሀድያን ልያጠፉ
32:21
🔶 ኤርሚ አሁንም እሳት እንደጎረሰ ነው | ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት | ኤርሚ | Ermi HD | orthodox
አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle
Рет қаралды 6 М.
47:00
🔶 በጆሲ ምክኒያት ብዙዎች ተማሩ | ክርስቶፎረስ በጆሲ ቤት ተገኝቶ ድንቅ ትምህርት ሰጠ | ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊያየው የሚገባ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | ahati
አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle
Рет қаралды 8 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:28
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
17:52
ሩሃማ ላይ የወጣው አሳፋሪ መረጃ ህዝቡን ድጋሚ አሳዘነች
Info Gebeta ኢንፎ ገበታ
Рет қаралды 334
1:33:51
ለነብዩ ደውየለት ተራ አስከባሪ ነው የምትሰራው አለኝ😂 ~ ፈለገ - አትናትዮስ #debate
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 10 М.
8:17
1 ለ 7 አንጫጫቸው አኬ ሲፎክሩ ቆይተው 🤣
ዘ-ገብርኤል /THE GABRIEL
Рет қаралды 10 М.
27:26
አኬ እና ቀለሜ ፊት ለፊት ተገናኙ||አኬ ጴንጤዎቹን አንጫጫቸው
senper media-ሰንፔር ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
3:37:44
ፓስተር ሶፊ ፕሮቴስታንትን አልወክልም አለ | ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ፓስተር ሶፎኒያስ, ተመስገን የጌታ, ዲያቆን መኳንንት
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 19 М.
1:25:01
የኢየሱስ ምልጃ ምን ማለት ነው? | faithalone
faithalone
Рет қаралды 11 М.
2:07:28
አንድ ባንድ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ ነው | ክርስቶፎረስ | Mezmure Yared | Ermi Hd | Jossey | Demrew | enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 16 М.
40:22
🔶 ኤርሚ HD አልተቻለም | ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት | ስለ ጥምቀት የተደረገው ውይይት | Ermi HD ከ dr. Abel ጋር ያደረገው ቆይታ | ahati
አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle
Рет қаралды 614
27:58
🔶 ከፕሮቴስታንት ወንድም ጋር የተደረገ ውይይት |ኤርሚ ከወትሮው በተለየ ለቤተክርስቲያን ቆሟል | orthodox tewahdo | Ahati dingle
አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle
Рет қаралды 1,3 М.
49:26
🔶 ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት | ከፕሮቴስታንት ወንድሞች ጋር የተደረገ ውይይት | ፈለገ አትናቴዎስ | ልደተ ቃል | ዲያቆን ዳዊት | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle
Рет қаралды 30 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН